ከስርአቱ ውድቀት ብሁዋላ ለሚፈጠረው አደጋ ዝግጅት ያስፈልጋል

የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀውስና ጫና ከየአቅጣጫው በመጠርሩ ባልታሰብ ሁኔታ የስር አት ውድቀት ሊከሰት የሚችል በመሆኑ የኢትዮጵያ መቀጠል የሚያሳስባቸው ሃይሎች ሁሉ አስቀድመው መምከርና መዘጋጀት እንደሚገባችው የኢትዮጵያን አሜሪካን ካውንስል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዲ/ን ዮሴፍ ተፈሪ አስገንዝበዋል። ዲ/ን ዮሴፍ በዚህና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለEVN ሰጥተዋል።

Пікірлер: 141

  • @wmym
    @wmym9 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አበበ፥ ዲያቆን ዮሴፍን ስላቀረብክልን።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer17239 күн бұрын

    ዲያቆን እድሜው ን ይስጥልን እናመስግናለን ስለ ትንታኔ አቤ በርታ❤❤❤❤🎉🎉

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi13187 күн бұрын

    የእግዚአብሔርን ስም እየጠራ አጭበርብሮ ስልጣን ያዘ ይህን አጭበርባሪ እግዚአብሔር አምዘግዝጎ ይጥለዋል ጥያቄ የለውም የሚዋኙበት ጎርፍ ሆኖ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል ዲያቆን ዩሴፍ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ellenitelahun4554

    @ellenitelahun4554

    Күн бұрын

    DEDEBOCH. Melesen yezezbachu, PM ABIYE IS BORN TO LEAD< BORN TO WIN BORN TO MAKE HISTORY CIALUT ETHIOPIA IS RISING

  • @romiooo0193
    @romiooo01934 күн бұрын

    Thank you dyakon yosef 🙏

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b9 күн бұрын

    እኔ እድሜ 80 አመት ነው። አገዛዙ የበለጠ ሠው በገደለ ቁጥር ባፈነ ቁጥር ባሠረ ንብረት በዘረፈ ቁጥር የህዝብ ብሶት አመፅ በአገዛዙ ላይ የባሰ ይሆናል። እኔ እድሜዬ ሰማንያ አመት ቢሆንም ከሀሳብ ትግል ወጥቼ ጫካ ገብቼ ከፋኖ ለመቀላቀል ና በጠመንጃ ለመታገል የቀረኝ ትንሽ ነው።

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie29307 күн бұрын

    Mr. Yoseph thank you for your excellent insights and analysis. Abe thank you for your thoughtful questions.

  • @CASTROSUUU
    @CASTROSUUU9 күн бұрын

    ዲያቆን ዬሴፍ ከልብ ላመሰግንዎት እወዳለሁ እርስዎ እንዳሉት ከፍኖ እና በትጥቅ ትግል ውስጥ ካሉ አካላት ውጪ በሌሎች የድል አጥቢያዎች ይወሰን ከተባለ ዶ/ር አበይ ከመሰረቱት መንግስ የተለዬ መንግስታዊ ስርዓት መመስረት ስለማያስችል እጅግ ስለኢትዬጵያ የምትቆረቆሩ ዲያስፓራዎቸ በእያንዳንዱ ምዕራፍ ቆም እያላችሁ ልታስቡ ይገባል ለምን ቢባል ይሄ ትግል ባለቤት አለውናእሳቤ ውጪ በኢትዬጵያ ቀፃይ ጉዳይ

  • @solomonwango
    @solomonwango8 күн бұрын

    በማሪያም.ይሔን ሰዉ ሲወደዉ.ብቻ አንቴን ለሰጠን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምስጋናዬ ይድረሰዉ,ኮራሁብህ.እዉነትም አገራችን ኢትዮጵያ ምስጥር ናት,መቼም ኢትዮጵያ አትፈርስም ዘረኞች ይፈርሳሉ.በቅርቡ.በርታልን.ዲያቆናችን,

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia40999 күн бұрын

    Dicon Yosph I admire your challenges to struggle shameles Abiy Ahmed and his government.

  • @bemnetethiopia4347
    @bemnetethiopia43479 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ !

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie29307 күн бұрын

    Mr. Yoseph thank you for your excellent insights and analysis. Abe thanks for your thoughtful questions.

