"ከእዳ ወደ ምንዳ"ታላቁ ትርክት - ክፍል አንድ Etv | Ethiopia | News

"ከእዳ ወደ ምንዳ"ታላቁ ትርክት - ክፍል አንድ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 741

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube59509 ай бұрын

    Our king we love you 🥰🥰🥰🥰

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon61419 ай бұрын

    ድንቅ ትንታኔ ክብር ለአመራርዎ ። የኢትዮጵያ ተስፋ የሚታይና አስደሳች ማራኪ ፍፃሜ ያለው እንደሆነ ነብይ መሆን አያስፈልግም እየታየ ነው።

  • @user-xk2jm2xi3c

    @user-xk2jm2xi3c

    9 ай бұрын

    😂

  • @thamarudindawoud317

    @thamarudindawoud317

    9 ай бұрын

    ጨ😮ቀረ ።ሥጨወሺሺጨጨጰ እኮ ጨዋ ወር ወር

  • @dagmawiyehualashet1873

    @dagmawiyehualashet1873

    9 ай бұрын

    ወናፍ@user-is2bt1xp8e

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    Were bicha 😅

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @zelalemfikadu5026
    @zelalemfikadu50269 ай бұрын

    እንደ ስብከት ነው የሰማውት በእውነት this guy is a genuine man

  • @BrukFikru
    @BrukFikru9 ай бұрын

    ተባረክ ውድ መሪዬ.......!!!!!!! ሺ ዓመት ንገስ ........!!!!! በ ዚህ ጭንቅ በሆነ ጊዜ ....... !!!!!! ኢትዮጵያን እንድትመራ አንተን የሰጠን ፈጣሪያችን ይባረክ !!!!!! ፈጣሪያችን እኛን ለማደን ምህረት ማድረጉን መሪያችን ታላቁ ዐቢይ ምስክራችን ነው:: ይህንን ተረድተን እኛ ኢትዮጵያዊያን ካለንበት የአስተሳሰብ ባርነት በምህረት በንስሃ ወጥተን በ ይቅር ባይነት ወደ ቀድሞ ልካችንና አንድነታችን ተመልሰን ፈጥነን ወደ ልማት ብልጽግና ልንረባረብ ይገባል:: ለዛ ከጠላት የተነዛውን የ ውሸት ትርክት ትተን ወደ ቀድሞ እውነተኛ ማንነታችን ልካችን መመለስ ይገባናል:: ውድ ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ ቀድሞም አንድ ላይ በ ፍቅር ስንኖር ነበር ወደ ፊትም በልጽገን የ ምንኖር መሆናችንን ፈጣሪ የ ሰጠው መሆኑን በመረዳት ፈጥነን ራሳችን ፈቅደን ከገባንበት የኛ ካልሆነው ልካችን ወጥተን ጉዞ ወደ ልማት እና ብልጽግና ልንገሰግስ ይገባል:: እንጂ የጠላት አጀንዳ አራጋቢ በ መሆን አትርከሱ:: ፈጣሪያችን ከ ቀልባችን ይመልሰን ዘንድ አስተሳሰባችንን ቶሎ በ ማስተካከል ወደ አንድነታችን በመመለስ የጋራ የ አገራችንን ጠላት እናሳፍር ዘንድ እንትጋ :: መሪያችንን እና አገራችንን ፈጣሪ ለዘላለም ይባክ!!!!!!!

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t9 ай бұрын

    አብቾ መሪ ብቻ አይደለም አሰተማሪም ጭምር ነው በኢትዬጵያ የአብቾ አይነት መሪ አልተገኝም ሰላምህ ይብዛ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @yitayewleabyirgu4719
    @yitayewleabyirgu47199 ай бұрын

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ይኸ ሰው እንዲህ ቅንነት የተሞላበት ነገር እየተናገረ እየደከመ አለማመን የሚቸለው እንዴት ነው? ምን ፈልጎ ነው ? ይህ ሁሉ ውጣ ውረድ ለኢትዮጵያ ብሎ መሰለኝ:: ለጥፋት ከሆነ እኮ ይኸን ያህል መድከም ያለበት አይመስለኝም:: የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ግድ የለህም አብረን በቅንነት መስራቱ የሚበጅ ይመስለኛል:: ተሳሳትኩ?

