ልጄ መሲ እጄ ለይ ነው የሞተችው እናት በእንባ ስለአሟሟቷ ተናገረች ህዝቡን በእንባ ያራጨው የተወዳጇ መሲ ቀብር ተፈፀመ Guramayle Ethiopian

‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
Miko Mikee
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
ልጄ መሲ እጄ ለይ ነው የሞተችው እናት በእንባ ስለአሟሟቷ ተናገረች ህዝቡን በእንባ ያራጨው የተወዳጇ መሲ ቀብር ተፈፀመ
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Пікірлер: 497

  • @saif3255
    @saif3255Ай бұрын

    ያረቢ ለወዳጅ ዘመዶቿ በሙሉ ሶብሩን ይስጣችሁ ያማል

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    እናት እና መላዉ ቤተሰቦቿ እንዲሁም ጎደኟቿ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1lАй бұрын

    አላህ ይሶብራችሁ እናቷን ወዳጅዘመዶቿን አላህ መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @user-pe3id6bb3r

    @user-pe3id6bb3r

    Ай бұрын

    አይባልም ሙስሊም ለክርስቲያን ማጽናኛ ቃል አይጠቀምም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    መልካምነት ለራስ ነዉ እና አገሯላይ እናት እጅ ላይ አረጋት እሰከ አገር ሳትገላታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amira3666

    @amira3666

    Ай бұрын

    ትክክል መልካምነቷ እናቷ እጅ ላይ ጣላት በሰው አገር አልወደቀችም

  • @TerefechdemisedawAna

    @TerefechdemisedawAna

    Ай бұрын

    Temsgen be enat ejii mamot Mata del new

  • @user-kq9ie4id6s
    @user-kq9ie4id6sАй бұрын

    ለበተሰቦቿ እንድሁም ለወዳጂ ዘመዶቿ መፅናናትን እመኛለሁ😥😥😥😥

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067Ай бұрын

    መሢዬ ነፍሥሽን በገነት ያኑረው ፈጣሪ የኔ መልካም

  • @zuzutube1346
    @zuzutube1346Ай бұрын

    ያማል አላህ ለወዳጅ ዘመዶቿ በሙሉ ሶብሩን ይስጣችሁ😢😢

  • @AlemayehuDefence
    @AlemayehuDefenceАй бұрын

    ለመስ ፦ በጣም አዘንኩበት /መስ/ ፈጣሪ ነፍስሽን ይማሪሽ እና የመስ እናትም ሆነ ውዱ በትስቦቹዋን መፅናንናት እሜኛለሁ ♥♥ መስን እኔ ሚያወቃው በፈስቡክ ገፅ ላይነው ሚያወቃት ነገር ግን በጣም መለካመልካም ስለሆነች የሱዋን ፎቶ አውሪጄ ከኔ ፎቶ ጋር አሰቀምጭያለሁ መሰ ደጋግሜ ነፍስሽ ፈጣሪም ይማሪሽ ።

  • @HelenHileye
    @HelenHileyeАй бұрын

    ነፍስን ይማር ፈጣሪ መጽናናቱን ያድላችው

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259Ай бұрын

    በጣም አዝኛሐሁ 😭😭💔💔የኛ መጨረሻሥ ምን ይሁን 😶

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6zАй бұрын

    አያቴ ይች አለም ታይቶ እልም ነው ሥሟየምትለው አባባል አላት ሡብሀን አላህ መች ወደእውነተኛ ሀቅ ወደሆነችው ቤታችን እንደምንገባ አናውቅም ያሣዝናል ድንገት ሢሆን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437Ай бұрын

    እናት ፈጣሪ የፅናሽ 😢😢😢 😢😢😢😢 እእእፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4jАй бұрын

    መሲ የኛ መልካም ነብስሽን ባአፀደ ገነት ያኑረው ቤተሰቦቻን መፀናናትን ይስጣችሁ😭😭😭😭

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028Ай бұрын

    መስዬ ነፋስሽን ባፀደ ገነት ያኑራት😭😭😭😭

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zdАй бұрын

    መሲ ነብስሽን ይማር የኔ የዋህ ለቤተሰብ ትግስቱን ይስጣችው

  • @tenad7309
    @tenad7309Ай бұрын

    እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማር ለቤተስብም መፅናናትን ይስጥልን🙏🏾🥲

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9lАй бұрын

    መንግስተሰማያት ያዋርስሽ እህቴ ቤተስቦችዋም መፅናናትንይስጣቸው

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997Ай бұрын

    መሲዬ መልካም ስዉ ነፍሥሽን በገነት ያኑረው 😢😢😢😢😢😢😢ከባድ ሀዘን አይ ስደት🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @tubeysikit

