ፉክክሩን እስከ መጨረሻው ቀን የወሰደ ውጤት። | Manchester United Vs Arsenal | Bisrat Sport |

Спорт

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 78

  • @ayalk_ddy
    @ayalk_ddy24 күн бұрын

    ዌስሃም ዋንጫውን እንደሚያስረክበን እርግጥ ነው 🏆ለመድፉ🎉

  • @TensayDemissie
    @TensayDemissie24 күн бұрын

    ሰላም መንሱር እኔ የአርሴናል ደጋፊ አይደሁም ግን አርሴናል ዋንጫ ቢያነሳ ደስ ይለኛል ግን ማሰቡ ይከብዳል ምክኒያቱም ሲቲ ነጥብ ይጥላል ብሎ ማሰብ ግን ይከብዳል የዚህን መልስ መመለስ የሚችሉት ሊቨርፑል ናቸው ምክንያቱም ሲቲ ስንቴ ልባቸውን እንደሰበሩት ያውቁታል እና ሲቲ አሁአሁን ለአምስተኛ ጊዜም ሻምፕዮን ይሆናል

  • @estefanose
    @estefanose24 күн бұрын

    መንሲር ትለያለህ በዕውቀት ,በፍቅር፥በጨዎነት ,,,,... የምታገለግል ትለያለህ

  • @sintayehuwerkineh5098
    @sintayehuwerkineh509823 күн бұрын

    Arsenal fan the chamipion❤❤❤

  • @robelsoimon
    @robelsoimon24 күн бұрын

    መንሱራችን ሰላም ነው ኣርሴናል ጥንቃቄ የተሞላበት ኣልፎ ኣልፎም የግብ ሙከራ በመሞከር 3 ነጥብ እንዴት ይዞ እንደሚወጣ እንጂ ሌላ ጊዜ ነጻ በነበረበት ቢሆን ለ ማን ዩናይትድ የ ጎል ጎተራ ይሞላው ነበር ግን ውጤቱ ኣስደሳች ነበር የ ማርቲኔሊ ሙከራ ኦናና ያዳናት ኣስደናቂ ነበረች ብ 3 ተከላካዮች ሰርጎ በማልፈ ለሱ የሪቨንጅ ነበረች ለ ኦናና ደሞ ማይረሳ ብቃት ያስመዘገበት ነበረች።

  • @LijGecho-zl7ku
    @LijGecho-zl7ku24 күн бұрын

    ቶትተንሃም ለ አርሰናል ዉለታ ለመዋል እና በ ጥሩ ስነልቦና ለመቻወት ዛሬ astonvila ቢሸነፍ ጥሩ ነው ምክንያቱም ቶትተንሃም ከ astonvila ጋ ያለውን ነጥብ ልዩነት ማጥበብ ይቺላል ስለዚህ ቶ.... የግድ ለራሱ ሲል ደሙን ሰጥቶ ይፋለማል መንሱሬ

  • @GARUMAGetachew-fr9ps
    @GARUMAGetachew-fr9ps24 күн бұрын

    ማንሱረ የ ትላንትና ጫዋታ አስፈሪ ቢሆንም የ ፈለክነው 3 ነጥብ ወስደናል ነገ ለ መጀመሪያ ጊዜ spur አደግፋለው ድል ለ ቶትናም ሰሜን london white nw😁

  • @Weltajitesfa
    @Weltajitesfa24 күн бұрын

    victory for Gunners

  • @ChoMisge
    @ChoMisge24 күн бұрын

    Amad dialo Asgerimognal mensure

  • @Rainforsleep-et

    @Rainforsleep-et

    24 күн бұрын

    እስካሁን መቀመጡ ጥያቄ አጭሮብኛል።

  • @nahomareaya3714
    @nahomareaya371423 күн бұрын

    መንሱሬ ትናንት ኦልድትራፎርድ ገብቼ ነበር ስታዲየሙ ብዙ ነገር ያስፈልገዋል ስክሪን ራሱ የለውም ሪ ቪው ለማየት ስልክ ነበር የምትተቀመው ካሜራ አንግሉ ራሱ ውስን ቦታ ብቻ ነው የሚያካልለው። ናሆም ከ ማንችስተር

