የመፅናት ምልክቱ ! ... አንበሳ ... ቀነኒሳ( ከታላቁ አትሌት ማስታወሻ ! ) Fikir Yilkal Tribune Sport

Ойын-сауық

#fikiryilkal#tribunesport#athletics#kenenisa#olympics#ethiopia#

Пікірлер: 71

  • @user-ot2ve8ug6b
    @user-ot2ve8ug6b3 ай бұрын

    ሩጠው ካሸነፉት ይልቅ ቁጭ ብለው የተመለከቱት…ፍቅር አንተንኮ ቃላት ተሰድረው ሁላ አይገልፁህም።❤

  • @user-ng2ie9qe9z
    @user-ng2ie9qe9z3 күн бұрын

    በምገው ልክ የልተዘመረለት ምርጡ ጀግናው ቀነኒ የኛ ለዚህ ልጂ የለኝ ፍቅር ጥልቅ ነው ❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel3 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊነት አብሮ መቆምና መረዳዳት፣ መከባበርና መዋደድ፣ ለአለም ያሳየንበት ድንቅ መድረክ ነበር::💚💛❤

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment1404 күн бұрын

    ቀነኒሳ፣ ሀይሌ እና ስለሺ ጀግኖቻችን ናቸው ሁሌም በክብር ይታወሳሉ! ፍቅር ድንቅ ነህ!

  • @KirubelMoab-kw3vf
    @KirubelMoab-kw3vf3 ай бұрын

    ቀነኒሳ አትሌት ቴዲ አቀንቃኝ ፍቅር ዘጋቢ በዚህ ዘመን መፈጠሬ እድለኛ ነኝ

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey13 күн бұрын

    በጣም የማይርሳ ድንቅ አትሌታችን ዘመን የማይሽርው❤❤❤❤❤❤❤

  • @amireem3806
    @amireem38063 ай бұрын

    Wellahi kenenisan mayet indet indenafekegn iwnetim Anbessa nwu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiya-man
    @kiya-man3 ай бұрын

    ፍቅር አንደበቴ ርቱ ወንድማችን በጣም እወደሀለን እናከብራሀለን አለሀ ይጠብቅህ❤

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t12 күн бұрын

    ፍቅር ስወድህ 90ዋቹ ከእግር ኳስ እዳልክን ስወዳችሁሁሁ🥰🥰🥰

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w3 ай бұрын

    ወይኒ ወላሂ ስለቀነኒሳ ሳይ እባየ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc2 ай бұрын

    አስታውሳለሁ ይህን ውድድር ልጅ ሆኜ እያየሁ 2 ዙር ሲቀረው መብራት ጠፋ እኛ አከባቢ አንድ ጀኔነተር ነበር እና ሰው ረጋግጦኝ ተጋፍቼ ነበር ያየሁት😂😂i love it this day❤ ዘር የለ መከፋፈል የለ አንድ ኢትዮጵያ ❤ የቴዲ ዘፈን ተጨምሮበት በቃ አለምን በእጃችን ጨበጥናትኮ🥰 መቼም አይረሳም ከወርቅም ከድልም ከታሪክም በላይ ድንቅ ታሪካችን በምንም የማይተካ እዩልኝ ንጉሱን ግርማ ሞገሱን🥰 ይቺ ባንዲራ ናት እድለኛ🇪🇹

  • @fikiryilkal_tribune_sport

    @fikiryilkal_tribune_sport

    2 ай бұрын

    Thank you so so much for sharing your thoughts

  • @abdumohammed5894
    @abdumohammed589414 күн бұрын

    ሁልጊዜ ባዬሁት ጊዜ እምባዬ ይመጣል ❤❤❤❤

  • @astewalemulaw
    @astewalemulawАй бұрын

    ደም የሚያሞቅ ድል ከድሉ የአንተ አቀራረብ ደሞ ይለያል ፍቅር ዋው🤔🤔

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar18093 ай бұрын

    አቤት ዘመን የማይሸራቸው ጀግና

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw4 күн бұрын

    ማን እንደ ቀነኒ ድጋሚ ሚመለስ ቢሆን❤

  • @kirubelwondale5708
    @kirubelwondale57083 ай бұрын

    you are one of the greatest sport journalist that Ethiopia proudly have. i wish if i get the chance to talk with you because i am also a sport professional and i have a lot to learn from you. thank you Fikir Yilkal.