  • @rossross6520

    @rossross6520

    9 ай бұрын

    😢😢😢 aletesastkeme seme goro asetewaye lebona yesten kene belay beze zemine yetgoda yelem gene negiroche betinkake lemimileket emokiralhu yemreyachenem Hasab edgifalhu mekineyatum letshaleshe hagire yetwesene sew msewatenet mekifele alebet kekiflutem mhale andua negin

  • @surafeltilahun3654
    @surafeltilahun36549 ай бұрын

    የትኛውም ማመስገኛ ቃላቶች የተሰማኝን ስሜት ለገልፁት አይችሉም አላህ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ጀባ ይበልህ ያረህማን ጉልበት ይሁንህ ላሉት አመራሮችም አላህ አቅላቸውን ያንተ ታዛዥ ያርጋቸው ያንተን የሀገር ፍቅር ስሜት በነሱም አቅል ውስጥ አላህ ይኸው ይበላችው

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @HayatAbduramanAmirtofik
    @HayatAbduramanAmirtofik9 ай бұрын

    ያረቢ የአላህ ያሠመድ ያወዱድ ያአራህምረሂምን አላህ ይርዳህ አሸናፊ አሻጋሪ አላህ ያድርግህ የምታሥበውን ሁሉካሠብከው በላይ ሀይር አድርጎ ይርዳህ የሠው አይን ምላሡንም አላህ ይጠብቅህ ለሀገራችን የእድገት መዳኒት ያድርግህ ምቀኛህን ሀሢድህን አሸናፊ አሥተማሪ ያድርግህ አብዩ ወላሂ እናቴ እደወደደችህ እደመረቀችህ እደናፈቀች ሞተች ከዚ በላይ አተን ለመውደድ ምክንያት አልፈልግም መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ኑሮህንም ሞትህንም አላህ ያሣምርልህ ያረቢ ያረቢ ያረቢ ከጎንህ ይሁንልህ አለምን የማሥተካከል ቅዋ ጉልበት ብርታት አሸናፊነት አላህ ጀባ ይበልህ አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @user-ub3gd9iu1v

    @user-ub3gd9iu1v

    9 ай бұрын

    Do not covet your neighbor's house. Because it ruled Eritrea for 30 years under Ethiopian colonialism, it does not mean its body. and ruled the whole of Eritrea, not just its sea. Abiy, you are done betraying and you will be betrayed. And they will abandon yours.

  • @Gnd-jo3sv

    @Gnd-jo3sv

    9 ай бұрын

    እናትሽን አላህ ጀነት ይወፍቀቸው አብቹ የኢትዮ ስጦታ ነው

  • @user-cd7qt6jc1k

    @user-cd7qt6jc1k

    9 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀

  • @user-cd7qt6jc1k

    @user-cd7qt6jc1k

    9 ай бұрын

    @@YemsrackDegaf ሰምተሻል አንቺ ጦርነት ሲያውጅ 🤔🤔🤔?

  • @n.949
    @n.9499 ай бұрын

    ግሩም ሀሳብ ነው አላህ ይርዳን።

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu87559 ай бұрын

    አብች🇪🇹🤲🏽🙏

  • @misganaurgecha634
    @misganaurgecha6349 ай бұрын

    የኔ መሪ ተባረክልኝ❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @HayatAbduramanAmirtofik
    @HayatAbduramanAmirtofik9 ай бұрын

    ወላሂ ከዚ በላይ ምንም አቅም የለኝም ድዋ ከማረግ ውጭ አቅም ኑሮኝ ባግዝህ ወላሂ ደሥ ባለኝ ግን ድዋ ከሁሉም በላይ አሸናፊ እደሆነ ሀቅ ነው

  • @tinaabtew7534
    @tinaabtew75349 ай бұрын

    የኔ ጀግና በርታ እንደጥሩ ልብህ እግዚአብሔርአላማህን ያሳካልህ በፆለት እረዳህአለሁ እንደ እናት በአንተ ና ጥሩ አስተሳስብባላቸው ኢትዮጵያውያን ና ህዝቦቿ ማማ ትወጣለች ከእግዚአብሔር ጋር አሜን

  • @user-se2gp1vl5b
    @user-se2gp1vl5b9 ай бұрын

    አብቹዬ የኛ ውድ መሪ የተባረከ አይምሮ ያለህ የዋሁ መሪያችን አገርወዳድነትህን የኢትዮጲያን ከፍታ እንደተመኘህላት እግዚአብሄር ይረዳሀል ኢትዮጲያ ያሰብክላት ከፍታ ላይ ትደርሳለች እግዚአብሄር ካንተ ጋርነው ጠላቶቿም ይነቀላሉ አሁን ያልገባቸውም በጊዜው ይገባቸዋል ዘመንህ ይባረክ ሌላቃላት የለኝም እንወድሀለን አምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽን እግዚአብሄር ይመልስልሽ

