I saw this from Nigerian you tuber before 4 month I tried it once , I can’t say it is bad will keep trying for better result. The only difference is you grounded the cloves which is a clever idea to get more out of it. Please be careful specially with that little baby cloves is a type of spice the smell is hard .
@milenmesfen1416
2 жыл бұрын
Ja its not good for baby
@user-tv1te9pi7f
5 ай бұрын
Thank you for letting us and I am pregnant can I use ?
@bellahanatube3132 жыл бұрын
Enameseginalen 🙏 adotye😘😘
@fanit14112 жыл бұрын
ኣጋጋሽን እህቴ ተባረኪ በጣም ንግግርሽ ራሱ ያምራል
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ እህት
@fanaesk76762 жыл бұрын
I had to come back for a testimony, my hair loved this treatment. It revived it tremendously. So thank you betammmm🙂
@kindnesskapaya4668
2 жыл бұрын
Hi, I can't understand the language, help me with the recipe it's cloves and what?
@fanaesk7676
2 жыл бұрын
@@kindnesskapaya4668 cloves and flaxseed
@fiona7591
2 жыл бұрын
Fana can you tell US your measurements? How much cloves and flax did you use
@fanaesk7676
2 жыл бұрын
@@fiona7591 i used 3 cups of water, 3 tbsp of cloves, and 5 tbsp of flaxseed. It was enough for the lenght and fullness of my hair.
Пікірлер: 815
ካርዲሞም (ቅርንፉድ) ፀጉርን እንዲያንጸባርቅ ለማድረግ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይቆጠራል። ቅርንፉድ ፖታሲየም፣ ካልሲየም፣ ብረት፣ ማግኒዥየም እና ፎስፎረስ ይዟል። የፀጉር እድገትን ያበረታታል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ቅርንፉድ ፎረፎርን ለማስወገድ ውጤታማ ሊሆን ይችላል። (ከጉግል እንግሊዝኛውን አግኝቼ ወደ አማርኛ ተርጉሜው ነው)
@EastFrehiwot
2 жыл бұрын
ቅርንፉድ ( clove) ካርዲሞም ኮረሪማ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ
@Joseph-788
2 жыл бұрын
Thank you for the info very appreciated !!! Cloves not Cardamon
@Joseph-788
2 жыл бұрын
@@EastFrehiwot yes you are right !!!
@LoveAndPeace2424
2 жыл бұрын
@@Joseph-788 you're right. I made a mistake, sorry. Cardamom is (ሄል የምንለው የሻይ ቅመም ነው)
@Joseph-788
2 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 that fine konjo ጥሩ info ስለሆነ edit በማድረግ ማስተካከል ይቻላል !!
Ihitachin betam ena meaeginalen EGZIHABHER yibarkish
Thank you adotyeaa siyanayeaa konjo ediggg beyilign ❤️ I will try it 🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥበበኛ ወጣት ሴት ስላደረገሽና ለኛም ለእናቶችና ለአያቶችም በረከት ስላደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ የሱ ስጦታ ነው እንጂ ሰው በብዙ መልኩ ሊያስተምር አይችልም ሃይልና ጥበብ የእርሱ ነውና የተመሰገነ ይሁን እኔም እሞክረዋለሁ
@yunitwondimulost7055
Жыл бұрын
ande yazegajewutn lebizu gize bitekem chigr alewu?
Thanks for sharing. I've used it and found it very helpful 🙏
Thank you so much!
ዋው በጣም ደስ ይላል ቀለል ያለ አሰራር በርችልኝ እህቴ
በጣም ቆንጆ ማሰክ ነው 🙏🙏👌
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማር የሆነች ልጅ
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ
Adotiye enameseginalen, Tiyaqi alegne gin aqenu min yahil newu meteqem yalebn ye telbawun ena ye qurufudn & Bleach min malet newu ?
እናመስግናለን እህታችን በጣም አሪፍ ነው
አይገርም በህንዶች እና በአረቦች እያየሁት ነበር እናመሰግናለን በቋንቋች ግን እነሱ ቁርፍድ እና ዝንጅብል ነው የሚጠቀሙት
Thank you sister it’s easy and accessible products bekelalu. We appreciate you.
