ከማሳ እስከ ምሳ ሚኪ እድለወርቅ ትንሳኤ አቡሽ አንደ አርሶ አደር በመሆን ልዩ የገና በዓል ዝግጅት/Ebs Gena Special Program

Ойын-сауық

Пікірлер: 3 600

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b4 жыл бұрын

    እኔም የገበሬ ልጅ ነኝ ካባቴ ጋር አርሳለዉ የገበሬ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል እስኪ የገበሬ ልጆች 👍👍👍👍👍 በሉ አይከፈልበት

  • @user-vw7tv4hn5y

    @user-vw7tv4hn5y

    4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ምነው ያግዜ ቢመለስ

  • @user-rf5kg2fs3i

    @user-rf5kg2fs3i

    4 жыл бұрын

    እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ ፅድት ያልኩ ያውም የገነቴ ልጅ ነኝ

  • @honey48757

    @honey48757

    4 жыл бұрын

    Ene Yadekut Ketema new. Gin Geter lezemed tiyeka bizu gize Hejalew Yegeter sew yewwahinna deg new I love rural people 😘😘😘😘

  • @mesheremwalechirhas9373

    @mesheremwalechirhas9373

    4 жыл бұрын

    እኔም የገበሬ ልጂ ነኚ

  • @AaAa-sf8vw

    @AaAa-sf8vw

    4 жыл бұрын

    በጣም እኔም የገበሬ ልጂ ነኝ የዛ የደጉ ሠው የዛ የየዋሁ ኢትዮጲያዊ በመሆነ ደስ ይለኛል

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b4 жыл бұрын

    በሚቀጥለዉ ደግሞ የኛ የስደተኞችን ችግር ብታይልኝ ደስ ባለን የኔን አሳብ የሚጋራ እስኪ ማነዉ 👍👍በሉ

  • @safiakader7224

    @safiakader7224

    4 жыл бұрын

    በምን አይነት መንገድ የኛን የስደተኞችን የሚታየው ክደኝውና ይብሠል

  • @Tube-ei2zo

    @Tube-ei2zo

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክ አይየኔውድ እደት አርገው ይውልን እማዳም ቤት መተው ነው ወይስ ሌላመገድ አለ

  • @Onelove12347

    @Onelove12347

    4 жыл бұрын

    Hahaha 😂 በባህር ይምጡ ወይስ በ ሳህራ ይምጡብሽ

  • @user-ee8mj5xc4t

    @user-ee8mj5xc4t

    4 жыл бұрын

    ነጭ ባልና ሚስት አድርጎ መስራት ይቻላል ሀገራችን የሚሰሩ ነጮች ሞልተዋል

  • @safiakader7224

    @safiakader7224

    4 жыл бұрын

    @@Onelove12347 helen meles መምጣቱስ በፕሌንም ይምጡ ግን ማነው የኛን ሂወት በመዳም ቤት በነፃነት ሊተውኑት ሚሠጣቸው

