ከጀነራል አበባው ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ

ከጀነራል አበባው ታደሰ ጋር የተደረገ ቆይታ #ቀጥታ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 377

  • @user-jm1kt8ip9c
    @user-jm1kt8ip9c2 жыл бұрын

    አቤት ግርማ ሞጎስ ከጀግንነት ጋር ጀነራል አበባው ታደሰ አላህ ይጠብቅህ ጀግናችንነህ

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale18092 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ። እግዚአብሔር ይስጥልን በሚገባ ተገልፆአል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!

  • @Myen0912
    @Myen09122 жыл бұрын

    ጄኔራል አበባው አጥጋቢ መልስ በሁሉም አቅጣጫ ነው የሰጡት ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanitx9027
    @nanitx90272 жыл бұрын

    ውይ የኔ ጀግና,ኢትዮጲያ ድናለች በናንተ ልጆችዋ, ጄኔራል ሲያምሩ ግን ውይይ, እድሜና ጤና ለርሶ ይሁን

  • @hdhdhehr6833

    @hdhdhehr6833

    2 жыл бұрын

    አሚን አሚን ለሁላችን ናቲ ወንድሜ

  • @addisualene556
    @addisualene5562 жыл бұрын

    ጥሩ ቃለ መጠይቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ስለ ነበረው ጦርነት የኃይል አሰላለፍ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።

  • @hailutesfay1262
    @hailutesfay12622 жыл бұрын

    Congratulations Ethiopia you prevailed!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xe3by1vi9d
    @user-xe3by1vi9d2 жыл бұрын

    ስጠብቀው ነበር👑የኛ ጀግና በርታልን

  • @user-in3ds1ju2f
    @user-in3ds1ju2f2 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለጀግናው መራ አብቹ❤❤

  • @walelign1356
    @walelign13562 жыл бұрын

    Thank you for your service!

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw2 жыл бұрын

    What a great man! Much respect💚💛❤️

  • @sisayg5357
    @sisayg53572 жыл бұрын

    ይገርማል! እንደነሱ ክፋት በጡረታ ሥራ ስታቆም : ነገ የሚሆነዉን ከጊዜ በፊት ቀድሞ የሚያዉቅ እግዚአብሔር ግን ለዚህ ክፉ ጊዜ ደራሽ እንድትሆን ጠብቆ አቆየህ :: ኢትዮጵያ ባስቀመጠችህ ልክ ኢትዮጵያዊ ሆነህ በመገኘትህ እና ከጡረታ ተመልሰህ ይሄን ሁሉ ድንቅ ስለሰራህ እናመሰግናለን :: ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!! እንዳልሀው ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰራዊት ትገነባ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ!! እንወዳችህዋለን : ከጎናችሁ ነን በርቱ!🙏🙏

  • @feaaef5243
    @feaaef52432 жыл бұрын

    ጀነራላችን ኩራታችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq90932 жыл бұрын

    በሳል እስተያየት ነው በትክክል ተግባር ላይ ከዎለ መከላከያው ለኢትዬጵያ ህዝብ ዌስትና ይሆናል ማለት ነው

  • @chdgghfbggfhfbhb984
    @chdgghfbggfhfbhb9842 жыл бұрын

    እግዛብሄር እንደናንተ አይነት ጀግና ስለ ስጠን እናመስግናለን እናንተ ደማችውን ስታችውዋል እናንተን ይሚተች መሀይም ነው ጀግኖች በርቱው

  • @dmarkos963
    @dmarkos9632 жыл бұрын

    ጄኔራል አበባው ከልብ አመሰግነዎታለሁ።የነበረብኝን ብዥታ አጥርተውልኛል።እድሜ ከጤና ጋር ስመኝልዎ ትህነግ ተጠራርጎ ሲቀበር የምስራች ይዘው እንደሚመጡልን እየ ተመኘሁ ነው።

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47272 жыл бұрын

    Thank you for Saving Ethiopia ♥️♥️👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏

  • @teddy17069
    @teddy170692 жыл бұрын

    የኔ አንበሳ አንተ አንዳለህ ሳውቅ በሀገሬ ትልቅ ተስፋ አለኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AminaAmina-ft5lm
    @AminaAmina-ft5lm2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ለጠላት የማይንበረከክ በወሬ የማይበረግግ ጀግና ኢትዮጲያዊ ጀነራል ኑር ለዘላለም