  • @fikiryilkal_tribune_sport

    @fikiryilkal_tribune_sport

    3 ай бұрын

    Thank you so much for your kind words

  • @user-gb4nz4tk1g

    @user-gb4nz4tk1g

    3 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ዮናስ ተሾመ እና ማንደፍሮ ለማ የት ጠፉ ? @@fikiryilkal_tribune_sport

  • @merhabatube219
    @merhabatube2193 ай бұрын

    I think he have to give chance to them new generation..legend thanks 4 ur service

  • @tarzuisrael8543
    @tarzuisrael85433 ай бұрын

    Yemiwedeh fikir yilekal..endekezih befitu hulu betam tiru program new. Tiyake alegn.! Lemindenew eske ahun esun yemiyawesu programoch yelelut...ende jeginenetu aletemesegenem aleteweraletimem.?!! Minem enkuan anite Tiru adrigeh bitakerebewem gena leloch lenawesaw migeba sew new..kibur jegina kenenisa bekele..!! adiregehal.!!

  • @MelkamuAdane
    @MelkamuAdane3 ай бұрын

    keneni Thank you fikir!!!

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke90963 ай бұрын

    ፍርዬዬ የማከብርህ በርታ እባካችሁ ሰብስክራይብ እያረጋቹ አበረታቱት 90.S ወርቃማው የእስፓርት ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa53142 күн бұрын

    ታሪክ ተሰራ❤❤❤

  • @joeldejene7621
    @joeldejene76213 ай бұрын

    በዚህ ቀን ያለቀሰ ኢትዮጵያዊ ብዙ ነው። አቤት መፈላለግ ኃይሌ በቀነኒሳ ተተክቷል። ነገር ግን ቀነኒሳን የሚተካ እስከአሁን አላየንም

  • @beletemeshesha8450
    @beletemeshesha84503 ай бұрын

    amazing voice

  • @user-kt2kw9cf5l
    @user-kt2kw9cf5lАй бұрын

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ❤❤❤❤

  • @Thahiretade
    @Thahiretade3 ай бұрын

    Ethiopia is king of king ኢትዮጵያ እውድሻለው❤

  • @melkamunegash8640
    @melkamunegash86403 ай бұрын

    betam yemiwodewu mechem yemayiresa anbesa kenenisa

  • @mulualemabate3193
    @mulualemabate31933 ай бұрын

    fikir yilkal eniwodhalen betam

  • @AbinetAyele-yw6oq
    @AbinetAyele-yw6oq3 ай бұрын

    ❤❤❤❤batame nwo yemiwodehe feker

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba87222 ай бұрын

    ፍቅር ምን ልሁልህ❤❤❤❤❤

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w3 ай бұрын

    አቤት አይረሴው የኛ ጀግና

  • @cheregore8482
    @cheregore84823 ай бұрын

    ፍቅር ይልቃል ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ!!

  • @tub8545
    @tub85453 ай бұрын

    ሁሌም የማየው የtrack እሩጫ ልቤ የሆነበት ይነጉዳል የሃገር ፍቅር ኢትዮጵያዊነት ስሜታዊም እሆናለሁ ቀነኒሳ ሃይሌ ስለሺ💚💛💖

  • @Kemaljourney
    @Kemaljourney3 ай бұрын

    Really The Bond between them still can't practically no in Ethiopia now eventhough no conflict

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo22663 ай бұрын

    wow imuye ethiopia simeni kafi kafi balhyi huleme ❤

  • @adisalem1416
    @adisalem14163 ай бұрын

    THE ONE!!!!

  • @KedirSiraj-yd1iz
    @KedirSiraj-yd1iz3 ай бұрын

    ewnet new fiker ka tarekim belay yehona new thankew fiker malefeya agelalethe.

  • @user-nd1jn1os1n
    @user-nd1jn1os1n3 ай бұрын

    Fikire ምን ብየ ልግለፅክ

  • @getasewalemu4999
    @getasewalemu49993 ай бұрын

    ብሔራዊ ጀግኖቻችን!