    @tubeysikit

    Ай бұрын

    አረ ሱሚ ሙስሊም አይደለችምኮ

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404Ай бұрын

    እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰቦቿ ፅናቱን ይስጥ በስመአብ ነብስ ይማር

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7kАй бұрын

    በጣም ያሳዘነች ልጅ አላህ ለወዳጅ ዘመዶቿ ሶብር ይስጥልን😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753Ай бұрын

    ነብስ ይማር በጣም አዝኛለዉ

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9oАй бұрын

    ለቤተሠቦቹዋ አላህ ሶብሩን ይስጣቸው አይይይይ የኛነገር

  • @AaAa-mj4uv
    @AaAa-mj4uvАй бұрын

    መሲየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544Ай бұрын

    ይህ ነገር በደንብ መጠናት አለበት ታዋቂ ሰዎችን እየበላ ያለዉ ነገር ምንድነዉ?

  • @BoomBoom-un5xu

    @BoomBoom-un5xu

    Ай бұрын

    ጋላ ግልፅ እኮ ነው

  • @romantup9195

    @romantup9195

    Ай бұрын

    አረ ገደል ግቢ ቆማጣ ​@@BoomBoom-un5xu

  • @user-oz4kp3gs8s
    @user-oz4kp3gs8sАй бұрын

    ነፍስ ይማር እህታችን ለዘመድ አዝማድና ለጔደኞችሽ ሁሉ ጽናቱን ይስጥልኝ።

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402Ай бұрын

    ነፍስሽን ይማረው እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007Ай бұрын

    😢😢😢ያማል እውነት ፈጣሬ ሆይ እባክህ ደጋጎችን እድሜ ስጥልን😢😢

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617Ай бұрын

    ወላሂ አንጀቴን በላሽው መሲዬ የኔ መልካም🥺😭😭😭😭

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hdАй бұрын

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይጣችሁ😢😢😢

  • @saraadene6920
    @saraadene6920Ай бұрын

    God bless and give strength to her family, rip beuitful soul 🙏

  • @girmah2003
    @girmah2003Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል፣ በእውነት ፈጣሪ የሚወዳቸውን እየሰበሰበ ነው ማለት ይቻላል፡፡ መጽናናትን ያድላችሁ! ሟቿንም ነፍሷን በገነት ያኑር፣ አሜን!!፡፡

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5mАй бұрын

    ነብስሽን በንፁህና ይገበልልሽ ንፁና ደግ ሴትነሽና ነብስሽ በሰላም ምረፍ

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4kiАй бұрын

    ፈጣሪ የፅና ናችሁ ነፍሷን በገነት ት ረፍ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846Ай бұрын

    ሚሢኪን በጣም ያማል አይይይይይ

  • @FikrealemAkalu-iy5be
    @FikrealemAkalu-iy5beАй бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904Ай бұрын

    እግዚያብሔር ነፍሰሺ በገነት ያኑረው

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829Ай бұрын

    ነብሥ ይማረ እሕታችን

  • @user-ld4fu9ty9y
    @user-ld4fu9ty9yАй бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @uuyu1613
    @uuyu1613Ай бұрын

    መሲየ እህት አለም የኔ መልካም ሰው መሲየ አለመኩም እኮየስደተኛ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adageteye2521
    @adageteye2521Ай бұрын