  • @zinasheamare545

    @zinasheamare545

    Күн бұрын

    ❤right

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    16 сағат бұрын

    @@zinasheamare545these are both Abiy Nabiy crowd who are mad at him simply because he betrayed them.

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f5 күн бұрын

    Deacon Yosef, that amazing explanation. i can see how you are resourceful and a man who is really afraid of GOD. I can not wait to hear your voice again on another topic. Deep-rooted and real information!!

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa58559 күн бұрын

    አበበ ገላዉ እባክህን አቶ ፋንታሁን ዋቀዉን አነጋግር ከ1835 / 1942 /ጀምሮ_1997 የተሸረበብነን ድር እንደት እንዳገኘ ፋኖ ከማን ጋር ነዉ የሚዋጋዉ ለሚንድነዉ የሚዋጋዉ ብሎ ያቀረበዉ ማብራርያ ለስርነቀል ለዉጥ የሚያበቃ ለመንግሥት ለዉጥ መነሻ የሚሆን ሃሳብ ነዉና

  • @assefajudah8559
    @assefajudah85598 күн бұрын

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice, justice !!! The ethiopian have questions of responsibility and accountability !!! The rule of law and justice are the two as one mother of peace !!! The Oromo people have no representation at all !!! Justice, for the genocide, ethnic cleansing, displacement, fabricated wars, wealth destruction targeted at ethnicity and generational future destruction , the ethiopian people deserve respect and justice !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen9013 күн бұрын

    Mr Deacon Yosef Such an impressive man. He is a class act well spoken extremely articulate just an all around person he’s probably the last Ethiopian man standing may God give him long life. very rare to find people like him at least what I see in the media

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b9 күн бұрын

    ዲያቆን ዮሴፍ ፋኖን በደንብ ነው የገለፅከው። አብይ የፋኖን የአማራን የኢትዮጵያን ህዝብ ውለታ ነው የበላው። ስለዚህ ስርዓቱን መታገል ነው። ፋኖን መደገፍ ነው።

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b3 күн бұрын

    ዲያቆን ዘሮዎ ይባረክ እድሜ ይስጥዎ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545Күн бұрын

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge6 күн бұрын

    Mr. Yoseph has been standing for #AMHARA'S👪FAMILIES #FANOE'S TRUTH, FACTS & #Defending to #SURVIVE in Amhara's regions & Welega. And for ALL🇪🇹NS #safety #freedom...Future.Thank you!

  • @danielamare8280
    @danielamare82805 күн бұрын

    Thank you for explaining the strategies for changing a new government free of ethnicity but by all that are Ethiopians to EVN guest Deacon Yosef. GHU JW

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema88508 күн бұрын

    Abe ትልቁን ነጥብ እየሰራኸው ነው። ትክክለኛ ስራ በትክክለኛ ሰዓትና ነጥቦች ናቸው። ቀጥሉ ከዚህስ በኋላ በምን ዓይነት ? እንዴት ? ወዴት ? በማን? መቸ? የሚለውን ጊዜ የማይሰጡ ነጥቦችን ቀጥሉበት እኛ ካለአናንተ አንድ እጅ ነን።

  • @user-or1de6yb6v
    @user-or1de6yb6v4 күн бұрын

    Bravo Diako Yesef Teferi bertulen abrenachihu nen Tilahun

  • @seifuatnafe3
    @seifuatnafe33 күн бұрын

    መማር የእርስዎን ጭንቅላት እንዳደረቀው የሚደርቅ ከሆነ አለመማር እጅግ ጠቃሚ ነው።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b9 күн бұрын

    የብልፅግና አመራሮች እንደ ሒትለር ባለሥልጣናት ወደፊት የትም ይግቡ የት በጄኖሳይድ ተጠያቂ መሆን አለባቸው።

  • @eztg2758
    @eztg27589 күн бұрын

    አቤ ጥሩ ርዕስ ነበር ነገርግን አንዳንድ የፋኖ መንደርተኞች በጊዚያዊ ድል ዓይን የሆኑ እንደ እስክንድር ነጋ ያሉ ጀግኖችን ሚድያ በማቋቋም እየወጡ የሚሳደቡትን ማስተማር እና አቅጣጫ ማሳየት ያስፈልጋል ምክኒያቱም የሚያስቡት የትግሉ ፋና ወጊ እኛ ነን ብለው ያስባሉ ። ይህ ትግል የብዙ የጀግኖች መስዋትነት ነው እነሱ ሳይፈጠሩ

