“ከንቲባው ነው ሰላማዊ ሰልፍ የጠራው..!”

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 114

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Жыл бұрын

    ቃሉን ያለመንፈስ ቅድስ መንፈስ ቅድስን ያለቃሉ ለይተን ማየት አይታሰብም የክርስቲያን ህይወት ህልዉና ነዉ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይድረሰው በሱ ፈፅሞ በመታዘዙ ይህ የርስት መያዣችን መንፈስቅድስን ለኛ አፈሰሰልን

  • @abayabay690
    @abayabay690 Жыл бұрын

    በትክክል የመንፈስ ቅዱስ ቀን ብለን በአንድነት ልናከብር ይገባናል:: ጌታ ይባርካችሁ ስለዚህ ሀሳባችሁ :: እኛም መብት እንዳለን ለመንግስት ማሳወቅ አለብን!!

  • @betitube5721
    @betitube5721 Жыл бұрын

    በእውነት ይህ መንፈስ ቅዱስ ይናፍቀኛል ትልቅ እንቅስቃሴ ነው ትክክለኛው መንፈስ ከመጣ አገር ይለወጣል ፓስተር የጀመራችሁት ትልቅ እና አስፈላጊ በዚህ ዘመን ልንጠማው የሚገባን መንፈሱን ስለሆነ እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ መንፈስቅዱስን በሙላት ይላክልን በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም በፀሎት ከእናንተ ጎን እንቆማለን የአባቴ ብሩካኖች ጌታ በነገር ሁሉ አብሯችሁ ይሁን ቲጂዬም ተባረኪ!!!!

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim Жыл бұрын

    Ebakachu kedusan sel leje tslulgn 🙏🏽

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 Жыл бұрын

    መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር ቃል መርፌና ክርናቸው መርፌ ብቻውን አይሰፋም ክርም እንደዚያው ሁለቱም ነው በሙላት ይኑርባችሁ የተባለው ይቺ ትንሽ ነገር ትረዳ ይሆን ጌታ የሱስ ይባርካችሁ

  • @johnf906

    @johnf906

    Жыл бұрын

    አባባልሽ ቢገባኝም ለአምላካችን የወረደ ምሳሌ አትጠቀሚ።።።

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Жыл бұрын

    አሜን፡ክብር፡ለእግዚአብሔር፡ለመንፈስ፡ቅዱስ፡ይሁን፡እግዚአብሔር፡ይባርካቸው፡ተባረኩ

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Жыл бұрын

    ❤❤❤ ገናናው የኛ ኢየሱስ አቻ አይገኘበት እንደ ሞተ አልቀረም ከቶ አለ በሠማያ ማን ይቃወመናል ዛሬስ በደሙ ዋጅቶናል ትንሳየውን ልናወራ በገናን ቃኝተናል በገናን ቃኝተናል ምስጋና አሃ ሃ ምስጋና ኦ ሆ ሆ ለሆነው ገናና❤❤❤

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 Жыл бұрын

    ፓስተር ስንጌለ ፣እህት ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።አሜን!! በአዉሮፓ አንዳንድ አገሮች የትማቲም ቀን፣የበሬ ቀን ፣በአገራችንም የየብሔሩ ዘመን መለወጫ ቀን ተብሎ እየተከበር ዋና የሕይወት ምንጭ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ቀኑ ልከበር ይገባል!!!!!

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉ጴንጤ ቆስጤ🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎉🎂🎉🎂🎂 በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ዘንድ ይከበር!!!❤❤❤❤🥰🎂🎉🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    አሜን ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሃይል ይምታልን ምድራችን ትታሰብ

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ደስ ዪላል ለመንፈስ ቅድስ ክብር የሚሰጥ ትውልድ መኖሩ መነሳቱ አሁን ሁሉ ነገር ሺፍት ያደረጋል በአውነት አንድ ቀን እድሉን አግቼ አብራቹ የማመሰግንበት ቀን ዪመጣል ተባረኩ በጣም የምወዳቱ የጌታ ልጆች🙌🙏