  • @alijomaa23
    @alijomaa234 жыл бұрын

    ወይን እናቴ እንደዚህ ለፈታ ነው ያሳደገችኝ እማ ኖሪልኝ ለዘላለም

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube55594 жыл бұрын

    ደጉ ያገሬ ሠው እፉፉፉፉ የገጠር ልጂ ነኝ ያውም የወሎ እሥኪ ወለየወች ልያችሁ

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    4 жыл бұрын

    አለሁ ጃማ ወራኢሉ

  • @user-ml6dk5nf9b

    @user-ml6dk5nf9b

    4 жыл бұрын

    አለሁልሽ ልጓማ ከላላ የኔ ጃ

  • @user-ml6dk5nf9b

    @user-ml6dk5nf9b

    4 жыл бұрын

    ልጓማ ከላላ አለን አለን

  • @user-ms1im9jm4c

    @user-ms1im9jm4c

    Жыл бұрын

    እኔ ወሎ ወረባቦ

  • @hawlihawli5614

    @hawlihawli5614

    6 ай бұрын

    አለሁ አቦረና ገነቴ❤❤

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i4 жыл бұрын

    እድለወርቅ ጣሰውን የምትወዷት ምርጦች ላይክ👍

  • @setotatube9709

    @setotatube9709

    4 жыл бұрын

    ጠቅላላ እውቀት ሁለት ሶስት አስር አያ ላይክ መስጠት ቢቻል እስጥሽ ነበር ግን አይቻልም

  • @etiopialove2890

    @etiopialove2890

    4 жыл бұрын

    ውይ በጌታ 100ግዜ ላይክ አርጌሻለው እድልዬን በፈቅር ነው ምወዳት 💋💋💋💋

  • @user-bt2gj2uo4b

    @user-bt2gj2uo4b

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክአዪዞቺሁ

  • @user-bt2gj2uo4b

    @user-bt2gj2uo4b

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @workneshkassa6381

    @workneshkassa6381

    4 жыл бұрын

    ስንት ብር ነው ዋጋው

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w4 жыл бұрын

    ገጠር በመወለዳችሁ የማታፍሩ👍

  • @saratemesgen7853

    @saratemesgen7853

    4 жыл бұрын

    👍👍👍💪

  • @mzawez3abii

    @mzawez3abii

    4 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-hl8jb7ws8e

    @user-hl8jb7ws8e

    4 жыл бұрын

    አረ ኩራቴነው👍👍👍👍

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874

    @eneyefiqrtwilidnegni9874

    4 жыл бұрын

    Betewelediku ena badeku

  • @kobrasaeed8064

    @kobrasaeed8064

    4 жыл бұрын

    ኩራት ነው የሚስማኝ የገጠር ልጅ በሞሆኔ ፍቅርን ስው ማክበርን ስራአትን እርስቱን በየ ልናግር

  • @user-fz8wu3qt8j
    @user-fz8wu3qt8j4 жыл бұрын

    እዲህ ሰርተው አኩርተው ላሳደጉን አርሶ አደር በተሰቦቻችን እድሜ ጤና ስጥልን

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo29004 жыл бұрын

    33ደቂቃ ላይ ትልቅ መልእክት እናንተ የከተማ ሰዎች ሁሉም የኔ ነዉ ታበዛላችሁ

  • @salam6773
    @salam67734 жыл бұрын

    የእኔ ጌታ ልብሰን ሳልቀይር ቲቪ ላይ ልታይ አለ ልብስህ ብቆሽሽም ልብህ ግን ንፁ ነው

  • @Setotaye2024

    @Setotaye2024

    4 жыл бұрын

    enat Salam hugalign እውነት ነው የነሱን ልብ ይስጠን🙏🏾

  • @user-ke9po1rh4c

    @user-ke9po1rh4c

    4 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @ዙረት

    @ዙረት

    4 жыл бұрын

    ልጁ እንዴት እንደወደድኩት አጠይቁኝ ንጹህ ጨዋ

  • @salam6773

    @salam6773

    4 жыл бұрын

    @@Setotaye2024 amen

  • @user-rh6vz5gb5u

    @user-rh6vz5gb5u

    4 жыл бұрын

    አዉነት ነው በጣም የዋህ ናቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @hhggg9300
    @hhggg93004 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ክርስቲያን እህት ወድሞቸ እንኳን አደረሳቹህ በስደትም ያላቹህ እና ፍቅር ባሀገራችን እድኖር ዱአ አድርጉ ፀልዩ

  • @user-dy6sq3hz8o

    @user-dy6sq3hz8o

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ መልካም

  • @bonigirma5021

    @bonigirma5021

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-st3xq5jf4d

    @user-st3xq5jf4d

    4 жыл бұрын

    አሽቃባጭ

  • @user-gt7hy3nf2o

    @user-gt7hy3nf2o

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-nm7xc9qi8f

    @user-nm7xc9qi8f

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቴቴቴቴቴ

  • @nelove7971
    @nelove79714 жыл бұрын

    የኔ ጌታ♥ ልብሱን ቀዶ ሰጠው♥ የዋህ ቅን ምስጊን የእውነት የፍቅር ተምሳሌት ናቸውኮ

  • @user-vc7cr1mn1p

    @user-vc7cr1mn1p

    4 жыл бұрын

    እኔም ወላሂ አንጀቴን ነው የበላኝ ይሄን ምስኪን ህዝብ ነው ሰላሙን የሚያሳጡት ወይ ሀገሬ መልካም ሰው አይበረክትላት😢

  • @ajl2232

    @ajl2232

    3 жыл бұрын

    Same. It was so beautiful. It almost made me cry. It feels so good to know that there are still good hearted people left.

  • @elenideres8258
    @elenideres82584 жыл бұрын

    ዲስላይክ እምታደርጉ ጤንነታቹ ያሳስበኛል እጃቹ ይቆረጥ አቦ መልካም ስራ እማያስደስታቹ

  • @user-sx5vx9cm6d

    @user-sx5vx9cm6d

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @bamelakezebene5152

    @bamelakezebene5152

    4 жыл бұрын

    ተያቸው አይን ስለሌላቸው ነው

  • @mesimarfromgonderamehra9194

    @mesimarfromgonderamehra9194

    4 жыл бұрын

    እኮ

  • @zitanakhle398

    @zitanakhle398

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkk ተያቸው ባክሽ

  • @lililora9557

    @lililora9557

    4 жыл бұрын

    Ye jewar zemedoche nachew meselnge like Ena dis like maygebachew

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia4 жыл бұрын

    ኪሱን ቀዶ የአቡሽን ቁስል ሲያስርለት 😢😢😢 ንፁ ፍቅር 😍ኢትዮጵያዊነት ከክፋት ከዘረኝነት የፀዳ 😍😍

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt4 жыл бұрын

    ዘመናዊነት ማለት አዋቂነት አይደለም መኖር ማለት እሄ ይመስለኛል ዘረኝነት የለ, የሀይማኖት ግጭት የለ , ጥላቻን እማያውቁ, አጉራሾች ገበሬዎች እጃቸው ወርቅ የሆነ የመልካምነት ጥግ ያለበት መልካም ሰዎች የሚኖሩበት ሴትነትና የወንድነት መለኪያ "ገጠር "ነች ።አለቀ

  • @haanahaana1836

    @haanahaana1836

    4 жыл бұрын

    Tilikile

  • @henoksolomon9149
    @henoksolomon91493 жыл бұрын

    ebs ተባረኩ፣ ሚኪ ችግራቸውን አይተህ ቃልህን ጠብቀህ ማምጣታችሁ ትልቅ ነገር ነዉ ዕድል እና ትንሣኤ ሁላችሁም ምሥጋና ይገባል።