  • @yafilms2169
    @yafilms21699 ай бұрын

    ጆሮ ያለው ይስማ እንግዲህ Very insightful 👌

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd9 ай бұрын

    ሀገሬ እግዚአብሔር እድል ሰጥቶሽ ነበር ምን ያፈርጋል

  • @bethlehemhaile8507

    @bethlehemhaile8507

    9 ай бұрын

    አላሰራ አሉት መሀይሞች ዘረኞች

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82309 ай бұрын

    አብቹ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele28679 ай бұрын

    I wonder how many are listening and how many are hearing 🤔

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-119 ай бұрын

    ልጆቻችን አብቹን እያዩ ስለሚያድጉ የወደፊቷ ኢትዮጵያ እጅግ ያማረች ትሆናለች:: ፈጣሪ አብቹን በዚህ ዘመን ስለሰጠ እናመሰግነዋለን::

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @eden6668

    @eden6668

    9 ай бұрын

    Anchi keletam amen yestesh abo yetemegneshewen endesu ayenet lij yestesh getaye hoy yehe lene ergman new

  • @akjulan7084

    @akjulan7084

    9 ай бұрын

    ልጆችሽ ምን ያህል ጥላቻ ቢኖርሽ ነው የጨለማ ህይወት የምትመኝላቸው 😂😂😂

  • @eden6668

    @eden6668

    9 ай бұрын

    @@akjulan7084 bergetegnenet wey oromo nesh weyem demo pentee nesh enji ayenesh tedefnual kezi belay men aynet chelema west bettayi new chelema endehone yemitayesh. Ethiopia be tarikua endi aynt ብልጭልጭ moltobat chelma atakem! italy mosolomi silut mejemeria altayegnem leka ewenetachewen new italy fok eyasayech Ethiopian kene ባህል mefterua eyatefachat neber. Yehe seweyemm ke italy ayeshalem base cherash meknyatum ethiopwi hono endi yemiyadergew! fetari hoye esu fetari yametaben eregman new setan eko mejemri sew meslo new yemiyasemtew!

  • @akjulan7084

    @akjulan7084

    9 ай бұрын

    @@eden6668 እሪሪሪሪ ላሽ በል የምን ወረሞ የምን ቤንጤ ነው እኔ ፅድት ያልኩኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma25999 ай бұрын

    ይሄ ቅን መሪ የተመኛትን ሀገሬን ለማየት ናፈቀኝ የዘላለም አምላክ የሰላም አባት አንተ ሀገሬን እርዳት

  • @danielgetachew7321
    @danielgetachew73219 ай бұрын

    ተባረክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ መሪ ጀግና !!!!

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris1009 ай бұрын

    አብቹየ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅህ የኔ ንፁህ ልበቀና መሪየን ውደውዋለሁ 🎉❤

  • @abdbula5288
    @abdbula52889 ай бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል፣ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @demissietigist
    @demissietigist9 ай бұрын

    It's unbelievable ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብም እግዚያቡሄርን አመሰግነዋለው ይሄንን መልካምና ጥሩ አርቆ ሀሳቢ መሪ ስለሰጠን አብያችን ❤❤❤🇪🇹💪🙏

  • @kidistruga1619
    @kidistruga16199 ай бұрын

    እስጢፋኖስን ባለማስተዋል ባለመረዳት ተሰብስበው ሲወግሩት እግዚአብሔርን የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ አለ አሁንም ጭልምልም ያለባቸውን የታወሩት በክፋት በእጋንት የተያዙትን ይቅር በላቸው !!!! አንተግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆነ ትቀጥላለህ ጠላቶችህ አይናቸው እያየ ጆሮዋቸው እየሰማ !!!፣ዮሴፍ እኮ ከራእዪ የተነሳ ቀንተውብት ጉርጉአድ ውስጥ ከተውት ከዚያም እውጥተው ከሽጡት ከርዥም ጊዜ በኋላ ህልሙ እውነት ሆኖ ሲገናኙ እሱ ሲያውቃቸው እነሱ እንደዚያው እንደጨለማበቸው ነብሩ በኋላ ግን ይቅር ብሎአቸው ታደጋቸው ብረከትም ሆኖአቸው!!!!!

