ከኤርትራውያን ዘማሪያን ጋር ያደረኩት ቆይታ

#Haddis zema tube ሐዲስ ዜማ ቲዩብ
like share
ከ መምህር ተስፋዬ ጋር የነበረን አስተማሬ ቆይታ ክፍል 2 ለማየት ይህን ይጫኑ
👉 • ክፍል 2 ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋ...
ክፍል 1 ይህንን ይጫኑ
👉 • ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር የነበ...
የመምህር ተስፋዬ መዝሙሮችን ለመስማት እነዚህን ይጫኑ
👉 • አዲስ ዝማሬ #ሚካኤል በመምህር ተስ...
👉 • አዲስ ዝማሬ በ መምህር ተስፋዬ አበ...
ታምረኛዎን የአርሴማ ዋሻ ለመመልከት 👇
• ዋሻ ሚዳቆ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ 👈
ሰብስክራይብ በማድረግ የምንለቃቸውን መዝሙሮች
ቃለመጠይቆች
መንፈሳዊ ጉዞዎች
ጭውውቶች
ትምህርቶች

Пікірлер: 472

  • @negesteshemelise6009
    @negesteshemelise60093 жыл бұрын

    እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በቤቱ ያጽነችሁ

  • @marleinemelhem9480
    @marleinemelhem94803 жыл бұрын

    ወንድሜ አድስየ እናመሰግናለን እመብርሀን ከክፉነገር ሁሉ ትጠብቅክ መንገድክ ሁሉ የተቃናይሁንልክ ወንድሞቻችን ተንከባከባቸው ደንበርና ካርታቢለያየንም ኤርትራ ኢትዮጵያ ሁሌም አንድነን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

  • @user-lr7lc3kg7n

    @user-lr7lc3kg7n

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁ

  • @muluberihun7130

    @muluberihun7130

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    ወንድማችን ዘማሬ አቤኔዘር አሁንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ አሰብከው ቦታ ታድርስህ ፍጻሜህንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልን

  • @amanoleabataemkaleerdatae4747

    @amanoleabataemkaleerdatae4747

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kahsayluel4146

    @kahsayluel4146

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-ir8rs9ow7g
    @user-ir8rs9ow7g3 жыл бұрын

    እውይ ኤቨንኤዘር ሓወይ ኣደንጊጽካኒ ኣምላከ ቅዱሳን ከኣ ደሃይ ኣቦካ ክትርከብ ይምነየልካ።ኣጆኻ ግን እመብርሃን ኣላ ኣብ ጎድንካ።

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e3 жыл бұрын

    ኤቤኔዘርየ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🙏 መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ደግሞ ንድንግል ምፍቃረይ እና ትርግታ ልበይ የሚል መዝሙሮችህ ውስጤ ናቸው❤

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry3 жыл бұрын

    አይዞኝ አቤነዛር እናትህ ነፍሷን በዕፃ ገነት የኑረት እናትህ የጌታን እናት ሰጠችህ ከሁሉም የምበልጠው ስጦታ ሰጠችህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ ወድሞቻችን እንወዳችኋለን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀተ ብረሀን አደረሳችሁ

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f3 жыл бұрын

    በቤቱ ያፀናቹ እኳን ኢትዮጵያ መጣቹ አንድነን እግዚአብሔር አይለየን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    ዕልልል ልል ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ፀጉኡ ይብዘሐልኩም ክቡራተይ ድንግል ማርይም ምሳኹም ትኹን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤👈

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    መቼ ይሆን እንደ ቀድሞው አባቶቻችን አንድ ሁነን በሰላም የምንኖረው

  • @asfc7228

    @asfc7228

    Жыл бұрын

    እግዚአብሕር ይመስገ ሐ ድስየ የኔ ማር

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21903 жыл бұрын

    ደስስስስስ ሲሉ በአዛኝቷ እመብዙሀን እመአምላክ በቤቱ ታጽነችሁ እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልላችሁ አይዞችሁ እመአምላክን ይዙ ማንም አይወድቅም በርቱ ጠክሩ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን💕💕👏👏

