ከኤል ክላሲኮ ድል በኋላ የቤሊንግሃም እና የማድሪድ የላ ሊጋ ሻምፒዮንነት

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 45

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582Ай бұрын

    ይህ ቀረው የማይባለው ትንታኔህ…. ምጡቅ የቋንቋ ችሎታህ…. በጥንቃቄ የተሰደሩ የቃላት አጠቃቀምህ….. ሁሉም የሚረዳው ድንቅ አቀራረብህ…. ….ምኑን ትቼ ምን ልበልህ… …..ባጭሩ እጹብ ድንቅ ልጅ ነህ….. አሊዝ!!!

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wuАй бұрын

    አልአዛር! አልአዛር! ስለ ሪያል ማድሪድ ስታወራ እንዴት እንደምታጣፍጠው ምን ብዬ ልንገርህ! ውብ አገላለጽ በውብ ቃላት ተከሽኖ!

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750Ай бұрын

    HALA ALAZAR 🏆🥇 HALA MADRID ⚪️⚪️

  • @habesha_entertaiment
    @habesha_entertaimentАй бұрын

    You are historian and well prepaid go ahead alez 👍👍👍👍👍👍👍 she is good learner too

  • @mitikumamo9444
    @mitikumamo9444Ай бұрын

    ዛሬ ፍትሃዊ ነህ የጋዜጠኞች ዚዳን❤

  • @user-gs1ql9bz1o
    @user-gs1ql9bz1oАй бұрын

    Alexo my best ever ❤❤❤❤❤❤

  • @abdisani5214
    @abdisani5214Ай бұрын

    goal line technology አለመኖሩ አስገርሞኛል ሌቫንዶውስኪ ለዳኛው ሰዓቱን እንዲመለከት ምልክት ሲያሳየው ነበር። ቤሊንጋሃምን ለማየት ስል ማድሪድን ማየት ጀምሬያለሁ ልክ ድሮ ዚዳንን ለማየት የቪዲዮ ቅጅ እንደምንከራየው : ልጁ ይለያል

  • @user-gf1lu5gp8x
    @user-gf1lu5gp8xАй бұрын

    እዴት ደስ እዳለኝ አልዬ ሀላ ማድሪድ ሉካስ ቫስኬስ ጀግና ነበር ትላንት ❤❤❤

  • @abebawtiruneh
    @abebawtirunehАй бұрын

    Great thanks alazar. please do us another video about Jude Bellingham (Hey Jude).

  • @mokyeaweke8306
    @mokyeaweke8306Ай бұрын

    Alexo hulem tileyalek

  • @wondmagegnabayneh
    @wondmagegnabaynehАй бұрын

    Asi asi asi Gana madrid ❤❤❤❤❤❤ vamos

  • @metasebiyagulche1554
    @metasebiyagulche1554Ай бұрын

    So Nobody Talks abt Lamin Yamal malet new he was magical eko tilant

  • @yosefgetachew4378

    @yosefgetachew4378

    Ай бұрын

    sadly he was on the losing side that's football these days

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556Ай бұрын

  • @johnnystyle9676
    @johnnystyle9676Ай бұрын

    alexo migerm chewata nbr elclasico hulem classic nw ....bellingham yileyal withball also withoutball liju lela level lay nw

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sgАй бұрын

    #1 stadium in the world #Mercedes Benze ( Atlanta)

  • @habtamul.belete516

    @habtamul.belete516

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018Ай бұрын

    ere ale ye city ena chelse chawata lay endat andeneger satel asechalek ????????????????

  • @VerdamirAlemu
    @VerdamirAlemuАй бұрын

    Hala madrid

  • @abdulkerim3611
    @abdulkerim3611Ай бұрын

    Hala madrid y nada mas.

  • @ahmederina
    @ahmederinaАй бұрын

    ምንም የማድሪ ብሆንም የተሻረው ጎል ከመስመሩ አልፎ ጎል ነበር ግን የማድሪ ክብር ስለሆነ ተሻረ

  • @Danisport12

    @Danisport12

    Ай бұрын

    ከመስመሩ ያለፈ አይመስለኝም።

  • @nahott2880
    @nahott2880Ай бұрын

    Meche new gn ye madrid degafewoch budenachw asamno seyashenf yemeyut😂😂😂

  • @abbitefera8968
    @abbitefera8968Ай бұрын

    ዳኝነት ክለቦችን ዋጋ እያስከፈለ ነው ቫር እሚባል ነገር ቢቀር ነው እሚሻለው ምንም ለውጡ አልታየኝም ክለቦች ላይ ግፍ ነው ያበዛው

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750Ай бұрын

    Dow* Dow* barcelona 😅😂😁⬇️⬇️🔽🔴🔵

  • @webebereha1778
    @webebereha1778Ай бұрын

    አላዛር አታውቅ ይሆናል እንጂ ግልፅ ካሜራ አሳይቶአል ቫር የለም ካልከኝ እሺ ካልሆነ ግን ግልፅ ቪድዮ መላክ እችላለው ፔናሊቲ ጭምር አተዋል በተቃራኒው የማድሪድ ፔናሊቲ ትክክል አይደለም

  • @Madridista1105

    @Madridista1105

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Danisport12

    @Danisport12

    Ай бұрын

    ​@@Madridista1105😅😅😅

  • @yoni4k
    @yoni4kАй бұрын

    Lamine The 1st Youngest player who lost 3 Classico in one season 😂

  • @amanuelgirmay

    @amanuelgirmay

    Ай бұрын

    He can buy your entire family

  • @yoni4k

    @yoni4k

    22 күн бұрын

    @@amanuelgirmay 😂😂 i sold his family on the salvery day 😂😂😂

  • @hassen-jr
    @hassen-jrАй бұрын

    የዳኛ ክለብ ነው ማድሪድ

  • @abdulkerim3611

    @abdulkerim3611

    Ай бұрын

    Ocean of tears ❤

  • @mekonnabebe6418

    @mekonnabebe6418

    Ай бұрын

    😂😂adele kechalk mechawet kalchalk be dagna msabeb aytebekbhm

  • @Adot340

    @Adot340

    Ай бұрын

    አይደል😅 ባርሳ የዳኛ ግፉን እየከፈለ ነው😂😂😂

  • @hassen-jr

    @hassen-jr

    Ай бұрын

    @@mekonnabebe6418 በሁሉም ነገር የተሻለው ባርሳ ነው ማድሪድ እድሜ ለዳኛው ይበል

  • @hassen-jr

    @hassen-jr

    Ай бұрын

    @@Adot340 አናትህ ለሁለት ይከፈል አቦ

  • @user-jc8gh7ru1h
    @user-jc8gh7ru1hАй бұрын

    Vadrid robbed Barca

Келесі