አል ነጃሺ በአፍሪካ የመጀመሪያው መስኪድ

አል ነጃሺ በአፍሪካ የመጀመሪያው መስኪድ ልዩ የበዓል ዝግጅት

Пікірлер: 310

  • @js-oh1ey
    @js-oh1ey6 жыл бұрын

    ለቱርኮች ምስጋአና ይገባቸው ኦርዶጋን አላህ ይጠብቅልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    6 жыл бұрын

    سعاده محمد አወ አላህ ይጠብቀው የቀደምት የቱርክመሪዎችንአላህ ኸይርስራቸውን ይቀበላቸው ጀነተልፊርደወስን ይወፍቃቸ ው

  • @hayatabdrahm403
    @hayatabdrahm4036 жыл бұрын

    አሁን ለአክሱም ሙስሊሞች ግን መስኪድና መቃብር ተከለከሉ ለምን

  • @taniyamuhamedit5922
    @taniyamuhamedit59226 жыл бұрын

    ዋው ትግራይ የብዙ ታሪክ ምድር ነች ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ምድር እና ብዙ ትልቅ ታሪክ አላት ግን ለአክሱም ሙስሊሞች የመስጂድ መስሪያ እና የመቃብር ቦታ መሰጠት አለባቸው።

  • @islamsalamnewtemkin2853

    @islamsalamnewtemkin2853

    6 жыл бұрын

    Taniya muhamed It btkikil

  • @user-xo1iu7sy6q

    @user-xo1iu7sy6q

    6 жыл бұрын

    Taniya muhamed It ትክክል ብለሻል እህቴ

  • @hdjdnd7197

    @hdjdnd7197

    6 жыл бұрын

    Taniya muhamed It ማሻአሏህበጣምደስይላል

  • @hdjdnd7197

    @hdjdnd7197

    6 жыл бұрын

    ISLAM SALAM NEW TEMKIN ማሻአሏህህህህ

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    6 жыл бұрын

    Taniya muhamed It አወ ሊሰጥ ይገባል

  • @user-xp9xr8kj5g
    @user-xp9xr8kj5g6 жыл бұрын

    ሁለተኛ መካ ያለዉ ማነዉ ማሻአላህ ነዉ እክዋን አሳያችሁን ፍናወች እናመሰግናለን

  • @user-sh6we9vt7o

    @user-sh6we9vt7o

    6 жыл бұрын

    እኔጃ

  • @bintdelle5280

    @bintdelle5280

    5 жыл бұрын

    መካ አይደለም መካና ነው መካና መላት ቦታ ነው መካና መቃብር ነጃሺ ማለት የነጃሺ መቃብር ቦታ ለማለት ነው መካን ና መካ የተለያዩ ናቸው ።

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d6 жыл бұрын

    እናንተ ለሀገራቹ ሀቅ ሀቅን ስለምታስተላልፉ ፋናዎች እናመሰግናለን ሀቅ ሆሌም ትኖራለች ሀሰት ደግሞ ትሽመደመዳለች ሀቅን ተናገሩ ሁሌም ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @AsdAsd-vd6xi