  • @bethlehemhaile8507

    @bethlehemhaile8507

    9 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick25619 ай бұрын

    አቢቹዬ የኢትዮጵያ መሪ ብቻ ሳትሆን አስተማሪም ነህ በእውነት ድንቅ መሪ ነህ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ድካምህን እግዚአብሔር ይይልህ ክፉ አይንካህ አቢቹዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemfikadu5026
    @zelalemfikadu50269 ай бұрын

    ድንቅ ነው በእውነት ረጅም እድሜ ይስጦዎት

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @birhanetefera3668

    @birhanetefera3668

    9 ай бұрын

    ​@@YemsrackDegaf ደንቆሮ አይገባውም በምልክት ይነገርሻል

  • @daved5683

    @daved5683

    8 ай бұрын

    @@birhanetefera3668😂

  • @user-rv8it3np6u
    @user-rv8it3np6u9 ай бұрын

    The 21th Century Great world leader Abichu Long live you are my Role Model for my future Vision.

  • @filatebekele5160
    @filatebekele51608 ай бұрын

    የኔ ጀግና ፈጣሪን ከእርስዎ ጎ እንድሆንሎት የሁልጊዜ ጸሎቴ ነው

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu60229 ай бұрын

    ጀግና በአንተ እና በኢትዮጵያውነቴ መቼም ተስፋ አልቆርጥም

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra56629 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ አብቹ በሁሉ የተሳካልህ ምርጥ ጀግና አሁንም ይሳካልህ !!

  • @Ferejomar
    @Ferejomar9 ай бұрын

    I enjoyed every bit of it. I can’t wait until I see part two.

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada60879 ай бұрын

    አቢቹ አባቢያ ያባ ገዳልጅ የኔ ድነቅ መሪ ለኢትዮጵያ የመጣህ ፀሃይ የአፍሪካ ብርሃን ሺህ አመት ግዛ አቢቹኮ ከጎንህ ነኝ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem45979 ай бұрын

    እንደው ለምዶብን ወይም አውቀን የሰው ልጅ መልካምነትና መጥፎነትን የምናውቀው ወይም የምንረዳው ወይ ሲሞት ነው ያለበለዚያ ከሀገር ጥሎ ሲሄድና ለሌላ ሀገር ወጥቶ ሲሰራ ስናየው ነው ወገን ከቻልን ሁላችንም ለሀገራችንና ለህዝባችን ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት አድርገን ለህዝባችን ሰላም እናምጣ!!

  • @ewenetuyebza2367
    @ewenetuyebza23679 ай бұрын

    ወደደንህም ጠላንህም...የምወዱህም፣የሚያደንቁህም፣እንድሁም በጣም የምጠሉህም በጣም አያውቁህም። Your are just beyond the understanding of the who love you and hate you. አንተ ልዩ የኢትዮጵያ እንቁና ጄግና ልጇ ነህ💪💪❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h9 ай бұрын

    አብቹ ምርጥ መሪ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @user-Eth
    @user-Eth9 ай бұрын

    አብቹዪ፡ እኔ: እራሴ: ተማርኩበት: ተባረክ👏🏾 የኔ: በሻሻ❤💫

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre64319 ай бұрын

    ይሄን እውነት መረዳት አቅቶን እኮ ነው አንተ ውሀ እስኪጠማህ የምናስለፈልፍህ አብያችን ሁልግዜም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ የዘውትር ጸሎቴ ነው

  • @user-jl1rd7fz8z
    @user-jl1rd7fz8z9 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሃጋቺን ለዘለለም ትኑር 🇪🇹❤️

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero75079 ай бұрын

    የኛ ፏዋ ፍዋ ድምቅ ድምቅ ቆንጅየው ጀግናው ስማርቱ ባለራዕዩ ዶር አብቹዬ አባመላ ብሩክ አልባሽ አጉራሽ መሪያችን በመስኮት በቅ ስትል ቀኔ የተባረከ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿💕💕💕🌺🌺🌺🌺👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @ethio-code6509
    @ethio-code65099 ай бұрын

    የእኛ መልካም መሪ ተባረክልን ረዥም እድሜን ይስጥህ:: ለሀገራችን ጠላት ማስተዋልን እና ቅን ልቦና ይስጣቸው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-vc3nt4bc5n
    @user-vc3nt4bc5n9 ай бұрын

    Brilliant leader

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @binyamasfaw5684
    @binyamasfaw56849 ай бұрын

    አባቢ አስተምረን አስቲ አኛ አደሆነ ጀነዝ ነን

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @hannahashagrie2652
    @hannahashagrie26529 ай бұрын

    God bless you.more ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dr.fahmimd2927
    @dr.fahmimd29279 ай бұрын

    Reall thanks for your mentioning edge-up medical science and steam cell theory!!!

