"ከሁለት አመት ፍቺ በኋላ" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 23,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Ойын-сауық

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 3 100

  • @user-sd5xp1fb2g
    @user-sd5xp1fb2g4 жыл бұрын

    ዬኒዬ ዘመንክ እንደዌራ ቅጠል ይለምልም አንተ የክርስቶስ ልብ ያለክ መልካም ሰው ነክ ዘመንክ ይባርክልኝ

  • @zeinaabata1230

    @zeinaabata1230

    4 жыл бұрын

    Yoneya yena mar tbarak betam das yelal enam yezara amat antagar nan 😍😍😍😍lmoshiroc melkam gabeca

  • @alemtsahaybuzune5666

    @alemtsahaybuzune5666

    4 жыл бұрын

    Yoni zemani yebarki betesebi yebarku rejim edime yesite kee qalti Beli nw 💞💞💞💞💞

  • @azalechdemissie3127

    @azalechdemissie3127

    4 жыл бұрын

    ዮኒ ምን ልበልህ የምታመልከዉ አምላክ እርሱ ዘመንህን ቤተሰቦችህን የምትወዳትን ሀገርህን አገልግሎትህን ሕዝብህን ፈፅሞ ይባርክልህ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ያስደንቅህ አንተ በእዉነት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዉያን ሁሉ በረከት ነህ ስታስተምር ስትወድ ስትሰጥ ስትድር እረ ምኑ እረ ስንቱ ክርስቶስን ለብሰህ የተገለጥክ ከሚያለቅሱቱ ጋር ስታለቅስ አቅም ላጡት በምትችለዉ ሁሉ አቅም እንዲያገኙ ከጎናቸዉ ስትሆን አቤት ጌታ ባንተ እንዴት እንደጠቀመን ጌታ የዘርህን ዘመንህን ሀገርህን ሕዝብህን (ሀገራችንን ሕዝባችንን) ፈፅሞ ይባርክልን አሜን አሜን።።። አንተ ደግሞ ጎበዝ የተሳካልህ መልካም እና ትጉ አገልጋይ ነህ እኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም በፓርማ የምንገኝ የአባትህ ልጆች ሁላችን እንወድሀለን ጌታ ይባርክህ አሜን

  • @aberasherko1014

    @aberasherko1014

    4 жыл бұрын

    Ffffffff ulfadhuu iyesus

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b4 жыл бұрын

    እንደህ አይነቷ ናት እውነተኛ ረዳት ጀግና ነሽ ጌታ ይባርክሽ እህቴ

  • @leyuetesfaye8980

    @leyuetesfaye8980

    4 жыл бұрын

    ጌታ የትዕግስቱዋን ፍሬ አሳልፎ በክብር ሰጣት

  • @yohananalemayehu421

    @yohananalemayehu421

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera59224 жыл бұрын

    በስላሴ ስም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ስውየ ምርጥ ነው ከሌሎች ፓስተር እውደዋለሁ በስው ደስታ የሚደስት እግዚአብሔር እስክመጨርሻው በደስታ ያኑራችሁ

  • @sbelmelkamu9231

    @sbelmelkamu9231

    Жыл бұрын

    እንም

  • @halemahassen7463
    @halemahassen74632 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ የአለም እዝነት በሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ከሳቸው የሚበልጥ ለሰላም የሚጣራ እንደሌለ አምናለሁ እናም ውደ ሰላም የሚስብኩት ሰወች ድስ ስለሚሉኝ አየዩት

  • @mekuanent8744
    @mekuanent87444 жыл бұрын

    ዱስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ሰው መሆናችሁን ተጠራጠሩ ዮኒ ተባረክልኝ

  • @bettybetty3207
    @bettybetty32074 жыл бұрын

    ይሄን ምስክርነት በጣም ስጠብቀው ነበር ትዳራችሁ ይባረክ🙏🙏

  • @user-ir9wg4fp6i

    @user-ir9wg4fp6i

    4 жыл бұрын

    geta hoy sim yibarek

  • @persistence.3322

    @persistence.3322

    4 жыл бұрын

    እኔምቤቲ!!

  • @mihrattekele2195

    @mihrattekele2195

    4 жыл бұрын

    እኔም በቴሌቪዥን ሙሉውን ሰለይ ስለለፈ በዝ ስጠብቅ ናበር ደስ ይለል

  • @alainuae3150

    @alainuae3150

    4 жыл бұрын

    Betty Betty እኔራሱ በጣም

  • @yohananalemayehu421

    @yohananalemayehu421

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x2 жыл бұрын

    ዮንዬ የጌታን ፍቃድ በከባድና የአለም ጠብባንና ባለመብተዎች ያቃታቸውን ጌታ ረድቶሆከሰው እውቀትና ችሎታ በላይ የሆነን ነገር ባንተ እየሰራ ያለ እግ/ር ይመስገን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @birtatakele1366
    @birtatakele13664 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒ ግን የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል መልካም ወጣትን ፈጣሪ ያብዛልን ዮኒ ምንጊዜም 1ኛ

  • @leyuetesfaye8980
    @leyuetesfaye89804 жыл бұрын

    ይቺ ሴት እድለኛ ናት ክርስቶስ ለታገሱት ደራሽ አምላክ....በእንባ ጨረስኩት

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b4 жыл бұрын

    Wowwwww እኔ በጣም ደስ የሚለኝ እኮ ዮኒና ወጣቱ በጣም ነው ሚግባቡት ልክ ብዙ ጊዜ እንደሰለጠኑ ኮየሮች

  • @winnerwomen3205

    @winnerwomen3205

    4 жыл бұрын

    ልብ ለልብ ስትግባቢ እንዲህ ይሆናል

  • @masiimasee.yeadese.kedan.l2688

    @masiimasee.yeadese.kedan.l2688

    4 жыл бұрын

    YEKESESTOSE.FEKARE.ALEN

  • @menberepalmore7248

    @menberepalmore7248

    4 жыл бұрын

    The presence of The Holy Spirit changes everything. Hallelujah!!!!