    @AsdAsd-vd6xi

    6 жыл бұрын

    ኢስላም ነው ሂወቴ የሀቢበላህ

  • @AsdAsd-vd6xi

    @AsdAsd-vd6xi

    6 жыл бұрын

    ኢስላም ነው ሂወቴ ያረብ የሀቢበላህ

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad94886 жыл бұрын

    ወላሂ በጠም ነው ደስ ያለኝ በማየቲ እናመሰግናቸዋለን

  • @halemaamogine8997

    @halemaamogine8997

    6 жыл бұрын

    Madina Mohammad ማሻአላህ አልሀምዱሊላ ደስ ይላል ግን ለአክሱም ሙስሌሙቸ ፍት ያስፈልጋቸዋል

  • @hawamohammed531
    @hawamohammed5316 жыл бұрын

    ኦርዶጋን አላህ ይጠብቀው ያርብ እደሱአይነቱን ያብዛልን

  • @user-ex9xf9iu2b
    @user-ex9xf9iu2b6 жыл бұрын

    ሶለላህአለሂወሰለም

  • @moloimusa1213

    @moloimusa1213

    3 жыл бұрын

    Allhimedrlhi

  • @user-me1dh5pv3c
    @user-me1dh5pv3c6 жыл бұрын

    ፋናዎች እናመሠግናለን

  • @jemalehassen7457
    @jemalehassen74576 жыл бұрын

    ጎብኚ ያጣው አፍነው ሥለያዙት ነው ኢሄ የታወቀ እውነታ ነው ጠባብነታቸው እና ጥላቻ እንጂ ለአለም ሙሥሊም ፕሮሞሽን ቢደረግ እመኑኝ በአመት በሚልዮን የሚቆጠር ይመጣሉ ኢሥላም ታሪክ አለ ከተባለ ማንም አይቀርም በየ አመቱ መካ መዲና የሚጎበኙ አለ ኢሄንንም ከሠሙ አይቀሩም ተፅኖ መፍጠር ሀይሉ ሥልጣን ላይ ያሉ ሠዎች ሀላፊነት ነው ለቱርክ መንግሥት በጣም ከልብ እናመሠግናለን ፋና እዲሁም ለዚ ፕሮግራም የተሣተፉ ከልብ የመነጨ ምሥጋና እናቀርባለን

  • @fatumafatuma6470

    @fatumafatuma6470

    6 жыл бұрын

    ኢሸአላህ አንድ ቀን አይቀርም

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    6 жыл бұрын

    Jemale Hassen የአክሱምን ታሪክ እኛ ኢትዮጲያዊያነንእጅ እማናቀው በአለምላይ ያሉሙስሊሞች ያቃሉ ብዙውንእማይጎበኙት እየፈሮነው ወያኔዎች አላህ ያጠፋቸው ታሪካችን እዳይታወቅ አድርገውት ቆይተዋል ካሁን ወዳ ኢትዮ ትጎበኛለኝ በሚሊየን ኢሻአላህ።

  • @sarahmuhammed4876

    @sarahmuhammed4876

    6 жыл бұрын

    Jemale Hassen ቀብር ን ለመዘየረ ጉዞ ማንፈቀደ

  • @genetmehari8812

    @genetmehari8812

    4 жыл бұрын

    እትዋሹ ማንም አልከለከላቹም ድንቅ ኡንቅ ቅርሳችን ነው

  • @nourasultan5619

    @nourasultan5619

    3 жыл бұрын

    ሳህህህ

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh76736 жыл бұрын

    ኢትዮጲያ የድንቅ ታሪክ ባለቤት ግን ያሁኑ ትዉልድ ታሪክ ሰሪ ታይሆን ታሪክ ወቃሽ ሆነ ያሳዝናል

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed47966 жыл бұрын

    ሽኩረን ፋናዎች ለዘገባችሁ

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d6 жыл бұрын

    ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ አንድነታችን መስፈን አለበት በበክሱም መስጅድ ይሰራ

  • @kiflemariamgebretsadik6509

    @kiflemariamgebretsadik6509

    6 жыл бұрын

    NO, THERE IS NO WAY THAT MESGID CAN BE BUILT IN AXUM. STOP HARASSING US.

  • @jesusislord9734
    @jesusislord97346 жыл бұрын

    Wow Betam new yemyamrew We are proud to be an Ethiopian cetaceans Ed mobarek le mela ye islamna emnet tektayoch

  • @salimaaman4855
    @salimaaman48556 жыл бұрын

    ያአላህ እውነት ሀገሬ የሚገኝ አልመሰለኝም እኔስ እስላማዊ ሚዲያዎች ረስታችሁታል ሀገሬ ስገባ በመጀመረያ የምጎበኝው ይሆናል ኢንሻ አላህ ፋናዎች ድንቆች ናችሁ ሹክረን ቢያለሁ

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h6 жыл бұрын

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ አለሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ፋናዎች ከልልልልልልልልልልብ እናመሰግናለን ናፍቀን ነበር እንኳን አስጎበኛቹን ዛሬ ላይ ለአክሱም ሙስሊሞች መስጅድ ና መካነ መቃብር መስራት ተከለከሉ አላህ ነስሩን ያቅርብላቸው ያሳዝናል አል ነጃሺ እንሻአላህ አላህ ብሎልኝ ለሃገሬ ካበቃኝ እጎበኝሻለሁ እንሻአላህ አላህ ይጠብቃት የነጃሺን ሃገር የአህመድ ግራኝን ሃገር የቢላል ሃገር እህህህህ