  • @terytill3652
    @terytill36529 ай бұрын

    አቢቹዬ ምን ላርግህ የኔ ውድ ከራሴ በላይ ነው የምመካብህ ሲጀመር ጀምሮ ለሰከንድ አማርሬህ አላውቅም ባንተ ላይ ተስፋዬ ከተራራ በላይ የግዘፈ ነው ፀሎቴ ይተጠናክሮ ይቀጥላል🥰🇪🇹😍❤️❤️❤️❤️

  • @user-hs2wg3gn2c

    @user-hs2wg3gn2c

    9 ай бұрын

    ቅ ር ሻ ታ ም በ ቅ ር ቡ ✊

  • @terytill3652

    @terytill3652

    9 ай бұрын

    @@user-hs2wg3gn2c ቅርሻቱ ጠርጎ ሲኦል ይውሰድሽ ጭቅቅታም

  • @user-hs2wg3gn2c

    @user-hs2wg3gn2c

    9 ай бұрын

    @@terytill3652 አሜን ጅል

  • @arulkumar6264
    @arulkumar62649 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @AlemayehuFetera-mt3un
    @AlemayehuFetera-mt3un7 ай бұрын

    ፈጣሪ ከኀላ ቀር አስተሳሰብ ወጥተን ያንን እርሶዎ የሚያስባትን ኢትዮጵያ እንድናያ ይርዳን። እኛም ደግሞ ተግተን ሠርተን ለልጆቻችን የበለፀገች ሀገር እንድናስተላለፊ ሀይል ይስጠን።

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu8439 ай бұрын

    እኔ መቼም ዶ/ር አብይ ሲናገር የማይሰለችና አፍ የሚያስከፍት ነው ህዝባችንን ማንቃት እራሱን የቻለ ትልቅ ስራ ነው። ሀገር ማልማት ህዝብ ማንቃት ሀገራዊ አንድነት መጠበቅ አድካሚ ስራ እንደሆነ አውቃለሁ።ሆኖም ግን አብያችን ጥንካሬውንና አይበገሬ መንፈሱን በጣም አደንቀዋለሁ። እ/ር ይርዳህ!!!

  • @endela
    @endela9 ай бұрын

    አሁንም ደግሜ ደግሜ ልመርቅ እግዘብሔርን ሀቅምም ብርታትም ይስጥልኝ።

  • @BelayTesemao

    @BelayTesemao

    9 ай бұрын

    💚💛❤️.

  • @abiymegra1373

    @abiymegra1373

    9 ай бұрын

    Amen❤

  • @muluayele8381

    @muluayele8381

    9 ай бұрын

    አሜን ይጨመርለት

  • @rahelhailu8755

    @rahelhailu8755

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @kelayataklilu4685

    @kelayataklilu4685

    9 ай бұрын

    Yedfaw yatfaw ye seytan lej.koshasha weregna uuuuuuu wereh be gotera yemolal

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis1289 ай бұрын

    Gift of Ethiopia, really God loves so much Ethiopians because He has given this an extraordinary minded man for the whole Ethiopuans. May God bless you so much PM.DR.Abiy!

  • @mebrahtomgebremeskel5307

    @mebrahtomgebremeskel5307

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂he is an actor.

  • @EnochA-le6dw

    @EnochA-le6dw

    9 ай бұрын

    @mebrahtomgebremeskel5307 6 Can you explain your reason why you think he is an actor? Give us your fact based reason not your personal analysis. If you can’t respond then you are one of the idiots.