  • @ragasingten3383
    @ragasingten3383 Жыл бұрын

    የሚገርም ሀሳብ ነው። እስማማለሁ! ጌታም ይረዳናል።። ተባረኩ

  • @etualemseged819
    @etualemseged819 Жыл бұрын

    ፓስተር ሔኖክ ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ወንጌል አማኞች በአንድነት የምናከብረው ትክክለኛ በዓል ቀን ሆኖ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መከበር አለበት ትክክለኛ ጌታ እየሱስ የሰጠህ መልክት ነው።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Жыл бұрын

    ዋው በልቤ ያለውን ፓስተር የተናገርከው ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ቃል ሙሉ ሆኖ እያለ አንዳንዶች ብቻ ብቻ እያሉ ያደርቁናል ቃሉ ሲሰበክ ፈውስ ከሌለ በረከት ካልተለቀቀ አጋንንት ካልወጣ የተለያዩ ምልክቶች ካልታዩ ደረቅ ቃል ነው የሚሆነው እባካችሁ ሰው በተሰጠው ፀጋ ያገልግል አንዱ አንዱን መንቀፍ ይባቃ

  • @soretiteressa6718
    @soretiteressa67185 ай бұрын

    WOW Amaizing program. without holy sprit we didn't do nothing. Holy sprit is our LOD

  • @fikreya
    @fikreya Жыл бұрын

    singele sewodeh wudedddded please continue

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Жыл бұрын

    መዳን ብቻ በኢየሱስ ብቻ ሌላው ሁሉ አይሆንም ብቻ

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ይህ በዓል በኔዘርላንድስ እንዳአንዱ ብሔራዊ በዓል ይከበራል። ለአገራችን እንዲህ ያለ በዓል በፓስተሩ ለተገለፀው አለማ አንጻር ቢከበር በጣም ጠቃሚና ጥሩ ነው።

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын

    መልካም ግዜ ቲጅዬ ሚዛናዊ ሴት ተባረኪ 🥰

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ቸርች በሁሉም ብከበር ደስ ይላል በርቱ ሄኒ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Жыл бұрын

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን እወዳቹዋለሁ

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Жыл бұрын

    ተባረኩ አንድ የሚያደርገንን ሐሣብ አንስታችኃል በአንድነትም ሆነን መንፈስ ቅዱስን የምናመሰግንበት ቀን ጌታ ይስጠን እናፍቃለው ያንን ቀን

  • @getahunbezabih8363
    @getahunbezabih83639 ай бұрын

    እህት ትእግስት ጌታ ይባርክሽ በስብከትሽ በትምህርትሽ ተባርከናል የምታቀርቢያቸው እንግዶች የበሰሉ ናቸው ተጠቅመንባቸዋል በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ።

  • @kiddtube1747
    @kiddtube1747 Жыл бұрын

    ውድ ወንድሜ አንተ የምትቀልድ የምታስቅ ይመስላል እንጂ ሁልጊዜ Basic የሆነ ቁምነገር ነው የምትናገረውና እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን አገልግሎትህን ይባርክልህ ተባረኩ እባክህን ይህ ራዕይ ውስጥህ ካለ እስከሚፈፀም ድረስ በርታ እኛም እንፀልያለን፡፡ የክርስትና መሰረት ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሄ እውን ቢሆን በጣም ብዙ ለውጥ እንደሚመጣ አምናለሁ ብዙ ፀጋና የእግዚብሔር ቃል መገለጥ ይመጣል ሰዎች ለአገልግሎት ይሰማራሉ፡፡ ዓለም ወደ ፍፃሜዋ እየቸኮለች ባለበት በዚህ ዘመን ግልሙትናና አመጽ በሞላበት በዚህ ዘመን ወንጌል በኃይል እንዲሰበክና ለሚጠብቁን በዓለም ላሉ ህዝቦች ወሳኝ ሀሳብ ነውና በርታ

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Жыл бұрын

    ወንድማችን ሄኖክ(ሲንገሌ) ይህ የመንፈስ ቅዱስ ቀን በአገራችን የሚከበርበት ቀን ሩቅ አይሆንም። ራዕዩን የሰጠህ ራሱ ስለሆነ መፈጸሙ አይቀርም። ሁላችንም ለዚህ እንነሳ። ተባረክ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 Жыл бұрын

