#የአቋቋም

#የአቋቋም ምልክቶች #ማብራሪያ #ክፍል ፩
ሙራደ ዜማ፡ የአብነት ትምህርቶችን የሚማሩበት ልዩ ቻናል፤ ቻናሉን Subscribe እና Like በማድረግ እንዲሁም Comment በመስጠት የበኩልዎትን አስተዋጽዖ ያድርጉልን፡፡

Пікірлер: 91

  • @AdamMedia888
    @AdamMedia8884 күн бұрын

    ዘመኑን የዋጀ መምህር አምላከ ሊቃውንት ፀጋው ያብዛለዎ !!!!!

  • @awettewelde2467
    @awettewelde24672 жыл бұрын

    መምህር ብዙ ብንናገርም ብዙ ብናመሰግንዎትም ከሚሰሩት ሥራ ወይ አገልግሎት አንጻር እጅግ ትንሽ ነውና።ብዙ ጤናና ዕድሜ እንዲሰጥዎት እንመኛለን።እኛ ልጆትዎም ተግተን እንድንማር በጸሎትዎ ያስቡን።እናመሰግናለን።

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @ephremtaye1767

    @ephremtaye1767

    Жыл бұрын

    @@muradezema5374 9999998888o99iio99999990099999999999999999999

  • @EluMar

    @EluMar

    Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማል::

  • @EluMar

    @EluMar

    Жыл бұрын

  • @birhanudesalegn6930
    @birhanudesalegn6930Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ft2sz1ps5q
    @user-ft2sz1ps5qАй бұрын

    Kalehywet yasemaln

  • @melenkebed2773
    @melenkebed27736 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጠዎዎ

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu96022 жыл бұрын

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @melezetewahdo

    @melezetewahdo

    2 жыл бұрын

    Memhr betam bezemene melku yakerebut yihe laltemarew letemarew tlk tmhrt new ene berase tlk eyetemarkubet new

  • @kalkidanalemu9437
    @kalkidanalemu94378 ай бұрын

    በጣም የመሚያስደንቀው ምክንያቱም እውቀቴን ይዤው ከምሞት ለትውልዱም በማሰብ እንደዚህ በቀላል መንገድ አዘጋጅተው ማቅረቦት ከማንኛውም በላይ ያስደንቃል ።ስለዚህ ወደፊትም በተጠናከረ መልኩ ይቀጥል።

  • @ZekuluMeseret
    @ZekuluMeseret2 ай бұрын

    Best announcment

  • @efremkebede7330
    @efremkebede73306 ай бұрын

    መምህር ግሩም ነው:: ማትረፍ ማለት ይህ ነው:: ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: እናመሰግናለን

  • @azebgirma7494
    @azebgirma74942 жыл бұрын

    መምህር እድሜ ይስጦት በዚሁ በነካ እጆት የመስተጋብ ምልክቶችን ቢሠጡን

  • @ffbtxvfbgfhh1882
    @ffbtxvfbgfhh18822 жыл бұрын

    መምህር በኦላይን እኛም መቀላቀል እንፈልጋለን አድራሻዎትን አስቀምጡልን

  • @nolottube1536
    @nolottube15362 жыл бұрын

    የንታ በእድሜ በጸጋ በአገልግሎት አጽንቶ ይጠብቅልን ድካሞት ልፋቶት ፍሬ እንዲያፈራ እኛንም ያበርታን 🙏🙏🙏

  • @hopeful286
    @hopeful2862 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube2 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳዎት እንዳያቋርጡ

  • @mikosame5971
    @mikosame59713 ай бұрын

    ይመቻል

  • @hagazibirhanu
    @hagazibirhanu Жыл бұрын

    senay wetu

  • @YiheyisTsgaye
    @YiheyisTsgaye5 ай бұрын

    መምህርነ! ዕድሜ ወጥኢና በዋህድ የሃብከ….

  • @soldour7597
    @soldour7597 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው መምህር። ለብዙዎቻችን ውለታ ነው። አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @teameteklemariam1628
    @teameteklemariam1628 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያስምመኣለን እግዚኣብሄር ይስጥልን

  • @asfahagebremeskel4705
    @asfahagebremeskel47052 жыл бұрын

    ጥሩ መብራርያ ነው እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመና ጥና ይስጥልን

  • @desalgneabuhay8512
    @desalgneabuhay8512 Жыл бұрын

    የኔታ የማስተማር እና የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን። እኔም ለመቀጸል ጀምሬአለሁ።

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube2 жыл бұрын

    የሠራዊቶችም ምልክት ብለቀቅልን ጥሩ ነው

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 Жыл бұрын

    ጀግና መምህር፡ ከንቱ ነገር ከማየት ታደጉን። የማይጠገብ ቃለ እግዚኣብሔር።

  • @user-yi4bq5rn3y
    @user-yi4bq5rn3y7 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማል መምህረይ

  • @HaftuBerhe-bu5pr
    @HaftuBerhe-bu5pr4 ай бұрын

    የኔታ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ስልኪ ቁጥርዎን ፈልገን ነበር

  • @zekariyasayalew7927
    @zekariyasayalew7927 Жыл бұрын

    ተባረኩ አባ አሁንም ሠራዊተ መላእክትሁ ልቀቁ

  • @Zmicheal
    @Zmicheal Жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎት ያሰማል ልዑል እግዚአብሔር ..