  • @user-wy6iu4ww3v
    @user-wy6iu4ww3v24 күн бұрын

    Ato mensur , to day is our arsenal supporter day. veva arsenal veva mesure

  • @user-gf7iz3qz9e
    @user-gf7iz3qz9e24 күн бұрын

    Meharu tedale Ilove arisnal ❤❤❤

  • @sitotaprince8109

    @sitotaprince8109

    24 күн бұрын

    Say Arsenal

  • @Lammii78
    @Lammii7824 күн бұрын

    Arsenal ትላጤና የማቸናፍ አድሉ በጣም ካበድ ነባረ ግን ናጥብ አዞወቱሃል ግን ናጌ የአለሁው ጨዋታ city ናጥብ ህታላል እኔ ታብከልአን

  • @HamzaHadii-hg7hr
    @HamzaHadii-hg7hr24 күн бұрын

    Ye zare astovila woxet ye arsenalin edil hewsinal imanany mansure

  • @Haimi1234-zv3qm

    @Haimi1234-zv3qm

    24 күн бұрын

    በጣም 😥😥

  • @michaeltsigie
    @michaeltsigie24 күн бұрын

    Arsenal Keshim hono nawu yameshewu...

  • @user-eg4iz7ym2c
    @user-eg4iz7ym2c24 күн бұрын

    Mansuree mangaa

  • @dejed9804
    @dejed980424 күн бұрын

    Where would the cap go on Sunday? London stadium or Emirates?

  • @hadushhailemariam2208
    @hadushhailemariam220824 күн бұрын

    wow arsenal

  • @dagneshedo8068
    @dagneshedo806824 күн бұрын

    ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም ወያላዉ ዝም

  • @JalleHordofe
    @JalleHordofe24 күн бұрын

    we need only 3 point , soo we are Very happy

  • @JedMuse-by8dk
    @JedMuse-by8dk24 күн бұрын

    Mansure

  • @SalehMisbaahu

    @SalehMisbaahu

    24 күн бұрын

    Mansure baxam naw minna masaginawu Duudan raasu Inda migabawu argite naw ye tanatnkilin

  • @AbdiAb-ee2sj
    @AbdiAb-ee2sj23 күн бұрын

    በኳስ ቁጥጥር አርሳናል ከ20 አመት በለይ ሲጨዋት አይተናል ግን ምን ያረገል ዋነው ውጤቱ ነው በኳስ ቁጥጥር 80/20 ሆነን ማችስተር ሲያሸንፍ ነበር ምነያው አሁን ግን እንደዬነነው ነው ድል ለአርሳናል

  • @abay6325
    @abay632524 күн бұрын

    መንሱሬ,ሻሼ እና አስካሉ የሚባሉ ቅፅል ስሞች በአንተ ፕሮግራም ላይ መሰማት ዬለባቸዉም አይመጥንህም

  • @justice4allmen
    @justice4allmen24 күн бұрын

    ይሄ ዋንጫ የሚለየው እርስ በእርስ በተገናኘ የሚወሰን ይመስለኛል በግብና ነጥብ እኩል ሆነው ይጨርሳሉ

  • @abebearagaw6397

    @abebearagaw6397

    24 күн бұрын

    ከዚያም በፊት ብዙ ጎል ያስቆጠረ ይታያል::

  • @fatiboss
    @fatiboss24 күн бұрын

    Chgru yante new mensur lemin video teseraleh please make audio 😢

  • @KhalifaSiraj-ej3yt
    @KhalifaSiraj-ej3yt24 күн бұрын

    Aston vyla

  • @abdunaser9864
    @abdunaser986424 күн бұрын

    አብዱነኝ ከሀዋሰ መድፉ ትለንትም ኦልትረፎርድ ለይ ተፍቶወል

  • @FIKE_MAN_14
    @FIKE_MAN_1423 күн бұрын

    ስለ #ሲቲ አታወራም

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera449824 күн бұрын

    ግን መንሱሬ አርሰናል ደክሞ ነበረን ዩናይትድስ የተሻለስ ነበረን? ብዙ ግዜ ዩናይትድ እንደትናትናው አጨዋወት ፈርጊ ከአርሰናል ጋር ሲጫወቱና ሦሥት ነጥብ ይዘው ይወጡ ነበረ ።