  • @user-vo4nr5gr7l
    @user-vo4nr5gr7l3 жыл бұрын

    ወድማችን አድስ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የምታቀርብልን አዳድስ ዘማሪያን ደስስ ይላሉ እደዚህ ድምፅ እድትሆናቸው ባንተ አድሮ ስራ የሚሰራ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስስ ይለኛል እደዚህ ዘማሪያን ቀርበው ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ ከውጣ ውረድ ብኋላ ሴት ላይ ደርሰው ስናያቸውና በነሱ አንደበት እግዚአብሔር ሲመሰገን እኛም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው ምዕመናን ላይክ ሸር እናድርግ

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ወጣቶች ውብ ናችሀ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @zeletak123.keberat
    @zeletak123.keberat3 жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን እግዚሀብሔር ይስጥክ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልክ በዚህ ቀጥልበት ለኤርትራውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት አደረሳቹ እንዲሁም እናት ሀገራችን ኢትዮጵያዎን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ

  • @TsgeMarkos

    @TsgeMarkos

    3 жыл бұрын

    Amen enkan.aebro Aederesen

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59203 жыл бұрын

    የአገልግሎት፡እድሜ፡ይስጣቹሁ፡በቤቱ፡ያቆቹሁ፡ዘማሪ፡አቤነዘር፡የእናትህን፡ነፊስ፡ይማር

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አይዛቸው እመቤታችን ትጠብቃቸው ከክፍ ነገር በእውነት እንዴት ነው የሚታምሩ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን

  • @edenz7956
    @edenz79563 жыл бұрын

    ክቡራት የሕዋተይ እንቋእ ብደሓን መጻእኩም ኤርትራውያን አሕዋት ንሓውና ንሃግዞ ትፈልጥዎ ሰባት ተለኩም አድሬስ ፀሃፋለይ please አቡኡን እዲኡን ምውታት እዬም

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hiwottube8058
    @hiwottube80583 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ አቤት ደስ ስትሉ፣👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲⛪🎤

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንግዶቻችን እንኳን ደህና መጣቹ ተባረኩ ⛪️✝️🇪🇹✝️🇪🇷

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አንካን አብሮ ኣድረስን ውንድሞች ፀጋውን ያብዛልችእግዚአብሔር ከናንት ይሁን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f3 жыл бұрын

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas94683 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለ ብርሃን መስቀሉ አሜን 🧡🧡🧡👏👏👏👏ሰላም ለ አገራችን ፍቅር ለ ይዝባችን ያድልልን አሜን

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሠማልን ኦፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነዉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ አዲስ እናመሠግናለን አንተንም እግዚሐብሔር ይጠብቅህ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube.3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አብፅሐኮም አብፅሐንደም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    በቤቱ ያጽናችሁ አይዟችሁ የወጡትንም መመለስ ትችላላችሁ አይዟችሁ

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርቱ ውዴች!!

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w3 жыл бұрын

    እመቤቴይ ትጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @heedsj3efs564
    @heedsj3efs5643 жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናክ ሆድ የባሰኝ ስደተኛ ንኝ ግን አስለቀስከኝ

  • @eheteagedie1533

    @eheteagedie1533

    3 жыл бұрын

    አይዞን

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእት ያሰማልን እውነት እኛ አንድ ነን እንኳንስ እናተ ተዋልደን ተዋደን የምንኖር ይቅርና የሰዉ ዘር ሁሉ አንድ የአዳም ዘሮች ነን ወንድሞቻችን አይዟችሁ በርቱልን ።

  • @user-kh3fy3sq1q
    @user-kh3fy3sq1q3 жыл бұрын

    እንኳ አብሮ አደረሰን ወንድ ማችን ቃለ ህይወት ንያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemneshlemalema6316
    @alemneshlemalema63163 жыл бұрын

    በእውነትት እባዬ ጠብጠብ አለ እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @tsehayweietesenbet9454
    @tsehayweietesenbet94543 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በቤቱ ያፅናቹ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን ፍፂሜው ሲምር ነው ፍፂሜቹን ያሰምሩው

  • @user-qg2tw3ty2c
    @user-qg2tw3ty2c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie17993 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመሥገን ሠላማችሁ ይብዛልን እግዚያብሄር አምላክ አንድ ያድርገን ሠላምና አንድነትን ይስጠን በጣም ደስ ትላላችሁ💚💛❤