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps4 жыл бұрын

    ሀይማኖት የግል ነው ፍቅር ደሞ የጋራ ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ዬናታል በጣም ታላቅ ሰው ነክ በወጣው ላይ አላህ ይተካልክ❤

  • @kifleyalew6997

    @kifleyalew6997

    4 жыл бұрын

    I am happy

  • @tofkenurdentube6560
    @tofkenurdentube65604 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ በጣምምምምም ደስስ ይላል ምረጥ ሴት ናት።

  • @nazarali7563

    @nazarali7563

    4 жыл бұрын

    ሰይጣን ገዳፊ ፍልም ነው

  • @zaratube608
    @zaratube6084 жыл бұрын

    ታሪኩን ሲሰማ የልጅቷ ጥንካሬ አደንቃለሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @wondsenmekone1685
    @wondsenmekone16854 жыл бұрын

    እኔ የኣራቶዳክስ ተዋህዳ ልጅ ነኛ በጣም እከታተልሀለው ውስጤ ነው እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን የኔ ልዩ ስው ዩኒ 💕💕💕💖💖💖💖😍😍😍

  • @kiddistjomole3210

    @kiddistjomole3210

    4 жыл бұрын

    Enwodihalen tebareki

  • @bobbylashly6152

    @bobbylashly6152

    4 жыл бұрын

    GETA EYESUS ANCHINM YIBARKSH

  • @RoRo-bf3ih

    @RoRo-bf3ih

    4 жыл бұрын

    Yoni geta zamanihin yibareki lala min inlalen agelgiloti yibareki🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💞💞💞💞💞egizebeher yemasegen tidarachu yibareke geta wunkan erdash yene konjo tabareku😘😘😘

  • @tigistdemeke8547

    @tigistdemeke8547

    3 жыл бұрын

    Tabaraki

  • @dubaiuae5037

    @dubaiuae5037

    3 жыл бұрын

    Hhh

  • @selijesuslove7925
    @selijesuslove79253 жыл бұрын

    የProtestant ተከታታይ ነኝ የጌታ ልጀ ነኝ ሞት ድል አድረጎ የተነሳው እየሱስ ከብረ ለእሱ ብቻ ይሁን ።። መልካም ሴት ተባረክ ዬኒዩ የፋቅረ ሰው እግዚአብሔር አክብረው

  • @mekdesmohamed6971
    @mekdesmohamed69714 жыл бұрын

    በለሷን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል ጌታውን የጠበቀ ይከብራል ጀግና ሴት ነሽ

  • @bayushzenbech2002
    @bayushzenbech20024 жыл бұрын

    ዮኒ ዮኒ ዮኒ ዮኒ ዮኒ ዮኒ ዮኒን እምትወዱ👍👍👍👍👍👍ዘመንህ ይባረክ

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes16494 жыл бұрын

    ይህን ያረገው ማነው? እግዚአብሔር ነው! ይህን የሰራው ማነው? እግዚአብሔር ነው! ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን! እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና ይድረሰው ምስጋና የኔ ጌታ! 🎼🙏 ትዳር የራሱ የእግዚአብሔር ተቋም ነው የፈረሰ ትዳር ሲሰራና ሲታደስ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል! ዮኒ በጣም ተሳክቶልሃል!

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai84174 жыл бұрын

    ዮኒ ቃል ያጥረኛል ያንተ መባረክ ዝም ነው 😍 ብቻ ጤናውን ከዕድሜ ጋር የማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥህ ❤

  • @Samsung-ti7vs
    @Samsung-ti7vs4 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክሪስታን እምነት ተከታየዮቺ ወላሂ በፍቅር ነዉ የምወዳቺሁና የማከብራቺሁ የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነዉ ሁልጊዜ ደስታ አይለያቺሁ ወገኖቸ

  • @mebratalemseged6967

    @mebratalemseged6967

    4 жыл бұрын

    ሰአዲ አንቺ እራስሽ ፍቅር ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ

  • @amenencabren401

    @amenencabren401

    4 жыл бұрын

    አንተ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ

  • @user-pi7ts9zm5b

    @user-pi7ts9zm5b

    4 жыл бұрын

    እኛም እንወዳቹሀለን።ከልባችን

  • @alemmouhamd1086

    @alemmouhamd1086

    3 жыл бұрын

    ❤❤🙏🙏

  • @motigirma8428

    @motigirma8428

    3 жыл бұрын

    Seve

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu2594 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኮ ትልቅ አምለክ ነው እውነት ታርከችን የምቀይር እሱ ብቻ ነው

