እጄን በእጄ - new ethiopian full movie 2024 እጄን በእጄ | new ethiopian movie EJEN BEJE 2024

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2024

Пікірлер: 85

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE4 ай бұрын

    እንደ እኔ ይህን ፊልም እስከ መጨረሻው የተመለከተ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @egghffuuhfh2706

    @egghffuuhfh2706

    3 ай бұрын

    እና ቲክቶክ አረግሽው😂

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    3 ай бұрын

    ​@@egghffuuhfh2706እኮ

  • @shalommi12youtube98

    @shalommi12youtube98

    2 ай бұрын

    አሁን ይህ ምኑ ይታያል

  • @saratube7323
    @saratube73234 ай бұрын

    እሄንን ኩመንት በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በሉ እስቴ

  • @user-ev7vt3ln2s

    @user-ev7vt3ln2s

    4 ай бұрын

    Yagraceneslameyemlselene

  • @moneeraal-faodai5319

    @moneeraal-faodai5319

    3 ай бұрын

    Manm Yezerawn New Ymaghdew🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ASi0987Asina
    @ASi0987Asina4 ай бұрын

    ወግ ይድርሰኝ እስት ላይክ አርጉኝ 🥰

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    4 ай бұрын

    ላይክ ገንዘቡ ያሰገኞል 😂😂😂

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu3794 ай бұрын

    እዮባዬ ወላዲቷን የምትለውን ቃል ነው የያዝኩልህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤

  • @HenokZelalem-nj7vb
    @HenokZelalem-nj7vb4 ай бұрын

    ቆይ እኔ ያልገባኝ የኢትዮጵያ ፊልም እንደ ካሮት ተክል ቁልቁል ነው እንዴ የሚያድገው ከአመታት በፊት አንድ ጊዜ አይደለም ሁለት ሦስት ጊዜ እንኩዋን ቢደጋገሙ የማይሰለቹ ስንት ፊልሞችን አይተናል አሁን ላይ እንደዚ ምነው ባልጀመርኩት የሚያስብል ፊልም መስራት ተገቢ ነው ፊልሙ ይሰራ ተብሎ መስራት ከጀመራችሁ ሁሉም ከተሙዋላ በተገቢው ሁኔታ ተጠንቶ እና ዝግጅት ተደርጎበት ቆንጆ ተደርጎ ተዉኔቱም ዝግጅቱም ቀረፃውም ኤዲቲንጉም በጥሩ ሁኔታ ተደርጎ በአዋቂዎች ተገምግሞ መሰራት የለበትም የቀረፃ እና የቦታ ድግግሞሽ ብዛቱ የኮንቲኒቲ ችግር በዛላይ ሰአት ለመፍጀት ምንም የማይጠቅሙ ቦታዎች ላይ በቀረፃ መቆየት እር እሱስ ሰውየውን መጨረሻው ላይ ከልጁ ጋር አስተኝቶ እጄን በእጄ ከማለት ልጁ መሆኑዋን ሳያውቀው ወደ ሴተኛ አዳሪ ህይወት ውስጥ አስገብቱዋት ለረጅም ጊዜ ከቆየ በሁዋላ ሲያውቅ እንደተፀፀተና እራሱን እንዳጠፋ ተደርጎ ቢሆን የተሻለ ይሆን ነበር ። እንደኔ (ወደሁዋላ) (ያልታሰበው) (አስመላሽ) (አሪፍ አይቸኩልም) (ያራዳ ልጅ 3) የመሳሰሉትን ፊልሞችን ባየሁበት ለኔ እኔጃ አልመሰጠኝም ለሙያው ክብር ስላለኝ ነው መስራት እንደምትችሉ ስለማውቅ ነው እና እባካቹ ቃሉም ጥበብን ተጠበብባት እንጂ አትጥበብባት ነው የሚለው እንዳይደብራቸ አስተያየት ነው የታየኝን ነው

  • @robelghide9829

    @robelghide9829

    3 ай бұрын

    ትክክለኛ ኣስታያት ኣራዳ

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc4 ай бұрын

    በትክክል ስራችን መልሶ እራሳችንን ያሳጣናል

  • @yetbarek63
    @yetbarek634 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ነገር አለ፣የገጠር ሰው ምን እንደሚለብስ አታውቁም ማለት ነው? ይህች ቲሸርት ተጠፋች ከሀያ አመት በላይ ሆኗታል እናንተ ግን ያለዚች ቲሸርት የምታውቁ አይመስለኝም።ሄዳችሁ አለባበሱንእዩት,፣ብስብስ ሁላ!!