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሪኝ አድ ቪደወ እይና እህት
ዋዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን እህቴ
God bless you and your beautiful baby Siena ❤❤❤❤❤❤❤
Sounds great thanks
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን ወድፊት ከዚህ በበለጠ ነገር እጠብቃለን በርቱ እንበርታ ሁላችንም በመልካም ነገሮች ላይ እንረዳዳ እንደጋገፍ እንዋደድ መልካምነት ለራስ ነውና ቅመሞቸ
@user-no2du1qr4z
Жыл бұрын
ነይእንደማመር
@jubalworshipteam767
Жыл бұрын
ጀግና
እናመሰግናለን አዶትዬ ሲያና ቆንጆ እድግ በይ 💖💖💖💖💖💖
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
Thanku appreciate it definitely I will try it
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነበር እናመስግናለን
Esh tejemriyalew lewute kagenew metiche engrshalew👌your traks thanxs you🥰🥰🙏
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@beziefison4942
Жыл бұрын
Kurppid minyahill naw mitetekimiywu ke bezza shegurrun karedad yaregall yiballal
የኔ ውሻ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ
አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽን
ማማዬ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ ማሬዋ እድግ በይ
መጠኑን የቁርፉዱን እና የተልባውን መጠን አሳውቂን
@asmeraeritrea8594
Жыл бұрын
እንደ ፀግሩሽ ብዛት ከበዛም ፍርጅ ማስቀመጥ ይቻላል
@jgggf515
2 ай бұрын
በስት በስት ቀን ነው መቀባት የሚቻለው እኔ ዛሬ ሞከረኩት ፀጉሪ በጣም ይበጣጣጠሳል ይነቀላል
አዶትየ በጣም ጎበዝ ጠቃሚ ነው ጎበዝ በርች
የኔ ዉድ አዶት እናመሰግናለን የኔ ፀጎረ እተነቃቀለ አስቸገረኝ
Wawwww sitamir lijta siwit tebareki 🥰🥰🥰🥰
ወይ ጉድ ሴትነት ተጀመረ ካሁኑ የኔ ማረ እድግ በይ 🙏
ማሻአላህ ልጂሺ ስታምር አላህ ያሳድግልሺ
thank you bless you🙏
እግዚአብሔር ያሣድግልሽ ማማዬ
@babsab8487
Жыл бұрын
😁😁😁😁
እናመሠግናለን
እግዚአብሔር የሰድግሽ
አመሰግናለሁ
ልጅሽን ደሞ እግዛብሄር ያሳድግልሽ በጣም ታምራለች ሚድያ ላይ ባታቀርባት ጥሩ ነው።
ትክክል በጣም አረፈ ነው
Tebareki
ለህፃንዋ ግን ተጠንቀቂ ቆዳቸው አይችልም። የስዋ በጊዜው ያድጋል
@elsateshome1051
2 жыл бұрын
Ewent new!🥰🥰
@zinatube
7 ай бұрын
ለ4 አመት ልጅስ ይሆናል እማ
@tsigemengiste6108
7 ай бұрын
@@zinatube be WhatsApp dewoylig Enegrshalhu?
Betam enamesegnalen adot ye ewnetm adot nesh balemoya demo siyana des beluatal masaju yene konjo tedeglesh
ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️❤️ከዝህ በፊት ያይሁት መሰለኝ ምን አይነት ቅባት እንደምትቀቤ በተለይ ጫፍ ጫፉን፡፡ ቢዲዮውን ላገኛው አልቻልኩም፡፡ ብትችይ እባክሽ ንገሪኝ
Thank you!
የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ
Tnx bless you 🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ልጅሽ ታምራለች ጸጉራን ከፊቷ በምላጭ ፈግፍጌላት በፍጥነት ይሞላላታል
Qurunful anat lay lechigr ayasketim ende?