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    9 ай бұрын

    @belethailegiorgis And you are the extra chorus

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @user-hs2wg3gn2c

    @user-hs2wg3gn2c

    9 ай бұрын

    💩💩💩

  • @user-jl2ff3kp3v
    @user-jl2ff3kp3v9 ай бұрын

    ዛሬ ንጌራቸው ነጌ ይሬዱሐል አብቹ በሪታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @mitikugezahegn1092
    @mitikugezahegn10929 ай бұрын

    እስቲ በሰላም ያሳድረንና ነገ እነኢትዮ ፎረም ምን አይነት የማጠልሽት ዲስኩር እዞ እንደሚመጡ እንው።

  • @genetbekele515
    @genetbekele5159 ай бұрын

    Salute ስለትእግስትህ ከጨለማው ይልቅ ጭላንጭሏን አግዝፈህ ስለምታይ ሆደሰፊ ስለሆንክ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳህ ይደግፍህ

  • @misganaurgecha634
    @misganaurgecha6349 ай бұрын

    ❤ብሩክ ነህ ኑርልን

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h9 ай бұрын

    የኔ ትውልድ መሪ ይመችህ ኣቦ 😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye85069 ай бұрын

    ኑርልን መሪያችን

  • @tesfahop8496

    @tesfahop8496

    9 ай бұрын

    Koy min adergelin?

  • @bethlehemhaile8507

    @bethlehemhaile8507

    9 ай бұрын

    ምን ያላረገው አለ አላሰራ አላቹ እንጂ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነው አበሻ የሚረግጠውን ነው የሚፈልገው ዲሞክራሲ መቼ የሚፈልግ ህዝብ ነው

  • @ace.500

    @ace.500

    9 ай бұрын

    ​@@tesfahop8496አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆናብህ ነው ልብህንም ክፈት ከጥላቻ ውጣ ከዛ ይታይሀል አይን ቢፈጥ ጥቅም የለውም

  • @hayme4396
    @hayme43969 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሀገሬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር አብይ አሕመድ አሊ በርታ ከጎንህ ነን እንወድሃለን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanigebru6212
    @nanigebru62129 ай бұрын

    ወይ ጉድ በዘመኔ እንዲህ አይነት መሪ አይቼም ሰምቼም አላቅም ምን አይነት ምጥቅ ጭቅላት ነው ያለው እግዚአብሔር በምትሰራው፣ባሰብከው ከጎንህ ይሁንልህ ምርጥ መሪዬ ተባረክ❤❤❤

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis19469 ай бұрын

    I wish everyone think for Ethiopia like you .....

  • @abrihamase9926
    @abrihamase99269 ай бұрын

    Ammazing Explanation Abichu our hero

  • @tinaabtew7534
    @tinaabtew75349 ай бұрын

    ሀሳብህ እስኪሳካ እግዚአብሔር አምላክ የናቴን እድሜ ይስጥህ ከሙሉ ጤነት ጋር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaluldinberu6524
    @shewaluldinberu65249 ай бұрын

    አብይ ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተላከ ቅን አገልጋይዋ ነው።ለሚቀጥለው ምርጫ ያብቃህ።❤

  • @tigunegnmuluye2163

    @tigunegnmuluye2163

    9 ай бұрын

    እኔ ሁሉም ቢቃወመው እንኳን የምመርጠው መሪ ነው።

  • @BezaHone

    @BezaHone

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😅😅😅😅😅 ወደው አይስቁ አለ። አልቅሰን ብቻ አንችለውም እንሳቅ እንጂ

  • @Nataliejohnes

    @Nataliejohnes

    9 ай бұрын

    ​@tigunegnmuluye2163 you must be Gala .I don't blame you it's genetic disorder

  • @getachewalea9872
    @getachewalea98729 ай бұрын

    የሚያዳምጥ ካለ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው የሰጡት

  • @user-hs2wg3gn2c

    @user-hs2wg3gn2c

    9 ай бұрын

    ነው በግድ ብሎ ነ ገ ር የለም

  • @addisuerena6989
    @addisuerena69899 ай бұрын

    እኔ የማመልከዉ አምላኬ ይጠብቅህ ይባርክህ አገራችንንም ይባርክ ተባረክ

  • @Hideous_keep_at

    @Hideous_keep_at

    9 ай бұрын

    ሰይጣን ነው አምላክሽ

  • @gashaw1243
    @gashaw12439 ай бұрын

    አቢቹ አባ መላ ክበርልን ‼️

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria30739 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @HayatAbduramanAmirtofik
    @HayatAbduramanAmirtofik9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehimaahmed6847
    @rehimaahmed68479 ай бұрын

    wow wow wow edemana tena ke eweket gar yesteh fetari kekefat tetebeqeh

  • @user-li3vh2dd6g
    @user-li3vh2dd6g9 ай бұрын

    ምን አይነት አድካሚ ለፍላፊ ስራ ያጣ መሪ ነው። ሰው በተግባር ማሳየት እንጂ በመለፍለፍ ግዜ ሰዎች ሰብስበህ ስራ መፍታት ነው።

  • @TamiratGossaye
    @TamiratGossaye9 ай бұрын

    አትሳቱ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው _ጥሩዉ ጥሩ በሉ መጥፎው መጥፎ በሉ። በአምሮ ተመላለሱ እናመሰግናለን አብያችን። እውነቱ ይሄው ነዉ ።