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru576924 күн бұрын

    ምን ጥቅም 🤷‍♂️ 😂😂

  • @degumoges6807
    @degumoges680724 күн бұрын

    unided meshenfu ayikerm goal biyagebum milashi goal al

  • @ahmedseid374
    @ahmedseid37423 күн бұрын

    6:01 😂

  • @SeidHashim-qp4qi
    @SeidHashim-qp4qi24 күн бұрын

    I will waiting Tottenham tomorrow night he will win the city

  • @degumoges6807
    @degumoges680724 күн бұрын

    we need three point from united more goal not need for us

  • @user-wl3hu4ff7e
    @user-wl3hu4ff7e23 күн бұрын

    Aye mnsur chere aresnal balance areg

  • @user-wy6iu4ww3v
    @user-wy6iu4ww3v24 күн бұрын

    malkam kane

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos24 күн бұрын

    Tilant medawu nwu chigr yehinabt Arsenal bizu goal ysekotr nbr

  • @user-rr1cv5kg9u
    @user-rr1cv5kg9u24 күн бұрын

    በስማም የኔው ማንቼ በጣም አስደምሞኛል የምር አስካሉ ዋንጫ እንዳማረው ነው እሚቀረው የምር ዳዊት ነኝ ከገርጂ መብራት ረብቃ ሆቴል

  • @abrish338

    @abrish338

    24 күн бұрын

    ቀሽም

  • @user-zj1ut1td2w
    @user-zj1ut1td2w24 күн бұрын

    Mensure antem Arsenalin degif

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq24 күн бұрын

    ግዴለም ቀንያልፍል😥

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu567224 күн бұрын

    Enya liverpoolawian hulet season ba 1 natib liyunat ka city tagadadiran libachin takatilan wancawuni atanali arsenalim liki indaza naw wancawuni miyatut batami yasazinalu

  • @abeni1244
    @abeni124424 күн бұрын

    telante man united ashenafi nbr gn rash yele😢 5:12

  • @RedoneAman-fl1tr
    @RedoneAman-fl1tr24 күн бұрын

    Mansure betaam yemgrmi nbr .. bataliyi ..Amad yilayi nbr ..amrabat induhum gerna ..dink ken nbru ..bicha ye zendros amat lagna la Manchester baktolinal gin tnant angatchin ken yemirag shinfaf nbr ..it was not bad ..always manchester

  • @qassimkedir9773

    @qassimkedir9773

    24 күн бұрын

    Endih eyalk tesnana

  • @user-ve5nk6px4m
    @user-ve5nk6px4m24 күн бұрын

    14:31 Emenegn mensure maksegno totnaham 2 -1 Manchester city new yemitenakekew yihe ewunet new mgnot ayidelem slezih ye arsenal degafiwoch lene yateley gift endisetugn efelgalehu yemechereshawun chiwata arsenal 2- 1 ashenfo cityn aslekso wanchawun yanesale yihe kehone be Ethiopia yalutim hone England yalu ye arsenal degafiwoch yeleye gift endisetugn bante bekul melkten kedmeh ngerlgn adera adera adera yoni negn ke UAE .....Ethiopiawi ye arsenal degafi

