ከፍሪጅ የተጫረ እሳት, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አሌክስ አብርሃም

Пікірлер: 21

  • @kante5318
    @kante53182 жыл бұрын

    ውድ ደጀኔ ሆይ ትላልቅ ደራስያንም ነካ ነካ አድርጋቸው በዓሉ ግርማን የመሰሉ ❤🙏

  • @kalebsherefedin3955

    @kalebsherefedin3955

    Ай бұрын

    አሌክስ ትልቅ ደራሲ አይደለም... እንደ አሌክስ ያለ ደራሲ አታገኝም

  • @kante5318

    @kante5318

    Ай бұрын

    @@kalebsherefedin3955እንደዛ ማለቴ አይደለም አሌክሶ በደምብ ይችላል ትልቅም ነው ማለት የፈለኩት የድሮዎቹ እነ በአሉ ስብሐት የመሳሰሉት

  • @abelazezew2143
    @abelazezew21432 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም አጠራረክ እና አቀራረብ 🙏🙏🙏

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj610211 ай бұрын

    ደጅዬ የልጅነቴ የጥንቱ ምን ብዬ እንደማደንቅህና እንደማመሰግንህ አላውቅም ብቻ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን እመኝልሃለሁ ኑርልኝ።

  • @melakubisrat7947
    @melakubisrat79479 ай бұрын

    This is amazing thanks 🎉🎉🎉

  • @bahruashenafi21
    @bahruashenafi21 Жыл бұрын

    አርጅቼም ስሰማህ ትረካህን ምን ያህል ቀኔ ብሩሕ እንደሚሆንልኝ እኔ ነኝ የማውቀው እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome26332 жыл бұрын

    ke derasiwochu ekul astewatso alew terakiw DEJENE ! tnx.

  • @ashebirhailegeorgis9564
    @ashebirhailegeorgis95646 ай бұрын

    Wow

  • @afellabebe7497
    @afellabebe74972 жыл бұрын

    Thank you

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @mekuriaferesha2872
    @mekuriaferesha287210 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @abelazezew2143
    @abelazezew21432 жыл бұрын

    ከ ሰሃራ በታችን ብተርክልን እባክህ 🙏

  • @kalidseid1002
    @kalidseid10022 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ ሴት ልጅ ሁኝ ቢሆን አልቆልኝ ነበር !!!!

  • @meseretsissy8280
    @meseretsissy82802 жыл бұрын

    Betam enmsegenalen ❤️❤️❤️

  • @yikunoamlakmesfin5406
    @yikunoamlakmesfin54062 жыл бұрын

    please upload the next!!!

  • @birukayalew2887
    @birukayalew28872 жыл бұрын

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398Ай бұрын

    ጀደኔ ቪዲዮዎቹን በፕሌይሊስት ብታካትታቸው ትረካዎቹን በየመጽሐፍ አርዕስቶቻቸው ገብተን እናገኛቸዋለን ፣ፕሮፌሽናል አሠራሩ ይሄ ነው!!

  • @selam7643
    @selam764329 күн бұрын

    አሳሳቅህ ያስቃል 🤭😁😁😁😁😁

  • @ephremwodajephremwodaj6102
    @ephremwodajephremwodaj610211 ай бұрын

    አንተ የተፈጠርከው ለጥበብ ነው ትችላለህ አለቀ።

Келесі