  • @kukulu99
    @kukulu992 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ ብእናንተ ኮርተናል ተባረኩ ፡ ጠላቶቻችን ግን ፈጣሪ ይበትናቸው በጣም መጥፎ ሰውች ናቸው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie24002 жыл бұрын

    እድሜና ጤናውን ለጀነራል አበባው ታደሰ ይሁንልን

  • @beftuoromo714

    @beftuoromo714

    2 жыл бұрын

    ለሁሉም ጀነራሎች ነው ነሚባለው የሁሉም ውጤት ነው

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu12132 жыл бұрын

    ኑርልን የኛ ጀግና ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን

  • @Getu72
    @Getu722 жыл бұрын

    Wow u all are amazing!! Viva MEKELAKEYA and Viva dr Abiy!!!

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed64262 жыл бұрын

    የእኔ ጀግና ኑርልን ሰወድህ

  • @nurhusienhadgnbas9131
    @nurhusienhadgnbas91312 жыл бұрын

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያ እንድታብብ እንድትፈካ ከፍ እንድትል አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @asnakechbeyene2603
    @asnakechbeyene26032 жыл бұрын

    የኛ ጀግና! ኢትዮጵያዬ ልጆች አሉሽ! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47272 жыл бұрын

    Jegnawo Abebawo 🐆🐆💪🏽💪🏽♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @elsagebre5418
    @elsagebre54182 жыл бұрын

    ጄነራል አበባው እናመሰግናለን ጋዜጠኛው ተባረክ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @888ksaksa
    @888ksaksa2 жыл бұрын

    Thank you !

  • @yonasatle5319
    @yonasatle53192 жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !🙏🇪🇹🙏 ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ! 🙏🇪🇹🙏

  • @gashawgashaw721

    @gashawgashaw721

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ትላለህ የታባክ ታውቃታለህ አንተ አህያ ጋላ ኢትዮጵያ እያልህ ለሀጭህን ታዝረከርካለህ ለሀጫም

  • @birtukantamrue4579
    @birtukantamrue45792 жыл бұрын

    የቁርጥ ቀን ልጅ ምንም ጊዜ ከጎናችሁ ነ ን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @solomongetachew3158
    @solomongetachew31582 жыл бұрын

    ክበርልኝ ጀነራል

  • @mega8101
    @mega81012 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ጀግኖች!!! 💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed54812 жыл бұрын

    ክክክብብርር ለአማራዬ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ✊✊✊✊👍👍👍💪💪💪👌👌👌❤️💛💚👏👏👏ዲል ለአማራዬ ህዝብ

  • @adisalem1512
    @adisalem15122 жыл бұрын

    ጀግና ነህ

  • @birufleetmanagmentservice8563
    @birufleetmanagmentservice85632 жыл бұрын

    Thank you

  • @samuelyitagesu1306
    @samuelyitagesu13062 жыл бұрын

    የበርሃው መብረቅ!!! ዕድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @komkom9587
    @komkom95872 жыл бұрын

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን

  • @bizunehabebe4119
    @bizunehabebe41192 жыл бұрын

    ጀነራል እውነቱን ለመናገር መላው ኢትዮጵያዊያን የሚያከብሮት እና የጋራ ጀግናችን ኖትና እግዚአብሔር አሁንም ክብርን ከሞገስ ጋር ያልብሶት።

  • @magarsadhuguma1994
    @magarsadhuguma19942 жыл бұрын

    General Abebawu ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ከልቡ ኢትዮጵያን የሚወዳት ከፉከራ እና ከማስመሰል የፀዳ ኢትዮጲያዊ እንወድሃለን ለዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu57042 жыл бұрын

    እኔ የጀአናል አበባው ገለፃ አሳምኖኛል ስገምተው የነበረ ነው ፈታኝ ወቅት ነበረ ልትመሰገኑ ይገባል ኢትዮጵያ ከቦተና ስለአዳናችሁ

  • @z-media-6788
    @z-media-67882 жыл бұрын

    The general answered beyond our expectations. He made very clear for many complicated question what we had in our mind. Thanks!

  • @lemmalale778
    @lemmalale7782 жыл бұрын

    ጀነረራል አበባው ከእግዚአብሄር በታቸች ለሀገሬ አሉን ከምላቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ ናቸው! አምላክ ከሱ ጋር ይሁን !!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe35882 жыл бұрын

    የእኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና እናመሰግናለን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66062 жыл бұрын

    We love you God bless you

  • @etsegenettesfaye2414
    @etsegenettesfaye24142 жыл бұрын

    ጀነራል አበባው ግራ የገባንን ጥያቂወች ስለመለሱልን በጣም እናመስግናለን አይ ግርማ ሞገስ አይ አነጋገር አይ ውበት አይ ወኔ አይ እርጋታ አይ መልክ እዲአይነት ጀግና ያብዛልን❤️❤️❤️🙏

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam56082 жыл бұрын

    Big respect for him💚💛❤🙏🙏👍🏻👍🏻💪💪

  • @AL_HABISHA
    @AL_HABISHA2 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ግን ዲመት ውስጥ ውስጧን አውሬናት 👍ጀኔራል አበባው ሀቀኛ ጀግናነው።

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain8522 жыл бұрын

    ጀግና ጀነራላቺን አሁገና ኢትዮጲያ ጀግናጀነራል እናከብሮታለን የኔዘመን ምርጡጀነራሌ አሁንገና አገኞው ኢትዮጲያዊጀነራል

  • @eshetutola6764
    @eshetutola67642 жыл бұрын

    Our Hero we proud of you. I wish the presence, Protection and Support of Almighty God to be with you.

  • @mesilove9298
    @mesilove92982 жыл бұрын

    ግርማ ሞገስህ አቤት የኔ አባት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @mulatnegussie5240
    @mulatnegussie52402 жыл бұрын

    ሺ አመት ንገስ

  • @hamh3998
    @hamh39982 жыл бұрын

    በትክክል አሁን ያለው ሰራዊት የደርግ ልጅ ነው። ክብር ለጥቁር አንበሶቹ

  • @abdi518
    @abdi5182 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏻 so much አበባው ለኢትዮጵያ የሚሆን ትንትና

  • @fikerabi9151
    @fikerabi91512 жыл бұрын

    *My Hero* 💚💛❤️👈🖤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta47272 жыл бұрын

    Yes We are one People We are Ethiopian Proud I am from Ethiopia♥️

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95712 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዝም አትበይ የህዝቡን ጩኸት ሰምተሽ የደፈሩሽን ልጆችሽን የገደሉና እያንገላቱ ያሉትን በተአምርሽ መልስ ሰጥተሽ አሳይን።

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum99632 жыл бұрын

    Than God for giving us these kind of true Ethiopians and unselfish leaders !! So proud of young adult Ethiopians who are willing to protect and to fight for all!!

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf91942 жыл бұрын

    ኢትዮጰያ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል የኢትዮጵያ ሕዝብ ረጋ ብለህ አሰብ በትንሹም በትልቁም ኦንጨቃጨቅ ጀነራል አበባው ታደሰ ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ሠላም እና እድሜ ይስጥልን

  • @tadumt6928

    @tadumt6928

    2 жыл бұрын

    lik newu betam meregagat alebin hizibachin gin asichegari eyehone newu fetari yiridan hulachinim Kom bilen maseb alebin

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun45012 жыл бұрын

    ኦብርሽን ጀነራል አበበው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit44772 жыл бұрын

    የቃል ኪዳንዋዉድ ሃገራችን ኢትዮጵያችን እምዬ አትፈርስም አፍራሾችዋን ታፈርሳለች እንጂ ያም በጅግና ልጆችዋና በዓምላክዋ ጠባቂዋ ኃይል አሜን !!!!!!!!!!

  • @yitayaldamtew5491
    @yitayaldamtew54912 жыл бұрын

    wow he is so good.

  • @sirajosman2152
    @sirajosman21522 жыл бұрын

    አንበሳው ጄነራል አበባው ታደሰ ክብር ለሰራዊታቺን

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat48352 жыл бұрын

    Thanks for clear information.

  • @ethionail
    @ethionail2 жыл бұрын

    ጀግና

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    ጀግናዬ ክብር ለኢትዮጵያ ሠራዊት

  • @abdi518
    @abdi5182 жыл бұрын

    The best briefing interview for future Ethiopia 🇪🇹 peace

  • @desalegngetinet8375
    @desalegngetinet83752 жыл бұрын

    በ27 አመት ውስጥ የነበረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አንድን ብሔር የሚያገለግ ነበር ማለትም የህዝብ ልጅ እዘመተ የነሱ ቅኝ ግዛት ተገዢ ነበረ እነሡ ሲፈልጉ የሚገሉት ሲፈልጉ የሚያስሩት ሲፈልጉ የሚያባርሩት ተኩስ ሲሉት በህዝብ ላይ የሚተኩስ ግደል ሲሉት የሚገድል እንደፈለጉ የሚዘውሩ አርሚ ነበር እዚ ደረጃ ያደረሳቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆቹን እየወሰደ አንድ አናሳ ብሔር እንደፈረስ ሲጋልብበት በአገራችን ውስጥ እኩል የስልጣን ክፍፍል መኖር አለበት ባለማለቱ ምክነያት ህዝባችንን ዋጋ ሊያስከፍለው ችሏል እያንዳንዱን ሴክተር መስሪያ ቤት በመቆጣጠር የጦር መሪ እነሱ ስራአስኪያጅ እነሱ የሀይማኖት መሪ እነሱ በመሆን ሀገሪቱን እርቃኗን አስቀርተዋታል ጀኔራል አበባውንና ጀነኔራል ባጫን የመሳሰሉና ብዙ የጦር መሪዎችና የትልልቅ መስሪያ ቤት ምሁራኖች በማንነታቸው ምክንያት እየገመገሙ ገና መስራት በሚችሉበት በወጣትነት እድሜአቸው ብዙዎች ከየመስሪያቤታቸው ሲባረሩ ኖረዋል አሁንም በሀገራችን ውስጥ የምናየው የተረኝነት አካሔድ በድጋሚ የኢትዮጵያን ህዝብ ዋጋ እንዳያስከፍለው ከ27 አመት ስተቱ ሊማር ይገባዋል የሚል አስተያየት አለኝ ይህን እንድል የተገደድሁበት ምክነያት ከቀበሌ እስከትልልቅ መስሪያ ቤቶች እተሰገሰጉ የሚገኙት የኦረሞ ብሔር ተወላጆች ናቸው በዚች አገር ወስጥ ልጅና የእንጀራ ልጅ የለም ከድሬዳዋ እስከ አ/አ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው ይህ የተረኝነት አካሔድ ሒዶ ሒዶ መንግስትንም ሆነ ህዝብን ዋጋ ሊያስከፍለው አንደሚችል ጥርጥር የለኝም ልብ ያለው ለብ ይበል።

  • @fikerfiker5160

    @fikerfiker5160

    2 жыл бұрын

    ምርጥ አስተያየት ነው ወድጄዋለው 🙏👈

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer2 жыл бұрын

    ለምን በየር በድሮን ብቻ አይጨረሱም የሚመጡት በተሳቢ መኪና ነው እንዳለ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወላትክን ይክፈለው ምንግዜም ሥትታወስ ትኖራለክ የምንግዜም ጀግናችን

  • @shikuriable
    @shikuriable2 жыл бұрын

    ጀግናው ጀነራል አበባው ።እውነቱን አስቀምጠዋል ። አስፈሪውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለመገንባት በምትሄዱበት ጥረት ሁሉ ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከናንተ ጎን ነው ። ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ።

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia54182 жыл бұрын

    Ethiopian prevails thanks u truth story o my god respect this hero . so schero story

  • @abeba2241
    @abeba22412 жыл бұрын

    ህወሓት የሚገርም ፍጥረት ነዉ ✍🏼 ሰዉ እንዴት የድሮዉ ስርአት በዘር በድሎናል እያለ የባሰ በዘረኝነት ሐገርን ይበክላል 🤧 እነርሱ ባመጡት ዘረኝነት ወደ መቀሌ በዘራቸዉ ከረጢት ቋጠረናቸዋል ክብር ለኢትዮጵያ 🙏💚💛❤️ ጀግኖች

