#ከሀያላን_መንግስታት_ጋር

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #negashbedada #abunesawiros #mahbermedia #pasterbinyam

Пікірлер: 34

  • @user-zt6rl8bi5x
    @user-zt6rl8bi5x

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህአይነት ወድምች የሠጠን።

  • @abebechdiriba4472
    @abebechdiriba4472

    ዶ/ር እጅግ የሚገርም ጥናት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazafeleke5702
    @meazafeleke5702

    ይህንን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን በጎ ሃሳብ እንዲያስfፅመን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን! ዶ/ር አንተንና አንተን የመሳሰሉ የቤተክርስትያን ልጆች በዚህ ጊዜ ማግኘት እጅግ ጠቄሚ ነው እኛንም ለመfፀም ያበርታን። ተባረክ

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay7977

    Eghzabiher amlak yaghzashuw des ylal ortodos tekebra tnur ❤❤❤

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k

    አምላክ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አንተ ጠብቅልን ሀሳቡ በጣም የሚደገፍና በጣም ደስ የሚል ነው አምላክ ሆይ አንት እነዚን ሰዎች ከፊት ቅደምላቸው በአገር ውስጥና በውጭ ያለን ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ከጎናቸው ሆነን ልንረዳቸው ይገባናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ተፋቅረን ይሄን አስከፊ ዘመን እግዚአብሔር እንዲያሻግረን በፀሎት እንበርታ!!

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068

    እውነትም ሁሉም የቤተክህነት ጉዳይ እንደመንደር ወሬ ውጪ በአደባባይ ማውራት ምን ይሉታል። የሚደነቅ ሀሳብ አንስታችኋል። እድሜና ጤና ይስጥል።

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255

    ይሄንን ሃሳብ ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727

    በእውነት በጣም ደስ የምል ሃሳብነው ቤተክርስትያን በመዘጋቱ ቡዙ ካህናት ችግርለይ ወድቀዋል ሁሉንም ፈጣሪ ይፍቀድ ወገነኖቼ ❤❤❤❤

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1

    እግዚአብሔር አምላክ ተዋህዶን ይጠብቅልን

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዳንተ አንደበተ እርቱ እና ጠንካራ ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tizazuzewge2894
    @tizazuzewge2894

    እ/ር ይመስገን ቢዘገይም በጣም ጥሩ ነው

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628

    ማርይምን እዴት ደስብሎኝ አዳመጥኩ .በውነት እግዚአብሔር ይርዳቹ በራቱልን

  • @nenewemedia77
    @nenewemedia77

    ተዋህዶ ኃይማኖቴ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798

    እግዚብሔርአምላክተዋህድንጠብቅልን

  • @kassahuntsegaye9376
    @kassahuntsegaye9376

    The presentation is very nice,but i have doubt on the implmentors.

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp

    ሰላመለሀገራችንኦርቶዶክሰሀገርናትተባረኩ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673

    አባቶቼ እንዲሑምበዚሕሐሳብውስጥ ያላችሑ በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳችሑ በርቱልን❤

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628

    እግዚአብሔር ይውቃል

Келесі