  • @ERMIYESKETEMA

    @ERMIYESKETEMA

    8 күн бұрын

    @@eztg2758 እስክንድር ካድሬ ነው

  • @brehanbekele1345

    @brehanbekele1345

    7 күн бұрын

    ሰው አታምልክ እስክድር እስርቤት እያለ ኮ ነው ፉኖ ተደራጅቶ ወያኔን የገጠመው

  • @mimia7202
    @mimia72029 күн бұрын

    እውነትም ውሀቢያንቅህ በምን ትውጠው👍👍👍

  • @fifiaddis
    @fifiaddis9 күн бұрын

    Well said!!

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes53279 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke4 күн бұрын

    ዘረኞች ይመጣሉ ዘረኞች ይሄዳሉ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ግን ዘለአለም ይኖራሉ። እንደወያኔ ያለው ይመጣል ወያኔ ይሄዳል የአማራና የትግራይ ሕዝብ ግን ጎንለጎን መኖሩን ዘለአለም ይቀጥላል ። ይህንን ሥል እንደአህያ አህመድ አሊ አይነቱ የሚሰራው የማይሽር ወንጀል ቂሙ ለብዙ ትውልድ የሚተላለፍ ይሆናል ።ይህ ዘመን በምስል ማስረጃ ነው ይወራረዳልና። ድል ለፋኖ!!!!!!!!

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik13627 күн бұрын

    በእውነቱ፣ውድ፣ የተከበሩ፣ ዲ/ ዮሴፍ፣ እስካሁን፣ድረስ፣ ለፍትህ፣ ለእኩልነት፣እውነተኛ፣ስርዓት፣ በኢትዮጵያ ፣ እንዲፈጠር፣ በፅናት፣የዘለቁ፣ እማከብርዎት፣ኢትዮጵያዊ፣ስለሆኑ፣ እጅግ፣አመሰግንዎታለሁ። ይበርቱ፣ ከጎንዎ፣ነን።🎉

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    ከስርአቱ ውድቀት ብሁዋላ ለሚፈጠረው አደጋ ዝግጅት ያስፈልጋል

  • @EyerusalemTaddese

    @EyerusalemTaddese

    5 күн бұрын

    መበታተንና መለያየት አከተመ ይህ ነዉ የሚያሥፈልገው ሁሉ ቂሜ በቂም ሆኖ አብሮ መኖር አይቻልም

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    16 сағат бұрын

    You don’t have to worry about that, for there won’t be no more ortho amhara evil ethiopia it is over.

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse8723 күн бұрын

    Very well explained But how long we are waiting for change for freedom Yes constitution need to be changed immediately Small minded people are dangerous people Please we need more such encouragement Amahar people are massacres too much every day OH GOD help us ,

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b9 күн бұрын

    ትክክል ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት መመሥረት በጣም አስፈላጊ ነው። የፅንፈኛ ብሄርተኞች ዋና አላማ የሩዋንዳውን የርስ በርስ እልቂት መፍጠር ነው። የአብይ አገዛዝም ከርዋንዳ ልምድ ወስዶ መጥቶ ወለጋ ሄዶ በንግግር ገልፆታል።

  • @zinasheamare545

    @zinasheamare545

    Күн бұрын

    True

  • @timharmon10
    @timharmon109 күн бұрын

    ጨቅላው የ ኦህዴድ ሊቀመንበር ከሚወዳት ስልጣን መሰናበቱ ላይቀር ህዝብ ማሰፈጀቱ ያሳዝናል፣፣ አማራው ሀገሬን ባለ፣ አንድነት እና እኩልነት ባለ በዚህ ልክ ቂም ተይዞበት ለ 32 አመታት መጨፍጨፉ የፈጠረው ቁጣ የሚበርደው ሙሉ ነፃነት ሲከበር ብቻ ነው፣፣ ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ !! 💪🏼

  • @girmamitiku5599
    @girmamitiku55999 күн бұрын

    Well done

  • @asfawbizaniemaru433

    @asfawbizaniemaru433

    9 күн бұрын

    የእንጨት ሽበት ፋኖ ተራ ዘራፊ ነው የአማራን ሕዝብ አይወክልም እናንተም ስልጣን ፈላጊ ናችሁ እንጂ ለፋኖም ለአማራ ሕዝብም አስባችሁ አይደለም

