ክፍል አንድ ማኅሌተ ጽጌ ዜማ በመምህር ወልደገብርኤል ይታይ

Пікірлер: 38

  • @asbwgbwg5592
    @asbwgbwg55929 ай бұрын

    ሊቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @sddggg4321
    @sddggg43218 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የሰማልን ❤❤❤

  • @emandalema8051
    @emandalema8051 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በመምህር በወልደ ገብርኤል ውዳሴ ማርያም ዜማ ብትለቁልን

  • @selammesitube
    @selammesitube Жыл бұрын

    እመብርሃን ሆይ በስደትሽ ስደቴን ባርኪልኝ

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ሄኖክ ለጥቆማህ

  • @ferysalm613
    @ferysalm613 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን በስደትሽ ስደተኛ ልጆችሽን ጠብቂን ።💐💐🙏🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Жыл бұрын

    መምህር አባታችን እንኳን አደረሶት በረከተቱ ይድረሰን ከቅዱሱ ቦታ እመቤታችን ከስደት በሰላም መልሳ ለደጃ ታብቃን አሜን

  • @birhanunegatu1995
    @birhanunegatu19959 ай бұрын

    ልዩ ነው መምሕርነ

  • @medhntekeste3503
    @medhntekeste3503 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerihunmulugeta5499
    @zerihunmulugeta5499 Жыл бұрын

    የኔታ እንደምን ሰነበቱ ባሉበት ጤናና ሰላሞትን ከረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ጋር ቸሩ መድኃኔዓለም እንዲሰጦ ልመናዬ ነው...በyoutube ላይ በመምጣቶ ደስ ብሎኛል...ቴክኖሎጂን ለመልካም መጠቀም እንዲ ነው... እኔ ብዙም ባይሆን ማኅበረ ቅዱሳን ጠዋት ጠዋት ወንበር ዘርግተው ሲያስተምሩ ከመዝገብ ቅዳሴው ተቋድሻለው...በጊዜው እነ ዲን ያረጋል...አዳነ...የመሳሰሉት ተማሪዎች ነበር....በቲኒሽ ጊዜ ውስጥ ዜማን እንዴት መማር እንዳለብኝ መሰረት አሲዘው ነው ያወጡኝ...ለዚህም ኖላዊ ትጉኅ መድኃኔዓለም አስበ መምህራን ያድልዎ...youtube ላይ አሁን ነው ያየውት ብዙ አስተማሪ ትምኅርቶችነው...ይበርቱልን የኔታ!

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ዳቆን ሄኖክ እግዚያአብ ያክብርልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመቤታችን ስደተኞች ልጆች አስቢን

  • @abebaayalneh1252
    @abebaayalneh1252 Жыл бұрын

    የኔታ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የግልጋሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @cherumamo1478
    @cherumamo1478 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልነ አባታችን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @user-ys7uu4ov1j
    @user-ys7uu4ov1j Жыл бұрын

    💟👏

  • @saramola8136
    @saramola8136 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    የጌታዬ ማደርያ የክርስቶስ እናትእመአምላክ የአምስቱን ቀን ሐዘንሽን እያሰብን እናከብርሻለን እንወድሻለን ቃለሂወት ያሰማል ረዥም አገልግሎት እድሜ ጤና ፀጋን ያድልልን አሜን!!

  • @user-ni6ir2jx6s
    @user-ni6ir2jx6s Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንግል ሆይ ስደቴን በስደትሽ ባርኪልኝ እናቴ ድንግል ሆይ አለው በይኝ 🙏💕

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Жыл бұрын

    የእመቤታችን አማላጆነቷ አይለየን

  • @user-jp7mq3tu7x
    @user-jp7mq3tu7x Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️❤️🙏

  • @merafeyemelketsedeq8056
    @merafeyemelketsedeq8056 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @natanimztube7479
    @natanimztube7479 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ምልጃ ረድኤት አይለየን

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @hirut9944
    @hirut9944 Жыл бұрын

    ብዙ ላይክ መስጠት ብችል ብዬ ተመኘኹ!አባታችን ለእኛ ለተረገምነው ተሳዳቢ ትውልድ መካሪ አስተማሪ እንዳናጣ መመለሻ መንገዱም እንዳይዘጋብን እንደቸርነቱ እንድን ዘንድም ለእውነተኞቹ አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን። 🙏🙏🙏🙏

  • @beth3094
    @beth3094 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ለዲያቆን ሄኖክም ምስጋና ይገባዋል የአባታችንን you tube በface book ገፁ እያስተዋወቀ ነው እኔ ከእኔ ላይ ነው ያገኘሁት እንዲህ ታላላቅ አባቶችን ማስታወስና ማክበር ያስፈልጋል ተባረክ በረከታቸው ይደርብህ መልካም ስው ነህ

  • @yeshimebetadbaru4035
    @yeshimebetadbaru4035 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @teferagebeyehu4070
    @teferagebeyehu4070 Жыл бұрын

    Ye agelglot zemeniwo yibarek

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር 💜

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @Nega-21
    @Nega-21 Жыл бұрын

    በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጥቆማ ነው የመጣሁት🥰

  • @solomontadesse7734
    @solomontadesse7734 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፆመ ድጓ ትምህርት ይሰጣል?

  • @maenektube4942

    @maenektube4942

    Жыл бұрын

    የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሁሉ በየደረጃው ይሰጣል ጠብቅ

  • @bizuayehubelay4353

    @bizuayehubelay4353

    Жыл бұрын

    @@maenektube4942 መምህር ከይቅርታጋር እርሶን የማገኝበት አድሬስ ባገኝ ቢቻል ስልክ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Жыл бұрын

    የፈረጅ ትምህርት ከምንማር ለምንግን ግዕዝ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የትምህርት ስርዐት ዉስጥ ሳይካተት ቀረ? የሁልጊዜ ጥያቄዬ እና ቁጭቴ ነዉ😭

  • @abilo21
    @abilo21 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі