"ልጆች ቤት ውስጥ ምን ይለብሳሉ? ነጭ በነጭ"🤣🤣// የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 10

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 52

  • @techsador
    @techsador7 сағат бұрын

    ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t7 сағат бұрын

    እግዚያብሄር ያሣድጋችሁ ዘማሪ ያለዉ ልጂ ፈጣሪ ያሣካልክ❤❤❤❤❤❤

  • @MarshetAhmed
    @MarshetAhmed7 сағат бұрын

    ነፂፈጣሪ እድሜህን ከፍ ያድርግልህ ልጆቹን ታዝናናለህ ዋው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru88727 сағат бұрын

    አስቤዛ ይሸመታል ከምትሏቸው ይልቅ ኮምፑተር ወይም መጽሀፍ ብትሏቸው ምን አለበት

  • @FiromeAmen
    @FiromeAmen4 сағат бұрын

    የኔ ውድ ልጅ እድግ በል ባባዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa16067 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73107 сағат бұрын

    ነፂ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ስወድህክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72287 сағат бұрын

    መፅሃፍ ቢሆን ይመከራል ሽልማቱ

  • @GEBRETNSAETsehaye
    @GEBRETNSAETsehaye7 сағат бұрын

    አይ ነፂ😂😂ይመችህ አቦ ሙዚቃው ዋው ነው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60337 сағат бұрын

    ዋው አላህ ያሳድጋችሁ በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ ከትልቅ ሰው የበለጠ የወደፊት ሃገር ተቀባይ ናችው

  • @user-kh1it4cj5q
    @user-kh1it4cj5q7 сағат бұрын

    የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @betitube12
    @betitube127 сағат бұрын

    ደስ ሲሉ እግዜአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o4 сағат бұрын

    ,እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @SelamTilahun888
    @SelamTilahun8887 сағат бұрын

    Fetan lijoch Egziabher yasadigachiw ❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c4 сағат бұрын

    ነፂ የምልክቱ ላይ እንዲያገኙ ያለው ጉጉት 🥰🥰🥰አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰

  • @Aaa-xo5eu
    @Aaa-xo5eu7 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂❤😂

  • @user-ho7bs3ud7m
    @user-ho7bs3ud7m7 сағат бұрын

    አላህ ያሳድጋቹ❤

  • @ሀያትtube
    @ሀያትtube7 сағат бұрын

    አላህ ያሳድጋቹ🥰🥰🥰

  • @alemtsehaydadi8547
    @alemtsehaydadi85474 сағат бұрын

    👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉

  • @user-jf4ji9ye5o
    @user-jf4ji9ye5o7 сағат бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤

Келесі