  • @genetxyz3369
    @genetxyz33694 жыл бұрын

    አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ይገባሻል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @menberepalmore7248

    @menberepalmore7248

    4 жыл бұрын

    Genet Xyz She is #1

  • @mediyosif5370

    @mediyosif5370

    4 жыл бұрын

    Melsan beminat etebkalhu

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46224 жыл бұрын

    ወንድሜ ተባረክ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱ ያስፈልጋታል ከሁሉም ሀይማኖት አባቶች

  • @user-zh2ci4lr5z
    @user-zh2ci4lr5z4 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም አክልሉ የሚያረጋቸው ነገሮች ከልቤ ልቤን ይሰብረኛል የአዳም ልጅ ሁሉ ይዳን አሜን

  • @asnakemathewos3788

    @asnakemathewos3788

    4 жыл бұрын

    ዮናታን ነው ስሙ አክልሉ የአባቱ ስም ነው

  • @ruthhailu4828
    @ruthhailu48284 жыл бұрын

    ለማመን ይከብዳል ዮንዬ አንደኛ ቃላት አጣው ላንተ አውነተኛ ተከታይ ማለት አንተ ነክ ባንተ ውስጥ ጌታን ስለምናየው ዳስታቺን ወደር የለዉም ነፍ ዓመት ኑርልን 😘

  • @hermonrevivalist4908
    @hermonrevivalist49084 жыл бұрын

    I can’t imagine about her super girl ድንቅ የእመነት ሴት 👧 no words 😶

  • @asdffdsa5065

    @asdffdsa5065

    4 жыл бұрын

    What’s the story about

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta78264 жыл бұрын

    _ትልቅ ሴት ነሽ በውነት ዘመንሽ ይባረክ ከንች ሕይወት ብዙ ነገር ተማርኩ _*_ልባም ሴትን መን ልያገኛት ይችላል_*_ አንችን ያጋባ ልጂ እድለኛ ነው 💔💞🍒💞🍒💞🍒💞🍒💞🍒💞_

  • @yohananalemayehu421

    @yohananalemayehu421

    3 жыл бұрын

    AMEN

  • @user-kf9di9ef3k

    @user-kf9di9ef3k

    2 жыл бұрын

    Setoch kesuwa temaru eski

  • @alemuamare3167
    @alemuamare31673 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል የሚለው ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።” - ሮሜ 12፥15 እኔ ግን ሰው ደስ ሲለው ከደስታዬ ጋር የማያቋርጥ እንባ ይቀላቀላል ያኔ ሙሉ ደስታ ይመስለኛል ቃሉን የተላለፍኩም መስሎኝ ነበር ለካ ደስታ በእንባም ይገለጣል ። እንባ የደስታም የሃዘንም ጥግ ነው ከሚያለቅሰው ጋርም እንደዚሁ ማልቀስ ነው ወይ መታደል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። ዮኒ እግዚአብሔር ባርኮሃል ይጨምርልህ በርታ ።

  • @user-uj3go1qt9x
    @user-uj3go1qt9x4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሺ እኔም እንዳንቺ አይነት ህይወት ማሳለፍ ከጄመሩኩ 5አመት ሆነኝ ላንቺ የደርስ ጌታ ለኔም እንዲደርስልኝ በጶለታቺሁ አስቡኝ

  • @user-wp6ev5lo9x

    @user-wp6ev5lo9x

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @hassetgebretugi6636

    @hassetgebretugi6636

    4 жыл бұрын

    Ayezosh geta ba fatena lemsenu dersh naw (ategesuet ulum yalfel)anch yale ya mazen manfes ba geta eyesues sem wagaw

  • @helendemelew8185

    @helendemelew8185

    4 жыл бұрын

    mike man mike man ኣይዞሽ የእኔ እናት ጌታ የቅርብ ኣምላክ ነው ደግሞ ለስው ፊት ኣይቶ ኣያደላም:: ስለዚህ እመኚ እንጂ በፍፁም እንዳትፈሪ! እራስሽን ለጌታ እያስገዛሽ በእምነት ጠብቂው እመኚኝ እግዚአብሔር በድንገት ታሪክሽን ይለውጠዋል:: ክብር ለዘላለም ለእርሱ ይሁን!!!

  • @abachkukore8116

    @abachkukore8116

    4 жыл бұрын

    mike man mike man አይዞሽ ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻለል!!

  • @efesondawit9995

    @efesondawit9995

    4 жыл бұрын

    Ayzosh...ken ytebkishal

  • @mamayen3450
    @mamayen34504 жыл бұрын

    ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒ ቤትህ ይባረክ የሰዎችን እንባ የምታብሰ ወንድማችን ተባረክ ሙሉ የማርሲል ክሩ ተባረክ

  • @Megafifi
    @Megafifi4 жыл бұрын

    ዪናታን እክሊሉ ማነዕ ወጣትን ነው ብለህ እያረከው ያለህው ዘመቻ መቼም የማይረሳና የሚያስመሰግንህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ቸሩ መዳህኒያለም ይባርክህ

  • @tadilatqwe171
    @tadilatqwe1714 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብላችህኛል እግዚአብሔር ያስምራላችህ በጣም ደስትላልችክ

  • @rahelmarkos6341
    @rahelmarkos63414 жыл бұрын

    የኔ እናት እንካን እ/ር ረዳሽ ልክ እንዳንቺ አይነት ህይወት ነው እኔም ያለኝ ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ፡፡