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    Harut ena marut ሃሩትና ማሩት Harut and Marut

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb79364 күн бұрын

    የዲያቆንዘገባ ችግሩን ለኢትዮጲያ ህዝብ ማስረዳት ሳይሆን እርዳት ለሚሰጡ አገራትና ድርጅቶች ላይ ጫና ለመፍጠር ነዉ::

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge6 күн бұрын

    It'll SAVE time, more pain... for #Amharas #FANOES & 🇪🇹NS if the #Diasporaes #Amhara's #leaders also 🤝UNITE🤝 and work with 🤝#FANOES.

  • @s.8681
    @s.86818 күн бұрын

    ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b9 күн бұрын

    ከሥር ነቀል ለውጥ ውጭ ሌላ መፍትሔ የለም።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    8 күн бұрын

    ትክክል ኢህአዴግ ቅሪተ አካሉ ብልፅግና ከነግሳንግሱ ካልተወገደ ሰላምና ፈትህ በጭራሽ አይገኝም። ስር ነቀል ለወጥ አሁኑኑ !

  • @zinasheamare545

    @zinasheamare545

    Күн бұрын

    True

  • @Fano775
    @Fano7758 күн бұрын

    ይብልግና መንግስት ዛሬ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው የያዘው

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera29092 күн бұрын

    ክቡር ዲያቆን አሜሪካ ጉዳይ ኢት አይደለችም። አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ተጽእኖ የምታደርገው ኢትዮጵያ እስካልተመቻት ድረስ ብቻ መሆኑን እናውቃለን ። ስለዘዚህ አሜሪካውያን ምርጫውን ለእኛ ለምስኪን ኢትዮጵያውያን ተዉት ።

  • @danielamare8280
    @danielamare82805 күн бұрын

    Del Le Amhara Fano. Mengizem!

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese74748 күн бұрын

    ዲያቆን ዮሤፍደ: አንተ ከኔ በበሐጠ ግዕዝ ትችላሐህ ብዬ አስባለሁ። "ብሔር" የሚለው ቃል nation የሚለውን ቃል ተክቶ ይሠራል እንጂ እንደ ነገደ አማራን: ነገደ ትግሬ ወዘተ. ማለት አይደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት 75 ነገዶች አሉ።

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed584516 сағат бұрын

    The Abiy Nabiy crowd

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt4 күн бұрын

    በርቱ ይህ ሰይጣን መወገድ አለበት

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe76865 күн бұрын

    There is no danger but opportunities! Dismal view of the future. He has been too long in us. You need to create fear to be heard.

  • @EwedeshalhuGesese
    @EwedeshalhuGesese4 күн бұрын

    Erdata erdata erdata siselech

  • @mimia7202
    @mimia72029 күн бұрын

    በትክክል ብአማራላይ ጄኖሳይድ ያወጀውእራሱአብይ ሽመልስ ባጠቃላይ የኦሮሞ ባለ ስልጣኖች 😡😡

  • @danielamare8280
    @danielamare82805 күн бұрын

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @modinali3987
    @modinali39874 күн бұрын

    Abiyin yemkawem ye Ethiopia telat new.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie98659 күн бұрын

    Where is the sample leadership, Political Manifesto, Constituion draft, strategy, giv set up for FANO in a new change.

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia79178 күн бұрын

    አብይ አህመድ ሀገራችንን እያፈረሰ ነው ቶሎ ብለን ኢትዮጵያን ከሱ እጅ ማስወጣት አለብን

  • @fab200

    @fab200

    6 күн бұрын

    Min alk ante wusha.

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    Pride ኩራት

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese74748 күн бұрын

    እንዴ! አሜሪካኖቹ ምን ነካቸው? ፋኖ የተቃዋሚ ኃይል አይደለም? አንድ መሪ መምረጥ ብቻ ነው የቀረው።

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    244

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs8 күн бұрын

    የፈረደበት ወይስ በራሱ የፈረደ ህዝብ በጀምላ ሰይጣን ዲያብሎስን አንግሶ ቤተመቅደስ መመላለስ

  • @fab200
    @fab2006 күн бұрын

    There will be no problem in Ethiopia. And we will defend ourselves and the government. Worry about your trump

  • @worknehbekele5810
    @worknehbekele58104 күн бұрын

    አጭበርብሮ ስልጣን ይዞ ለምትለው ህዝብ የመረጠውን ጠ/ሚ እንዲህ ማለት አትችሉም። አሜሪካ ተሽጋችሁ የተባበሩት መንግሥታት አቤቱታ ለእኛ ምን ይፈይዳል።

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    2:07 10 27%

  • @EwedeshalhuGesese
    @EwedeshalhuGesese4 күн бұрын

    Dakon kes yemihont meche new be dikuna areju

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    You couldn't fight the Ethiopian national defense force. Now you are crying in the Whitehouse. Hame on you.

  • @Tewohai
    @Tewohai9 күн бұрын

    ማነው ብሎክ ያደረገኝ ምድረ እብድ ስደተኛ ሀገር አልባ ሁሉ

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    32

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy20539 күн бұрын

    Garbage in Garbage out .

  • @user-hr2cm8xh5o
    @user-hr2cm8xh5o8 күн бұрын

    Jima ly bet eyeferesebn nw belimat sim masdat eyaderegu nw

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai67992 күн бұрын

    ዘዘርማዘረህ ይጥፋ

  • @gudayetasissa178
    @gudayetasissa1789 күн бұрын

    Test

  • @molalignabate5546
    @molalignabate55469 күн бұрын

    ዲያስፖራው መርዘኛ ነው በፋኖ ጉዳይ ገብቶ ክፍፍል ፈጥሯል

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    212

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    The overwhelming majority of Ethiopians support Dr. Abiy Ahmed who works tirelessly to improve the lives of the people of Ethiopia.

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p22 сағат бұрын

    ፀሎት ያስፈልጋል አይሉም ?ዲያቆን አደሉም ?ምን ዓይነቱ ዝግጅት ?እስከ ህንድ ውቅያኖስ የሚያደርሱ መኪኖች አውሮፕላኖች ወይስ ምን?ዘመን ያለፈባችሁ!

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    16 сағат бұрын

    The Amhara never believed in Christ they just use his name to fulfill their evil dreams of Genocide

  • @user-no6ze7ir5d
    @user-no6ze7ir5d8 күн бұрын

    ተበዱ ዱዱዲ

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku97517 күн бұрын

    ተስፋቢስ አስተያየትና ተስፋቢስ ህዝብ፣ እስቲ ኬንያን ተመልከቱ😂😂😂

  • @Mashquke
    @Mashquke4 күн бұрын

    እብይ የተባለው መሪ የንግሊዙ ቦሪስ ጆንሰን እሺ ብሎ ስላጣነን ለቁዋል ።ስለሕዝቡ እና ሐገሩ ፍቅር ሲል ።የኛ መሪ በእሳቱ ላይ ጋዝ እየከለሰ ነው ከነሚስቱ። ፋኖ ያሸንፋል!!!!!!

  • @tesfaymengustu3073
    @tesfaymengustu30738 күн бұрын

    ዲ/ን ዮሴፍ ስለ ያለፉ ያገዛዝ ስርዓቶች ክፋቶች ሲጠቅሱ "እድሜ ለወያኔ እንዲሁም ለጣልያን" ብለዋል። ስለ ጣልያን ሲሉ ምን ማለትዎ ነው? የሦስት ሺ ኣመታት የኢትዮጵያ የእንቆቅልሽ ታሪክ እንዳይሆን ኣሰጋለሁ።

  • @gigcast87

    @gigcast87

    4 күн бұрын

    ታሪክ አጥና ክአስተያየትህ በፊት መድረኩ በእውቀት ለተካኑ ብቻ ነው አንብብ አገናዝብ

  • @amkytube5242
    @amkytube52429 күн бұрын

    ጀግናው አበበ ገላው፣ ይህንን ሌባ ስርዓት በእናንተ ትግል ይወድቃል። 🤝

  • @Tewohai
    @Tewohai9 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt5 күн бұрын

    ዘረኝነት እንደዚህ ዳቆንነትን ጋዜጠኝነትን ያስጥላል ምነው በትግራይ ጦርነት ምን ትሉ እንደነበር ይታወቃል ለእናንተ ዘር አመጸኝነት ሽፍትነት ለህግ አለመገዛት ይፈቀዳል ዳቆን ተብዬ ፈራጅ ለአንተ አሜሪካን ናት ፍሬውን ታያለህ ሞርትህን ለራስህ ይመለሳል

