ከእኔ የጤፍ ዋጋ እንደሚበልጥ አስተማሪዬ ነግሮኝ ያውቃል! ከእራሳችን ጋር ለመታረቅ መጀመርያ አንጎልን ማወቅ ያስፈልጋል፤ ሳይኮሎጂስት ትእግስት ዋልተንጉስ

የእርቅ ከእራስ (Self Reconciliation) መልእክት አቅራቢ ከነበሩት አንዷ ነበረች፡፡ አንጎላችንን ከተረዳነው እንዴት እንደሚሰራ ካወቅን ብዙ ነገር እናቃልላለን፤ ከእራሳችንም መታረቅን ጭምር፡፡ ችግሮች የሚፈቱት ከስሜታዊነት ስንወጣ ነው ትለናለች፡፡ እናዳምጣት!

Пікірлер: 13

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 Жыл бұрын

    ይችን ሴት በጣም ነው የምወዳት 🥰🤩

  • @user-qc7bq5hu8b
    @user-qc7bq5hu8b9 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ

  • @sew2023
    @sew20232 жыл бұрын

    ፍጹሜ ቲጂ ሁሉም እርቅ ከራስ ጋር የምትሰሩ በጣም አመሰግናችኋለሁ።

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ተባረኪ!!!

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e Жыл бұрын

    ጀግኖች ኩፉ አይካችሁ በርቱልን

  • @sophiatsegaye
    @sophiatsegaye2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!

  • @mercybest7924
    @mercybest79242 жыл бұрын

    ውይ ቲጂዬ ተባረኪ በጣም ነው ደስስስ የምትይው እንዳንቺ አይነት ቆንጆ ራሱን ይጠላል?

  • @yodit587
    @yodit587 Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @edosanegasa8853
    @edosanegasa8853 Жыл бұрын

    Brilliant

  • @EskedarAbe-cn6tc
    @EskedarAbe-cn6tc3 ай бұрын

    እባክሽ ቲጂ ስልክሽን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Жыл бұрын

    🥰😍🤩😘

  • @sew2023
    @sew20232 жыл бұрын

    ትዕግስት በጣም ትለያለች ።

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt14 күн бұрын

    ቀውስ ውሻ ሸርሙጣ

Келесі