  • @ebenezerashenafi8916

    @ebenezerashenafi8916

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት ጌታ በወሰነው ቀኑ ለአንችም ይደርስልሻል የሚረዳ የሚያግዝ የምያፅናና መልካም አባት ነውና።

  • @rodasmuez2391

    @rodasmuez2391

    4 жыл бұрын

    Ayizosh yene konjo getachin eyesus kiristos yidersilishal abatachin hulun yichilal lemsikirinet yabekashal bless you yene konjo

  • @senaityohannes1957

    @senaityohannes1957

    4 жыл бұрын

    ኣይዞሽ እህቴ ጌታ ታማኝ ነዉ ።እሱን ብቻ ተደገፊ

  • @destagospel4801

    @destagospel4801

    4 жыл бұрын

    rahel markos

  • @user-uu7uc5sb1y

    @user-uu7uc5sb1y

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ ጌታ ቀን አለው😢

  • @fanturegassa9380
    @fanturegassa93804 жыл бұрын

    እኔ የኦረቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን ያነተን ፕሮግራም እከታተለው ለዚህ ትወልድ እግዚሀብሄር ለኢትየጸያ የሰጣት በረከት ነክ ዮኒ እግዢሀበሄር ባርክ ዘመንክ ባርከው የሰው ልጅ ደስታ የሚፈልግ በዚህ ዘመን የለም የኔውድ አንተ 1ኛ ነክ

  • @michaelbogalee1128
    @michaelbogalee11284 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እመብርሀን ትጠብቃችሁ ከክፉ ሰይጣን

  • @ttcftf2553
    @ttcftf25534 жыл бұрын

    .....በስራው ድንቅ ነው ደስ ብሎናል ዛሬ፡ ጌታ ሆይ ተባረክ፡ ዮኒ wish you long life. bless you.

  • @ttsalon8106
    @ttsalon81064 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ የኔም ጌታ መልሶ ትዳሬን ይስራው ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድረስ አሜን

  • @user-pr5rr6jz8v

    @user-pr5rr6jz8v

    4 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ፀልይ በእምነት ጌታ ይችላል !!❤❤

  • @ebenezerashenafi8916

    @ebenezerashenafi8916

    4 жыл бұрын

    ይድረስልሻል እህቴ ምን ይሳነውና።

  • @misaliesolomon621

    @misaliesolomon621

    4 жыл бұрын

    የፈረሰን መልሶ የሚያበጅ፥ የተሰበረን የሚጠግን የታመነ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን መልሶ ይስራዋል። የልብሽን ይፈጽማል አምናለሁ ። በኢየሱስ ስም ሆነ። ጌታ ሆይ ጸሎታችንን ስለ ስምህ ደግሞም ስለምታደርገው እናመሰግንሃለን።

  • @ttsalon8106

    @ttsalon8106

    4 жыл бұрын

    @@misaliesolomon621 አሜን አሜን አሜን ያድርግልኝ

  • @menberepalmore7248

    @menberepalmore7248

    4 жыл бұрын

    “እግዚአብሔር ለማንም አያደላምና።” ‭‭ሮሜ‬ ‭2:11‬ ‭

  • @bornagain67
    @bornagain674 жыл бұрын

    ብቻህን ሀያል 🙌ለምን ?እንዴት? ወዴት ?መቸ ?የማትባል :: መንገድህን እና አሰራርህን ማን አወቀ?በባህር ውስጥ መንገድን ታዘጋጃለህ ☝️ሰው የማያስተውለውን ድንቅ ነገር ታደርጋለህ ☝️አንተ ተናግረህ የማይሰማ ማነው?ደፍሮህ ሄዶ ማን በደህንነት ኖረ?አንተ እግዚአብሔር ነህ ያህዌ። 🙏🙌ይገባሀልና ተወደስ 🙏🙌ተባረክ 🙌🙌ቅዱሱ ስምህ ለዘላለም ይክበር 🙌🙌እየሱስ ጌታ ተመስገን ። 🙌🙌🙌🙏ይህም ያንስብሀል። አናውቅህም🙏 ደግሞም ትልቅ ነህ። ካስተዋልህ እጂግ ጥቂቱ ይህ ነው አባ ቸሩ አባታችን እና ፈጣሪያችን። ❤️

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b4 жыл бұрын

    የለ ክርስቶስ ይህ አልሆነም። ምስጋናዉን እርሱ ይዉሳድ

  • @habimar7961
    @habimar79614 жыл бұрын

    የምትገርሚ ሴት ነሽ ደሞ ስታምሪ የኔ ኮልታፋ ድምፅሽ ሲያምር መልካም ጋብቻ💜❤

  • @seadawe1268

    @seadawe1268

    4 жыл бұрын

    አረሀሪፋነው

  • @ElsayohannesElsa

    @ElsayohannesElsa

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤🇪🇹

  • @laramlaram4959

    @laramlaram4959

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mesfinberhanu633

    @mesfinberhanu633

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ ኮልታፋ ይባላል እንደ

  • @amarecharshe3304
    @amarecharshe33044 жыл бұрын

    ሳቄንም እንባዬንም መቆጣጠር አቃተኝ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ተባረክ ዬኒዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen78304 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ክብሩን እና ምስጋናውን ሁሉ ጠቅልሎ እርሱ እና እርሱ ብቻ ይውሰድ!!! አሜን!!!

