ከዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ጋር የተደረገ ልዩ የጥምቀት በዓል ቆይታ

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ከዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ጋር የተደረገ ልዩ የጥምቀት በዓል ቆይታ ‪@BalageruTV‬
///////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 71

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    እኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ጥምቀቱ አሜን! ቃለሂወት የሰማልን መምህራችን በባአላታችን አከባበር የተሰጠን ትምህርት አጅግ አስተማሪ ነው ።ለኛም ፅኑ የሆነ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን ለጠያቂ ወድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 Жыл бұрын

    ባላገሩ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን ዲ/ን ሄኖክን ስላቀረባችሁልን::

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የነፍስን ምግብ መጋቢያችን እንቁ መምህሬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን በእውነት እኛን ለማስተማር ለመገሰፅ ሳትሰለች ባገኝሀት አጋጣሚ ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏 እናመሰግናለን

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Жыл бұрын

    መምህሬ 😍 ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ✝ እናመሰግንአለን❤🙏🏾

  • @ayalewmolla6670
    @ayalewmolla6670 Жыл бұрын

    ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ለመህራችን ቃለህይወት ያሰማልን #ባላገሩዎች መምህራችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግንአለን❤️🙏🏾

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Жыл бұрын

    መምህር ዲያቆን ሃይሌ የኛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sarazenebe3326
    @sarazenebe3326 Жыл бұрын

    ወንድሞቻችን እግዜር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!❤

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Жыл бұрын

    31:30 - 33:56 ደቂቃ ያለውን ሁላችንም እናስተውል። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ" እንዳይለን እንጠንቀቅ። መምህራችንን በአገልግሎት ያቆይልን። አሜን።

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Жыл бұрын

    በእውነት እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ

  • @Martem79
    @Martem79 Жыл бұрын

    Amen በሁለት በኩል የተሳላችሁ መምህሮቻችን እድሜአችሁ ይርዘምልን በረከት ቤታችሁ ይሙላ , እንኳን አደረሰህ ውድ መምህሬ

  • @__-sm5tf

    @__-sm5tf

    Жыл бұрын

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ለውድ መምህራችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናምስግናለን።

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 Жыл бұрын

    There is always something new to learn ! Thank you!

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Жыл бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Жыл бұрын

    በጣም ደስ በሚል ግልፅ ያለ ት/ም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኛም በሰማነው እንድናርፍና እንድኖረው ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳን።

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አንቁ መምህራችን😘👏

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ የምወድህ መምህሬ

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው መምህር ዕፁብ ድንቅ አገላለጽ!

  • @misraqawi
    @misraqawi Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምሪበታለሁ 🙏🙏🙏

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Жыл бұрын

    ቃለሕይዎት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏።ባላገሩ ቴሌቪዥንን እናመሰግናለን።

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    መምህሬ።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !🥰👏✝️

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @aemiro
    @aemiro Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin.

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam1332 Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 Жыл бұрын

    አሜን ::

  • @menaberttube4943
    @menaberttube4943 Жыл бұрын

    Amen

  • @mahletzeleke3186
    @mahletzeleke3186 Жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bemnetteshome9007
    @bemnetteshome9007 Жыл бұрын

    መኩሪያችን እንኳን አደረሰህ 💚🙏

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 Жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🎊

  • @amenvlog8880
    @amenvlog8880 Жыл бұрын

    የድምፅ ጥራት ይጎለዋል .....መምህራችን እናመሰግናለን..