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው የኔቆጆ መልካም ሰው ነሽ መሲዬ ግን ከበፊቴ ተቆራርጦብኛል ምንልቀባው እስኪ ንገርኝ እህት
እግዚሄር ይስጥልኝና ይባርክሽ የኔ ናይ🙏🙏ሊጠይቅሽ ጸጉርን እናጥባለን ወይ?🙏💐
በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ❤❤❤❤
ጎበዝ በርቺ👏👏👏👏😘😘😘
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
ጎበዝ በርችልን እህት🥰🥰
መጠኑ ምን ያህል ነው 3 ኩባያ ውሃ እና ቁረፍድና ተልባው መጠኑን ብትነግሪን
የኔ ቆንጆ እድግ በይ🌷🌷🌷🌷
ተባረኪ 🙏
ፈጣሪያሳድግልሽ
ancy yegzabher set tebariki betam qenenteshn yabzaish betam lk new eny weljy 5 were honyal betam yewtal neber endgnam aybtrem neber lek esun setqem yenm yeljocyem tegure yemgerm honwal eta yebarksh
የኔ ቆንጆ እኔ ፀጉራ በጣም ተበላሽተዋል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
Thank you for sharing my dear sister 😘 like
Adotya kanchi bezu temryalhu yena konjo enmsgenaln🙏🙏🙏❤❤
tanx sis
በጣም ደስ ይላል እባክሽ አዶትየ የኔ ፀጉር ስስ ነው በጭራሽ እድገት የለውም ውስጡ የተበጣጠሰ ነው የተለያየ ቅባት ሞከርኩ ምንም ለውጥ የለውም ምን ትመክሪኛለሽ
@user-qg6cf9uq5d
Жыл бұрын
አብሽ ተጠቀሚ
ጤናስጥልኝ ሰላም ላንቺ ይሁን እያልኩኝ ተልባዉ መጠኑ ምን ያህል ነው
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
ቁሩንፉዱን ስንት ማንኪያ ነው የምታደርጊው ተልባውንስ ስንት ማንኪያ ነው የምታደርጊው እኔ ሁለት ጊዜ አድርገው አልሆን ብሎኛል እና እባክሽ ቶሎ ንገሪኝ
Thank you
ዋው በጣም ምርጥና ጠቃሚ ማስክ አዶትዬ እናመሰግናለን
@remlatube3464
2 жыл бұрын
ጠቃሚ መሆኑን እንዴት አወቅሽ?
ልጂሺንም አላሕ ያሳድግልሺ ዬእኔ ቆኝጆ
English ingredients please and thanks.
ተባረክ ቆንጅዬ
ልጅሽ ታምራለች❤ የፀባይ እና የትዕግሥት ንግሥት👸ናት፣ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ፣ ይባርክልሽ👏አሜን-፫ ፡ ስትታጠቢ ሻምፖና ኮንድሽነር የፈለግሽውን መጠቀም ትችያለሽ!? ወይስ የተለዬ አለ!?
I trust you so I'm gonna try it now 🏃♀️
Waw tebarki emokralew
አዶትዩ እንዴት ነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አብረነው የተማርነው
የኔየ ውድ ሚጣየ አላህ ያሳድግልሺ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በጣም አሪፍ ማስክ ነው በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን
I saw this from Nigerian you tuber before 4 month I tried it once , I can’t say it is bad will keep trying for better result. The only difference is you grounded the cloves which is a clever idea to get more out of it. Please be careful specially with that little baby cloves is a type of spice the smell is hard .
@milenmesfen1416
2 жыл бұрын
Ja its not good for baby
@user-tv1te9pi7f
5 ай бұрын
Thank you for letting us and I am pregnant can I use ?
Enameseginalen 🙏 adotye😘😘
ኣጋጋሽን እህቴ ተባረኪ በጣም ንግግርሽ ራሱ ያምራል
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
አድ ቪደወ እይና ደምሪኝ እህት
I had to come back for a testimony, my hair loved this treatment. It revived it tremendously. So thank you betammmm🙂
@kindnesskapaya4668
2 жыл бұрын
Hi, I can't understand the language, help me with the recipe it's cloves and what?