    Pasted Henok Egzhabeher yebarekh Tgeye telk sew asteway yetewededesh egzhabeher zemenshen yebarek yergetshewen weresh wedede much respict❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Жыл бұрын

    አንዳንዱን ነገር በመማር ሳይሆን ከህይወት ነው ። ባለፉበት መንገድ ከኖሩት ሲያካፍሉ መተናነጽ ነው ለሁላችንም ።

  • @tiruworkfanta5350
    @tiruworkfanta5350 Жыл бұрын

    ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ በጣም ጥሩ ሃሳብ እኔም እስማማለሁ እግዚአብሔር በአደባባይ ላይ ከፍ ይላል ተባረኩ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ፓስተር ሄኒ ምርጡ ቲጅዬ ተባረኩ

  • @SalmaSalma-re1wh
    @SalmaSalma-re1wh Жыл бұрын

    ፓ/ሄኖክ በጣም ጥሪ ሀሳብ ናዉ ተበርክ❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Жыл бұрын

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Жыл бұрын

    ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉መንፈስ ቅድስ❤

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 Жыл бұрын

    Pastor "Singalee" you're my blessing, I'm the one get blessed everytime l get to listen to your preach you're real mane of God of our Generation. Keep on going brother💜🩵💙💚

  • @Professor_AD
    @Professor_AD Жыл бұрын

    Woooooow በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ምንም ጥርጥር የለውም☁☁☁☁☁☁☁☁

  • @bettyabderas
    @bettyabderas Жыл бұрын

    TIGYEEE ! BETAME ASFELAGE NEGER NEW ZARE YETEMAREKUT PASTOR HENOK GETA YEBAREKEHE! TIGYEE YE GETA WEBE LIGE TEBAREKELLEN !

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 Жыл бұрын

    ጌታ ያከናንልን

  • @felekechgeleturoba3434

    @felekechgeleturoba3434

    Жыл бұрын

    አሜን መንፈሰ ቅዱሰ ልትመሰገን ይገባሃል!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Жыл бұрын

    መልካም አሳብነው ጌታ ይባርክህ ሲገሌ

  • @Sosina-lv1gn
    @Sosina-lv1gn Жыл бұрын

    woow yihe yenem flagot new geta yiredanal egziabher denk yadergal wengel ende esat yinedal geta yimesgen gena bezu yitebekbenal eyesus geta new

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA Жыл бұрын

    Grateful 🙏

  • @soretiteressa2691
    @soretiteressa26915 ай бұрын

    TG stay blessed in your life span U invite this visionary person

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Жыл бұрын

    ፓስተር ሄኖክን ለሶስተኛ ጊዜ በኒቆዲሞስ ሾዉ ሳይህ ተባረኩልን ዉዶቼ።

  • @messyhale9040
    @messyhale90408 ай бұрын

    በእውነት ተባረኩ ዋውዋውዋውዋ❤❤❤

  • @hywate
    @hywate Жыл бұрын

    በህይወቴ ህዝበ የወንጌል አማኝ ሁሉ በአንድ ላይ መንፈስ ቅዱስን የምናከብርበትን ግዜ ሁሌም የምናፍቀዉ ነዉ። ሆኖ እንደምናየዉ አምናለሁ ተባረኩ።

  • @zinabukufaofficial5808
    @zinabukufaofficial5808 Жыл бұрын

    Pastor Heni you are blessed and Tg stay blessed

  • @messyhale9040
    @messyhale90408 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc Жыл бұрын

    የወንጌል አርበኞች በርቱ

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 Жыл бұрын

    ቤጤ የተሻለ ቦታ ማምለክ አይገባውም ወይ እናመሰግናለን ኤንዬ ተባረክ

  • @asfawgelila
    @asfawgelila Жыл бұрын

    ዋው ድንቅ ሐሳብ ነው ጌታ ይርዳቹ !!!❤

  • @user-vz8tl1ub4q
    @user-vz8tl1ub4q Жыл бұрын

    waari hojji waaqqaayyoo hojjetan kun gaammadda nus ebbifaamneraa kaa nuf jiraadhaa isin ebbisu gooftaan koo