  • @marakiye7986
    @marakiye79864 жыл бұрын

    እኛ ከርሳችንን እየሞላን ዘር ምናምን ብለን ሃገር እናበጣብጣለን እነሱ ደሞ የእህል ዘር መርጠው እኛን ከርስ ይሞላሉ፡፡

  • @azkdkaksz3042

    @azkdkaksz3042

    4 жыл бұрын

    Sah wellah allah lbona yisten

  • @user-wl6lx3bj6e
    @user-wl6lx3bj6e4 жыл бұрын

    እድልዬ የእኔ ቆንጆ ሰወድሺ እንዴኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኝ

  • @gelilatg7835

    @gelilatg7835

    4 жыл бұрын

    Siwedat

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p4 жыл бұрын

    ክብሬ ለኔ አባት አርሶ ለሚያድረው አባቴ ወድሃለሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ክብርና ጤና ለኢትዮጲያ አባቶች

  • @user-ql2fg4mn4f

    @user-ql2fg4mn4f

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b4 жыл бұрын

    ጂቡ ሲጮህ አብሽ ብቻ ነው ያልሰማው😂😂😂ክብር ለገበሬዎቻችን የእውነት😍😍የከተማን ላጤ ወስዶ ነበር እዚህ መክተት😂😂😂😎

  • @mimia6063
    @mimia60634 жыл бұрын

    😂😂😂😂 በጣም ያሳቀኝ ፓርት እነሱ ሲበሉ አጉርሱኛ ስትል አያይ እቤት ነው ምንበላው ተባለች ሁላችሁም ደስስስስስ ትላላችሁ ክብር ለገጠር ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistalemetigistaleme2443

    @tigistalemetigistaleme2443

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ እኔም ፍርሥ ነው ያልኩት😀😀?

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o4 жыл бұрын

    የ EBS ባለቤት ጥሩ ሰው ነው ከምር ባናቅህም ምስጋናችን ይድረስህ

  • @erhlaadds3199

    @erhlaadds3199

    4 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ መሆኔ ደሲተኛ ነኝ

  • @teklayteame9575

    @teklayteame9575

    4 жыл бұрын

    ኣዎ

  • @azemeraazemar1543

    @azemeraazemar1543

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @hen6964

    @hen6964

    4 жыл бұрын

    Erhla Adds ewnetihen new ketemewin eko bekoyeta yitawekal

  • @hiwet__dagne4697

    @hiwet__dagne4697

    4 жыл бұрын

    ሤት ናት ወድ አደለም አሜሪካ ነዉ ምትኖረዉ😍😍😍

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp4 жыл бұрын

    የኔ ብርቅየ እድለወርቅ ለቁም ነገር ብቻ ነው እሷ የምትታየው እንጅ ፎቶ ስትለጥፍ የምትውል አይደለችም እንዲህ ነው ማሬ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ውድድድ

  • @ethiopiawit1549

    @ethiopiawit1549

    4 жыл бұрын

    F .M LOVE amen

  • @bettyhussen3000

    @bettyhussen3000

    4 жыл бұрын

    Betam new ymwedat

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein2 жыл бұрын

    እንደዚህያለ ሀሪፍ እውነተኛ ፕሮግራም ብታቀርቡ ደስ ይለናል ስንት ግዜ ደግሜ አየሁት

  • @GUTI318
    @GUTI3183 жыл бұрын

    እነኚህን የዋህ ሰዎች የሚገሉ እጆች የተረገሙ ይሁኑ

  • @sarahnaghase5257
    @sarahnaghase52574 жыл бұрын

    አይ አንቺ ኢትዮጵያ ይህን የዋህ ህዝብ ነው በሠቀቀን በተማረ መሀይም የምትበጠበጠው ፈጣሪዬ አንተ ጠብቅልን ይህን ህዝብ !!

  • @tsehaygeni9668

    @tsehaygeni9668

    4 жыл бұрын

    እዉነት ነው አሜንንን ያረብ 💚💛💘🙏🙏😢😢

  • @hewetdestaw3817

    @hewetdestaw3817

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እፍፍፍ

  • @ghjjghjjj5988

    @ghjjghjjj5988

    4 жыл бұрын

    @amenamenamen

  • @martatole1139
    @martatole11394 жыл бұрын

    በመላው አለም የምትገኙ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ❤የተዋህዶ እንቁዎች ❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @abebamucheye2070

    @abebamucheye2070

    4 жыл бұрын

    እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤና ያርዝልን

  • @AliAli-kx2ff

    @AliAli-kx2ff

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @habtamsilshi8140

    @habtamsilshi8140

    4 жыл бұрын

    enkan abero adersen

  • @user-sq1ov6dx6z

    @user-sq1ov6dx6z

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-rr6lp9kq5u
    @user-rr6lp9kq5u4 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ትልቅ ክብር ነው የሚሰማኝ በጣም እድልዬ ሚኪዬ አቡሸ ታምራላችሁ ውዶች በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁላችሁ

  • @yeuhalabirhan573
    @yeuhalabirhan5732 жыл бұрын

    እኔም ገበሬ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ያደግሁበት ክብር ለአርሶአደሮቻችን

  • @user-bx3ci8lf3i
    @user-bx3ci8lf3i4 жыл бұрын

    ሚስኪን እንዴት በቲቪ እታያለሁ ልብሴን ሳልቀይር አለ የኔ ጌታ 😢😢😢

  • @user-qe2ji9tt6n

    @user-qe2ji9tt6n

    4 жыл бұрын

    የገጠር ሰው እኮ የዋህ ነው ስወዳቸው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ

  • @sadasada5220

    @sadasada5220

    4 жыл бұрын

    ደሞኮ አለባበሡ የገጠረ ሠው አይመሥልም አለባበሡ ቆጆ ነው

  • @gcshxvvx6146

    @gcshxvvx6146

    4 жыл бұрын

    በጣም እኔም ያሣዘነኝ ፖርት የሀ ነበር ግን ትምርት ቤት መብራት ዉሃ በየቦታዉ አለመዴርሡን ነዉ የሚሣየዉ መብራት ቢኗር ኗሩ የቁ ነበር ያዩ ነበር ቴሌቪዢን