  • @salemhailu11-11

    @salemhailu11-11

    9 ай бұрын

    የሰው እንጂ የግዜ ክፉ የለውም ግዜው በጣም ደስ የሚል ነው ራሳችንን እንመልከት ከግዜው ጋር አብረን እንደግ😊

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea98479 ай бұрын

    ኢትዮጵያ መራ አላት ምን ያረጋል የሚረባ ሰዉ የላትም👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rossross6520

    @rossross6520

    9 ай бұрын

    😢😢😢😢mene tadirgewalhe

  • @lelatesfa
    @lelatesfa8 ай бұрын

    እጅግ የሚገርም እይታ ነው! ብዙዎቹ ከዚህ ጋር የማይሄዱት የዶሮና የንስር ጉዳይ ሆኖ ነው የሩቅና የቅርብ እይታ ስለላያቸው ነው አቀቂር አውጭዎች የበዙት በርታ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን ትውልድን ይስጥህ

  • @bezadinku9868
    @bezadinku98689 ай бұрын

    We love you 💜 with full respect our leader

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero75079 ай бұрын

    እነ ጂንጎይዝምን መድሃኒተአለም እጅና እግራቸውን ቄጤማ ያድርግልን አብቹአችን ምንግዜም ከጎንህ ነን ሚሊዮኖች አለን አለን ❤ ስማርቱ አንተን እለመደገፍ አለማድነቅ ጅንጎነት ፅንፈኝነት ባንዳነት ነው ኢትዮጵያ አንተን ይዛ ለዘላለም በክብር በከፍታዋ አምራ ተውባ ደምቃ ትኑር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oh9cl3mu2b
    @user-oh9cl3mu2b9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abdishadire
    @abdishadire9 ай бұрын

    We will remember you forever ❤❤❤

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @ashenafiyosef8913
    @ashenafiyosef89139 ай бұрын

    አይ ዶክተር አብይ እናውቃለን እኮ ማንም እኖደማያሸንፍ ነገር ግን አጥፍቼ ልጥፋ የሚለው የኔ ቢጤ ቅጥረኛው ባንዳው እኮ ነው የሩቁንም የቅርቡን ጠላቶቻችንን ወክሎ ለጠላት የሚሰራው

  • @behailutefera8120
    @behailutefera81209 ай бұрын

    ተባረክ አቢቹ።

  • @emaneshetu875
    @emaneshetu8759 ай бұрын

    የዘመኔ ምርጥ መሪ

  • @user-de3jz8zu5u

    @user-de3jz8zu5u

    9 ай бұрын

    ሌባ ስለሆንክ ነዋ

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @Nataliejohnes

    @Nataliejohnes

    9 ай бұрын

    You must be Gala

  • @Herescued
    @Herescued9 ай бұрын

    መሪዬ ስልህ በምክንያትነት ነው 🇪🇹❤🙏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma77179 ай бұрын

    ኑርልኝ ምርቱ መሪ የእኔ ተለማማጭ ክበርልኝ

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @fredjean4506
    @fredjean45069 ай бұрын

    ምናባቴ ላርግህ እግዚኣብሔር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ

  • @wossenreta4537

    @wossenreta4537

    9 ай бұрын

    ካድሬ

  • @fredjean4506

    @fredjean4506

    9 ай бұрын

    ምን ታረገው ኃሳብ ከሌለህ ልትል የምትችለው ይህንን ቃል ብቻ ነው ኢትዮጵያ ወደ ባታዋ ትደርሳለች

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria30739 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @agegnehutesfa5783
    @agegnehutesfa57839 ай бұрын