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh Жыл бұрын

    Thank you holyspirit 🔥 Pastor Henock Increase in God Grace ጌታ ይረዳናል ወንድሜ መልካም ይሆናል☔️

  • @freebird66
    @freebird66 Жыл бұрын

    God bless you Tigist and Pastor Henock Holly spirit is amazing it is with me more than 40years I am not live without him

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Жыл бұрын

    አሜን አሜን እንዲህ ጥሶ በመግባት የተሰጠንን መውረስ እንድንችል የሚያበቃ ልምምድ ነው ጌታ ይባርካችሁ በውጭ አገራት ከበአል ማግስት ሰኞ ዝግ ነው ስራ የለም በአመት ወደ ስምንት የሚደርሱ ሰኞወች ባንክ ሆሊደይ ተብለው ይዘጋሉ ታዲያ በተለይ እንዲህ ላለው የተቀደሰ ሃሳብ በአለሀምሳን ለማክበር አንድ ሰኞ ቢሰጠን እኔም ፀሎቴ ነው ተባረኩ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Жыл бұрын

    God bless you my brother and sister.❤❤❤

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Жыл бұрын

    God bless y’all.pastor Henok is gifted servant to the body of Christ to preach the kingdom gospel for all nations .keep preaching the good news for all nations .you are blessed

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Жыл бұрын

    ወይ የጌታ መንፈስ እንዲ ውበት እና ሞገስ የሰጣቹ እሱእኮነው በእናተእራሱ ያስታውቃል በርቱ🎉❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Жыл бұрын

    ❤ጴንጤ ቆስጤ~ጴንጤ~መጤ(መንፈስ ቅዱስ የመጣላቸው)❤❤❤😍🥰🥰🙏

  • @asmk6594
    @asmk6594 Жыл бұрын

    መንፈሰ ቅዱስማ ወደምድር ባዶበነረችጊዜ አወገነምድር ከተፈጠረጀምሮ ወደምድር መቶ ሠርቶ ይመለሥነበር ግን በሠዉሰጥ መኖር የጀመረበት ባለሃምሣ በአልነዉ መከበሩደስ ይላል ጌታይባርካችሁ አርሱ ወጌልን ያየንበት ብርሀን የሆነ አምላካችነዉ❤

  • @destawaticha3643
    @destawaticha3643 Жыл бұрын

    ወንድም ሔኖክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ በሉተር ብቻ ትምርቶችን ላይ የሰጠሄውን አስተያየት መልሰህ የትምህርቱን የኋላ ዳራ እንደወንገል አስተማሪ እውቀት የጉደለው ንግግር ስለሆነ በታላቅ ትህትና ጠይቅሃለው መልሰህ ጥናት አድርግ ጌታ ይባርክህ።

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын

    Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🥰🥰🥰🥰

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Жыл бұрын

    GOD bless you and your family pastor 🙏❤️❤️❤️

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme Жыл бұрын

    አዎ #ጴንጤ መጠሪያዬ እንጂ ስድቤ ከይደለም!!!❤🙏

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Жыл бұрын

    1ኛ ቆሮንቶስ 16:13-14 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ፤ የምታደርጉትን ሁሉ በፍቅር አድርጉ።" እነዚህንና ሌሎችን ማንም ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ ማድረግ አይችልም። እግዚአብሔር ሥራችሁንና ድካማችሁን ወደ ፍሬ ይለውጥ፣ ለምድሪቱም የመንፈስ ቅዱስ ብርሃን ይብራ።