  • @mahitotdnmahitot
    @mahitotdnmahitot Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ql4wl4pq8g
    @user-ql4wl4pq8g5 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @bahranhaile5727
    @bahranhaile57272 жыл бұрын

    መ/ር በጣም እናመሰግነለን የአገልግሎቶ እድመ እግዝአብሔር ይባርክሎት።

  • @Tgistu52
    @Tgistu52 Жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @abiymersha5956
    @abiymersha5956 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር፡፡

  • @fekedetadesse1105
    @fekedetadesse1105 Жыл бұрын

    በእዉነት ከሆነ ያኑርልን ይጠብቅልን የንታየ

  • @jaka3099
    @jaka3099 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ናይ ኣገልግሎትኩም ዘመን ይባርክ ኣዝዩ ጠቃምን መሃርን እዩ ኣሰርኩም ኣሰር ትምህርትኩምን ክንስዕ እግዚኣብሄር ይደግፈና ኣነ ብወገነይ ብዙሕ ይመሃር ኣለኩ ካባኩም ክብረት ይሃበለይ ።

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-cf4no8xf5t
    @user-cf4no8xf5t2 жыл бұрын

    ሰላሞት ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሶት የኢሞ ወይም የቴሌ ግራም አገልግሎት ካሎት ብናገኞት ድስ ይለናል ፍቃዶት ከሆነ

  • @Orto980
    @Orto9802 жыл бұрын

    እጂግ ምርጥ ትምህርት ጀምረዉዋልና ይበርቱልን #ይኔታ

  • @ethiopiabetiezemenu4960
    @ethiopiabetiezemenu4960 Жыл бұрын

    ejig sifeligew yenebere nwe memehr betam enameseginalen bizu koyiche new yagegnehut bizegeyim kidem teketelun eyayehu emaribetalehu edme ena tena abzito yistilin

  • @merkewmihret8323
    @merkewmihret8323 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @debelaabera1003
    @debelaabera1003 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @semeregebrehiwot5414
    @semeregebrehiwot54142 жыл бұрын

    kale hywet yasemal, michal. kehone yekibre beal mulu. mulu eyehone wedefit bilekek❤❤qq

  • @mhretabkfle5794
    @mhretabkfle57942 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ያክብርልን መርጌታበጣም ጥሩ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @keshiabrehaleyazeze1815
    @keshiabrehaleyazeze18152 жыл бұрын

    መምህራችን እድመ ጢኢና ይስጠለን ድንቅ ምልክት ነው።

  • @ftwimehari1020
    @ftwimehari10202 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው::

  • @angesomgebreyesus7190
    @angesomgebreyesus7190 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ tanks so much

  • @tesfamaramberhe4006
    @tesfamaramberhe40067 ай бұрын

    የኣጎልግሎት ዘቨንህ ይባርክ

  • @tilahunmentir2667
    @tilahunmentir2667 Жыл бұрын

    በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @Kflemaryam
    @Kflemaryam2 жыл бұрын

    ብጣም ጥሩ። እኔ የአቋቋም ትምህርት ጀመርኩት ነገር ግን ምልክቶች በጣም ይከብደናል ። አሁንስ በጣም አመሰገናለሁ።

  • @fikresillasseibiza6824
    @fikresillasseibiza68242 жыл бұрын

    memhr egziabher kalehiwetn yasemawot edme ketena gar yadlot . ena memhr ebakotn eski yezik milktoch betam bizuwochachin betam newu mikebden ena ebakotn zik layi yehone neger yibelin

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b Жыл бұрын

    waiting part 2 please

  • @yirgalemshitaw8973
    @yirgalemshitaw8973 Жыл бұрын

    የኔ አባት ሀዋሳም አስተምረውኛል አሁንም እየተከታተልኩ ነው

  • @user-ft2sz1ps5q
    @user-ft2sz1ps5qАй бұрын

    Yeneta Tena ystlgn denanewot

  • @abelwerku6787
    @abelwerku6787 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር እንደው ፍቃድሆ ከሆነ ይትበሃልና የቅኔ የስብሐተ ነግህ የክስተት አቋቋም ከነይትበሃላቸው እንዲለቁልኝ በአክብሮትና በትህትና እጠይቃለሁ

  • @user-xv3tb3wv7u
    @user-xv3tb3wv7u11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መልክ ፈጠራም ቪዲወ ቢሰሩልን ጥሩ ነው

  • @newayeyelema2424
    @newayeyelema2424 Жыл бұрын

    Yeedme bale tsega yarglin

  • @mebrahtomhidaren3808
    @mebrahtomhidaren3808 Жыл бұрын

    Egziabher yistilin Yeneta!