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi93944 күн бұрын

    የአማራ ፖሊቲካ ከጎጃምና ጎንደር ገዳማት የተፈለፈሉ ዲያቁኖችና ደብተራዎች ፖሊቲካ ሆኖ አረፈ ! በጥቁር ዶሮ መቃብር ላይ መድገምና መጠነቆል አላዋጣም ማለት ነው ።

  • @user-sn5wv2qw1b

    @user-sn5wv2qw1b

    3 күн бұрын

    የጨነቀ ለት! ከዕውቀታቸው ይልቅ ኦርቶዶክስ መሆናቸው ውስጥህ ያለውን ሰይጣን አስጨነቀው።

  • @ebsamohamed5845

    @ebsamohamed5845

    16 сағат бұрын

    Every thing you wished on Tegaru & Oromo is happening in amhara when all said and done everything would be like Bashasha

  • @zeebee5574
    @zeebee55749 күн бұрын

    Don't say short - and long term plan you guys fail talking about Ethiopia for more than 60 years. FANO WIN AND SAFEGUARD AMAHARA WE DON'T CARE ABOUT ETHIOPIA WE ONLY CARE ABOUT OUR FAMILY. DO ANY ONE CARE ABOUT AMAHARA DEAD FRIM OROMO? SO, WHY DO WE CARE YOUR STRATEGY FAIL. LEAR FROM YOUR MISTAKES you help ABIY TO MUCH.....

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere3 күн бұрын

    ለምን መጥታቹህ ህዝቡን አታድኑም እናንተ ሩቅ ሁናቹህ መፎከር እነ አንዳርካቸው ፅጌ እነ ደጉ መሸሽ ምን ይባላል 1000አመት አይኖር

  • @TheDibaba1
    @TheDibaba18 күн бұрын

    Deacon, you are American. Leave Ethiopia and Ethiopian alone.

  • @luke-h6e
    @luke-h6e9 күн бұрын

    PM Abiy is an Ethiopian legitimate leader. Exiles and expatriates are barking for nothing . U all non Ethiopian stop involvement in internal Ethiopian Affairs

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa6 күн бұрын

    Ya, mahayme sebeseb,

  • @MagasMoges-fl9xx
    @MagasMoges-fl9xx7 күн бұрын

    ድቡን ከመግደላቸው በፊት በቆዳው ይስማማሉ ሃሃሃ... ኪኪኪ .... ዲያቆን ከወደፋኖ ሰሞኑን ጭር አለ መሰለኝ ቅፈላውም ጠፋ እና አዲስ የቅፍላ ሰታይል መሆኑ ነው ሃሃሃ.... ኪኪኪ ...

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta37345 күн бұрын

    Do something good for the country, instead of complaining every day.

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen66375 күн бұрын

    ዲያቆን ወይስ ያፐረሱ ናቸው ወይስ ፖለቲከኛ ወይስ በየአይነቱ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi93944 күн бұрын

    ሥርዓቱ አይወድቅም እንጂ ቢወድቅም በምንም ሁኔታ ከአባይ ወዲያ ማዶ ካሉት የቀድሞው ቅኝ ገዥዎች እጅ እንደማይወድቅ አስረግጠን እንነግራቿል። ሳታመሃኝ ብላኝ እንዲሉ ፣ በሰፊው እየተራገበ ያለው የለሌው የሕልውና ስጋትም እውን እንዳይሆንም ልብ ያለው ልብ ይበል ! የረገጠ መግዛት አባዜና ብርቱ ፍላጎት አይሳካም ። ይኸው እንደሚስተዋለውም በየወንዙ ቢማማሉም ቋንቋቸው ተለያይቷል ። ከአፈጣጠራቸውና ታሪካቸውም አይስማሙምና ወደ ሰላማዊ አካሄድ መመለሱ ይጠቅማል ቢባል ወደ እውነታው ይቀርባል ።

  • @truthfully1573
    @truthfully15738 күн бұрын

    TADYA AMERICA MENDEN NEW YEMETETEBEKEW LEMENDEN NEW ZAREWENU ABIYEN YEMATAWERDEW ?