  • @naimanaimabiss571
    @naimanaimabiss5716 жыл бұрын

    ይህን ተርክ እንካን። ደብቀውብን ኑርዋል እነዚ ጭፍን አስተሳሰብ ያላችው ሰወች ወላሂ። ያሳዝነል። አክሱም እዴት መስጅነ መቀብር ያጣሉ በተወለዱበት ሀገር ይህ ባለተርክ ሀገር። ይህ እርስ ወዳድነት ስላላችው ነው እኝጅ። ይህን ትርክ የአለም ሙስሊምች። ይህንን ይጎበኛት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው በአውሬ ተከቦ አሁን ሳአቱ ደርሷል ይስርል ፍትህ ላአክሱም ሙስሊምች

  • @berihugerezghier6451

    @berihugerezghier6451

    4 жыл бұрын

    ቆይ ኣንተ ማነህ ስለ ትግራይ ሞስሊም ፍትህ ጠያቂ ያደረገህ ትንሽ ኣታፍርም ትግራይ ብኣፍሪቃ እስልምና እንዲስፋፋ የመጀምርያ ብኣፍሪቃ መስጊድ የሰራት ሀገር ናት ኣክሱም የሞስሊም ብቻ ኣይደለም የማንም እምነት ቤተጸሎት የለም ክኦርቶዶስ ቤተክርስትያን ውጪ የክርስትያን ቅድስቲ ከተማ ናት እንደ መካ መዲና ኦኬ

  • @bintislam6088
    @bintislam60886 жыл бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰልም እናመሰግናለን ፋናዎች

  • @jemishow1259
    @jemishow12596 жыл бұрын

    ሀቢቡና ረሱል ናፍቆቴ

  • @shakirabintsirajsedrubints7316
    @shakirabintsirajsedrubints73165 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን , ኤርዶጋን ሆይ አላህ ስራህን ይቀበልህ , ያረብ ሀገሬ ገብቼ አምጎበኘው አድርገኝ , ፋናዎች ይህን ትልቅ ታሪክ የያዘ አና ውብ የሆነ ስፍራ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed47966 жыл бұрын

    ፋናዎች ሹክረን ለዘገባችሁ

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed59863 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወእ ኡሜ ያረሱለላህ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella43384 жыл бұрын

    I want to thank you Fana reporter for reporting very important documentry about ALNAJASH history. 🙏🙏

  • @alitube1171
    @alitube11713 жыл бұрын

    ቱርኮች አላህ ጀዛቼውን ይክፈላቸው🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷

  • @taibajed4154
    @taibajed41546 жыл бұрын

    የሞተ ሰው አይለመንም የሚረመነው አንድ አሏህ ብቻ ነው አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ !!!

  • @yeshiworkkassahun7235

    @yeshiworkkassahun7235

    6 жыл бұрын

    Taiba Jed የሞተ ሰው አይለመንም የሚለመነው ማን ነው ያልሽው አንድ ነገር ልንገርሽ ኦርቶዶክሶችም ይሁኑ ሙስሊሞች ሰዎቹ ላይ ያለው ጠንቋዮች እላያቸው ላይ ያለው መንፈስ ሞቶ የተነሳው ክርስቶስ እኮ አይደለም ሙስሊም ነው መንፈሱ አይሽ ልዩነቱ ሃይሉ ምን ያህን እንደሆነ ለዛ ነው አባ ግርማ ጋር 43 አመት ሙሉ ጆሮዋ ተደፍኖ የቁረአን መአት ተቀርቶባት ያልዳነችው በኒንን የሚያክል መስኪድን አስርታ የለ ለምን አላዳናትም በእየሱስ ክርስቶስ ስም ነው የዳነችው አለቀ!!!!!!!!!