    ነፍሰ ይማር

  • @user-du1zf2sy5b
    @user-du1zf2sy5bАй бұрын

    ነብስ ይማር

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9kАй бұрын

    የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረው

  • @user-nr8dq7ie1v
    @user-nr8dq7ie1vАй бұрын

    😢😢😢😢እግዚአብሔር በአብረሀም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ ያኖርልን

  • @wogenegetachew
    @wogenegetachewАй бұрын

    መሲ ነብስሽን በገነት ያቆይልኝ

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990Ай бұрын

    ነፍስ ይማር እህታችን

  • @eleni5468
    @eleni5468Ай бұрын

    ነብስሽን ይማር እህቴ አለሁ ማለት ከንቱ የእኛ ነገር

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2iАй бұрын

    ምን ዋጋ አለዉ መሢ እንደዘበት ተሳናበትሽን 😭😭😭😭😭

  • @Ekram475
    @Ekram475Ай бұрын

    መስዬ የኔ መልካመ ሴት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢

  • @BanchalemFeleke-sj3pm
    @BanchalemFeleke-sj3pmАй бұрын

    ነብስዋ በሰላም ትረፍ ለቤተሰብም መፅናናትን ይጥልን

  • @zenabalmari5944
    @zenabalmari5944Ай бұрын

    በጣም አዝናለሁ እህቴ ሥደተኛዋ እህትሽ ነኝ 😭😭😭😭አባቴ በደም ብዛት እየተሠቃዬ ይኸው 6 አመቱ 😭😭😭😭😭😭😭አላህዬ እንደው ከሱ በፊት ያርገኝ ክፉውን እንዳያሠማኝ ዱአ አድርጉልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pf3rc8iq7k

    @user-pf3rc8iq7k

    Ай бұрын

    እህቴ እናቴ ታማሚ ነበረች አሁን ለቅዋታል እባክሽ ያሻላትን ደዉየ ልጠይቅልሽና እድጠቀም ታረጊ አለሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ማማየ አላህ አፈያ ያድርግልሽ አባትሽን

  • @zenabalmari5944

    @zenabalmari5944

    Ай бұрын

    @@user-pf3rc8iq7k 😭😭😭😭😭😭😭እማየን እንኳን ተሻለልሽ እህቴ 🤲🤲🤲አልሐምዱሊላ ስልክሽን አሰጠብቃለሁ 😭😭

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    Ай бұрын

    እናቴ ደም ግፊት ሳይለንት ኪለር ነው ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ እባካችሁ!!! ሌላው ሰው ከሞተበኃላ ወሬ መቀባበል ምን ይበጃል አልገባኝም ውጭ ስንወጣ እምንኖረው ለቤተሰቦቻችን ነው!!! ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑርልን!! ሁላችንም ወደእዛው ነን!! እምንሄደው ሀበሻ ለምን ሞትን ነው ይች ልጅ የተመረጠች ናት!! በሀገርዋ ማረፍዋ ትልቅ እድል ነው!!!! በቃ ወሬ ማቀባበል ስንሞት ነው ሀበሾች እንዲህ እንዲያ ነበረች ነበረ እምንለው!!!

  • @user-lj4it4yk3s
    @user-lj4it4yk3sАй бұрын

    አይይይይይእናትአላህያፀናናናሽ፣እማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam756Ай бұрын

    መሳያ ነፈሽ በሰላም ተረፈ ለቤተሰቦቻ ሁሉ መፅናናት የሆኑ 💔🖤😭😭😭😭😭😭

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984Ай бұрын

    ነብስ ይማር የኔናት ለቤተሠቦችሽም መጥናናትን ይስጣችሁ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582Ай бұрын

    ሞት ላይቀር። እድለኛናት በሠላም አገሯመሬትላይ በክብር ማረፏ። እዚህቢሆን እሥካሁን ፍሪጅዉሥጥ ነበረች እድለኛናት መልካምነት ለራሥነዉ መልካምነቷ ለዛሬ ሆኗታል ናፍቆቷን ባታጣጥምም ቤተሠቦቿን አግኝታ በናት እጅላይ መሄዱ ትልቅ እድለኝነት ነዉ። ቤተሠቧን ወዳጆቿን አላህ ያፅናችሁ 😭😭😭እኛም የሥደት እህቶቿ አዝነናል

  • @nawal5119
    @nawal5119Ай бұрын

    የኔ እናት አላህ ሰብር ይሰጣችው መሆኑ ላይቀር እንኳን እናቷን አየች

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    Ай бұрын

    😢በጣም

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawitАй бұрын

    ነፍሰሸን በገነት ያኑራት ደግ መሆን መልካም ነው ደግ እንሁን አንጨካከን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398Ай бұрын

    እፍፍፍፍፍያማልያማልያማል.እሕቴ😢😢😢

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5hАй бұрын

    በቃ ሂወት እድህናተሰ የኔማር በጭር ቀረይ ያሳዞናል ለመላዉ በተሰቦቻ መስናናትን እመኛለሁ አላህ ያሶብራችሁ ለእምዬ እናቷ😭😭😭😭😭