  • @tesfaymengustu3073
    @tesfaymengustu30733 күн бұрын

    ኣንተ ታሪክ የምትለው የሶስት ሺህ ዓመት የእንቆቅልሽ ትሪክን ነው? መሪዎቻችሁን እኮ ማመን ኣልቻልንም። ኣንተ የኢንተርቬው ኣዘጋጅ ብትሆንም ከመሪዎችህ ባህርይ ኣትለይም።

  • @ETHIOTALENT
    @ETHIOTALENT9 күн бұрын

    When this government collapsed, Ethiopia will be divided into many countries, and you don't worry about it.

  • @fikaduzawdie3677
    @fikaduzawdie36778 күн бұрын

    የሃይማኖት ነፃነት እስከሌለ ድረስ ማንም በስርኣት ሊኖር አይችልም። ዲያቆን ሆነ ቄስ ስለጠላው የሚለወጥ ነገር የለም። የዲያቆን ሃብታሙ አያሌው ጩኸት ዶ/ር አብይን አደናብሮ ጋዜጠኛ አበበ ገላውን አሳውሮ ዛሬ መልሰን አብይን ንጉስ አደረግነው። ይሄን አዙሪት ሚፈታው የሃይማኖት አጀንዳን በድብቅ ለማስፈፀም የሚጥር እንደ ዲያቆን ሐብታሙ አያሌው አይነት ወራዳ አማራ ነኝ ባይ ደብተራ አማራ ከጫንቃው ላይ ሲያላቅቅ ብቻ ነው። አማራን የኦርቶዶክስ መፈንጫ ለማድረግ ከሆን አፄ ዮሃንስ፣ አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ሃይለስላሴን ፣ አይቶ መዋረድን መናፈቅ በቂ ነው።

  • @user-sn5wv2qw1b

    @user-sn5wv2qw1b

    3 күн бұрын

    ሲጀመር ያን የተባረከ ዘመን የት አይተኸው አንተ የጊዜው ሰዎች ያንሸዋሩትን ትርክት ከአፋቸው እየሰማህ አድገህ መቼም አንብበህ መረዳት እንደማይሆንልህ ፅሁፍህ ይናገራል።

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha56898 күн бұрын

    ዲያቆን ስለ poleቲካ ምን አገባዉ? ምንስ ያዉቃል? ፋኖ ዮሴፍ መርጦ አልቃሽ ዲያቆን ነዉ።

  • @user-sn5wv2qw1b

    @user-sn5wv2qw1b

    3 күн бұрын

    እውቀትስ ያለው የት ነው ካልክ ዲያቆን ዮሴፍ ጋር ነው። በደንብ እያዳመጥካቸው አትመስልም። ንግግራቸው ከአስተሳሰብህ በላይ ሆነብህ መሠለኝ።

  • @amhaborcha5689

    @amhaborcha5689

    2 күн бұрын

    @@user-sn5wv2qw1b Yes! የጥንቆላና መተት እዉቀት።

  • @berehaneghaile848

    @berehaneghaile848

    Күн бұрын

    ሃይማኖተኛ ሁሉ የኢትዮጵያ ጉዳ በቀጥታም ሆተ በተዘዋዋሪ ይጎዳል ስለዚህ በነፃነት በነትኛው የኢትዮጵያ ክፍል በሰላም ሊአመልክበት የሚያመልክበት የሚያሰች የፖለቲካ ሰርአት መታገል ያሰፈልጋል።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13457 күн бұрын

    ዲያቆኑ አታስብ ይሄ አሳስቦህ እስቴት ዲፖርትመንት ሄደህ እንዳትማጠን ኢትዮጵያ የራሷ በሆነ አስተዳደር ዘዴ እንጂ በአሜሪካ ማጆሪት ሩል ድ" ዲሞክራሲ" አትመራም ዋናው የግጭት መጥመቂያ ከመሆን ያለፈ ውጤት አላመጣም እና

  • @user-dy3id8xk9e
    @user-dy3id8xk9e9 күн бұрын

    ቄሱ ወይም ኢማሙም ካድሬዎች ናቸው። በልብሳቸው ስር ሽጉጥ አላቸው።

  • @user-fx6hq4nw3u
    @user-fx6hq4nw3u8 күн бұрын

    This man is useless just only symbol

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554Күн бұрын

    WUSHETAM. ABIYE IS SMART< HANDSOME INTELLIGENT DEAL WITH IT🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

Келесі