  • @user-bi5lm8xh4d
    @user-bi5lm8xh4d3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ስለ መዝሙር የመዝሙር ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የከበርና ከፍከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫

  • @honeymar140
    @honeymar1403 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ የደረሰን ወንድሞቻችን 💒💒💒 አንወዳችሀለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንኳን ወደ ቅድስትቲቱ አገር ኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ።እመቤቴ የአገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክላችሁ🤲🤲🤲 መጨረሻው ያሳምርላችሁ💚💛❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38463 жыл бұрын

    Elelelelel zemarye melket yasemalen🙏🙏💕

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa31813 жыл бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላይእክት ያስማልን ወዶችየ ደስ ስትሉ የእውነት ደስ ትላላችሁ ግን አስለቅሳችሁኛል ወገኖቸ ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ በርቱ እማምላክ ታበርታችሁ

  • @user-hw2kc9ie2e
    @user-hw2kc9ie2e3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።

  • @berhani5698
    @berhani56983 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ መልካም ብዓል ይሁንላችሁ

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰቹ በጣም ነው ውሰጥን ይነካው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያቆያቹህ

  • @zebibgerye9219
    @zebibgerye92193 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qali hiwet yasemalen egzabhier bebetu yanurach 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela23593 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጥናችሁ👏❤❤❤❤❤❤❤👏 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @alem-Pro.
    @alem-Pro.3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስማዓልና ፍቁራተይ 👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒🙏🙏🙏

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi35783 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን፡እግዚአብሄር ይስጥልን እመአምላክ ትጠብቃቹህ፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እግዚአብሔር ተሃድሶን ከሃይማኖታችን ያወግድልን፡ ቤተክርስቲያኑን ይጠብቅ፡ ያፅዳልን።

  • @madeadibo9393
    @madeadibo93933 жыл бұрын

    ክቡራት የሕዋተይ እንቋዕ ናብ በዓለ ጥምቀት ኣብጸሓና በርትዑ እግዚኣብሄር ንዘላለም ኣብ ቤቱ የንብርኩም ብሩኻተይ

  • @selameychanel9224

    @selameychanel9224

    3 жыл бұрын

    Amen (3)

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @SalamSalam-cx4fz

    @SalamSalam-cx4fz

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @SalamSalam-cx4fz

    @SalamSalam-cx4fz

    3 жыл бұрын

    ክቡራት የሕዋትይ እንቋዕ ናብ በዓለ ጥምቀት ኣብጸሓኩም በርትዑ እግዚኣብሄር ንዘላለም ኣብ ቤቱ የንብርኩም በሩኻተይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @shegayemaryamlij8539
    @shegayemaryamlij85393 жыл бұрын

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ወድሞቼ ዝማሪ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናቹ

  • @whsti_adarash
    @whsti_adarash3 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ🙏 ጽግኡ የብዝሓልኩም ውንዱም

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem12133 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ አሜን

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u3 жыл бұрын

    እግዛብሔር ይባርካችሁ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል። ወላጆቻችሁ ይመሰገናሉ ጥሩ አድርገው ስለ ሀይማኖትአችሁ ስላስተማሯችሁ🙏 እመቤታችንን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ።እናንተ ፍቅር ናችሁ ።ዛሬ ወጣቱ ብዙ ነገር ተደርጎለት አላማው ሌላ ነው። በእናንተ ብዙ ወጣት ይማራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @khankpk9520

    @khankpk9520

    3 жыл бұрын

    😘⛪💙⛪💙💙💙💙💙⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💙💙

  • @user-he3dj7lh2u

    @user-he3dj7lh2u

    3 жыл бұрын

    @@khankpk9520 🙏🙏🙏

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h3 жыл бұрын

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት የስምዐልና ክብቡራት ኣሕዋተይ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀግኡን በረከቱን የብዘሐልኩም ኣብ ቤቱ የፅንዕኩም

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k3 жыл бұрын

    ወንድማችን እነዚህን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ሐዉናኔ የሕዋትናን ከአ እግዚአብሔር ስለዝገለጸልኩም ዝተመስገነ ይኩን አጆኩም እመቤታችን አብ ጎንኩም ትኩን

