ከ100 አመት በላይ ያስቆጠረው የአዲስ አበባ የባህል አዳራሽ | እፍታ @artstvworld

Ойын-сауық

Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 49

  • @derejetekle6004
    @derejetekle600424 күн бұрын

    ቢያንስ ማደስን ተማሩ: መቶ ዓመት በፊት የሰሩት ጀግና ናቸው: መስራት መቻላቸው:: አንድ ላይ ግን ፍረሱ ብለው አልሰሩትም:: ከጊዜው ጋር አጣጥማችሁ ጠብቁት::

  • @Fikru1948
    @Fikru194828 күн бұрын

    Oh,my goodness❗️ The Addis Ababa Restaurant, my favorite's Restaurant❗️ ✨️🎉🇪🇹✨️🎉

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet22 күн бұрын

    እርሶ እያልሽ ስታወሪ በጣም ተደስቼአለሁ ልክ ነሽ እናመሰግንሻለን የሚገባው ሰው ዋጋው ሲሰጥ ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያርግልን።

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene27 күн бұрын

    ወይኔ ያደጉበት ጌታ ይጠብቅልን ልጆቼን እንኮን ላሳያቸው

  • @aregahegnbekele4278
    @aregahegnbekele427827 күн бұрын

    🔴🟩🔴እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ እና በጣም በትህትና 💯✅የተሞላ መስተንግዶ የሚሰጥበት ቤት ነው:: ስለታሪካዊነቱ እና ስለምግቡ ጣአም የሄደ ያውቀዋል:: ልናከብራቸው እና በሚገባ ልናስተዋውቃቸው ይገባል::

  • @ghmajk23
    @ghmajk2322 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku303027 күн бұрын

    ቅዳሜናእሁድ ለሰርግ ለመልስ ለተለያየ ፕሮግራም የሚመጡ ሰዎች ለአካባቢው ውበት ነው። አይ ሰፈሬ ባይፈርስ ቅርስ ሆኖ ቢቀመጥ ጥሩ ነበር !!✅✅✅

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube155327 күн бұрын

    አላማው ቅርሰን ማጥፋት አይደል አይ እርሱ ይርዳችሁ

  • @wonde1975
    @wonde197527 күн бұрын

    I was married in there 17 years ago!

  • @user-ec1ng5re6j

    @user-ec1ng5re6j

    24 күн бұрын

    እኔም 1999 ነሀሴ 20እዚህ ቤት ነበር ጋብቻዬ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion164625 күн бұрын

    በጣም ነው የሚያምረው ይህንን የመሰለ ታሪካዊ ቤት እፍርሰው ምንም ሊስራበት አይችልም

  • @elsatebarek100ewnettanamam2
    @elsatebarek100ewnettanamam225 күн бұрын

    CEWA ETHIOPIA WI ABAT💯

  • @halemtessema9256
    @halemtessema925627 күн бұрын

    እንዲያውም ለዛ ሰፈር የሚሆን ጥሩ ምግብ ቤት/restaurant ይሆናል። ግን ምግብ ቤቱ መታደስ ይፈልጋል። ባለፈው የሄድኩኝ ጊዜ፣ ሰው ስለጋበዘኝ ነው የበላሁት እንጂ የአስተናጋጅ ጥበቃ፣ ንጽሕናው ጭምር አስከፍቶኝ ነበር።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion164625 күн бұрын

    እንመጣለን ልጆቻችንን ይዘን

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda633122 күн бұрын

    በፍጹም አይ ፈር ስም ። እባካችሁ ሴራ ብቻ አታራግቡ

  • @hanny7217
    @hanny721715 күн бұрын

    Dejach wube sefere ❤

  • @andnet2094
    @andnet209427 күн бұрын

    አአ እገዟት ያሉት ፈፅሞ በማየዉቋትና ቅንጣት ትዝታ በሌላቸዉ ሰዎች ሰለሆነ የትኛወ ቅርስ እንደሆና እንደልሆነ አያዉቁም:: ሲፈርስም አያዝኑም:: ታሪክ ግን ይፈርድባቸዋል::

  • @kusokom
    @kusokom19 күн бұрын

    Was there 7 years ago to show my children this historical place that reminds me of my childhood. Food was very bad unfortunately and I never went back! My wish, if they take it seriously including the quality of the injera and the stew options as the prices were very high when other places were cheap😏

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega84823 күн бұрын

    I was there. before. 25 years when I was so young

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie111223 күн бұрын

    Poor journalism. Why don't you introduce your name?

  • @mekke6544
    @mekke654422 күн бұрын

    የውቤ በረሃ

  • @genetabate45
    @genetabate4526 күн бұрын

    በጣም ያናድዳል አይ አብይ አህመድ የሌላዉ አገር የዱሮ ቤቶችን እያደሰ እያሳመረ ለ ልጅ ልጆች ያሰተላልፈል ይሄ መሀይም ዘረኛ ሰዉዬ ታሪካችንን ህዝባችንን ያፈርሳል እግዚአብሔር ይፋረድበት

  • @coolnassa1420
    @coolnassa142026 күн бұрын

    እነዚህ ባለጊዜዎች የአብይ ጉሩፖች የተነሱት ያቀዱትን ነው የሚሰሩት ልማት ሳይሆን ቅርስ ማጥፋት ነው

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene27 күн бұрын

    የቤቱ ሸታ

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5m27 күн бұрын

    አዲስ አበባ ሬስቶራንት 100 አመት ታራክ የለውም እውነትው ለኮራድር ልማት ተባሎ የሚፍራስ አይድለም ግን አሆ ታራካዌ ነው ።

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse981124 күн бұрын

    migbo enquan ende derow aydelem.wagawem ketmawe weste kalu bahelawi megbe betoch fair aydelem. mgbum akerarbu btam tenesh new. mashashle albachew.