  • @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw
    @AynalemzerihunAynalemzer-dg1bw4 ай бұрын

    Wow ❤❤❤❤️❤️ አስተማሪ ነው. . ሁሉም ሰዉ የዘራውን ያጭዳል

  • @tube-gj5vu
    @tube-gj5vu4 ай бұрын

    እሄ ሰውየ ግን መጥፎነቱ በፊልሙ ብቻ አይመስለኝም 😏

  • @Yeshifetene

    @Yeshifetene

    4 ай бұрын

    እረ በስማም በጣም ምረጥ ሰው ነው በአካል እውነት የተመሰክረለት ነው

  • @reheladwa7323

    @reheladwa7323

    4 ай бұрын

    እኔም

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    3 ай бұрын

    ኧረ እዳዉም በጣም ጡሩ ሠዉ ነዉ ለዛዉም ሚስትና ልጆችን ምግብ ሠርቶ የሚበላ ደግ አባት ነዉ የሚሠጠዉ ካራክተር የክፉ ስለሆነ ነዉጂ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka53774 ай бұрын

    እዬቤ ሁለም ያምርበታል❤

  • @mafimehari888
    @mafimehari8884 ай бұрын

    በአንድ ልብስ በአንድ ቦታ ብቻ ተቀርጾ የሚያልቅ ፊልም አረ በጣም የሚደብር ፊልም

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i4 ай бұрын

    ባለፅማሙ ግን ወሌ የሜሰራው ፌልም ጭካኔ የተሙላበት ነው ገፅቦሬው

  • @likukebede8440
    @likukebede84404 ай бұрын

    ዘላለም ይታገሱ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል😅❤

  • @user-te7nj4ec2y
    @user-te7nj4ec2y4 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ቢያንስኳ ጡቶችሸን ሸፈን አሪጊው ኧረ ተው ግን ግንኮ በናተም አይፈቅዴውም 😊😊😊

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij12334 ай бұрын

    እዩብዩ ምንም ብትሰራ ትችላለከ ኀበዝ አሌከሰም ሁላችውም በርቱ 👌

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-2114 ай бұрын

    ( የጁን በጁ ) 👍 በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው 👏❤️

  • @user-qi8wt2be8u
    @user-qi8wt2be8u4 ай бұрын

    Wow the amazing filme

  • @user-ho8wk6xk2c
    @user-ho8wk6xk2c4 ай бұрын

    አቦ እንኳንም የስራውን አገኜ ብሺቅ ነውኮ

  • @sebleasged0621
    @sebleasged06214 ай бұрын

    መልካም ቀን ❤❤❤

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v4 ай бұрын

    Ye sete mekerawa bezatu😢

  • @zumrudsuleymanova9871
    @zumrudsuleymanova98713 ай бұрын

    ኽዖን በክዖ

  • @AmaniShuramo-ws5ky
    @AmaniShuramo-ws5ky4 ай бұрын

    Eyobi ያለቤት ፊልም ምችም ዴስ ይላል ❤️🥰🎉😘

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad7114 ай бұрын

    አስተማሪ❤❤❤ፊልም ነው😢

  • @user-ow2us3fd1g
    @user-ow2us3fd1g3 ай бұрын

    Selm

  • @debrewerkmandefro1818
    @debrewerkmandefro18184 ай бұрын

    Ye editing chigr ale yistekakel

  • @DejenaRecords
    @DejenaRecords4 ай бұрын

    ቆንጆ ስራ

  • @MsMfers
    @MsMfers12 күн бұрын

    ለይ😅😅😅😅😅😅😊😊😊

  • @almazsime4584
    @almazsime45844 ай бұрын

    ውይ ቦርጭ!!