  • @myyoutube2696
    @myyoutube26963 жыл бұрын

    በደጆ ያጽናቹህ ወንድሞቻችን በእውነት በጣም ደስ ትላላቹህ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma80753 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወድሞቻችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተዋህዶ ልጆች ሁሌም መከራ ይደርስበታል እኳን ሰላም መጣቹ ወድም እህታችን 💚💛❤️🇪🇷💚💛❤️🇪🇷💚💛❤️🇪🇷💚💛❤️🇪🇷💚💛❤️🇪🇷🇪🇷

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f3 жыл бұрын

    ሀድስዬ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ቃላት አጣሁ የተዋህዶ ልጆች እዉነቴን ነዉ የምላችሁ ሁላችንም በተሰጠነረ እና ባለን ነገር እንተባበር ስንት ጸጋ ኖሯቸዉ ግን በገኔዘብ እጥረት የተቀበሩትን እናዉጣቸዉ

  • @aster696
    @aster6963 жыл бұрын

    እኳን ወደ ውዷ ኢትዮጲያ በሰላም መጣችሁ አድ የምንሆንበትን ቀን ያቅርብልን እኖዳችኋለን ።አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 💚💛💓

  • @helyadaabraham1996

    @helyadaabraham1996

    3 жыл бұрын

    ወርቅነሽ እህቴ አይዞሽ እንሆናል እንኳን እኛ የተዋህዶ ልጆች እያቸው መናፍቃነዎቹ ኦሮሞ አይ ጋምቤላ ናይጀርያም ሆነ ኮርያ ትግረ ነጭ ሁሉም አብሮ ናቸው እኛ ኤርትራውያን ተዋህዶን ኢትዮጵያን ተዋህዶ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች አንድ የማንሆንበት ምን ምክንያት አለ የእመቤታችን ምልጃዋ ከኛ ጋራ ነው

  • @aster696

    @aster696

    3 жыл бұрын

    @@helyadaabraham1996 አዎ እናምናለን አመሰግናለሁ ወድምአለም

  • @youaremymother7008
    @youaremymother70083 жыл бұрын

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅነቹህ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒

  • @yodettareku1738
    @yodettareku17383 жыл бұрын

    እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam24203 жыл бұрын

    Ameeen!! Kale hiwot yasemalen mengisty semayat yawarsilen ameeen tebareku!! Aneeem!!!😍😘💔❤❤

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes31933 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ ይቀድስ አይዞአችሁ ሁሉም ችግር ያልፍል። እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኤርትራንና ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏💚💚

  • @tsehayneshweldu4416
    @tsehayneshweldu44163 жыл бұрын

    Zimare melakit yesmalina Egzabihar amlak xegua yebzihalkum 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senayittsegaey8281
    @senayittsegaey82813 жыл бұрын

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @sintayoworqu2140
    @sintayoworqu21403 жыл бұрын

    Amen Amen Amen inkuwani abiro adereseni ⛪✝️💚💛❤️

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj3 жыл бұрын

    እግዝአብሄር ይመስገን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላሉ እኔ የተወለድኩት አስመራ ቲራቦሎ ያደግኩት ደሴ ወሎ እግዝአብሄር ቢፈቅድ እየሱስ ቤተክርስትያን ሂጄ ብዘምር ደስ ይለኛል ሰው ያስባል እግዝአብሄር ይፈፅማል

  • @yordanoskidane5394

    @yordanoskidane5394

    3 жыл бұрын

    Sarye yene konjo.....ayzogn Kikewn eu.

  • @user-vb6th1vl3y
    @user-vb6th1vl3y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እህታችን በቤቱ ያፅናችሁ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    "ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ ከእግዚአብሔር ታዛ።" አንጀት የሚበላ ዝማሬ። የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል በድምቀት የምታከብረው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር እንደዘረጋች ነች። ጌታሆይ እባክህ ስማን፤ እባክህ በቃ በለን። መልካም በዓል

  • @abroa7052
    @abroa7052 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ወደምቻችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን

  • @dianateklebrhan3272
    @dianateklebrhan32723 жыл бұрын

    እግዚኣብሔር በቤቱ ያጽናቹ መዝሙሮችህን ኣዳምጣለው ግን ያለፍከውን ነገር ኣላውቅም ነበር ወንድሜ ኤበንኤዘር ኣይዛህ ልፋል እግዚኣብሔር ካንተ ጋርይሁን ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን ወንድሞቻችን😍🙏❤️

  • @user-lh1sn1jj3x
    @user-lh1sn1jj3x3 жыл бұрын

    እንኳን አዴረሳቸሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ

  • @user-gl8mu3vx9l
    @user-gl8mu3vx9l3 жыл бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus93953 жыл бұрын

    Amen amen amen! GOD bless you all! Thanks.