  • @user-lu7tl7vk8h

    @user-lu7tl7vk8h

    5 жыл бұрын

    እረ አንች ሂዲያ ይስጥሽ ለሞቱ ዱዓ ሲያረጉ አየሽ እንጅ ሲለምኑ አየሽ ምናል ካላወቅሽ ዝም ማለት መልካም ነው

  • @seadamdgalib7889

    @seadamdgalib7889

    5 жыл бұрын

    መጀመሪያ ከወቀሳው በፊት ድንሽን ተማሪ

  • @user-xy1cs8xo6k

    @user-xy1cs8xo6k

    4 жыл бұрын

    ያምሻል ልበል ዱአ እያደረጉ ነው

  • @zainabaman4295

    @zainabaman4295

    4 жыл бұрын

    ለሞተ ሰዉ ዱአ ማድረግ ይፈቀዳል አላህ እዲያዝንላቸዉ አላህን መለመን የተፈቀደ ነዉ

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q6 жыл бұрын

    مشاءالله على اشرف الخلق محمد صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم اني اسالك خير هذا العام من كل شي في الحياة الدنيا

  • @user-ru4zd2cu7b
    @user-ru4zd2cu7b6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እኔም አላህ ብሎት ሄጅ ባየሁት

  • @semiraabdo708
    @semiraabdo7085 жыл бұрын

    በጣማ ዳስ ይላል እድሜና ጤና ከአለም መሪዎች ሁሉ አንደኛና ተወዳጅ ለሆነዉ ኦርዶጋን ጠይብ ያለምክንያት አደለም የምንወደዉ ለዚህ መልካም ስራዉ ነዉ

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h6 жыл бұрын

    ሱለላሁ አለይሂ ውስለም

  • @user-ft6gq2il5q
    @user-ft6gq2il5q6 жыл бұрын

    ፋናዎች እናመሰግናለን ቱርኮች ኤርጋዶን እድሜህን ያርዝመው አሄራህን ያረምረው ግን መቀሌ ነጃሺ ያህል መስኪድ ይዛ አክሱሞችን መስኪድ መከልከሏ በጣም ያሳምማል ሂዳያውን ይስጣቹ አክሱሞች

  • @tewubaa5320
    @tewubaa53206 жыл бұрын

    masha Allah thank You

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo24426 жыл бұрын

    ሰለለላሁ አለሂ ወሰለም ፋና ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ቃላት ያጥረኝል

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on6 жыл бұрын

    እኸበክ ያረሱል አላህ ሱ.ዐ.ወ ውድቷ ሃገሬ ታሪኳ ሀገሬ እወድሻለሁ

  • @mobizone1755
    @mobizone17556 жыл бұрын

    Masha Allah Allah yerhemuhu

  • @umminas6947
    @umminas69474 жыл бұрын

    አላህ እስላም ያድርግሽ ዘጋቢዋ

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal35846 жыл бұрын

    ዋው ማሻ አላህ ደስ ሲል በጣም እናመሰግናለን ፋናዎች ቴንኪው

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj4 жыл бұрын

    ፈነ ሀቅ ኡነቱን ማቅራባቹ ኡነታኛ ነቹ ቃጥሉባት በዚህ ለሀጋራቹ ኡነተዉን ማቅራባቹ የሀጋራቹን ቅርፅ እነ ታሪክ ማቅራባቹ ደስ ይለል የሀጋር ታሪክ ሀብት ደሞ እምነት ቤሄር አይጋድባዉም የሀጋሪቱ ሀብት ነዉ

  • @mohammeduae1754
    @mohammeduae17544 жыл бұрын

    ፈትህ ለአክሱም ሙሰሊማች አክሱም ሙሰሊማች

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k6 жыл бұрын

    Tank.you💛💜

  • @user-pd8em2hm9w
    @user-pd8em2hm9w6 жыл бұрын

    (ሰለላሁ አለይህ ወሰህለም/ ፊዳከ አቢ ወኡሚ/ ያረሱለላህ/ ሰለዋቱ አለይህ ወሰህለም)