  • @gcshxvvx6146

    @gcshxvvx6146

    4 жыл бұрын

    የገጠሩ ብቻ ሣየሆን የከተማዉም እሺ እሺ ብለዉ ይተዘዛሉ

  • @user-xq2xw3ql6g

    @user-xq2xw3ql6g

    4 жыл бұрын

    በጣም አስቆኝ ደሞ እኮ ገበሬ አይመስልም አለባበሱና ንቃቱ

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    ይሄ ምስኪን ህዝብ ሰላም ወቶ ሰላም ይግባ አምላክ ሆይ ኢትዮብያን አንተ ጠብቃት

  • @user-zg1tz4qv4f
    @user-zg1tz4qv4f4 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ እኔ የገጠር ልጂ ስለሆንኩ አይደለም ግን ገጠር ማለት ሰወቹ ለየት የልን ነን ከተማ ማለት ውሃ እንኮን አንድ ሰው ከገጠር መጥቶ ውሃ ስጠኝ ቢለው አይሰጠውም! ባጭሩ ገጠር ፍቅር አለ ግን ህይወት ከባድ ነው ሙስሊም ነኝ ለክርስቲያኖች መልካም በአል ይሁንላችሁ!

  • @user-hd2xe2px5f
    @user-hd2xe2px5f4 жыл бұрын

    ኡፍ ምስኪን የዎህ ህዝብ የገጠር ስው እኮ በጣም የእግዚአብሄር ስው ነው ለዎህነታቸው ደግነታቸው ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችህ። ❤️❤️❤️

  • @meselchethio916
    @meselchethio9164 жыл бұрын

    ተመስገን ጌታ ሆይ በአልን በማዳም ቤት በስራ እያሳለፍኩ ነው ብቻ ከተመስገን ውጭ ምን ቃል አለኝ በድጋሚ ተመስገን ጌታዬ

  • @user-cx7xn8xv7c

    @user-cx7xn8xv7c

    4 жыл бұрын

    አወዴ ተመስገን አምላክ

  • @meazimuluye890

    @meazimuluye890

    4 жыл бұрын

    Ewnet new amalek yimesgen

  • @meselchethio916

    @meselchethio916

    4 жыл бұрын

    @@meazimuluye890 አሜን

  • @meselchethio916

    @meselchethio916

    4 жыл бұрын

    @@user-cx7xn8xv7c አሜን

  • @bintmedinar3801

    @bintmedinar3801

    4 жыл бұрын

    Ametblu zare new ende

  • @emu1070
    @emu10704 жыл бұрын

    ክብር ለአርሶአደሮቻችን እኛ ያለ እነሱ ምንም ነን💪👍

  • @oromaratube3209

    @oromaratube3209

    4 жыл бұрын

    Be tikikil

  • @shetyashemles7813
    @shetyashemles78134 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ በቃ ይሄ ነው ኢትዮጵየዊነት ebs ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye87974 жыл бұрын

    መኖር ማለት ይሄ ነው :-........... አብሮህ ያለን ሠው የልብ ትርታ ማዳመጥ!!!

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x4 жыл бұрын

    ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የኮነ ተወልዶላችኋል። የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ። ለዚች ቀን ለዚች ሰአት ያደረሰን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ የገነነ ይሁን አሜን፫😗👈።

  • @rozatefera7270

    @rozatefera7270

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bnalishbnalish5658

    @bnalishbnalish5658

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @elham8423
    @elham84234 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለው❤❤

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis3014 жыл бұрын

    ጌታን ለኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ለወንዶቹም ለሴቶቹም የመጀመሪያው መስፈርት መሆን ያለበት ለ 1 አመት የሚሆን በየ ክፍለሀገሩ ያሉትን ገበሬዎችን በመተካት የግብርና ክህሎት መስፈርት ቢሆን ጥሩ ነው ።

  • @madotalemu5201
    @madotalemu52014 жыл бұрын

    ያዋውልሽ ከሰው ትልቅ ያርግሽ የእማማ ምርቃት ከምንም ይበልጣል እኔ እንዲህ አይነት ምርቃት ነው የናፈቀኝ እሷን ሲመርቃት እኔ አሜን እያልኩ ነበር ውይ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l4 жыл бұрын

    እንካን ለጌታችን ለመደሀዓኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አትፍሩ!! ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀን ተወልዶላችሀልና፣እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው። ሉቃስ:2፡11

  • @user-jk5ee2rr7d

    @user-jk5ee2rr7d

    4 жыл бұрын

    ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zf5uh3dw1w

    @user-zf5uh3dw1w

    4 жыл бұрын

    ሥወድሽ እንኳ አንዲሁ ዝም በየ

  • @user-dj2bm1ir7l

    @user-dj2bm1ir7l

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አደረሰን😘😍🌹🌿 ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ማር😘😘

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ከአቡሽ ጋር ያለው ልጅ❤😘😘አቡሽ ግን አቅሙ ካለህ ልጁን ብትረዳው ማለት ብትጠይቀው ኳ ይበቃል።🤗😇

  • @elizabethabebe9735

    @elizabethabebe9735

    4 жыл бұрын

    Tigist Hayilu I agree with you, at least he should buy him a Jacket …right?