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    Amen amen

  • @mariomarco2045

    @mariomarco2045

    Жыл бұрын

    የንታ ጤና ይስጥልኝ ላገኝህ እፈልግ ነበር እንዴት ላገኝህ እችላለሁ?

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    0921393609

  • @zablon2271
    @zablon22712 жыл бұрын

    Bzihu ye aququam tmertun be geze hedte belkulen ena egzeri yakebrelen

  • @dawitweldu4087
    @dawitweldu40872 жыл бұрын

    Fetari idme ketena yadlut memhr inamesgnalen

  • @user-ke2lg6yt8f
    @user-ke2lg6yt8f2 жыл бұрын

    ለዘመኑ ካህናት ትልቁን ችግር እየቀረፉ ነው እድሜ መቶሳላን ያድልልን

  • @Yab2good
    @Yab2good Жыл бұрын

    ይቅርታ የላይ ቤት ሙሉ የአቅዋቅዋም መጽሐፍ /ክርታስ/እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @tsefaaa6749
    @tsefaaa67492 жыл бұрын

    የሰአታት ምልክት ስራልን

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu14582 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ግን እኔ በደንብ ግልፅ አልሆነልኝም

  • @natnaelassabu3390
    @natnaelassabu33905 ай бұрын

    መምህር መቀፀል እፈልጋለሁ

  • @Thegamer01927
    @Thegamer0192710 ай бұрын

    በአካል ለመማር ይቻላል ??

  • @user-yz2ke3ln5b
    @user-yz2ke3ln5b6 ай бұрын

    ተማሪ መሆን አፈልጋሎህ

  • @user-me5bk3wm5e
    @user-me5bk3wm5e2 жыл бұрын

    rejim edme ke agelgilot gar yadlot memhir

  • @LEMALAMISO
    @LEMALAMISO Жыл бұрын

    desi yelali yenata

  • @shewitbrhane3040
    @shewitbrhane30402 жыл бұрын

    ሰላም መምህራቺን ቃል ህይወት ያሰማልን !እኔም online ኣቋ ቋም መማር ፈሊጌ ነበር በምን ላገጭቸው ?

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    2 жыл бұрын

    Telegram 0921393609

  • @wedisheabya4262
    @wedisheabya42622 жыл бұрын

    እባካችሁ ቀጥሉለት

  • @mussieteklay8207
    @mussieteklay8207 Жыл бұрын

    መምህር እንደው በማርያም የ ኦንላይን ሚያስተምሩበት ሊንክ ወይም ኢንተርኔት ቢነግሩኝ በጣም ነው ልማር ምፈልገው

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    0921393609

  • @mussieteklay8207
    @mussieteklay8207 Жыл бұрын

    በጉጉት እጠብቖት አለው

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube2 жыл бұрын

    ከተከታታዮቹ አንዱ ነኝ በተለይ ምልክት

  • @wedajadane4057
    @wedajadane4057 Жыл бұрын

    እኔንም ቀላቅሉኝ ከትምህርቱ

  • @muradezema5374

    @muradezema5374

    Жыл бұрын

    0921393609 telegram

  • @kirubelmesfin1397

    @kirubelmesfin1397

    Жыл бұрын

    እነ መረጃ እፈልጋለሁ

  • @kirubelmesfin1397

    @kirubelmesfin1397

    Жыл бұрын

    Yesbuhn akuakuam srulgn enbakwotin yenata

  • @masaraterooba2344
    @masaraterooba23444 ай бұрын

    እን ደ ም ን ወ ድ ሜ በጣም የ ም ፈ ል ገ ው ን ት ም ህ ር ት ነው ባ ክ ህ ን የ ሞ ባ ይ ል ን ቁጥ ር ላ ከ ል ን te ግ ራ ም ላ ይ ጥ ያ ቅ አ ለ ኝ በ ስ ን በ ት ት ም ህ ር ት ቤ ት ማ ገ ል ገ ል ፈ ል ጋ ለ ው ድ ም ጠ ከ ጨ ን ነው አ ና ለ ግ ዚ ህ ይ ሁ ና ል ለ አ ም ላ ኪ ማ ግ ል ግ ል ፈ ል ጋ ለ ው በጣም አ ም ስ ግ ና ለ ው

  • @kirubelalayou3071
    @kirubelalayou30712 жыл бұрын

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @azzezeasemuu3079
    @azzezeasemuu3079 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን

Келесі