  • @marthahabtewoldwordofa6272
    @marthahabtewoldwordofa62723 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️☝️☝️🇪🇹🇪🇷

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh39123 жыл бұрын

    BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen EGZIABHER Wenidimachin

  • @rrww2982
    @rrww29823 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድሞቻችን እና እህታችንም የአግልግሎት ዘመናቹሁ እግዚአብሔር ያርዝምላቹሁ ይባርክላቹሁ ።

  • @user-ku4id6yj9b
    @user-ku4id6yj9b2 жыл бұрын

    በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን

  • @user-vh3tp5dv4y
    @user-vh3tp5dv4y3 жыл бұрын

    ስለ ድንግር ማሪያም መመስከር ምንኛ መታደል ነው እኔ በደስታ እያነባሁ ሳላስበው ቶሎ አለቀ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን ሐዲስ እናመሰግናለን

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የሚያደርግ አምላክ ክብር ይገባዋል ተዋሕዶ ሃይማኖት ትለምልም ለዘለአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro7352 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter83 жыл бұрын

    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p3 жыл бұрын

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳቹህ አደርሰን እመ ቤቴ ትጠብቃቹህ በቤቱ ያፀናቹህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube58603 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ባእል እነመሰግነለን ወንድማችን ሀድስ

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y3 жыл бұрын

    ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll zemare melakit yasemalin egzabher yebarikachu wondmchachin 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-en7mk2rq5f
    @user-en7mk2rq5f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እህት ወድሞቸ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38463 жыл бұрын

    Welcome home brother and sister Enkun abro adersen 🙏🙏

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu77653 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ትላላቹ ያገልግሎታችሁን ጊዜ አምላክ ይባርካላቹ !

  • @lulilovechannel
    @lulilovechannel2 жыл бұрын

    ኣሜን 🙏 አግዚኣቢሄር ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርክ የሕዋት ❤️❤️

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አቤነዘር የሚባለው ልጂ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v2 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏💙

  • @salamafricana8738
    @salamafricana87383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርስን እንኳን አደርሳችሁ

  • @user-vh4pu5mx6q
    @user-vh4pu5mx6q3 жыл бұрын

    እግዚአብር በቤቱ ያፅናችሁ ወድማችን አሜላክ ያክብርህ አይዞህ ጎበዝ አመአብላክ ካተ አትለይ

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane53943 жыл бұрын

    ጠያቂው ላንተ ነው። ኤርትራ እራስዋን የቻለች ሀገር ናት። ሀገርም ልትሆን የቻለችው አባቶቻችን እናቶቻችን እንዲሁም.... እኛ ወጣት ኤርትራውያን አጥንታችን ተከስክሶበታል ደማችን ፈሶበታል። ስለዚህም ጎረቤት ሀገር ነን ሰላምና ፍቅርን ከማንም በላይ እንፈልጋለን።

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    3 жыл бұрын

    ትክክል ጥሩ ጎረቤት መሆን እንችላለን እራሳችሁን ቻሉ እናንተ ናችሁ ጠጋ ጠጋ ያበዛችሁት እኮ

  • @edenmeasho
    @edenmeasho3 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሕዋተይ🙏ወንድም ሀዲስ ጸጋውን ያብዛልህ💜ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @aln9184
    @aln91843 жыл бұрын

    ወድሜ በርታ እናመሰግናለን

  • @zedlema7089
    @zedlema70893 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤️💛💚 በጣም ነው እምታምሩት ውንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ragheedalboss843
    @ragheedalboss8433 жыл бұрын

    Egzbhra yimsgga enkuwa aberon adersan zemar mlaktta yasemalen 💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏

Келесі