ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun

ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun

Пікірлер

  • @ashebirhailegeorgis9564
    @ashebirhailegeorgis9564Күн бұрын

    Legend Thankyou በጣም ተነባቢ ስራዎችን የአሌክስ አብረሃም ስራዎችን ተርክልን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @adanezeru7118
    @adanezeru71182 күн бұрын

    ኬ ሴራ ሴራ I have listend it 16 years ago

  • @adanezeru7118
    @adanezeru71182 күн бұрын

    በርታ!

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-oh9ul2jm1b
    @user-oh9ul2jm1b3 күн бұрын

    ሱስነው የሚያሲዘው ተራኪው

  • @natanata3455
    @natanata34555 күн бұрын

    እንዴት እደምወደው የሄን ድምጽህን

  • @obsebekele2040
    @obsebekele20409 күн бұрын

    ኡ……..ፍ የኔ ውድ አትዬ❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet86389 күн бұрын

    እናመሰግናለን በጣም❤❤❤

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema663411 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa664315 күн бұрын

    Like it

  • @abuzermohammed3919
    @abuzermohammed391919 күн бұрын

    አይ አቡቹ .....ስንትና ስንት እንደ አቡቹ አይነት ጓደኞች ነበሩን....?

  • @KassahunKassu-z8d
    @KassahunKassu-z8d21 күн бұрын

    የሚገርም በእውነታ የተሞላ ልበወለድ ትረካ በዚህ መልኩ ስላቀረባችሁ በእጅጉ እናመሰግናለን ። ከስራ ገበታችን እና ከምንሄድበት መንገዳችን ሳንስተጓጓል ምርጥ ቁምነገር ቀሰሜነልና

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes876621 күн бұрын

    አቤት ደጁ አተራረክ የትም የለ ! ግን የማዝነው ይሄኔ ሽበር ብትተርክ ወይንም የውሸት ብታወራ የላይኩና የሼሩ ብዛት። አይ የ ኢትዮዽያ ህዝብ ሸረኛና ክፉ ህዝብ። ከይቅርታጋራ ለዚህም ይመስለኛል እድሜ ልካችን የምናከው።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes876622 күн бұрын

    ደጁ እናመሰግናለን ሁሌም አትጥፋብን በጣም ነው የምንወድህ ከልጅነት ጀምሮ :: 🙏🙏🙏

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu372724 күн бұрын

    Dejene, if you read this, please narrate the old books you useto Russian novels

  • @user-tn5rz9kh7h
    @user-tn5rz9kh7h25 күн бұрын

    Betam nw mewedek nurelgn edeme tena yestek ke metsaf kidus west tarkochini beterkiln Betam des yilalgna ❤❤❤❤❤

  • @anwarsafa6643
    @anwarsafa664325 күн бұрын

    Welcome

  • @MeseretKassa-px8zg
    @MeseretKassa-px8zg25 күн бұрын

    አቶ ደጀኔ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ዘላለም

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho26 күн бұрын

    Enamsegnalen

  • @TomasSolomon-ub7ez
    @TomasSolomon-ub7ez25 күн бұрын

    ጤና ይስልኝ ደጁ ቆየት ካሉት ትረካዎች መካከል ስለ አይጦች የተተረከ በብሄራዊ ሬዲዮ ፈልገ ነበር አጣሁት እንዴት ማግኘት እችላለሁ ከትህትና ጋር ስለምታደርገው ሁሉ እግ/ር ይስጥልኝ!