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan69322 жыл бұрын

    ሱለሏህ አለሂ ወሰለም

  • @fatimaahmed6046
    @fatimaahmed60466 жыл бұрын

    ፊዳከ ያረሱለሏሁ ስ አ ወ

  • @user-kz7dx6ut8v
    @user-kz7dx6ut8v6 жыл бұрын

    ዋዉ በጧም ደስ ይላል ፍናዎች እናመሰግናቸዋለን ቀጥሉበት

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h4 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin91106 жыл бұрын

    አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እናዚህን እንቁ ቦታ ደብቃችሁ ለምን አይታይም የአኩሱምም ፍትህ ማገኘት አለባቸው እነዚህ ካፊሮች እነሱ ለመከልከል አይችሉም አላህ በላ ያምጣባቸውና

  • @bettyalemu4901

    @bettyalemu4901

    6 жыл бұрын

    Fuck allh eshy WA Ezaw Saudi yezeshw heje enatsh Tebeda

  • @user-sh6we9vt7o

    @user-sh6we9vt7o

    6 жыл бұрын

    Betty Alemu አወ ባለጌ ካፊሮች ስድባችሁ ይህ ነው

  • @lubababasher2420

    @lubababasher2420

    6 жыл бұрын

    +Betty Alemu። ደነዝ ድሮስ ካፊር አይደለሽ ቆሻሻ

  • @bettyalemu4901

    @bettyalemu4901

    6 жыл бұрын

    @@user-sh6we9vt7o ahezab dedeb deros yeza yededeb Mohande kiti atabi ebsboch iss hula Ashbari ye alem telat yeseten ye atinte filach

  • @musiedawit8107

    @musiedawit8107

    6 жыл бұрын

    ቆይ ግን ካፊሮች ቢሆኑ መጀመሪያ ለምን ተቀበሏቸው

  • @user-qm2ds1zs9t
    @user-qm2ds1zs9t3 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @user-ff4gz7yk2p
    @user-ff4gz7yk2p6 жыл бұрын

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም ማሻ አሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @user-ie4zq9yr2t
    @user-ie4zq9yr2t6 жыл бұрын

    ፋናውች እናመሰግናል የተባረከው የእምነት ውንድሜ ኦርዶጋን ጠይብ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @sehamseham4594
    @sehamseham45946 жыл бұрын

    Mash allha betam ymreli minaw ynjish gezh bhon. Minega btedstin shbwocu alh yrmchaw

  • @user-ju9zt6ih3t
    @user-ju9zt6ih3t6 жыл бұрын

    ሶላወት ረቢ ወሰላሙ አለይ ፊዳከ አቢዋ ወኡሚ የሀቢበላህ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ፋናወች እናመሰግናለን

  • @user-ml4sf4si3q
    @user-ml4sf4si3q6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ትግራይ ይሂን ታሪክ ይዛ ምነው ለአኩሱም ሙሲሊሞች መስጊድ ከለከለች ፍትህ ለአክሱሙ ሙሲሊሞች ፋናወች እናመሰግናለን

  • @user-qy8ms5eb6e

    @user-qy8ms5eb6e

    3 ай бұрын

    ያሉ ሙስሊም በይ

  • @saadahmunat9244
    @saadahmunat92446 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መስጂዱ በጣም ደስይላል ያምራል

  • @yusira9084
    @yusira90845 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ያምራል ደስ ይላል ኢትዮጽያ መሆኔ ያኮራኛል አልሀምዱልላይ

  • @allahauuakbaarzaharjiimmaa524
    @allahauuakbaarzaharjiimmaa5246 жыл бұрын

    Mashaallaha

  • @azizaahmed3224
    @azizaahmed32245 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ የመጎብኘት እድሉን ይወፍቀን! አሚንንንን

  • @buurbuur542
    @buurbuur5423 жыл бұрын

    Maasallh lilaa argawetaa tuurkii tenkyou ❤👍🏻👌🏾

  • @user-kz7dx6ut8v
    @user-kz7dx6ut8v6 жыл бұрын

    ፍትህ። ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @sarahpalinisarass9238

    @sarahpalinisarass9238

    Жыл бұрын

    ምን ኣገባሽ

  • @aishamo7ialdeen493
    @aishamo7ialdeen4936 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ♥♥♥