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል በዓል ኀምሳ ቀን (መንፈስ ቅዱስ የወረደበትን ) ቀን ለምንድነው እኛ አማኞች የማናከብርው? ብዬ ሰኞለታ ነበር የቸርቻቺንን ቅዱሳን የጠየኳቸው አማኞች በትክክል ማክበር ያለብን በዓላት ገና ፋስካና በዓላ ኀምሳ ቀን ነው መሆን ያለበት ያለ መንፈስ ቅዱስ ክርስትና አይታሰብም “እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።” - ዮሐንስ 16፥7 ፓስተር ሄን ይህ ትልቅ መረዳት ነው ይህን ሁሉም አማኝ ልያከብር የምገባ በዓል ነው በርቱ ተባረኩልኝ

  • @ahj9259
    @ahj9259 Жыл бұрын

    Ameeeeen meeeen tabaraku❤❤❤

  • @emebetgodie5054
    @emebetgodie5054 Жыл бұрын

    Amen

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 Жыл бұрын

    Amen,that is true,amazing God bless you Pastor ,this is amazing plan keep it up 👍

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 Жыл бұрын

    Amen! What a precious Event !!!

  • @shimelisnigussie-hp9qs
    @shimelisnigussie-hp9qs Жыл бұрын

    it is good initiate idea to all born again christian as all accept it

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 Жыл бұрын

    ❤❤❤ love you both, it's inspiring, keep up the good work.

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын

    አማኝ ሆኖ የእራሱን ልደት የልጆቹን ልደት እያከበረ የቤተክርስቲያንን ልደት መክበር ልክ አይደለም የምል ከሆነ ትልቅ እስራት ውስጥ ነው ያለው የነጻ መውጣት ጸሎት ያስፈልገዋል በትክክል የቤተክርስቲያን ልደት መከበር አለበት በዓለ አምሳ ቀን በዓለም ሁሉ ልከበር የምገባ የአማኞች በዓል መሆን አለበት። ይህ የሁል ጊዜ ምኞተም ጸሎተም ነው ደግሞ በቅርቡ ይሆናል ጌታን አምናለሁ ፓስተር ሄንና ትጅዬ በርቱ ተባረኩልኝ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Жыл бұрын

    ❤ ስጥታችን ፓስተር ሄኒ ስንጋሌ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጭምርልህ❤

  • @AstarekegnBadaneh
    @AstarekegnBadaneh Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው ግን አደባባይ ላይ ወጥቶ ተያይተው ለመግባት ለኔ ብዙም አልመሰጠኝም ። ነገር ግን የወንጌል ስርጭት የሚካሄድበት ፤ ሚሺነርዎችም የሚላክበት ፣ ልክ በበዓለ ሃምሳ ቀን እንደተደረገ ሪቫይባል ወይም ተሀድሶ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ መነቃቃት የሚሆንበት ጊዜ ብሆን ከምንም በላይ ገዥና አሳማኝ ይሆናል ብየ አስባለሁ ። በተረፈው ግን በርቱ ።

  • @abenonronaldo6576
    @abenonronaldo6576 Жыл бұрын

    pastoriye ur amazing man of God we love you😍

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Жыл бұрын

    መግቢያ ያለው መስሎት ከደነገጡት መካከል አንዱ ነኝ😂😂

  • @zemenayzemenay1735
    @zemenayzemenay1735 Жыл бұрын

    Yes you right God bless you all and t❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl4tb1el6m
    @user-yl4tb1el6m Жыл бұрын

    በትክክል ጌታ ይባርኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etualemseged819
    @etualemseged819 Жыл бұрын

    Tigi Gets yibariksh

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Жыл бұрын

    ጌታይባርክህ:እንጠበቃለን:እድቀን

  • @manahaymanot1913
    @manahaymanot1913 Жыл бұрын

    That’s so good

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Жыл бұрын

    ❤❤ተባረክ ፓስተርዬ ጥሩ ሀሳብ ነው እደግፈዋለው❤❤

  • @marakimuluwongelcdsp5185

    @marakimuluwongelcdsp5185

    Жыл бұрын

    Many blessing!! Tigi and pr

  • @laveleable
    @laveleable Жыл бұрын

    Very good idea.God bless you all ❤

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Жыл бұрын

    ከቸርቼ አይ የጉድ ሀገር የኔ ቤተክርስቲያን የሚል ሀዋርያ የግል ንብረቱ ነው የትኛው ሀዋርያ

  • @emebetgodie5054
    @emebetgodie5054 Жыл бұрын

    Wow

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Жыл бұрын

    Wow 💓

  • @menenmengistu3334
    @menenmengistu3334 Жыл бұрын

    ይሄ በጣም የተቀደሰ ሃሳበ ነው:: ጌተ ይባርካችሁ::