  • @TomasSolomon-ub7ez
    @TomasSolomon-ub7ez26 күн бұрын

    ደጁ❤

  • @bumblebee-jq6ho
    @bumblebee-jq6ho28 күн бұрын

    Betam des yemil aterarek❤

  • @helinatadesse1748
    @helinatadesse174829 күн бұрын

    🎉🎉🎉

  • @selam7643
    @selam7643Ай бұрын

    አሳሳቅህ ያስቃል 🤭😁😁😁😁😁

  • @user-be4cw2vc1x
    @user-be4cw2vc1xАй бұрын

    ❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766Ай бұрын

    ደጁ እየጠፋህ አስቸገርህ እኮ ! እባክህ ሁሌም ናልን ። አቤት እኮ ሰተችልበት ❤❤❤

  • @user-tn5rz9kh7h
    @user-tn5rz9kh7hАй бұрын

    Wow great ❤❤❤

  • @helinatadesse1748
    @helinatadesse1748Ай бұрын

    😅😅

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283Ай бұрын

    Welcome Dejene ❤

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148Ай бұрын

    ይህ የመሰለ ኣተራረክ እና ለየት ያለ በጣም ገላጭና እና ኣሳዛኝ ታሪክ ያደመጠው ሰው በጣም ጥቂት መሆኑን ሳይ ኣዘንኩኝ።ከዚህ ዩቱብ ያነሰ ደረጃ ያለው ከዚህ ዪቱበ በላይ ኣዳማጭ ያለው መሆኑ ሳይ ድጋሜ ያስዝነኛል።በኣላህ ኣዱንያው የፕሮሞሽን ብቃት ሆነ በቃ።ደጀኔ ጥላሁን ግን በጣም ትመስጠኛለክ።

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @selamtsegaye6265
    @selamtsegaye6265Ай бұрын

    Yesister mare tereka binor mignote new enameseginalen betizta negodiku

  • @user-be4cw2vc1x
    @user-be4cw2vc1xАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-be4cw2vc1x
    @user-be4cw2vc1xАй бұрын

    😢😢

  • @ahmedabduabadi1144
    @ahmedabduabadi1144Ай бұрын

    ቆንጆዎቹ ትዝ አለኝ

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398Ай бұрын

    ጀደኔ ቪዲዮዎቹን በፕሌይሊስት ብታካትታቸው ትረካዎቹን በየመጽሐፍ አርዕስቶቻቸው ገብተን እናገኛቸዋለን ፣ፕሮፌሽናል አሠራሩ ይሄ ነው!!

  • @obsebekele2040
    @obsebekele2040Ай бұрын

    ደጁ 1ኛ🫡

  • @user-jj5ut9bw1o
    @user-jj5ut9bw1oАй бұрын

  • @mogosekebede-el2qb
    @mogosekebede-el2qbАй бұрын

    ደጀኔ ጥላሁን የልጅነት ትዝታዬ ነህ

  • @astetewodros3106
    @astetewodros3106Ай бұрын

    ደጀኔ እናመሠግናለነ❤❤❤❤❤❤

  • @entertainer7286
    @entertainer7286Ай бұрын

    wow migerm teraki ena tarik mulu kifl kant e entebikalen please

  • @kalkidankelali7052
    @kalkidankelali7052Ай бұрын

    ምንዱባን እባክህ

  • @user-kd2yg2jc4e
    @user-kd2yg2jc4eАй бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @Sukurabdisukurabdi
    @SukurabdisukurabdiАй бұрын

    ምርጥነዉ😊😊😊

  • @astetewodros3106
    @astetewodros3106Ай бұрын

    እናመሠግናለን ደራሲ ዶክተር ዋሴ እንዲሁም ደጀኔ ጥላሁን

  • @astetewodros3106
    @astetewodros3106Ай бұрын

    ሞሶሎኔ ዋጋውን ነው ያገኘው

  • @HaymanotChane-bi5lf
    @HaymanotChane-bi5lf2 ай бұрын

    ተመስጨ የማዳምጠው

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru59022 ай бұрын

    እረ ሳቤላ ካለ...ሾተላዪ ሰላይ.....

  • @astetewodros3106
    @astetewodros31062 ай бұрын

    ጥልቅ ሚስጥር ናት እኮ አገራችን

  • @Sukurabdisukurabdi
    @Sukurabdisukurabdi2 ай бұрын

    እና መሰግ ነለን🙏

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87662 ай бұрын

    ይሄኔ ሽብር ቢሆን አቤት ላይክና ሼር !!! ደጁ የማትጠገበው ተራኪ ኑርልን።