ከ982 ዓ.ዓ ጣና ቂርቆስ... ጥንት ኢትዮጵያ ስትመሰረት ጀምሮ ነበረ

Ойын-сауық

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZread / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 19

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou23772 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርካችሁ ይህንን የመስለ ስፍራ ሰላሳያችሁን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou23772 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay49482 жыл бұрын

    አሜን 3🤲🤲🤲💒💒💒

  • @user-bm1ij6ei7g
    @user-bm1ij6ei7g2 жыл бұрын

    ታድላቹ ቀናው እኛንም ደጀ ለመርገጥ ያብቃን ተባረኩ

  • @selamshermo3605
    @selamshermo36052 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብኝ በእውነት የሚገርም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ

  • @ritafisum9975
    @ritafisum99752 жыл бұрын

    ምንያህል በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ብዙ ቦታዎችን እያስጎበኘኸን እናመሰግናለን ድካምህን የነብስ ዋጋ ያድርግልህ

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u2 жыл бұрын

    ውይ መታደል ነው ደስ ሲል ድንግል እመቤቴ እወድሻለሁ

  • @temudae
    @temudae Жыл бұрын

    Amen

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie27052 жыл бұрын

    Yeftun yebarekun Abbatachen Kale hiyewot yasemalen Abbatachen

  • @warkmeoko
    @warkmeoko2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሀ በክርስቶይብዛ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በጣምደስየሚለው የቅዱሳኑበረከት አይለየን

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu8332 жыл бұрын

    ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስላሳየኸን ቅድስት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ሰላሙን ያውድልን🙏🙏🙏

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt72 жыл бұрын

    yembatachen berkat yederben abatachn kale hiwot yasemalen🙏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae72402 жыл бұрын

    Kalehywet yasemaln Berta wedmachn Egzabehir yabertak

  • @amarchgoa1922
    @amarchgoa19222 жыл бұрын

    አሜን💒💒💒💒💚💛❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @magnasajm3195
    @magnasajm31952 жыл бұрын

    AMEN WELAdite amlak anchitenkiyat ethiopian

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s2 жыл бұрын

    በረከታቹሁ ይደርብን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje47772 жыл бұрын

    egzabher ymesgen ortodokse tewahdo slaregegni

  • @emebetteshome3148
    @emebetteshome31482 жыл бұрын

    Yihe melikt new orhodoxem mate nat lemilut tilik mels new....ET thank you!

  • @emebetteshome3148
    @emebetteshome31482 жыл бұрын

    Orthodox enku nat,... xara gadam asdenaki washa endrias ale, msle fikur welda ke 500 amet ke kirstos lidet befit yetesale siel ina ye koyu tarikawi kirsoch alu esunim asgobgnun..... adis zemen ketema xara gadam.....

Келесі