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 Жыл бұрын

    Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Tsegawen yabzalk ewnt Edmana tena yestk yaglgilot zemnkn yebark 🙏🙏🙏🙌 Memhirachn D/henok hiyle siyastmer weilo beyadeer andbtu aytgbm Balagru TV Betam enamsgnaln hula Endnzy Aynt Muhirochen gabzuln 🙌🙌🙌🙌❤️💓🌺🌹

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 Жыл бұрын

    Kale hiyot yasamalin memhirachin

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Жыл бұрын

    Welcom mamihir Kale hiwat yasemalin💓🙏

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 Жыл бұрын

    Ekuan abro Aderesen

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 Жыл бұрын

    💙🙏🏾

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 Жыл бұрын

    Kal hiwot yasemalen

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 Жыл бұрын

    ♡♡♡

  • @Everythin12
    @Everythin12 Жыл бұрын

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍🌹

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 Жыл бұрын

    Kalhiwot yasemallen enqu memherachen embrhan tetbkehe enqwan le birhan timketu aderesen

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын

    Yegna inqu Mahamir Qalahiwot Yasamalin Tsagawun Yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💕✝️⛪️💖

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Жыл бұрын

    አንድ ጀርመናዊ ተንታኝ የሞሮኮ ተጫዋቾች ከእያንዳንዱ ግጥሚያ በኋላ ወላጆቻቸውን ተቃቅፈው ሲሳሙ እና የቡድን ጸሎቶችን ስለሚያሳዩበት ሁኔታ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ “እንግዲህ በምዕራብ ማህበረሰባችን ውስጥ ያለውን የቅርብ የቤተሰብ ትስስር ስናይ። እኛ ጋር ያለው የቤተሰብ ጽንሰ-ሀሳብ እየደበዘዘ ነው :: የኛ ተጫዋቾች ወላጆቻቸውን በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤቶች ውስጥ አቆይተው::ከእያንዳዱ ጨዋታ በጛላ ሞዴሎቻቸውን እና የሴት ጓደኞቻቸውን ሲስሙ ነው ማየት የምንችለው :: በሞሮኮ አሸናፊዎች ውስጥ የቤተሰቡ የሞራል ድጋፍ ትልቅ ሚና ሲጫወት ስንመለከት :እኛ ግን ግብረ ሰዶማዊነትን ለመደገፍ እጆቻችንን በአፋችን ላይ ለመጫን መጥተናል:: እኛ እግር ኳስን እንዴት እንደሚጫወቱ አስተምረናቸው ይኽው ከኛ በልጠዋልና ከእነሱም የስነምግባር እና የቤተሰብ እሴቶችን ልንማር ይገባናል :: አንድ ቀን ተጫዋቾቻችን የእናቶቻቸውን እና የአባቶቻቸውን ግንባር ሲስሙ እናያለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን" Umu Judy Temesgenካዝቻይእይ

  • @sarazenebe3326

    @sarazenebe3326

    Жыл бұрын

    የሰሙትን መልካም መረጃ ለኛም ስላካፈሉን🙏

  • @sarawendosen
    @sarawendosen Жыл бұрын

    ረቡኒ❤

  • @zemabet5517
    @zemabet5517 Жыл бұрын

    Very low sound quality

  • @sarazenebe3326
    @sarazenebe3326 Жыл бұрын

    እንኳን አጀረሳቹህ ወንድሞች ። ምዕራባዉያን የጌታ ልደት ብለዉ Dec 25 ላይ ማክበራቸዉስ ያ ቀን የብዙ ጣዖታት የልደት ቀን እንደሆነ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቻችንም የዉጭ ሰዎችም ተናግረዋል ሌላዉ አለምን የሚዘዉሯት ኢሉሚናቲዎች በክሪስማስ ዛፍ ፣ በኮቪድ ፣ የሰዉ መብት በሚል አለምን በግብረሰዶም እየለወጡ እኛም አገር ጭምር ብዙ ነገር እየተበላሸ ነዉ ስለዚህም ከነጮቹ ልማድ ልንርቅ ወደራሳችን በጣም ልንጣበቅ የሚገባን ግዜ ነዉ እላለሁ። መምህር በዚህ ዓይን አይተዉ ቢናገሩ ቢያስተምሩ የወንድሞቻችን እይታ ከምንም የተነሳ አለመሆኑን ቢገነዘቡ ። 🙏