  • @FjVk-ie7hc
    @FjVk-ie7hc4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk7vs3hp2f
    @user-zk7vs3hp2f4 ай бұрын

    እኔ አይቻለሁ😂😂😂😂😂

  • @user-ct7os9wi1p
    @user-ct7os9wi1p4 ай бұрын

    Wow

  • @mestawetdebele7257
    @mestawetdebele72574 ай бұрын

    ❤❤❤😊

  • @MsMfers
    @MsMfers12 күн бұрын

    😮😮😮😮😅

  • @user-jt9tf4fr7h
    @user-jt9tf4fr7h4 ай бұрын

    ኡፈ ሙዝቃ ድምጽ ቀንሱት🤥🤥🤥

  • @user-vy1fv2em4c
    @user-vy1fv2em4c4 ай бұрын

    እስከዳር waw ጎብዘሻል ከትይበት 🫨

  • @MohamedAli-qw2iu
    @MohamedAli-qw2iu4 ай бұрын

    Keep it up

  • @user-ow2us3fd1g
    @user-ow2us3fd1g3 ай бұрын

    Gena negen🤔🤔

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n4 ай бұрын

    Obbolesaa qabachun akkam namati tolaa filmii barnotaa namaf kenuu dha !!!!

  • @TinaAsamnew
    @TinaAsamnew4 ай бұрын

    Arif new bertu

  • @LiyuMalede
    @LiyuMalede3 ай бұрын

    Eskuye waw❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95304 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Aliman-gb2dl
    @Aliman-gb2dl4 ай бұрын

    ድምጥ ሁኑኝ

  • @gant7129
    @gant71294 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai12804 ай бұрын

    እዩብየ በሣቅ😂😂

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s4 ай бұрын

    Good jop ❤

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93624 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-es1jx3gr8d
    @user-es1jx3gr8d4 ай бұрын

    በጣምያምራን

  • @user-hj7hr5ve5r
    @user-hj7hr5ve5r4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c4 ай бұрын

    😊

  • @rahelrita
    @rahelrita4 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂❤

  • @user-xm6sv4xs1b
    @user-xm6sv4xs1b4 ай бұрын

    ❤❤❤️❤️❤️😢😢😢❤

  • @user-fr2gk1mn9m
    @user-fr2gk1mn9m4 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮

  • @user-be2vs5kf7l
    @user-be2vs5kf7l4 ай бұрын

    ይሄ ግርማ የሚባለው ሰውየ ሁልጊዜ ሰይጣን ሆኖ ነው የሚሰራው የተረገመ

  • @bonne.annee.2023

    @bonne.annee.2023

    4 ай бұрын

    የሚሰጡት ገጸ ባህርይ ሁልግዜም ክፉ ሆኖ ነው

  • @user-ho8wk6xk2c

    @user-ho8wk6xk2c

    4 ай бұрын

    በጣም ከዛም በላይ የሱ ሰይጣንነት ቃላት አይገልፀውም

  • @dubai1280

    @dubai1280

    4 ай бұрын

    የት አይተሽዉ ኸር መልካም ሠዉ ነዉ❤❤​@@user-ho8wk6xk2c

  • @user-ns2cj3yf3o

    @user-ns2cj3yf3o

    4 ай бұрын

    እውነት ነው ግን ነብሱ ይማራል

  • @febenanargae6320

    @febenanargae6320

    4 ай бұрын

    ኦፍ አኒ ኮምቸ ነወየወጠሁት ከሚተ ሳይ ከመናደደ ቦላይስአልሁ😮😮😮😮

  • @SeleKinde
    @SeleKinde4 ай бұрын

    Arif movie nuw yaguray lejoch

  • @user-vj3lk9yv4m
    @user-vj3lk9yv4m3 ай бұрын

    ✅👌👌❤❤❤❤

  • @yordiKidu
    @yordiKiduАй бұрын

    Eskedarye wawww ❤❤❤❤

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala60864 ай бұрын

    ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል!! አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው😮😊🙏

  • @user-bg5xw8mk3w
    @user-bg5xw8mk3w4 ай бұрын

    ቀሽም ፕሮዳክሽን

  • @newfgy
    @newfgy2 ай бұрын

    የዮብእስታሂልዋዉ😅😅😅😅

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa22014 ай бұрын

    Disgusting but is real habasha's (gojjamee) life

  • @user-zy7je7mf9n
    @user-zy7je7mf9n28 күн бұрын

    I love Ethiopia

  • @qerroodirre7752
    @qerroodirre77523 ай бұрын

    አይ ጫማዪ finally your daughter

  • @sofiatube5579
    @sofiatube55793 ай бұрын

    😂😂😂😂😂. Ayubb

  • @blackink9
    @blackink93 ай бұрын

    አፍ እና ቂጡ የማይታወቅ ፊልም ነው

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir25274 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі