ከፕሮቴስታንት ፓስተርነት ወደ ኦርቶዶክስ ኣማኝነት....የቅዱስ ገብርኤል ተአምር

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 49

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85926 ай бұрын

    ስለእናትሽም ስለ አንቺም ስለቤተሰቦችሽም እግዚአብሄር ይመስገን የራማዉ ሃያሉ ቅዱስ ገብሬኤል ይመስገን

  • @ADDISUTASEW-fr7kw
    @ADDISUTASEW-fr7kw6 ай бұрын

    መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን እውነተኛውን መንገድ ገለፀላችሁ።የመላኩ ጥበቃ አይለየን

  • @gssno4472
    @gssno44726 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ገና የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እናያለን ኢቲ አርቶች በርቱ

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe62366 ай бұрын

    አቤት መታደል !!! ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መቁረባችሁ ደግሞ ይበልጥ ግሩም ድንቅ ነው የተባረከ ቤተሰብ

  • @abebualemu3518
    @abebualemu35186 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ የእኔ እናት

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤❤❤

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem62036 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mulugetamersha7617
    @mulugetamersha76176 ай бұрын

    መዝሙረ ዳዊት 27 4፤ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል መስገና የደረስዉ ❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy6 ай бұрын

    የሴት ፓስተር አለ እንደ ዋዉ እንኳን ወደ እዉነቱ ጎዳና መራት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ የራማዉ ልዑል አብሳሪዉ መላአክ ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዚህ አበቃት❤❤❤

  • @Nebyat6790
    @Nebyat67906 ай бұрын

    ገብርኤልየ እንደዛ የነዚህ ቤተሰብ ሂወት የቀየርክ የኔን ቤተሰብን ቀይርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf6 ай бұрын

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣችሁ❤

  • @martabogale7735
    @martabogale77356 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት❤❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁሉን ወደ ልቦናቸው ይመልስልን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    በጣም ደሰ ትያልቨ እህናትቨ ደስ ስሉ እማማዬ ለላሎችም ፀሎዬ ❤

  • @sarayemom6082
    @sarayemom60826 ай бұрын

    እግዚብሔር ይመስገን❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    የደንጌል ማረያም ልጁ መስገን የደረሰዉ ❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms6 ай бұрын

    በእውነት ደስ አለኝ አንዲት እህታችን ከምንፍቅና ስትመለስ እንዲህ አለችኝ ድንግል ማርያም ይቅር ትለኛለች ኖው ያለችኝ ለምን አታማልድም ካንቺ ጋ ምን አለኝ አላት ስለዚ ሶው ናት እንደኛ የምትሎውን የነበረ ሁሉም ይመለሳል

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc6 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይማስግን በቤቱ የፀንቨ ቅዱሰ ገብርኤል መስገን የደረስዉ ለሎችን የመልስልን ፀለዪ❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን ለዚህ አበቃሸ

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎቹንም ያስባቸው

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51266 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህችን ነፍስ ስለመለስልን በቤቱ ያፅናልን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms6 ай бұрын

    ❤❤❤ሁሉም ይመለሳል ከምንፍቅና ዓለም ምክንያቱም ያለ ኩቡር ቕዱስ ስጋና ደሙን ማንም አይገባትም አይድንም ወ/ማቴ 8:4 መጀመርያ ንስሐ ከዛም ካህኑን የሚያዘን መፈጸም ወ/ዬው 6:54-58

  • @MarshetYeshawu-sf6yf
    @MarshetYeshawu-sf6yf6 ай бұрын

    እንኳን ደህና እንኳንም ደህና መጣሽ እህታችን ❤❤❤❤

  • @mulunehgetachew729
    @mulunehgetachew7296 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት

  • @bipbip6596
    @bipbip65965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha42826 ай бұрын

    Egzabiher yemesgen❤

  • @munamulu4998
    @munamulu49986 ай бұрын

    Wow betam dessss yhlali egzeaber ykiber yhmesegen

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73896 ай бұрын

    ተመስገና የመኩ ጥበቃ አይለየና አሜን❤❤❤

  • @ateklitarefe7687
    @ateklitarefe76876 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለዘላለም ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa64696 ай бұрын

    Egzaber emasgen bewunet desesel🙏🙏❤❤❤

  • @amanbekele1181
    @amanbekele11816 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤

  • @emebetreda3149
    @emebetreda31496 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    በጣም ብዙ ንገር ተምርለሁ ❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p6 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁ ይመር❤

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu12416 ай бұрын

    እልልልልልልልልል⛪⛪⛪።

  • @user-bc7vs1mr8u
    @user-bc7vs1mr8u3 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ደአሰላችዉ

  • @danielarsemadaniel6056
    @danielarsemadaniel60566 ай бұрын

    ዋውው ይገርማል ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni43916 ай бұрын

    አሜን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64616 ай бұрын

    በጣም ብዙ ንግር ትምረያልሁ

  • @abadibula6962
    @abadibula69626 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel95636 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu7486 ай бұрын

    Medhanialem Kirstos Ethiopian Kinelijocha Kemetaw Mebereke Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin!

  • @meronfrew5737
    @meronfrew57376 ай бұрын

    ግን ጠያቂዋ ለምንድነው የምትስቂው?አንቺ እና እሷ በምታወሩት ነገር ውስጥ ቀልድ አለ እንዴ እባክሽ እራስሽ ላይ ስሪ ሚድያውም ማደግ የሚፈልግ ከሆነ ሊያስብበት ይገባል

  • @frezermuleta484
    @frezermuleta4846 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

Келесі