  • @abeba2241

    @abeba2241

    2 жыл бұрын

    @Geez M.H.E ደንቆሮማ አንተ ነህ የህወሓት ገረድ እዛዉ ትግራይ ከረጢህ ዉስጥ ቋጠረንሃል እንደ ድሮዉ መፈንጨት የለም 🤧😂

  • @newhopeethio6931

    @newhopeethio6931

    2 жыл бұрын

    ከአሁኑ በላይ ኢትዮጵያ በዘር የተከፉፈለችበት ሰዓት የለም

  • @natisepena3576
    @natisepena35762 жыл бұрын

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t2 жыл бұрын

    ምንን አስመልክቶ ተሰጠ ማህረግ የሚገርም ጥያቄ መከላከያ ማእረግ መስጠት ሳንሰው ነው በነሱ ትከሻ ወተን እየገባን እዴት ተሰጠ አይባልም ከማረግ በላይ ቢኖር እላለሁ እኔ እሳት ለብሰው ሽንት ጠጥተው እዴት ተሰጣችሁ ኑርልን ኑሩልን ሺ አመት ድል ለመከላከያችን

  • @abdi518
    @abdi5182 жыл бұрын

    Thank you 🙏🏻

  • @abdi518

    @abdi518

    2 жыл бұрын

    Welcome bro

  • @getubekele4067
    @getubekele40672 жыл бұрын

    Smart, hero guy... We love you our hero.

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons31682 жыл бұрын

    ሰንደቅ አላማችንን ለመጀመሪያ ጊዜ በአርማነት ለህዝብ ያቀረቡት አጼ ቴወድሮስ ድራስጌ ማርያም ላይ ሲነግሱ ነው፡፤ንጉሱ“ለህዝቤ ምን ይዤ ቃል ልግባለት” ሲሉ ባለቤታቸውን እቴጌ ተዋበችን ጠየቋቸው፡፡ እቴጌ ተዋበችም ሶስት ቀለም የሀር ክሮችን በሸማኔ አስርተው "በዚህ አርማነት ቃልህን ለህዝብህ ስጥ" አሏቸው፡፡ንግስናውም በተባለው መንገድ ተፈጸመ፡፡ የውዷ ሰንደቅ አላማችን ታሪክም ከዚሁ ጀመረ፡፡

  • @mekonenbereded973

    @mekonenbereded973

    2 жыл бұрын

    ታሪክን መፋቅ አይቻልም እንጅ ወያኔወች እኮ ባንድራዋን ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጡት አጼ ዮሀንስ ናቸው እያሉ በለመዱት ዉሸት በሀሰት ሲቀደዱ ተስተውለዋል፡፡ ደግነቱ አጼ ቴወድሮስ ከአጼ ዮሀንስ በፊት የነበሩ ኢትዮጵያን ከ500 አመታት የመሳፍንት አገዛዝ አውጥተው አንድ ያደረጉ ንጉስ ስለነበሩና ይህንኑም አለም ጠንቅቆ ስለሚያውቀው ወያኔወችም ሆኑ ኦሮሙማወች ይህንን መላው አለም ያወቀውን ታሪክ ሊክዱት አይችሉም፡፤ ባንዳው መለስ ዜናዊም ይህችኑ ሰንደቅ አላማ ነበር ጨርቅ ያላት፡፤በሚገርም ሁኔታም ይህችኑ ሰንደቅ አላማ በአርማነት ይዘው ነበር ታላቁ ንጉሱ አጼ ዮሀንስ መተማ ላይ ለሚወዷት አገራቸው ለኢትዮጵያ ሴዋጉ የተሰዉት፡፤ ተረኛው የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድም ይህንኑ የባንድራዋን ጥላቻ መነሻ አድርጎ ይሄውና ሰወችን እስከመግደል ድረስ ሄዶ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ጀግኖች በየአውደ ዉጊያወች በጀግንነት የተሰውላትን አረንጓደ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማችንን ሊያጠፋት እየታገለ ነው፡፡ ነገር ግን ከተላቋ ሰንደቅ አላማችን መጥፋት በፊት በእርግጠኝነት የኦሮሙማው መሪ አብይና ግብረ አበሮቹ ቀድመው ይጠፋሉ፡፡