  • @user-ve5nk6px4m

    @user-ve5nk6px4m

    24 күн бұрын

    Yetserezewunm anbibut

  • @user-ve5nk6px4m

    @user-ve5nk6px4m

    24 күн бұрын

    Mensure adera adera adera ....demo adnakih negn

  • @abitetadesse8247
    @abitetadesse824724 күн бұрын

    be edil ashenefe

  • @migolove2075

    @migolove2075

    24 күн бұрын

    😂 ሌላ ማለቀሻ ሰበብ

  • @user-gf7iz3qz9e
    @user-gf7iz3qz9e24 күн бұрын

    Dase yelale baxam arsinal bashanfa❤❤❤

  • @Ashe-mo2dm
    @Ashe-mo2dm24 күн бұрын

    Arsenal yechalale

  • @user-ml9sb6cv9m
    @user-ml9sb6cv9m24 күн бұрын

    ኦልትራፎርድ ላይ አርሰናል አንዷን ጎል አስጠብቆ ሊወጣ ስላሰበ የጥንቃቄ ጨዋታ ተጫውቶ ነው። ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ በዌስትሃም በሜዳው ነጥብ ይጥላል። ዋንጫው የአርሰናል ነው። ወንድዬ ከሀዋሳ

  • @abduethiopiacoffee5234

    @abduethiopiacoffee5234

    24 күн бұрын

    ሞኝ😂😂😂

  • @akmelahmedin5659

    @akmelahmedin5659

    24 күн бұрын

    😅😅😅

  • @wubehagertube3355

    @wubehagertube3355

    24 күн бұрын

    😂ቀልድህ አይጠገብም አባቴ

  • @mandefrodemessie

    @mandefrodemessie

    24 күн бұрын

    ​@@abduethiopiacoffee5234ሞኛሞኝ አንተ 😂😂😂

  • @Beyechadereje

    @Beyechadereje

    24 күн бұрын

    😂😂

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee24 күн бұрын

    መንሱሬ ሻሺቱ ከሌላ ቀኑ የተሻሉ ነበሩ እውነት ነው ነገር ግን ማየት ያለብህ ጨዋታውን ማሸነፍ በጣም የሚጠቅመው ለማን ነበር ? መድፈኞቹ ለዋንጫ ነው የሚጫወቱት ሺሺቱ ግን ብታሸንፍም ብትሸንፍም ያው እውር ቢሸፍት ጓሮ ነው እንደሚባለው ነው ሲቀጥል አርሰናል ሆን ብሎ ጥንቃቄ ያለው ጨዋታ እንደመረጠና 3 ነጥብ ይዞ ለመውጣት ያደረገው ጥረት ተሳክቶ ወያላን አሳብዶ ወደ ለንደን ተመልሷል ሻሺቱ ግን rip ብለናል

  • @gebremedhnwubet1564
    @gebremedhnwubet156424 күн бұрын

    Arsenal payed with low block system, they through the ball to munchister united. So it seems arsenal is week but not the truth. The manager purposely done it.

  • @Ambassel
    @Ambassel24 күн бұрын

    ማንችስተር ሲቲ በገንዘብ የተገነባ ኳስን ፍትህ ያሳጣ አምባገነን ቡድን ነው ፕሪምየር ሊጉ ይህንን መፍቀዱ ደግሞ ንፅህናውን እንድንጠራጠር አድርጓል::

  • @aschaleweshetu7434

    @aschaleweshetu7434

    24 күн бұрын

    Ayzosh 😂😂

  • @user-bk2fs7df5p
    @user-bk2fs7df5p24 күн бұрын

    የትናንትናዉ ጨዋታ አርሰናል ዘንድሮ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ እና በራስ መተማመናቸዉን የሚያሳይ ነዉ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh715224 күн бұрын

    ቧልት እና አሽሙር ሆነ አዘጋገብህ

  • @sertsehgebrhel6680
    @sertsehgebrhel668024 күн бұрын

    አርሰናል ዋንጫ እንዲበላ ዳኞቹ ፊሽካ አስቀምጠው በእጅ ካልተፎአጨ እንደድሮው ካልሆነ አይበሉም

  • @antenehtesfaye6235
    @antenehtesfaye623524 күн бұрын

    Mensur Ebakih yesidib asteyetochin (coment) batakerb .

  • @HamzaHadii-hg7hr
    @HamzaHadii-hg7hr24 күн бұрын

    Ye zare astovila woxet ye arsenalin edil hewsinal imanany mansure

Келесі