  • @bisratasfhah3888

    @bisratasfhah3888

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ጌታ ይዉሰደዉ

  • @negasnegas4485
    @negasnegas44854 жыл бұрын

    የእኔ እናት እንካን ለዝህ አበቃሽ ጌታ ሆይ እባክህን እኛንም የስው አገር ይብቃን ለዝህ ያብቃን

  • @user-ko6jx7te4r
    @user-ko6jx7te4r4 жыл бұрын

    ኦኦኦኦ አምላኬ ሆይይይ ለኔም ትዳር ስጠኝ ይሄ ነው የልቤ መሻት አንተው ፈፅምልኝ 😢😢

  • @metilewi7865

    @metilewi7865

    3 жыл бұрын

    Yarglish amen,

  • @yohananalemayehu421

    @yohananalemayehu421

    3 жыл бұрын

    ይሆንልሻል የኔ እናት

  • @user-vh2yb4ps1k

    @user-vh2yb4ps1k

    2 жыл бұрын

    @@metilewi7865 0

  • @aabb53
    @aabb534 жыл бұрын

    የሰዉ ደስታ የሚስደስትህ ትልቅሰዉነህ የዉኔ ተባረክ በ7እጥፍ

  • @asterdemeke4514

    @asterdemeke4514

    4 жыл бұрын

    Wowo tamasegeni geteyeeeeee

  • @saraalazar5884

    @saraalazar5884

    3 жыл бұрын

    Yerdshi geta eysus bnger hulu yberkh

  • @ghenwashatila5940

    @ghenwashatila5940

    3 жыл бұрын

    😃😃😃😃😃😙😙😙😙😘😘😘😘😘😚😚😚❤❤❤💙💚💛💖🍻🌷🍓🍒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✈💍💍💒💐💐💐💐💐💐

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed53694 жыл бұрын

    ዮኒ የኔ ምርጥ ምን እደምልህ አላቅም ነፍ ዓመት ኑርልን ለኔ አንደኛ አንተነክ እኔም ባገኚህ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ክፉ ከሚባሉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ በቃ ስወድህ ከልቤ ነው ሰላምክ ይብዛህ

  • @seblewongel310
    @seblewongel3103 жыл бұрын

    ክብሩን ጌታ ይውሰድ እህቴ ጌታ ዘሠናችሁ ይባረክ ጨዋ ጨዋ ዋው እንዳ ከአንደበትሽ ነሚወጣውን ለመስማት ቢያንስ ከአምና ጀምሮ እስከ በእውነት በእውነት በእንባ 100 ጊዜ ይሆናል ዮኒ በቃላት የምልህ የለኝም ዘርህ ይባረክክክክክኮክ

  • @muleyeachisew9291
    @muleyeachisew92914 жыл бұрын

    ልባም ሴት!! ለአንድ ልጅሽ ሌላ አባት አላመጣባትም ብለሽ ከሁለት ዓመት በላይ ጠበቅሽው ዘመንሽ ይለምልም። ሰው በረባ ባረባ በሚለያይበት ዘመን.... ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። የካሳ ዘመን አለሽ።

  • @cell7153
    @cell71534 жыл бұрын

    ዋውውውው ደስሲል ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ እጅግ አርጌ አመሰግናለው በኢየሱስ ስም ትዳራቹ የተባረከ ይሁን

  • @tgtg2020
    @tgtg20204 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ አለቀሱክ የእወነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ኦረቶዶክስ ነኝ ግን እወድሀለወ የወናታን

  • @getahunmenayehu1257
    @getahunmenayehu12573 жыл бұрын

    ዮኒዬ፣ እግዚአብሔር በአንተ በኩል በገለጠዉ እዉነትና ሕይወት በጣም ተደስቼላሁ። ጠላት ይጩህ አንተ ግነ የጌታን የልቡን ደስታ አገልግል። አንተን ለመድኃኒትነት ያስነሳህ ደግሞም አብሮህ እየሠራ ያለዉ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ፣ ደግሞ ሌሎችን የወንጌል አርበኞችና ጀግኖች ይጨምር ያብዛም ። አሜን።

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x2 жыл бұрын

    ይህ ፕሮግራም የሚትከታተሉ እህቶቸና ወንድሞቼ ደስ አይልም ? እኔ ምንም ነገር ለጊዜው የለኝም ብኖረኝ አብረው ባገለግል ደስ ይለኛል እግ/ር የግዘው ሰው አድርጎ የባረካችሁ ሊሞዝ ቨሎ የተለያዩ የሰርግ ማተሪያል ያላችሁ በመስጠት በግዘያችሁ በተሰጣችሁ ነገር ጌታን ከዮን ጋር አገልግሉ ነገ የእናንተ አይደለችምና ።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ።