  • @muhammdhadu1956

    @muhammdhadu1956

    4 жыл бұрын

    አረ ምን ቸግሮት ነው የሚረዳ ው ቤታቸው ሙሉ ነው ሲምር

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p9 ай бұрын

    ክብር ለሐገሬ ገበሬ እኔም የገበሬ ልጂ ነኝ ያውም የነጭ ጤፍ አምራች❤❤አባዬ ኑርልኝ እናቴ ኑሪልኝ❤❤

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou47263 жыл бұрын

    የከተማ ልጆች ታሳፍራላችሁ። EBS በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ያቀረባችሁት፣ ከተማ መኖር ሃላፊነት የሌለበት ኑሮ መኖር የአራዳ ልጅነት ምልክቱ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው።

  • @helensweet5226
    @helensweet52264 жыл бұрын

    ይህ የህዋ ምስኪን ህዝብ ስንት ችግር እዳለበት አይታችሁ እዘኑለት ፖለትከኞቹ እባካችሁ🙏

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan32144 жыл бұрын

    85 ዓመቴ ያሉት እማማ በመጨረሻ የእድልን እጅ የሳሙበት ጥልቅ ፍቅር እና ምርቃት ውስጥህን እስፍስፍ ያደርጋል። EBS ተባረኩ።

  • @dalalsanyoura6370

    @dalalsanyoura6370

    4 жыл бұрын

    የሰማኒያ አምስታ ዬኔሴትዮ ሜካባና ኩላን የደረገመች ትትሽከረከር በስትኪኒ ወጣት አያክላትም ማማ ድለኛኖት ይህን በማዮቶ

  • @wubiyeseife9895

    @wubiyeseife9895

    4 жыл бұрын

    Ewnet new mariyamn be desta bizat aselkesugn

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын

    እድልዬ የኔ ቆጆ እማማ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል😍 እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢😢

  • @zemzemzem2671
    @zemzemzem26714 жыл бұрын

    ወይኔ ማርያምን ሲያሳዝኑ እንዲ ደክመው ነው የኛን ሆድ የሚሞሉት ውይ እግዚአብሔርን ከክብርም በጣም ክብር ይገባቸዋል ያገራችን ገበሬዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እድሜና ጤናውን ጉልበትን ጥንካሬን ይስጣቹ የእውነት ለእኛ የመኖር ምክንያት ገበሬዎቻችን ናቸው ያለነሱ ምንም ነን

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke69404 жыл бұрын

    እድልን ከዚህ በላይ ለማበረታታት እስኪ ድጋፍችሁን አሳዮዋት 👍👍👍

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el4 жыл бұрын

    የገጠር ልጅ ባልሁን ይቀጨኝ ነበረ😘😘😘😘😘😘👈

  • @user-gz5gg2jo9m

    @user-gz5gg2jo9m

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @kyialtiku5111

    @kyialtiku5111

    4 жыл бұрын

    ማን ነዉ እንተወቃለን እየጠበቀ የአለዉ

  • @user-kq1sy2pz6h

    @user-kq1sy2pz6h

    4 жыл бұрын

    @@kyialtiku5111 ቆይግንመቸነውእምትመጣው

  • @kyialtiku5111

    @kyialtiku5111

    4 жыл бұрын

    @@user-kq1sy2pz6h ማን ማር

  • @kyialtiku5111

    @kyialtiku5111

    4 жыл бұрын

    @@user-kq1sy2pz6h ዛሬ ይለቀቃል

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f4 жыл бұрын

    ወይ ልጂ ጠንካራ ነው እንኮንም ገጠር ተወለድኩ የገጠር ልጂ የሆናችሁ ላይክ አይክፍልበትም

  • @RahmatAhmad-ho5ei

    @RahmatAhmad-ho5ei

    5 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ የገጠረ ልጅነኝ በመሆኔም እድለኛነኝ እንኳን እወንድ ፊት እራበኝልል አባቴ ተረፎት ብሉት ሲለኝ እቤት ህጄ ነው የምበላው

  • @muhammadyousf8657
    @muhammadyousf86574 жыл бұрын

    የእውነት በጣም በጣም ጡሩ ስራ ነው የሰራቹሁት የውነት እናመሰግናለን

  • @keyayene3325
    @keyayene33254 жыл бұрын

    ሴትየዋ እድል እድል ብላ ስትጠራት እድል ወርቅን እናቴ ስትቀሰቅሰኝ እድል እድል ነበር ምትለኝ ስሜም እድላዊት ነው እማ ናፍቀሽኛል የኔ እናት

  • @hayuasile5298

    @hayuasile5298

    4 жыл бұрын

    መኖርሽ ያኑረኝ እናቴ በሰላም ያገንኛሽ

  • @keyayene3325

    @keyayene3325

    4 жыл бұрын

    @@hayuasile5298 አሜን እህቴ

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n4 жыл бұрын

    አለው አለው ገጠር ውበት አለው ደጉ ባላገሩ😍😍😍😍

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove73624 жыл бұрын

    የኔ እናቶች እእዲህ ላባችሁን እና እራሳችሁን ጣል አርጋችሁ ሰርታችሁ ነው የኢትዮጵያን ሙሉ ህዝብ የይዛችሁ !!!!እፉ እድሜ ከጤና ያድላችሁ እምየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi39384 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን. ወይ ድካም. እንዲህ ደክሞ ነው ገበሬ የሚያበላን. ሲያሳዝን ኑሮራቸው.