  • @Bossboss-lz8yj
    @Bossboss-lz8yj3 ай бұрын

    ፍቅር አንተ ትለያለህ ንጉስን ማንገስ ትችልበታለህ ፍቅር እና ኤፍሬም የናንተንስ ማን ይዘግብላችሁ እናንተ እኮ ትለያላችሁ

  • @ydnekachewadane8370
    @ydnekachewadane83703 ай бұрын

    ፍቅር አንተ ብቻ ዘግብልን ስፖርት!! ሰምቼክ አልጠግብ አልኩህ!!

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181Күн бұрын

    ያላለቀሰ ህዝብ ቤተሰብ የለም እየዘሩ ሲያዩት በስማም ውይ ያዛኔ ያለቀስኩት አረሳውም

  • @shumetgetahun4791
    @shumetgetahun47913 ай бұрын

    ስፖርት በአንተ እንዴት እንደምታምር

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH993 ай бұрын

    በስሙ አደባባይ እንኳ አልተሰየመም😢

  • @MohaHussen-lh9ot
    @MohaHussen-lh9ot3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Күн бұрын

    ፍቅር እግር ኳስ ማስተላለፍ በጣም ይችላል

  • @miki6255
    @miki62553 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @asetabraham8317
    @asetabraham83173 ай бұрын

  • @memoriesneverdie2875
    @memoriesneverdie28753 ай бұрын

    Ke fxmiew belay ante tleyale. Le Eritrea endeza neber zerisenay lemejemerya gzie olompic si shelem. Beante dmxi ke buzu amet buhala sle semahut des blugnal.🎉❤

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa53143 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ ምልክታችን

  • @hallelujah9090
    @hallelujah90903 ай бұрын

    ያ ዘመን ይናፍቀኛል

  • @behailunigusse
    @behailunigusseКүн бұрын

    እውን ይሄ አንድ ሩጫ ነውን🔥🔥👍

  • @mukysaeda2911
    @mukysaeda29113 ай бұрын

    waw f

  • @girmaalemu7068
    @girmaalemu70683 ай бұрын

    This is only my sport channel thanks E&F

  • @user-os6eb3hi5l
    @user-os6eb3hi5l3 ай бұрын

    Fikir please ye marcelo siralin yigebawal eshi

  • @meseretabrham3389
    @meseretabrham33893 ай бұрын

    Yemin gizem jegina ye feres mitik malet kennenisa bekele...kelibe yemaytefa jegina...😖💪🏃

  • @amanyasin8651
    @amanyasin86513 ай бұрын

    ፍቅር ይልቃል አቀራረብህ ይመቹኛል ይመችህ አቦ 😍 አረ ሰብስክራብ እያደረጋችሁ ••••

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam7083 ай бұрын

    ለኔ ምርጡ ውድድር ይህ ሩጫ ነው ❤😂❤😂❤😂❤😂 ኢትዮዽያ ሁሌም ታሸንፍ አቦ

  • @UsmanMifta
    @UsmanMifta3 ай бұрын

    Anteku ke peter durry tibalxalleh

  • @yeaby
    @yeaby7 күн бұрын

    ye ibrahim jelal ena ye mofaran seralen

  • @fikiryilkal_tribune_sport

    @fikiryilkal_tribune_sport

    7 күн бұрын

    እሱ የአለም ሻምፒዮና ነው ። ኦሎምፒክ አይደለም ግን ይሰራል።

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g3 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ዮናስ ተሾመ እና ጋዜጠኛ ማንደፍሮ ለማ የት ናቸዉ ?

  • @Minilk-nf9sv

    @Minilk-nf9sv

    3 ай бұрын

    Ewunt yeti nacho??

  • @dinkinehsirachew1645
    @dinkinehsirachew1645Ай бұрын

    Fikrachin yimechik

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y3 ай бұрын

    የዚህ ተቃራኒ ተጀምሯል😢

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf3 ай бұрын

    እባክህ ለምን? ከምንወድህ መንደር ጠፋህ?! ስፖርት ዜና የሚመረምረው በአንተ ነው።

  • @user-dt9dw6dk1o
    @user-dt9dw6dk1o3 ай бұрын

Келесі