@fanaesk7676
2 жыл бұрын
@@kindnesskapaya4668 cloves and flaxseed
@fiona7591
2 жыл бұрын
Fana can you tell US your measurements? How much cloves and flax did you use
@fanaesk7676
2 жыл бұрын
@@fiona7591 i used 3 cups of water, 3 tbsp of cloves, and 5 tbsp of flaxseed. It was enough for the lenght and fullness of my hair.
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹✝️✝️🇪🇹☎️☎️🇪🇹🕊️🕊️🕊️🌻
ተልባ ምንያህል ቅርንፉድ ምን ያህል ልኩን አልገለፅሺልነም በግምት ነዉ የምንሰራዉ? በተረፈ ጥሩ ነዉ በርቺ
ተባረኪልኝ
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ ጀዛኪላህ ኸይር ● እናንተ በሌሊት ቀን ማለፍ ውስጥ ናችሁ። ዕድሜችሁ እየቀነሰ ነው። ስራችሁ እየተመዘገበ ነው። ሞት ድንገት ይመጣል። መልካም የዘራ መልካም ያጭዳል። መጥፎ የዘራ ፀፀት ያጭዳል። ሁሉም የዘራውን ብቻ ነው የሚያጭደው። የዘገየ ድርሻው አያመልጠውም። የፈጠነ ከተወሰነለት ውጭ አያገኝም። መልካም ያገኘ አላህ ሰጠው። ከመጥፎ የተጠበቀ አላህ ጠበቀው።
@mekyanurdenyfi.947
2 жыл бұрын
በትክክል ሱብሀነ አላህ
አዶትዬ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ልጅሽን አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቅልሽ ማሻአላህ ሌላዉ Hana Hilya ምንም ማለት አይደለም በሌላ ቪዲዮ ያላየነዉን በዚህ ብናገኝ ጥሩ ነዉ ጥሩን ነገር ከሰዉ መዉሰድ መ ማማር አይከፋም ማንም ከናቱ ሆድ ይዞ የወጣ የለም እኔ ለምሳሌ ሌላ ቪዲዮ ላይ ያላገኘሁትን ብዙዉን ከአዶት አግኝቻለሁ ብዙዎቹ ዬቱበሮች ከአረብ ቻናል ከጣሊያን ከአንዳንድ የዉጭ ቻናሎች እያመጡ ያሳዬናል ምንም ማለት አይደለም ለበጎ ነገር ከሌላዉ ቢወሰድ መጥፎ ነገር ብቻ ነዉ እሚጠላዉ ከይቅርታ ጋር
Hi,Thank you for sharing us. But it is not like you exaggerate .even for me it make more dry after rinse it .
እናመሠግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@enatneshabebaw432
2 жыл бұрын
She is so cute
Is is 1 cup cloves? Please give us exact measurements for both the cloves and a d flax seed
@fiona7591
2 жыл бұрын
Thank You
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop 🤍🤍🤍🇪🇹✝️✝️✝️✝️💝💝
Thank you so much Adotye💗
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
Thank you for sharing this valuable info. Did you wash it with shampoo though?
@zahramohammed1693
Жыл бұрын
ማሻ አላ ደስ ስትል
Thank you so much bless you and your family too 🌹🌹
@tsionhailemariam2707
2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት
@AyaCell-yl8ze
5 ай бұрын
😢😢😢😢
Hi adotye betam arif video new ketatebsh buhal mn aynet oil new mtkebiw ethiopia migegn bihon🙏🙏
@AdotEthiopianfood
2 жыл бұрын
ዱጉሩ
እናመሰግናለን እህታችን በርች ጎበዝ እሞክራለሁ እስቲ ለግንባር መሸሽ መፍትሄው ምንድነው እር እኔስ ፀጉሬ ከግንባሬ እየሸሸ ሄደብኝ ምን ላድርገው
Tebarek ❤❤
Is it good to massage for kids I think we have to take a care maybe we don't realize when we do it plz ask the Doctors
Thanks my sis🙏
my sister God bless you very nice i like it
ተባረኪ
Thank you ❤❤❤❤❤