  • @yabtsega467
    @yabtsega4674 жыл бұрын

    በዚ ማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ 😍😍

  • @hdfhffh5564

    @hdfhffh5564

    4 жыл бұрын

    ዝምበልአተውሸታምሰውንአታታልሌባ

  • @user-wx5zu5xo6b

    @user-wx5zu5xo6b

    4 жыл бұрын

    እናንተም በማየት ዉሸቴን የተሰማኝን ስሜት ልነግራችሁ አልችልም በናንተ ውስጥ የግብር የአምላክ ባርት ለሁላችን ይሆን እላለሁ

  • @maskrma4168
    @maskrma41684 жыл бұрын

    Hooooo አምላኬ ምን ይሳንሃል ተባረክ ዮንዬ እኔ ለራሴ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ ትዳራቹ ይባረክ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሽ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @bogaabogaa7620
    @bogaabogaa76204 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እዩ ጩፍና ናታምን በጣም ነው የምወዳቸው ለዚህም ምክንያቴ የሚያደርጉት ስራ ይመሰግራል ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ

  • @gaarumanofumaaf894
    @gaarumanofumaaf8944 жыл бұрын

    ጌታ እኮ አንቴ ለኢትዮጵያ ስጦታ ነው የሰጠህ በረከት ነህ አሁንም እንዳንቴ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum39654 жыл бұрын

    ጀግና ሴት በመጠበቅ ውስጥ ያለ በረከትን ነው ያሳየሽን የኢትዮ ቆንጆ

  • @ahmadsaad2338

    @ahmadsaad2338

    3 жыл бұрын

    Hgbjmvcyuedui😷😭

  • @wondsenmekone1685
    @wondsenmekone16854 жыл бұрын

    ዩኒየኤ በጣም የምትገራም ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ አመስግነሀለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @hiwihiwi8280
    @hiwihiwi82804 жыл бұрын

    ትግስትሽን በጣም ነው ማደንቀው እኔም እንዳቺ ያንድ ልጅ እናት ነኝ ልክ እናዲ ነው ባሌ ካቅሜ በላይ ሆኖ ልፈታው ወስኜ ነበር ትግስትሽብ ሳይ እንደገና እድል ብሰጠው እኔንም እንዳቺ እግዛብሄር ይጎበኛል ብዬ አሰብኩ😭😭😭

  • @belaissak1951

    @belaissak1951

    4 жыл бұрын

    Geta yeradashal yeni ehet

  • @user-fi8jw2ef1p

    @user-fi8jw2ef1p

    4 жыл бұрын

    አይዞሾ ወደ እግዛአብሔር አልቅሽ

  • @tsegaandeyou386
    @tsegaandeyou386 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የታባራክ ይሁን ታባርክልኝ ዮኒዬ ❤❤❤

  • @hayimtubi
    @hayimtubi4 жыл бұрын

    ዋው ሰለ ሁሉም ነገር ገታ ይባረክ ዬን የበዙወችን የፈረሰ ትዳር ጠገነሀል እንወድካለን ደገሞ ተሳክቶልካል😘😘🤙

  • @naghamnana1842

    @naghamnana1842

    4 жыл бұрын

    ዋዉ ዋዉ አንሜ አንሜ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed42254 жыл бұрын

    waw waw እልልልልል እንኳን ደሰ አላቹ የፈርሰው ትዳራቹ አዲሰ ሆነ አረ ሀሀሀሀ አሜን አሜን ዮኒዬ ምን ይባላል ከተባርክልን ውጭ ዋው

  • @kingselemon1001
    @kingselemon10012 жыл бұрын

    ዮኒ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር ያ ክፉ መንገዳችን አካሄዳችን ስራችን አስተሳሰባችን ታግሶና አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖልን በይቅርታ ዓይኑ ተመልክቶን ለዚህ ሰዓትና ጊዜ ጠብቆ ለንስሀ ጊዜ ስለሰጠን ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @rozaroz5553
    @rozaroz55533 жыл бұрын

    የእስራኤል አምላክ.ይባርካችሁ.ዮኒ.ተባረክ

  • @fantujesusisthekingofkings6284
    @fantujesusisthekingofkings62844 жыл бұрын

    woww ነፊስ አልቃረልኝም በጣም ደስ አለኝ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ

  • @henokderibe2181
    @henokderibe21814 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ መታገስም ቢመርም አንተን መጠበቅ ግን ፍሬው ያማረ ነው።

  • @user-df3qx3rg1t
    @user-df3qx3rg1t4 жыл бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1፣3 ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም:: #በሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዮኒ ማኛ ዘመንህ በጌታ ቤት ይልቅ ተባረክ ፀጋ ይጫማርልህ ወንድሜ & እህቴ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ አይለያችሁ👩‍❤️‍👩 ተባረክ🙌🙏

  • @user-uu4it2nu5i
    @user-uu4it2nu5i4 жыл бұрын

    ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ልግለፅ በማልቀስ ራሴ ታመመ ሙሽሮች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ok4757
    @ok47574 жыл бұрын

    ዋውውውውው ክብር ልጌታ ይሁን ቅዱሳን ተበረኩልኝ በብዙ all🙌🙏🙌🙏🙌🙏

  • @Muluinata
    @Muluinata4 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ🙏🙏🙏

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur98744 жыл бұрын

    ይገርማል ምንም አይነት አስተያየት መስጠት እስከማልችል ድረስ ነበርኩኝ የምለው እያጣሁኝ ዮኒን & ይነበብ አክሊሉን የተገለፀ የሚነበብ መፀሀፊ ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @Rain-bx2pz
    @Rain-bx2pz4 жыл бұрын

    ኦ !❤ጌታ የሱስስ ክብሩን ይዉሰድ ዮኒ አንደኛ ነዉ ።

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel2334 жыл бұрын

    ግርም ድንቅ እያለኝ ተከታተልኩት ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @astertafese3474
    @astertafese34744 жыл бұрын

    የኔ ውድ እየሱስ በትውልድ መሀከል ስምህ ለዘላለም ይክበር አንተ ብቻ አምላክ ነህ አንተ ብቻ የፍቅር ሁሉ ምሳሌ ነህ በዚህ ሁሉ ስምህ ከብራልና ክብር ላንተ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይሁን

  • @jesusislord4747
    @jesusislord47472 жыл бұрын

    የሉቃስ ወንጌል 4 :19 የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልናለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል Praise to Almighty God! God bless you pastor!

  • @adanechkhc7042
    @adanechkhc70424 жыл бұрын

    ጌታ በ2011 ዓ.ም ያሳለፍነውን መከራና ሀዘን ያስረሳን ጌታ ይባረክ I have no words Yoniye!!!

  • @merajamanuel391

    @merajamanuel391

    2 жыл бұрын

    Ihaveno words yoniye

  • @merajamanuel391

    @merajamanuel391

    2 жыл бұрын

    🍇🍇🍇

  • @user-pr5rr6jz8v
    @user-pr5rr6jz8v4 жыл бұрын

    እስቲ ይህ መልካም ስራ ምኑን ነው ዲስላይክ የሚደረገው ኧረ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ብርሀን ይግለጥ

  • @edenyegeta9077

    @edenyegeta9077

    4 жыл бұрын

    አይገርምም

  • @mihrattekele2195

    @mihrattekele2195

    4 жыл бұрын

    እውናት ናው ሰዊ መሰይ እንስሳ አሌ መሳለኝ እዝ ውስጥ እንዳልሹሁም ፈጠር የልቦና ይሥጠቾው። ታበርክ እማ

  • @bobbylashly6152

    @bobbylashly6152

    4 жыл бұрын

    KEZIYAGNAWO WEGEN, GIZAT YEHONUT NACHEWO:: GETA EYESUS YIDRESLACHEWO

  • @zenebechmolla4836

    @zenebechmolla4836

    4 жыл бұрын

    መስማት ስለማይችሉ ነው ማሬ

  • @user-en6un7mx3n

    @user-en6un7mx3n

    4 жыл бұрын

    Ygremal

  • @rozegemchu1253
    @rozegemchu12534 жыл бұрын

    ውይ አረ እኔ የምለው ጠፍኝ ብቻ ጌታ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርባችሁ ዮንዬ ጌታ ዘበንህ ይባረክውውውውውውውውውው

  • @ethiopia7131
    @ethiopia71314 жыл бұрын

    አሜንንን. በአንተ ለይ አልፎ የምሰረ ጌታ የተመሰገነው ይሁን💞💓💓📖📖 የንዬ ተበርክ ፅጋ ይጨምራልክ

  • @fantayejesusislordandlords845
    @fantayejesusislordandlords8454 жыл бұрын

    ሙሺሪት ሙሽራ እንካን ደስ አላቹ የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹ እግዚያብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ሆስራ ግሩም ነው ደስብሎናል ዛሬ ዋዋዋዋዋዋዋ

  • @nahedalchebany5918

    @nahedalchebany5918

    2 жыл бұрын

    Yoniye 😂😂❤👍👍👍👍👍

  • @saabcell7194
    @saabcell71944 жыл бұрын

    በሂይወቴ እንዲህ አይነት ሰረግ አይቼ ወደፊትም ላይ አልችልም ዬኒዬ አረ እንዴት አይነት ቅን ልብነው የሰጠህ ሁሌም እንደምለው እድሜዬን ቀንሶ ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @meronmarkos5937

    @meronmarkos5937

    4 жыл бұрын

    Wwwww betam desi yela gita yebarkachu yeniy berki belly

  • @molashfante9860

    @molashfante9860

    4 жыл бұрын

    Yoniya geta zemenhin lejojeken yebark amen amen

  • @ramicel1994

    @ramicel1994

    4 жыл бұрын

    Yan kanji

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog1234 жыл бұрын

    ደስ ሲል ጌታ የሱስ እሱ ብቻ ጌታ ነው ። ከዋጥከው እማ ላንተ ብቻ ሊሆን ነው ። ወይ ደስታ ትዳራቹ ይባረክ ።ዮኒየ ውድድድድድድድድድፍ

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay2793 жыл бұрын

    አቤት ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነዉ ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን እህቴ ድንቅ ሴት ነሽ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb6174 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በውነት ጀግና ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም ደስ ያለሽ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ዩኒየ የአንተ መልካምነት የምገልፅበት ቃል የለኝም እንዳው ተባረክ

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e4 жыл бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እልእልእልእል እንኩን ደስ አለኝ እህቴ ጠብቢ ሴት ዮንዬ ተሳክቶለታል እሰይ አሹ😍😘👏👏👏👏👏

  • @mululegesse9975
    @mululegesse99754 жыл бұрын

    ድንቅ ሴት ነሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ይፅናላችሁ በኢየሱስ ስም! ዮናታን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው።