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    23 күн бұрын

    It's good to give constructive criticism... Thanks!

  • @mekke6544
    @mekke654422 күн бұрын

    የሴት ጠጪ የግመል ፈንጪ የለም !!!

  • @aya8710
    @aya871027 күн бұрын

    በብልጽግና ዘመን ቅርስና እና ድሃ ማየት ስለማይፈልጉ ያፈረሱታል እናንተም ተሎ ብላችሁ ሸቅሉ ምድር ነፃ አውጭ ጠባቂ ሁላ።

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    23 күн бұрын

    You are totally wrong, the poor is the one who is benefiting out of all the construction. Not to mention they are getting a better living place unlike the one they had made of mud and job opportunities are created. Losers like always like to politicize everything, get over it.

  • @debreworkyilma8141
    @debreworkyilma814122 күн бұрын

    YbelT endiyamer yadergutal enji ymifersute ayemselgme btam des ylal.

  • @Hiwot246
    @Hiwot24627 күн бұрын

    የት፣ሰፈር፣ነው፣ያለው?

  • @genetabate45

    @genetabate45

    26 күн бұрын

    ጎርጊሰ ሰፈር

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    23 күн бұрын

    @@genetabate45 Yetim teweled arad hun!!!

  • @mekke6544

    @mekke6544

    22 күн бұрын

    ከጊዮርጊስ ቤንዚን ማደያ ወደ አፍንጮ በር ድልድይ ስትሄድ መሃል ላይ በስተግራ በኩል ይገኛል።

  • @ethioptv2015
    @ethioptv201527 күн бұрын

    አብይ ቡዳ ነው የድሮ ታሪክ አፍርሶ የራሱን ታሪክ መፃፍ የሚወድ እንጭጭ ነውና ከማፍረስ ወደሁላ አይልም..

  • @genetabate45

    @genetabate45

    26 күн бұрын

    ትክክል ከእጭጭም እጭጭ.

  • @user-sv3ev6ee3g

    @user-sv3ev6ee3g

    25 күн бұрын

    Tesasitachihwal, Abiy afrash sayhon ariko asteway , genbi , modernize madreg yemifelig , hageritun wede limat , kirsin wedefit yemiyasketil inji.

  • @user-sv3ev6ee3g

    @user-sv3ev6ee3g

    25 күн бұрын

    Yemigermew neger binor ,Abiy inde inante aynet zegochin yizo Ethiopian wede fit maramed mechalu new . Inanten yemimeslachihu ,Abiy ye inanten yahil inkuan yemayasib meslo new yemitayachihu? Yilikis ke isu gon hunachihu hageritun almu. Hageritun be were masadeg aychlim ina.

  • @user-hv1sk2zx6u

    @user-hv1sk2zx6u

    23 күн бұрын

    ታሪክ የለውም ግን. ፈሳም ነው

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema422027 күн бұрын

    This place describes history of the city & history of the nation. As any one in the nation I myself believe, these sleazy people - the so called " prosperity party" will demolish our historical place.

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber877323 күн бұрын

    Why politicize everything based on assumption, sickness... Hate is not a means.

  • @user-sq5ey8tr8g

    @user-sq5ey8tr8g

    23 күн бұрын

    Mr. Cadre, it is an assumption for you, but it is a reality for us. The good thing is that it will be restored even if you demolish it

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    22 күн бұрын

    @@user-sq5ey8tr8g you and us, go and f yourself... Mr. Cadre? Thanks! I hope I will be one soon then things will be worst for you dumb a$$. Your reality is your delusion that you can't live without hating another ethnic group, disgusting pig. That's why Ethiopia is where it is now backward people like you always can't think outside of their little reality. I am not less Ethiopian as you are, thank you for insulting me. Let me put it this way my great grandparents were born in a region where current Addis is before even this place exist so for you to assume I am no part of the reality shows your retarded head thinking you are entitled more than the rest of us.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube155327 күн бұрын

    አረ በህግ አምላክ ድራማ ቀረ እንዴ አንቺን ሰለሚመለከት ነው ምርጥ ትወናሸን አደናቂሸ

  • @bizuayehumereke784
    @bizuayehumereke78424 күн бұрын

    የአራዶች መንደር ደጃችወቤ ራሰ አበበ አረጋይ አዲስ አቤቤ ብንሰደድ ነፍሳቸችን ዛሬ በባታወ ባድባሩ ነወ ቀና ባለሀገሩ ባለአደራ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉

  • @abebe7532
    @abebe753227 күн бұрын

    Yegermal‼️Manien fertew‼️ Wanaw Tarek metfatu new Hizbu Gin yemegermegn new‼️ Lijun mestun sedfrubet Betun belayulay seyafersubet Be Fron sedebedeb,,be Gejera setared Zim kale .. Yebelen ‼️‼️‼️ Sew rasun lästere Lehmig Tilo Balebetu yetalewin Balebet mache teqeblo ‼️‼️

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u23 күн бұрын

    ምንም ቢለፍ የኢትዮጵያን ታሪክ አያጠፍም ወረሞዎቹ ባያከብሩት ስንት ምህዕራባዊያን ይደነቁበታል.

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    23 күн бұрын

    Dedeb

Келесі