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t37434 жыл бұрын

    ትንሣኤ ስወደው በጣም እያሳቀኝ ነበር ስያወረ እስቲ ማነው ገጠርን የምወድ እንደኔ

  • @raheltube4832
    @raheltube48324 жыл бұрын

    አዎ ገጠር ምን ጠፍቶ ሁሉ ሞልቶ የእኔም ቤተሰቦች በጣም ጥሩ የሚባሉ አርሶ አደሮች ናቸው እኔ ደግሞ የነሱ ኑሮ ለማዘመን አረብ አገር እገኛለሁ!

  • @maryamalali4140

    @maryamalali4140

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @ngsteyhabshawit8275

    @ngsteyhabshawit8275

    4 жыл бұрын

    Berchi yager lij

  • @user-it9lh8xg6y

    @user-it9lh8xg6y

    4 жыл бұрын

    ነይ ጎርቤት እንሁን

  • @jesusisgod4638

    @jesusisgod4638

    4 жыл бұрын

    Rahel tube እና ከገጠር ለምን ትወጣላችሁ ሁሉ ከሞላ

  • @bettyhussen3000

    @bettyhussen3000

    4 жыл бұрын

    @@jesusisgod4638 Getrun lmazmen

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube55594 жыл бұрын

    ዘና ያደረጋል ከምር ጎበዞች አደነኳችሁ እነ ከተሜ ይሄ ነው ሥራ የሠውን ድካምና ሥሜት መረዳት ሠው መሆን በቂ ነው 💝😍

  • @user-zq3vj6ct6x
    @user-zq3vj6ct6x4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋቸው 💕💕💕💕

  • @zuberapp4239
    @zuberapp42394 жыл бұрын

    ምንም አልገረመኝም ምንም አልደነቅኝም ምክንያትም ይህ የኔ ማንነት ነው

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia4 жыл бұрын

    ፍቅር የሆነ ህዝብ 😍😍😍

  • @peace3791
    @peace37913 жыл бұрын

    ይህን ለፍቶ አዳሪ ድሀ ህዝብ እሰካሁን በጨለማ የሚኖርን ህዝብ ኑሮአቸውን ማሳየታችሁ በጣም እናመሰግናለን::

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay63064 жыл бұрын

    ያለውን አካፍሎ የሚበላ ልቡ ንፁህ የሆነው ወገኔ😍❤️😍እግዚአብሄር ሆይ ሰላሙንያብዛላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ካለእናንተ እኮ እኛ ምንም ነን😍❤️😍ጤናችሁን ይስጣችሁ🙏🏾😍🙏🏾

  • @alimosawee2079
    @alimosawee20794 жыл бұрын

    ያስለቅሳል ግን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ (EBS)ረጅም የሆነ የቻናል እድሜ ይስጣቹ በርቱ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    እንደው የገጠር ሠው ኮ በትክክልም ሠው ናቸው የዋህ ሩሩህ❤

  • @user-wv6dn3yn6s

    @user-wv6dn3yn6s

    4 жыл бұрын

    Eko

  • @user-ko3vw6nw2z

    @user-ko3vw6nw2z

    4 жыл бұрын

    በተለይ ገጠርኖረሽ አሁንእንደትዝታስታይው እንዴትደስይላል

  • @ngsteyhabshawit8275

    @ngsteyhabshawit8275

    4 жыл бұрын

    Betam

  • @bituu3637

    @bituu3637

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem90064 жыл бұрын

    አይአቡሽ እረ በሳቅ ገደልከኝ እድለ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አየሽው አይደል የገጠርን እናቶች ሁላችሁም ጐበዞች ናችሁ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @Samsung-qw1qb
    @Samsung-qw1qb4 жыл бұрын

    በውነት መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን እንደዛሬ ደስ የሚለኝ ያየሁት ነገር ቢኖር ይህ ፕሮግራም ነው ያደግሁበት ሕይወቴ

  • @genetyearsema8689

    @genetyearsema8689

    4 жыл бұрын

    ግን የት ሀገር ነው

  • @user-rs6vq7xt4b
    @user-rs6vq7xt4b4 жыл бұрын

    "..ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል..." እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙇🙇🙇 መልካም የገና በዓል...!

  • @user-zv1bv1er8v

    @user-zv1bv1er8v

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-bx3ci8lf3i
    @user-bx3ci8lf3i4 жыл бұрын

    ሁላችንም እኮ እንጀራ ፣ዳቦ ኸረ ስንቱ በእናንተ ጉልበት እኮ ነው የምንበላው እናንተ በደከማችሁት እመብርሃን ጉልበታችሁን ትባርክልን❤😢

  • @almzaslfe1730
    @almzaslfe17304 жыл бұрын

    ውይይይይ እነሚኪ እግዝያብሄር ይስጣችሁ።ውዱን የቧሁን ያሀገሬን ባህል ስላሳያችሁን

  • @mekiatube759
    @mekiatube7594 жыл бұрын

    ባሁን ሰአት አያችሁ እነዝህን የዋህ ሚሲክን ቤተሰቦቻችንን ነው የሚጨርሱት ያረብ አንተ ጠብቀልን ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን

  • @umreyanjemela9996
    @umreyanjemela99964 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት እኮ ይህ ነው ተመስገን ፈጣሪ የኢት ልጂ ስለሆኑኩ

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid3674 жыл бұрын

    እንዴ ሚኪ የሚመቸኝ ሰው የለም ገና ፊቱን ሳዬው ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😘😘😘💓

  • @user-rk2mx7fg8h

    @user-rk2mx7fg8h

    4 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው እሚመቸኝ

  • @gggyyy8570

    @gggyyy8570

    4 жыл бұрын

    እንዴ እኮ በጣም ነው ሚያስቀው

  • @user-ib6zc4lv1p
    @user-ib6zc4lv1p2 жыл бұрын

    ወላሂ በጣም ነው የሳኩት በከተሜዎቹ ከካሜራ ጄርባ ያለውን ቢታይ ኖሮ ብየ ተመኘሁ እጂህን የቆረከው ዲነህ ይሆን ለማጪድ ሀኪም ቤት አለማፈርህ ሀሀሀሀሀሀ

  • @Andyadd
    @Andyadd4 жыл бұрын

    ውጭ ሀገር ያለው ኢትዮጵያዊ ዳያስፖራ ዘመናዊ ግብርናንና ሰብል መሰብሰቢያ ቴክኖሎጂ በአገራችን እንዲስፋፋ please አግዙ። እኔም ለሀገሬ የአቅሜን ለማድረግ ቃል እገባለሁ።

  • @user-jz6hz3wi9x
    @user-jz6hz3wi9x4 жыл бұрын

    ከአቡሽ ጋር ያለው ትንሹ ገበሬ ሲያምር እንኳን አደረሳቹ የኦርቶዶክስ ልጆች

  • @fozehf2324

    @fozehf2324

    4 жыл бұрын

    በሳቅ ታዋቂትሆናለህሲለው

  • @tokkummaanhumna9908

    @tokkummaanhumna9908

    4 жыл бұрын

    Mn asayesh enem sayewu libe tirkik alebign

  • @user-jz6hz3wi9x

    @user-jz6hz3wi9x

    4 жыл бұрын

    @@tokkummaanhumna9908 ayen yatafataraw lamayat masalay menaw layenshi terafik lehun alshiy 😜

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha70694 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭ወይኔ ይህን ሚስኪን ወገኔን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ😍😍😍😍😍💚💛❤☝🙏🙏🙏 ebs እናመሰግናለን😍😍😍😍

  • @user-qy8uf9xz2x

    @user-qy8uf9xz2x

    4 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-qy8uf9xz2x

    @user-qy8uf9xz2x

    4 жыл бұрын

    አሚን

  • @hifyui4814
    @hifyui48144 жыл бұрын

    እኔ ዛሬ ደስ ብሎኝአል የናተን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta72224 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአርሶ አደሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንንም የስላም የፍቅር አገር ያድርግልን አሜን።

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b4 жыл бұрын

    እድልይ የኔ ቅመም መቼ ነዉ ግን ተሸልመሽ የማይሽ የገጠር ልጅ እኮ ፍቅር ናቸዉ የኔ ማሮች ለገጠር ልጆች ያላቹን ፍቅር 👍

  • @suaaddd601

    @suaaddd601

    4 жыл бұрын

    ጉማላይ ተሸልማለች

  • @amisherif4589

    @amisherif4589

    4 жыл бұрын

    Ena ye getre lje aydelwem gene gebran betam akbralew

  • @woinshetgebreyohannes6976

    @woinshetgebreyohannes6976

    4 жыл бұрын

    ባለፈ ተሸለመች እኮ አላየሽውም

  • @ahmufozi6376

    @ahmufozi6376

    4 жыл бұрын

    Hulgzam tezhlami nat beyamtu juma lay

  • @user-xt8yw8ly8g

    @user-xt8yw8ly8g

    4 жыл бұрын

    ባለፈው ተሸልማለች ወንድሟ ነው የተቀበለላት

  • @user-oc1sz5hw8c
    @user-oc1sz5hw8c4 жыл бұрын

    ከአቡሽ ጋር ያለው ልጅ የምር ተመችቶኛል አጣብሱኝ አቦ ክክክ

  • @madinamohammad201

    @madinamohammad201

    4 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂😜😜😜

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r4 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይሄሁሉ ያአምላካችንጥበብ ነው ዘር እሚመረጥ ለገበሬ ነበር አሁን ነብሰበላወች ተነስተው ህዝቡን አባሉት ጨፈጨፉት አምላካችን ሆይ እሄን የዋሁን ህዝብ ተመልከት

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni98744 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እሄን ሀሳብ ያመጣቹ ይህን ያደረጋቹ ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ሰላም ያድርግልን

  • @user-sy5ns2vf1h
    @user-sy5ns2vf1h4 жыл бұрын

    ከሁሉም የስራ ዘርፍ እንደ ግብርና የሚከብድ የለም ። በእውነት ክብር ይገባቸዋል

  • @ednashambl2537
    @ednashambl25374 жыл бұрын

    ረዥም እድሜና ጤና ለገበሬዉ

  • @hawi_habeshawit

    @hawi_habeshawit

    4 жыл бұрын

    አሚንንን

  • @mastewalayenew7111
    @mastewalayenew71114 жыл бұрын

    አንተ ገበሬው ፍቅር ታላቅ ታጋሹ አባቴ አመሰግንሀለሁ ሁሉንም አስተምረህ ስላልሳደግከኝ!! ለገበሬ አባቶች እና እናቶቻችን እድሜና ጤና ያድልልን!!! የገበሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ🥙🥙🥙🥙

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 жыл бұрын

    I can’t stop crying, my ❤️Achs love ❤️ you my people in ethiopia 🇪🇹❤️

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane76924 жыл бұрын

    " ቢጣጣር ቢረዳዳ ሁሉም ባንድነት ቢጣጣር ቢረዳዳ ሁሉም ባንድነት ያም ያም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ያም ያም ቢተባበር ደህነት ባልነበር " !!! ትልቅ ቁምነገር ነዉ የሰራችሁት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አመሰግናለሁ!!!