  • @user-bs1mk3rz4p
    @user-bs1mk3rz4p5 ай бұрын

    ዮኒ ሁሎ በአንተ ፀጋ በእግ/ሔር ድንቅስራ እደስተታለሁ እገረማለሁ ተባረክ እኔና ቤተስቤ አንተ ጋ መምጣት እፈልጋለን

  • @user-ss7bz1zt4x
    @user-ss7bz1zt4x4 жыл бұрын

    ማሻአላህ አቦ እንዳተ ያለ ወንድ ይብዙልን ዘርህ ይብዛ ፣ከስደት መልስ ያተተማሪ እሆናለሁ እድሜና ጤና ይስጠን እስከዛ

  • @abell7217

    @abell7217

    4 жыл бұрын

    ሀዊየውጫሌዋ ሀዊየውጫሌዋ መፈለግንም ማድረግንም በኛ ውስጥ የሚያኖረው መሲሁ እየሱስ ላንቺ ብቻ ሲል ቀኑን ያረዝመዋል ይጠብቅሻል ትማርያለሽ

  • @user-ss7bz1zt4x

    @user-ss7bz1zt4x

    4 жыл бұрын

    ወደወይት

  • @firds1241

    @firds1241

    4 жыл бұрын

    አንች ከብት አሁን ለዚ ማሻ አላህ ይባላልደ ደቆሮ አቦ ገደል ግቢ

  • @user-ut9ey9it4r

    @user-ut9ey9it4r

    4 жыл бұрын

    ኡኡ ቴ ማሻ አላህ እኮ ለዚህ

  • @firds1241

    @firds1241

    4 жыл бұрын

    @@user-ut9ey9it4r ይች ምን ታውቃለች የሆነች ዞጥ

  • @user-jb9eu9gt2v
    @user-jb9eu9gt2v4 жыл бұрын

    ወይኔ በማርያም ዮኒዬ ምን ልበልህ 👏👏👏👏👏😘♥♥♥♥♥

  • @mercym.7732
    @mercym.77324 жыл бұрын

    I’m just amazed with this Grace!!!!! Thanks God to give us this young man to save and protect us from evil mind and actions🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @messiyabelongtojesusjesusi9606

    @messiyabelongtojesusjesusi9606

    4 жыл бұрын

    wawwwwwwww ዮኒ blessed ምድሮች ሁሉ ያሶርስህ በአንቴ ለይ የለው ፀጋ እጅግ ታለቅ ነው 🙏🙏🙏🙏መልካም የትደር ዘመን ይሁንላቹሁ እስከ አለም የፍፃሜ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain256014 күн бұрын

    አላህ ሆይ የኔንም ወድሞች አተ በእውቀትህ ካሉበት መጥፎ ኒወት ነፃ የምታወጣባቸውን ግዜ ቅርብ አድርግልኝ አድርግላቸው ያረብ ካተውጭ ማንም የለን

  • @gentgent4327
    @gentgent43274 жыл бұрын

    ሁሉን ያርገው እግዛብሄር ነው ክብር ለሱ ዮኒየም እድሜና ጤና ይሰጥ የምታደርገው ቀላል እዳይመሰል

  • @user-jm4wj2ym3d
    @user-jm4wj2ym3d4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ የእግዚአብሔር ባራ ዮኒዬ ስወድህ እኮ

  • @yeshehareggebreselassie6532
    @yeshehareggebreselassie65324 жыл бұрын

    ዮኒ አንተ ማለት እንዴት ልግለፅህ በሰዎች ደስታ የምትደሰት ሲያዝኑ የምታዝን ሁሌም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጨምሮ ይቀባህ የኔ ጌታ አንቺ ልጅ በአጭሩ ልግለፅሽ ትለያለሽ አሁንም ያበርታሽ ከፍ አድርጎ ያኑርሽ ሀሳብሽ ሁሉ ይሙላ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46224 жыл бұрын

    እንዲህ ነው ዜጋን ማዳን ደስ ይላል እኔ ኦርቶዶክስ ሀይማንት ተከታይ ነኝ ግን መልካም የሰራን ሁሉ አኩብራለሁ

  • @sherylghazal300

    @sherylghazal300

    4 жыл бұрын

    Tigist Birru

  • @user-fq6dy6oz7m
    @user-fq6dy6oz7m4 жыл бұрын

    ዮንዬ የስንቱን ቤት ጠገንክ የስንቱን እንባ አበስክ አብረህ አልቅሰህ ተስፋቸውን አለመለምክ ቸሩ አምላክ በጉለትህ ሁሉ ይሙላልህ

  • @henokabebetiku9119
    @henokabebetiku91194 жыл бұрын

    መቼም እግዚአብሔር በምድሬ ለይ ሰውን አዘጋጅቶዋል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @user-ur4mj2gi4g
    @user-ur4mj2gi4g4 жыл бұрын

    እኔ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ዮኒ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እውነት አንተ ለኛ የመጣህ የግዚያብሔር መልክተኛ ነህ እውነት መልካም ሰው

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba58234 жыл бұрын

    ዮኒዬ ቃላት አጣው ምን ልበል እስቲ ባረኳቸው ተባረኩ አቤት እየሱስ አቤት የኔ ጌታ

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t4 жыл бұрын

    ወይኔ እንዴት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ላንተ ምን ይከፈላል ተመስገን ተመስገን የኔ አባት እንኳን ደስ አላቸ ትዳራቹ የተባረከ ይሆን

Келесі