  • @halimamohamed8987
    @halimamohamed89876 жыл бұрын

    Absheru yajmaa. Ballah hayel yseral. Mder yfetari. Enji stew aydelm

  • @user-fm4pn6cu9w
    @user-fm4pn6cu9w6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ኢሻ አላህ ጎብኝዎች ይመጣሉ ግን እስካሁ አላሳዮንም ።ታሪካዊ ቦታወችን ማስተዋወቅ አለባቸው።

  • @user-qi8ei6un5l
    @user-qi8ei6un5l6 жыл бұрын

    fana thank you very much

  • @sasara4679
    @sasara46796 жыл бұрын

    mashallah betam des yelal gen lemn meged besfiew edsru altefkdelachew yetgera muslimuoch

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube13126 жыл бұрын

    Salalah waleyi wasalam Mashallaah mashallaah

  • @user-gd3ez6vn7k
    @user-gd3ez6vn7k6 жыл бұрын

    Mashallah

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane67684 жыл бұрын

    ለመጎብኝትማ አፍነው ይዘው ማን ይሂድ አንድ አገር ወደ ሌላ ለመሄድ በጣም ህዝቡ ተችጋግሯል በዘረኝነት የተነሳ ለማየት ሁሉንም ኢትዩ ለመገብኝት ተችግረናል በገንዛ ሀገራችን እንደገና በውጭ ሀገር ሰንኖር ደሰ ባለን ሀገር ማየት መጎብኝት በጣም አሪፍ ነው በሀገራችን መጎብኝት አገር ማየት አንችል ሰለዚህ እንዴት ማወቅ እንችላለን በነፃነት መንቀሳቀሰ ካልተቻለ

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid97474 жыл бұрын

    ኢንሸአላህሂጀአየዋለሁ

  • @bintislam6088
    @bintislam60886 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ግን ለአክሱም ሙስሊሞች መቀበሪያ እና ማምለኪያ እንዲሰሩ ሊፈቀድላቸው ይገባል ሬዛ ይዘው 30 ኪ.ሜ መጓዝ በጣም ጭቆና ነው ሰው በሀገሩ እንዴት ማምለኪ እና መቀበሪያ ቦታ ያጣል በጣም ያማል ፋናዎች በጣም እናመሰግናለን

  • @haytfikir6417
    @haytfikir64176 жыл бұрын

    wow tegray masha Allah

  • @wgwe7661
    @wgwe76616 жыл бұрын

    Mash allah

  • @mjassir4823
    @mjassir48236 жыл бұрын

    I'm from eritrea inshallah one day I will visit this place TX fana for sharing,

  • @fadelaemama3583
    @fadelaemama35836 жыл бұрын

    ዋው ፍናዎች ከልብ እናመሰግናለን

  • @rahmamis9305
    @rahmamis93056 жыл бұрын

    Wollah betam new dess yalegn bemayete shkuran so ahun fitihi leakisum musilim

  • @aliemaamde5657
    @aliemaamde56576 жыл бұрын

    በሆለ ፈይሸ እንደይመጠበት ምክየቱም ሸይ ቡነ እየለ አስሩ መሰብሰብያ መሆን ዬለበትምም

  • @alhamdulillahalhamdulillah462
    @alhamdulillahalhamdulillah4626 жыл бұрын

    😍😍😍❤💞💔👌mashaa allhaah

  • @reemyousef8248
    @reemyousef82486 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩም አላህ ኽይርን

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir31186 жыл бұрын

    Madhallah mashallah

  • @fayzan482
    @fayzan4826 жыл бұрын

    masha. allhe

  • @dfhggh133
    @dfhggh1336 жыл бұрын

    አላሁመ ሰሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመዲ ፊዳከ አቢ ወሩሂ ያረሱ ለሏሕ ሙሀመዲ ያሀቢቢ አሏሕ

  • @gdgvgdgg6703
    @gdgvgdgg67034 жыл бұрын

    አላህ ጃናታል ፊርዳውስን ይወፊቃቹህ

  • @bayshmahamed8495
    @bayshmahamed84956 жыл бұрын

    ይገርማል የነጃሽ መስጊድ እድሁም የሳሀቦች ቀብር አድስ አበባ አኗር መስጊድ አካባቢ ይመስለኝ ነበር ትግራይ ክልል መሆኑን አላውቅም ነበር