  • @user-ju8fd8sp4r
    @user-ju8fd8sp4r Жыл бұрын

    ምናልባት በዘመኑ ምእመኑ ነቢያት ፍለጋ የሚሯሯጠው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሙሉ አገልግሎት ስለሌለ ይሆናል ሰለ ፈውስ ተምሮ ፈውስ ከሌለ ፈውስ ፍለጋ መንከራተቱ አይቀሬ ነው መጸሐፍ ቅዱስ ልንኖርበት ጭምር ተጽፎአልና

  • @Mamite926
    @Mamite926 Жыл бұрын

    They speak different language in Holly Sprit on that time. But now God help us to speak one language this time.

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 Жыл бұрын

    ከ 8000 በላይ ሰው ተመልክቷል ነገር ግን ምንድነው ችግሩ like ለማድረግ የተሳነን

  • @meskiabebe3000
    @meskiabebe3000 Жыл бұрын

    I enjoy watching your show which glorifies God almighty. Just a suggestion, instead of using water bottle for you and your guests and leaving it on the floor, why don't you get 2 beautiful glasses fill it with water and get a long table to put the glasses and the flowers? I love Pastor Henok's teachings, especially "Yegidetaw menged" which I watched at least 5 times. 🙂 God bless you Tigist from Oklahoma, USA!

  • @bobbylashly6152

    @bobbylashly6152

    Жыл бұрын

    You comment No," makes any sense or rings any bell 🙄 🙄

  • @user-yh8cz6mi7v
    @user-yh8cz6mi7v10 ай бұрын

  • @desta9900
    @desta9900 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Жыл бұрын

    የእግዚ/ር በአላት የሚለውን የዳዊት ፋሲልን ስብከት ስሙት

  • @messyhale9040
    @messyhale90408 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 Жыл бұрын

    ቀኖች ሁሉ የጌታ መንፈስ ቅዱስ ናቸው . ደግሞ ሁል ግዜ ቢከበርለት ያንስበታል ... ቀን እራሱ ቀን የተሰኘው በሱ አይደል?

  • @senaithgiorhis4431
    @senaithgiorhis4431 Жыл бұрын

    Tg❤❤❤

  • @addis1975
    @addis1975 Жыл бұрын

    Pastor_Henok ጌታ ይባርክህ፥ በጣም የሚገርም መልክት ነው እኔ በአንተ ሀሳብ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ የመንፈስ ቅዱስ ቀን Holy Spirit Day ተብሎ የባዕል ቀን ሆኖ በምድራችን መከበር አለበት... በመኖርባት ጀርመን እና አውሮፓ ሀገራት እንኮን የሄ ቀን ይከበራል (Pentecost Monday) ይባላል ስራ የለም

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 Жыл бұрын

    “ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።” - ዮሐንስ 20፥22 ኸረ እባካችሁ መንፈስ ቅዱስ ከአብ የተለየ ማንነት የለውም።መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ ብሎ ባለቤቱ እግዚአብሔር እንደሆነና ከእርሱ የሚሰርፅ እንጂ ሌላ እንዳልሆነ ነው የሚነግረን።አመሠግናለው!

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 Жыл бұрын

    በእርሱ ተሀድሶ ይሆናል

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Жыл бұрын

    ትጂ ለአንች ነው ጥያቄው may be ከየሽ አምኖ የዳነው ሰው በመንፈስ ቅዱስ መሞለት ምን ማድረግ አለብኝ /አለብን ?

  • @temesghengebremedhin1923
    @temesghengebremedhin1923 Жыл бұрын

    Agatamiew bagen mteykew tyakea neberen 1 yegeta sew Menfeskidus siraw slalcherese mamasgen aygebawem sil semchewalew Ena yhe endeat new

Келесі