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    4 жыл бұрын

    Betelhem Kidane እውነትነው

  • @user-gw1gg2wx2l
    @user-gw1gg2wx2l4 жыл бұрын

    የኔ ዉድ ወንድም እደት አጀቴን እደበለህዉ ልብሴ ቆሻሻነዉ ስትል ልብህ ግን በጣም ንፁህ ነዉ እድልየ አብሽየ ሚኪየ ደስ ትላላችሁ እኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ👌👌👌

  • @azooz7923

    @azooz7923

    4 жыл бұрын

    Enem.alewulish

  • @tediwon
    @tediwon4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንደው ደግነታቸው ብቻ ያጠግባል

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo11694 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ቅን ልቦና ያላቸው ሰዎች ያብዛልሸ ኢትዮጵያ የአርስዎ አደሩን ልፋት ቢወራ አያልቅም ረጅም እድሜ እና ጤና ለአርሶ አደሮች ❤️💕💞❣️💋💘💓💔🧡💖

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t4 жыл бұрын

    #ካቡሽ *ጋር* *ያለው* *ልጅ* *ሲያሳዝን* *እውነትም* *ከልቡ* *ወንድም* *ነው* #ሚኪ *ግን* *ከ* #ሀህያዋ *ጋር* *ይጣላል* *የ* #ሚኪ *ሰውዬ* *ደሞ* #ማዳም *ነው* 😂😂😂

  • @hayuasile5298

    @hayuasile5298

    4 жыл бұрын

    ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ በጣም እንጅ እውነትም#ወንድም ነው

  • @lovjj2373

    @lovjj2373

    4 жыл бұрын

    ደሞ ሳምር ቆንጆ ነወ

  • @rak8436

    @rak8436

    4 жыл бұрын

    ተገናኝተዋል

  • @rrgsrdudrr3857

    @rrgsrdudrr3857

    2 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @comment1375
    @comment13754 жыл бұрын

    የከተማ ሰው ደግሞ የኔ የኔ ማለት ታበዛላችሁ😎👏

  • @user-sy5ns2vf1h

    @user-sy5ns2vf1h

    4 жыл бұрын

    በቂኔ ነገረን !

  • @dalalsanyoura6370

    @dalalsanyoura6370

    4 жыл бұрын

    የኢትዮ ዋናዉ ባላዋ ገበረ አርሶ አደር

  • @comment1375

    @comment1375

    4 жыл бұрын

    @@dalalsanyoura6370 ትክክል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @user-pd2et2jd5e

    @user-pd2et2jd5e

    4 жыл бұрын

    እውይ የከተማ ስው😆😆😆😆😆😆👈

  • @aklebadeonewyaleneat5829

    @aklebadeonewyaleneat5829

    4 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @benhurabraham6566
    @benhurabraham65664 жыл бұрын

    I have always wished someone could look after our hardworking and dedicated farmers. Finally someone is an example and that’s EBS and I strongly appreciate it!!! We should also try our best to help.

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km4 жыл бұрын

    እድልዬ የኔ ውብ ሚኪ አቡሽ ሁላችሁም በጣም እንወዳችሃለን

  • @user-kl6qi4mp8g
    @user-kl6qi4mp8g4 жыл бұрын

    ምናለ የሁላችንም ልብ እንደነሡ ቢሆን የእውነት ሰው ናቸው በጣም ደስ ብሎኛል 😍

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o4 жыл бұрын

    እድለወርቅ በጣም ትገርሚኛለሽ የምትሰሪው ሁሉ ሆነሽ ነው ገጠሬ ነት ያምርብሻል😄ያገሬልጅ ስወድሽ

  • @adiswaLibelebewelek

    @adiswaLibelebewelek

    4 жыл бұрын

    Hanan endris ulu yamerebatal esewa

  • @hayuasile5298

    @hayuasile5298

    4 жыл бұрын

    ያገርሽ ልጅ ነች እንዴ #እድል?

  • @user-tx3vi5op8o

    @user-tx3vi5op8o

    4 жыл бұрын

    @@hayuasile5298 kzread.info/dash/bejne/qJicx6iff7K3d9o.html በዚህ ጊቢና እይ ስለታሪኳ

  • @natinati1714

    @natinati1714

    4 жыл бұрын

    የደሴ ልጅ ሆና አዲስ አበባ ስላደገች የገጠር ስራ ጠፋባት እድለወርቅ ደሴ ነው የተወለደችው

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss14134 жыл бұрын

    ማሮች እግዚያብሄር በበረከት ይባርካችሁ ይርዳቹሁ አብዝቶሆ እናትና ልጅ

  • @merdiidres719
    @merdiidres7194 жыл бұрын

    Wow በጣም መልካም ስራ ነው የሰራችሁ አላህ ይስጣችሁ እንዴ እናንተ መልካም ልብ ያሉትን ያብዛልን 🙏

Келесі