    በዚህ አዳራሽ ውስጥ እውነትም ኢትዮጵያ ትታያለች፡፡ ኢትዮጵያን እንወክላለን ያሉ ተወካዮችም ተሰባስበዋል አጅግም ደስ ይላል፡፡ ታዲያ ህዝብን እንወክላለን ብለው እንዲህ በአንድ ላይ ተሰባስበው እየተወያዩ ለምን ሰላማችንን ማግኘት አልቻልንም ብዬ ራሴን ስጠይቅ ያገኘሁት መልስ ከፍሬው ይልቅ አረሙ በዝቷል የሚል ነው፡፡ ጎበዝ ይህንን አረም በጊዜ መቀነስ ካልተቻለ ስናነበባ መክረማችን የማይቀር ነው፡፡ ዋናው ችግር የሚመነጨው ከዚያው ከተሰበብሳቢው መካከል ነው፡፡ ስለዚህ ዶ/ር አብይ እንዳሉት አረም ሁሉ በጊዜ ሚናህን ብትለይ ይበጅሃል ምክንያቱም ህዝብና ህዝብን ታጋድላለህ እንጅ አንተ አታሸንፍም፡፡

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u9 ай бұрын

    ፅናቱን ይስጣችሁ ለተማሪዎቹ

  • @YemsrackDegaf

    @YemsrackDegaf

    9 ай бұрын

    ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ ስለ ምንድን ነው ሚያወራው 👀❕

  • @bekelech-4029
    @bekelech-40299 ай бұрын

    ምርጥ መሪ እግዚአብሄርይጠብቅህ ❤❤ሌላው ጆሮ ያለው ይስማ❤❤

  • @user-hs2wg3gn2c

    @user-hs2wg3gn2c

    9 ай бұрын

    ም ር ጥ ገ ዳ ይ ይበ ር ድ ለ ታ ል በ ቅ ር ቡ

  • @melliongessess9644
    @melliongessess96449 ай бұрын

    ይህ ገለፃ የሀሳብ አንድነትን ይፈጥራል

  • @user-pt1ge2xn3q
    @user-pt1ge2xn3q8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠው ጥበብ ይስጥህ!

  • @ethocooking2034
    @ethocooking20349 ай бұрын

    ለሽመልስ ብቻ ቁጭ አድርገህ አስተምር

  • @foziayesuf9438
    @foziayesuf94389 ай бұрын

    yana meret meryi allah yitebekeh 💪💪💪

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k9 ай бұрын

    አብቹዬ ጌታ ይጠብቅ ማስተዋል ከዛ በላይ ይስጥ አንተ ለ ኢትዮጵያ ታላቅ ስጦታ ነክ ግን ምን ያረጋል ዘረኞች ሀገራችንን እየበጠበቱ አስቸገሩን እግዚአብሔር ለነሱም ማስተዋል ይስጣቸው ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍እኛ እኖድሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌💚💚💛💛❤️❤️

  • @dabafayssaa2576
    @dabafayssaa25769 ай бұрын

    አቦዉ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና መሪ ነህ ወቅቱን የጠበቀ አጀንዳ ነው ።

  • @HayatAbduramanAmirtofik
    @HayatAbduramanAmirtofik9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria30739 ай бұрын

    ድል ለፋኖ💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪💚💛♥️💪💪💪

  • @solomongobana5107
    @solomongobana51079 ай бұрын

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋራ ይሁን ።

  • @wesenllemma-vt4oc

    @wesenllemma-vt4oc

    9 ай бұрын

    For ever and ever amen for Abby

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena31099 ай бұрын

    ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ጀግና 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ጀግና 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄ጀግና 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu8439 ай бұрын

    My hero, I am always admire and appreciated in everything you do. You are the most bright and intelligent leader of our generation. We are lucky to have you as Ethiopian PM.

  • @ASR9475

    @ASR9475

    9 ай бұрын

    Don't blind your self , please open your eyes and evaluate what he has done all the evils on Ethiopian people. He is the weakest and worst leader in the history. This is the fact on the ground

  • @Show-mg6jb

    @Show-mg6jb

    9 ай бұрын

    ይሄንን ተረት ወይ በ1880 ተመልሰህ ተወለድ ወይ መልካም ስራ ተግተህ ስራና ገነት ውስጥ ወይም ጀነት ስትገባ ታገኘዋለህ::

  • @EnochA-le6dw

    @EnochA-le6dw

    9 ай бұрын

    @abayousitotaw9475 As an Amhara, I can you state what evil thing he has done?do you have any facts? Don’t just blindly condemn this wise leader. He has accomplished a lot when you hade nothing to your country. Listen to his speech you will learn a lot.

  • @zerihundamene5908
    @zerihundamene59089 ай бұрын

    ጠቅላይ ምንስቴር አብይ አህመድ አሊ ለዝህች ሀገር ስትደክም ስትለፍ የኖርክ ሰዉ ስለሆንክ ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @birtukammecha5642
    @birtukammecha56429 ай бұрын

    God bless you!!!

Келесі