  • @ethiodire8953
    @ethiodire89536 жыл бұрын

    Thanks 🙏 ኢድ ሙባረክ

  • @user-oe6kc5sz8v
    @user-oe6kc5sz8v6 жыл бұрын

    ወሰላቱ ረቢ ወሰላሙለይክ አለይክ ያሀቢቢ እናመሰግናለን ቱርኮች አላህ ይጠብቀው የቱርክ መግስት

  • @adgj9493
    @adgj94936 жыл бұрын

    Subhanelah Allah yrehamehum

  • @bintbaba7861
    @bintbaba78616 жыл бұрын

    መሻኣላህ

  • @user-up2qq2un4i
    @user-up2qq2un4i6 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም በሳቸው እና በተከታያቸው ሰላም ይዉረድ

  • @rihanakonjokonjo8632
    @rihanakonjokonjo86326 жыл бұрын

    እናመሠግናለን! Fna!wecih

  • @hayubentbaba645
    @hayubentbaba6456 жыл бұрын

    Masha allah

  • @user-wq5ep8nk1b
    @user-wq5ep8nk1b6 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-me1dh5pv3c
    @user-me1dh5pv3c6 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @bintdelle5280
    @bintdelle52805 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፋናዎች ውስጤ ናችሁ😍😍😍

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj306 жыл бұрын

    ማሻላህ ማሻላህ

  • @ahnedahmed3272
    @ahnedahmed32726 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላሁ አክበር

  • @jemilatub6426
    @jemilatub64264 жыл бұрын

    *አልሀምዱሊላኢስላምላረገን*

  • @user-rw2th8gl4q
    @user-rw2th8gl4q6 жыл бұрын

    😚

  • @eyuryu2475
    @eyuryu24756 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @mohammeduae1754
    @mohammeduae17544 жыл бұрын

    መቃብሩ ለምን ቤት ተሰራበት ለምን መጋረጃ ተደረገ ሊመልኩትነዉ እዴ አኡዙቢላህ በኢሰላም የመቃብርቤት ሀራምንዉ

  • @hawamohammed531
    @hawamohammed5316 жыл бұрын

    ማሽ አላህ እዲት ያምራል

  • @uy4221
    @uy42216 жыл бұрын

    አዲስ፣ከሆነ፣እናመሰግናል፣ፋናወች፣እስኪሙስሊም፣የምታጥላሉ፣ሰወች፣ልብይስጣችሁ፣ቱርኪወችን፣መልሊክ፣ኦርዶጋንን፣አላህ፣ይጠብቀው፣ጀዛውን፣ጀነተል፣ፊርዶስ፣ይወፍቀው፣፣እደት፣ጎብኝ፣ይመጣል፣እስልምናን፣ታሪኩን፣ቀብራችሁት

  • @batoolyasin7356

    @batoolyasin7356

    6 жыл бұрын

    አዚዛ፡አበራ Uy Amiin

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    6 жыл бұрын

    አዚዛ፡አበራ Uy ርጅብጠይብኢርዶጋነን አላህ እድሜውንያርዘመው ያለፎትን የቱርክመሪዎችአላህ ይርሃማቸው ቱርክን አላህ ይጠብቃቸው ያርብ።

  • @jdhjdjdjdhdjd8866

    @jdhjdjdjdhdjd8866

    6 жыл бұрын

    Wwwwwwo msallah alihe wakbre

  • @hawamohammed531

    @hawamohammed531

    6 жыл бұрын

    አሚን አላህ እድሜውን ያርዝመው እደሱ አይነቱን ያብዛልን ያርብ

  • @ziynetcan6932

    @ziynetcan6932

    2 жыл бұрын

    ይቅርታ የት ነዉ ኢትዩ ዉስጥ ነዉ እደ

  • @asmaabdusomed7956
    @asmaabdusomed79565 жыл бұрын

    Allah kesdet gelagloghi lehagere yabkeghina nejashin egobeghalehu Ensha allah

  • @ahmedzizu9753
    @ahmedzizu97536 жыл бұрын

    Mashalle

Келесі