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4dАй бұрын

    ነፍስ ይማርልን

  • @enatedegelmariyam54
    @enatedegelmariyam54Ай бұрын

    Masiye Yene wud Ye heger lij nefshn Egziabhr yemrln😥😥😥🙏

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qrАй бұрын

    ሡበሀን አላህ አይ ዱኒያ ይችን ታክልናት😭😭😭😭💔💔💔

  • @mekids7842
    @mekids7842Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭መሢየ የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176Ай бұрын

    Egziabher nefesh yimar 😭😭😭😭

  • @user-sk3yi8li5l
    @user-sk3yi8li5lАй бұрын

    ነብሰ ይማር😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798Ай бұрын

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን እህቴ ለቤተስቡ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @shawaasafa9857
    @shawaasafa9857Ай бұрын

    ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @SelameSale-qe8mj
    @SelameSale-qe8mjАй бұрын

    ነብሥሸን ይማረው እህቴ

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1gАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማር በእውነት

  • @user-zl7sh3gt3k
    @user-zl7sh3gt3kАй бұрын

    ነብስ ይማር ለቤትሰቦቹዋ መፅናናትን እንመኘለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3egАй бұрын

    መሲዬ በቃ አመንን አይ የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bs2wh7eu6q
    @user-bs2wh7eu6qАй бұрын

    ነፍሰ ይማር😭😭

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273Ай бұрын

    ሰው ለምን ነብስ ይማር ለማለት ይቸኩላል።አንተ ነብስ ይማር ስላልክ እግዚያብሄር ነብሶአን አይምረውም።እግዚያብሄር ነብስ የሚምረው በራሱ መስፈርት ነው።

  • @etagu-db1kh
    @etagu-db1khАй бұрын

    ነፍስሽን በፅደገነት ያኑረው ስታዛዝኚ

  • @user-vr2vn4px4m
    @user-vr2vn4px4mАй бұрын

    ነፈስ ይማር

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9xАй бұрын

    ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854Ай бұрын

    ነብስ ይማር😢

  • @amira3666
    @amira3666Ай бұрын

    ለእናቷና ለቤተሰቦቿ ብሎም ለወዳጅ ዘመዶቿ አላህ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645Ай бұрын

    ነፍሰ ይማርህ 😢😢😢😢😢

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6kАй бұрын

    አይ መስየ እኳን እናትሽን አየሽ ይቻለም ከቱናት የኛስ መቸ ይሆን አላህ ሶብር ይስጣቸዉ ቤተሰቦችሽ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606Ай бұрын

    መሢየ የኔዉድ አዝኛለሁ የኔ መልካምም😢

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299Ай бұрын

    ነፋሥ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-be3vz2xk1m
    @user-be3vz2xk1mАй бұрын

    ያሣዝናል፡ነብሥይማር

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268Ай бұрын

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማር

  • @hahahah3766
    @hahahah3766Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል

  • @alemhaile-hd7he
    @alemhaile-hd7heАй бұрын

    I am deeply sorry my condolences to family and friends. Rest in Peace 🙏

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    ነብሱዋን በገነት ያኑረዉ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437Ай бұрын

    😭😭😭💔💔💔😭😭😭እእእፍፍፍ ነፍስ ይማር እህቴ

  • @user-ym9qc9sk2j
    @user-ym9qc9sk2jАй бұрын

    ታሳዝናለች

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1sАй бұрын

    ያመል😢😢😢

  • @YfghGyji-ei9uf
    @YfghGyji-ei9ufАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑሽ

  • @Halima18685
    @Halima18685Ай бұрын

    መሰ እማማአላህዉዴ 😭😭😭😭😭😭

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538Ай бұрын

    አይ እናት ኡፍፍፍ

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514Ай бұрын

    ነፍስን ባጸደገነት ያኑረው

  • @maymoonama4234
    @maymoonama4234Ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @user-dy1eh4fk2z
    @user-dy1eh4fk2zАй бұрын

    ምስኪን ነፍሷንይማረው😢😢😢

  • @SamraSmra-yv5mt
    @SamraSmra-yv5mtАй бұрын

    ya alah betam yasaznal alah yatnachihu wed betesebocha

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirmaАй бұрын

    ነፍስ ይማር😢

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8hАй бұрын

    ህይወት እንድህ ናት 😢😢😢😢

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9xАй бұрын

    ነብስ ይማር እፍፍፍፍፍፍ

  • @AbcKha-nf5xk
    @AbcKha-nf5xkАй бұрын

    በጣምያሳዝናል

Келесі