ቤተሰብ ጥየቃ- የልጆች ምስጋና ለእናት

#ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat
ቤተሰብ ጥየቃ- የልጆች ምስጋና ለእናት

Пікірлер: 86

  • @edensetarge228
    @edensetarge2282 жыл бұрын

    አቤት መታደል ለእግዛቤር ምን ብታሰደሰቱት ነው ወይ መባረክ አንድ ጎሳ ሆናቹሀል ደግሞ ሁላቹም ቆንጆ ምርጥ ዘር ናቹ አሁን እንዲህ ተባርኮ የሞተ ሞትኩ ይላል እናንተ እኮ ሞትን ድል አርጋቹሀል ብቻ ታሰቀናላቹ መንፈሳዊ ቅናት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    አቤት በልጅ እንዲህ መባረክ እንዴት ደስ ይላል ታምራላችሁ እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ያኑራችሁ🙏🏾❤️

  • @tihtenanigusse6141

    @tihtenanigusse6141

    2 жыл бұрын

    Amennnn

  • @sebeleyameme8336

    @sebeleyameme8336

    2 жыл бұрын

    በጣም ነው የምታምሩት በእውነት በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው አሁንም ፍቅራችሁ ይብዛ ይትረፍረፍ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    @@tihtenanigusse6141 ደምሪኝ ውዷ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    @@sebeleyameme8336 እንደማመር

  • @yoditlegesse4547
    @yoditlegesse45472 жыл бұрын

    በእውነት እረጅም እድሜ ለመላው ቤተሰብ

  • @mohamedraafat9121
    @mohamedraafat91212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ አመታት በኋላ በማየቴ በጣ ደስተኛ ነኝ እድሜና ጤና ለናቴ እየተመኘሁኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ከጤናጋ ያኑርልኝ

  • @fozitube4978
    @fozitube49782 жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ እማዬ እድሜዎት እንደ መንገድ ይርዘም ኑሩላቸው ይሄ የአስተዳደግ ውጤትዎ ነው በብዙ ተባረኩ

  • @emmy1365
    @emmy13652 жыл бұрын

    አቤት እንዴት መባረክ ነው!! ጀግና እናት ናቸዉ ይህን ሁሉ ወልደው ማሳደግ ቀላል አደለም የተባረከ ድንቅ ቤተሰብ😍 !!!እኔንም ጌታ በዘር መብዛት ያማስለኝ! እሰይ እች የልጅ ልጅ ደግሞ ቅመሜ ናት ተባረኪልኝ!!! ለእማማ እድሜና ጤና ይስጣቸው!! 😍🙏

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle20462 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርካቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ይህ መታደል ነዉ አይለያቹ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @zedlovenesh1084
    @zedlovenesh10842 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስየሚል ቤተሰብነው ካይንይጠብቃቹህ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate60682 жыл бұрын

    በጣም እድለኛ እናት ምርቃታቸው ይድረሳችሁ የመጨረሻ ሁሌም እናቱን እገልጋይ ጦሪ ነው እርጅምእድሜ ጤና ከነቤተስብህ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @helitargetachew218
    @helitargetachew218 Жыл бұрын

    ምርጥ የሰፈሬ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ማዘር ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል Dani nice to see you all family members

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal45832 жыл бұрын

    በጣም ነው የምታሙሩት በተለይ ትንሹ ወንድማቹ ዘሩ ይበረክ አናም ትንሿ እትዮጵያ ነው ያሳያችሁን እናመሰግናለንንንንንንንንንንንን

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @bibe7822
    @bibe78222 жыл бұрын

    ውይ መታደል በጣም የሚያምር ቤተሰብ ፈጣሪ ለኛም መጨረሻን ያሳምርል በጥሩ ልጆች ይባርከን እግዛብሄር እኮ ሲሰጥ አይሰስትም

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @bibe7822

    @bibe7822

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 eshi

  • @romanargaw143
    @romanargaw1432 жыл бұрын

    egziyabher yebarekew beteseb new erejim edmena Tsega yichemirilachihu🙏🙏🙏

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33562 жыл бұрын

    ደስ ይላል ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24242 жыл бұрын

    ዋው! ዳናዊት bravo!! እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @eden1debesay686
    @eden1debesay6862 жыл бұрын

    Egzabeher yebarekom 💌🙏

  • @tigistadane6182
    @tigistadane61822 жыл бұрын

    እናቴ ዘመኖት ይባረክ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennnnnn getan sitamesegnu desss sitlu geta eyesus ahunim yabzachihu

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse14672 жыл бұрын

    Betam tamralachew egziabher edmena tenawun yistachew 🙏

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j2 жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ💚💛❤🌾🌿

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @Shally_Blessed7
    @Shally_Blessed72 жыл бұрын