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS2 жыл бұрын

    This is the right time to build Strong ENDF!🇪🇹

  • @gebrezgabir4976

    @gebrezgabir4976

    2 жыл бұрын

    needs at least 27 years duket

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu55452 жыл бұрын

    ጀነራል አበባው በጣም የምወድህ ነህ፡፡ በሰጠኸው አስተያየት ላይ በጣም ከሚገባው በላይ ደስ ብሎኛል ያልከው ሁሉ ሃገራችን ላይ ከዋለ በቃ ኢትዮጵያ ኢትየጽያ ትሆናለች እ/ር ይርዳችሁ

  • @Suzan17
    @Suzan172 жыл бұрын

    Jeneral Abeba selayehush des belognal jegna Ethiopiawi rejem edeme temegnchalehu zemeneh yebarek eskemelaw betesebeh🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @josephsete8576
    @josephsete85762 жыл бұрын

    አሳየው ላላየው አሰማው ላልሰማው እንዲህ አይነት ሰራዊት ነው ማየት የምንፈልገው ጀነራል አበባው ታደሰ ክብር ይገባሃል ጄግና!

  • @showaguda5939
    @showaguda59392 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዬጽያዊ

  • @zorozero2762
    @zorozero27622 жыл бұрын

    My "gratitude" I admire your leadership, thank you .💚💛💢 One Love!!🐾

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi72672 жыл бұрын

    Respect 💚💛❤️

  • @hailutesfay1262
    @hailutesfay12622 жыл бұрын

    Great General 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mezmurhabesha
    @mezmurhabesha2 жыл бұрын

    Ethiopia First.

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed76272 жыл бұрын

    በርቱልን ኢትዮጲያ ሁሌሜ አሸናፊ ናት time to build strong defence

  • @balawi3039
    @balawi30392 жыл бұрын

    I’ve been mentioning these concerns for years it is good to see them finally addressed

  • @getahunkassaye3413
    @getahunkassaye34132 жыл бұрын

    Wow! I am proud of you. Now military is becoming a high profession in Ethiopia. If I were a young, I would join the military. My father was also an army.

  • @shimetj6633
    @shimetj66332 жыл бұрын

    Endet nw Yahen sawuye wedadikut ❤❤❤❤❤❤❤wow interesting interview General Abebw Tadese Proud to 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomondesta9535
    @solomondesta95352 жыл бұрын

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት።ጄኔራል

  • @teshomehundie6647
    @teshomehundie66472 жыл бұрын

    Thank you so much!! #Ethiopia prevails.

  • @ermiasbefekadu862
    @ermiasbefekadu8622 жыл бұрын

    I respect You, you did well!

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir83552 жыл бұрын

    ክብር ለሀገር መከላከያ ለአማራ ልዩ ሀይል ለአፋር ልዩ ሀይል ለአማራ ፋኖ

  • @sultansl2402
    @sultansl24022 жыл бұрын

    ይገባችሗል ጀነራሎቹ

  • @JaydenTube2
    @JaydenTube22 жыл бұрын

    Jegna egziabher yibarkh

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha5802 жыл бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጰያ ጀግና ወታደርስ ነበራት‼ 🙏♥ አሁን ለክብሯ በማይመጥኑ ተራ ፓለቲከኞች እጅ ወድቃ እንዲህ መከራዋ በዛ እንጅ

  • @hassanjewhar5566
    @hassanjewhar55662 жыл бұрын

    የተሟላ ጀነራል አበባው ታደሰ። አመሰግናለሁ ሞታችሁ ሀገር ስለምትጠብቁ

  • @iloveethiopia3275
    @iloveethiopia32752 жыл бұрын

    ወንዳታ ጀነራል 💪🏿🇪🇹💪🏿🇪🇹💪🏿🇪🇹🔥🔥🔥

  • @tekalignbesha1515
    @tekalignbesha15152 жыл бұрын

    respect Ethiopian national defence

Келесі