  • @dr.amarebekuretsion1585

    @dr.amarebekuretsion1585

    Жыл бұрын

    ገበሬ አስደንግጥ ስብከት ለምዳችሁ መች ይሄ ይዋጥላችሁዋል:: ሌሎች ያሉትን ተከትሎ የሚዘባርቅ ኢሉሚናቲ የሚል ሰው ነው ሰባኪ የሚመስላችሁ:: ዲያቆን ሄኖክ የሪሰርች ሰው ነው ስለዚህ ሌሎች አሉ ብሎ አያስተጋባም:: አብዛኛውም ምእራብ አብያተ ክርስቲያናት የቅዱሳን የነበሩ ናቸው እነሱ ሁሉ ጣዖት አምላኪ ናቸው ሊባል አይችልም:: ሄኖከይ የቀድሞ ተማሪዬ የዛሬ አስተማሪዬ በርታልኝ::

  • @fnln1885

    @fnln1885

    Жыл бұрын

    @@dr.amarebekuretsion1585Christmas tree ከክርስቶስ ጋር ሚገናኝበት አንድ reason ካለ ንገረኝ?

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Жыл бұрын

    Enkan Abro Adersen Egzaber Ymsgen Yastmaren Ymeketen Daqon HayleQalhiyot Yasmalin Ameen Lametu Yabqan Ameen Ameen

  • @Etshe_sabekh
    @Etshe_sabekh Жыл бұрын

    ዛፉ የእፀ በለስ የተንጠለጠሉት ኳሶች የበለሱ ምሳሌ አድርገውት አልወደቅንበትም ብለው ምዕራባዊያን ያመልኩታል እኮ ልክ ቀስተደመና እግዚያብሄር ቃልኪዳን ተሰጥቶናልና በኖህ አላጠፋችሁም ብሎናል ብለው ግብረ ሰ...እንደሚያላክኩ እባካችሁ መልስ

  • @hanagirma8238
    @hanagirma8238 Жыл бұрын

    Yagba sew kese nw mibalew lemnde nw diyakone mibalew yemer teyaky honbgn nw enyme Orthodox tewhdo aymanoty nat gn yehye neger Gera selgbagne nw yekerta

  • @meronabebe6819

    @meronabebe6819

    Жыл бұрын

    beflagot new ehte(ksnaw)

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree6 ай бұрын

    አሪወሳውያንም በአንደበታቸው እንዳንተ ለስላሳ ነበሩ ችግሩ ግን መለስለሳቸው ቤተክርስቲያንን የሚያፈርስ ሴራ ተሸክመው መዞራቸው ነው። ኦርቶዶክስ አንተ ባታስተምር ምንም ክብሯ አይቀንስም በትክክለኛው በቀጭኗ መንገድ ተጉዘው ሊቃውንት የሆኑ አእላፍ አሏት ነገር ግን ንስሐ ገብተህ እራስህን ብታድን መልካም ነው ።

  • @shutup1682
    @shutup1682 Жыл бұрын

    ይገርማል ኃይማኖት የሚባለው አስተሳሰብ! ሁሉም ከመፅሃፍ ያነበበውን ወይም ቄስ የነገረውን ሸምድዶ ይናገራል! አእምሮውን ተጠቅሞ ኣይመረምርም! እንዴት አምላክ በሰው ሆድና ብልት አልፎ መጣ የሚለው ውርደት ለጌታ ይገባዋል? በምን ምክንያት!?.... የሰው ልጅ የተፈጠረው ለምንድነው?

  • @akliluatle1041

    @akliluatle1041

    Жыл бұрын

    erf ena kemetsihaf wecni men yimta ho.,.

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    Жыл бұрын

    Esky ante wey anchi temeramresh mn ametash? Alem yale sltane bemulu be amagnoch yemeta new flsfna wustm neberu ahunm alu gn menfesawy flsfna new apply yemidereg flsfna new enji zmblo awaky negn asaby negn blo eske mot dres sikawemu menor ayidelem

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Жыл бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

Келесі