    Wow praise God, blessed family

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed78402 жыл бұрын

    በጣም።።ደስ።ይላል

  • @hayatsirag7083
    @hayatsirag70832 жыл бұрын

    Masallah Allah yetbikachew endat endmitamirw wow erjem edmay ketena gar yestachew 🙏🙏 I Love thise family 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧‍👧

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik17032 жыл бұрын

    ታድላችሁ ቀናሁባችሁ እ/ር አሁንም እንደምድር አሸዋ ያብዛችሁ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11352 жыл бұрын

    Emama ENQAN dese aloete edmay tena yestote yente dekame mekefle metadele newe hulachhume tebareku.❤

  • @Anumma572
    @Anumma5722 жыл бұрын

    Edme ena Tena yestot.Hulachum Desse tlalachu Tbarku

  • @user-lg3yl7cb8p
    @user-lg3yl7cb8p2 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @mulumebetegebreegiziabhr3038
    @mulumebetegebreegiziabhr30382 жыл бұрын

    God bless you Danale you are hero for you family

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa33512 жыл бұрын

    Geta iyesus yalbet beti hulem yamiral god bless you my family yegeta lijoch

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g2 жыл бұрын

    ስታምሩ እሪሜና ጤና ይስጣቹሁ💞 🙏🙏🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox26452 жыл бұрын

    EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. yehe ke EGZEABHER newe

  • @yordi9587
    @yordi95872 жыл бұрын

    Wow it is an amazing family May God multiply your seed May our mother live a long and healthy life🎉😍😍😍😍

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega87392 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አይለያችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale53102 жыл бұрын

    ደስ ሴሉ ተባረኩ በሰላም በጤና በደስታ ያኑራችው

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed78402 жыл бұрын

    በጣም።።ደስ ።ይላልልልልል።።በጣምምምምም

  • @afifalaped7283
    @afifalaped72832 жыл бұрын

    Eneshaallahe Allah 100gn ametachewen lemakebere yabekachu

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ስንታመን እንድህ ይባርካል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @user-wr1if7vf7p

    @user-wr1if7vf7p

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 እሺ

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj13902 жыл бұрын

    እሰይ መታደል ደስ ሴል

  • @hibaabbadi8239
    @hibaabbadi82392 жыл бұрын

    Fkrchu yibza tameralechu edame ena Xena temanyulechu😍🥰

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega87392 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @zeynebmussa333
    @zeynebmussa3332 жыл бұрын

    ማሻአላህአላህይጨምሪላቸውእናታቸውእዲሜይስጣቸው

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @emebetberhane1334
    @emebetberhane13342 жыл бұрын

    Wey tadilachiw Egiziyabiher yibarkachihu

  • @user-po5jw3bu6p
    @user-po5jw3bu6p2 жыл бұрын

    👍

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed78402 жыл бұрын

    እድሜ።።ይስጣቸው

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad29572 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ዘሬንእንደዚህያብዛልን

  • @davidwoldmariam5826
    @davidwoldmariam58262 жыл бұрын

    Sorry we're is that wolita zone place

  • @user-po5jw3bu6p
    @user-po5jw3bu6p2 жыл бұрын

    Mtadl ytbarku betsboh egzisbher ybarkahu

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k2 жыл бұрын

    ዋዉ የኔ ምኞቴ ነው የልጅ ልጅ ማየት

  • @hhxhjd9215
    @hhxhjd92152 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede49122 жыл бұрын

    enkewan desalachu yemitamru betseboch nachu mamayen edme yisetlin

  • @tigis5540
    @tigis55402 жыл бұрын

    Abet metadel ❤️❤️❤️❤️

  • @yoidta255
    @yoidta255 Жыл бұрын

    A

  • @kibi9721
    @kibi97212 жыл бұрын

    ገራሚ ቤተሰብ ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ewnettube2001

    @ewnettube2001

    2 жыл бұрын

    ውዷ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው እሽ

  • @kibi9721

    @kibi9721

    2 жыл бұрын

    @@ewnettube2001 እሽ የኔ ቆንጆ

  • @davidwoldmariam5826
    @davidwoldmariam58262 жыл бұрын

    Eg yemasgne Dass yelale batame I se before 4year 100 AEG and 100 boys and girls the same father and mother pls again can show

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r2 жыл бұрын

    ምድረ ጴንጤቆስጤ

  • @fatmayimam713
    @fatmayimam7132 жыл бұрын

    ፍትህፍትህፍትህመሠዉዱእሥርቤትለሚሠቃዮአታሺቃብጡለሞላለትእዝህበሠዉዲእሚሞቱትአላሣዝናቺሁብለዉነዉ

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad29572 жыл бұрын

    ጋዜጠኞዋያችኞዋየትሄደች

  • @user-gq7mm4fl9f
    @user-gq7mm4fl9f2 жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስርቤት ላሉት ኡኡኡኡኡኡ

  • @ekram4600
    @ekram46002 жыл бұрын

    ማሻአላህ

Келесі