ጀግናዉ የወተት ልማት ሚሊየነር በተመጋጋቢነት ፍልስፍናቸዉ ያፈሱት ክፍተኛ ገንዘብ ልብ ያሞቃል (DAIRY FARM PHILOSOPHER) ክፍል 4

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ጀግናዉ የወተት ልማት ሚሊየነር በተመጋጋቢነት ፍልስፍናቸዉ በመጠቀም ከነጭ ሽንኩርት ሽያጭ 90ሺ፣ ከተፈጥሮ ማዳበሪያ ሽያጭ 110ሺ እና ከኩበት ሽያጭ 27ሺ ብር አግኝተዋል፡፡ ከበጎች ሽያጭ ደግሞ ከ300ሺ ብር በላይ እንደሚያገኙ ነግረዉኛል፡፡ በጥቅሉ ከ617ሺ ብር በላይ ያገኛሉ ማለት ነዉ፡፡ እንግዲህ የዚህ ሁሉ መሠረት በቁርጠኝነት ግብና ዓላማ ሰንቀዉ በ1 የወተት ላም ጀምረዉ አስፈላጊዉን ዋጋ እየከፈሉ በትጋትና በጽናት በመሥራታቸዉ ነዉ፡፡ ተመልካቼም ከቪድዮዉ በርካታ ቁምነገሮችን እንደሚያገኙና እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አዲስ ተመልካች ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲጀምሩ የደወል ምልክቷንም በመጫን ኦል ላይ እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡ መልካም ፈቃድዎ ከሆነ ቪድዮዉን አይተዉ ሲጨርሱ ላይክ ያድርጉልን እንደዚሁም ያጋሩልን፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ ከሆናችሁ ደግሞ ቪድዮዉን ላይክ ማድረግ እንደዚሁም ማጋራት እንዳይረሱ፡፡ ሀሳብ አስተያየትም ካለዎት ይላኩልን፡፡
አመሰግናለሁ!
This dairy farmer earned a significant amount of money from sale of compost and cow dung. He is doing sheep fattening by using left over feeds of cows. Currently, he has 20 sheep and will sale them with a minimum of 300000 birr. Hope you will get additional information from the video. If you are new to the channel please consider subscribing the channel and hit the notification bell. Also like and share the video. If you have already subscribed the channel please like and share the video. I highly appreciate and take into consideration your comments.
Thank you!

Пікірлер: 40

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn2 ай бұрын

    የሰውየው ግልፅነት የሚገርም ነው አላህ ይጨምርልህ እኔ በቅርብ እገባለሁ ምንም ሳትደብቅ ታሰለጥነኛለህ ብየ እጠብቃለሁ ልጅ ይውጣልህ ጋዜጠኛውም እናመሰግናለን

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። አሜን! አብሽር በሠላም ይምጡ!!

  • @soltibeb590
    @soltibeb5902 ай бұрын

    ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ ተጨማሪ የቢዝነስ አማራጭ አግኝተናል እናመሰግናለን

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    ስለገንቢ አስተያየትዎ አመሰግናለሁ።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    በጣም የዋህ ሰው አላህ ያሰበበት ያድርሰው

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አሜን።

  • @almasbh6100
    @almasbh610021 күн бұрын

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በዚ ሥራ መሠልጠን እፈልግ ነበር መንገዱን ብትነግረኝ❤❤❤

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    18 күн бұрын

    አመሰግናለሁ። በምን በምን ንዑሳን ርዕሶች ላይ መሰልጠን እንደሚፈልጉ ቢነግሩን ስልጠናዉን ዉጤታማ በሆነ መልኩ መስጠት ይቻላል። ስለዚህ ይፃፉልን።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e2 ай бұрын

    አቶ እሸቱ ስራዎን እግዚአብሔር ይባርክ ከውጭ በቅርቡ እመጣለው ስልጠና እንደሚሰጡኝ ተስፋ አለኝ 😊

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr21 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    21 күн бұрын

    ችግር የለውም።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu66692 ай бұрын

    ጀግና ሰው

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    በትክክል። አመሰግናለሁ።

  • @user-vi2qx2qy9i
    @user-vi2qx2qy9i2 ай бұрын

    Tebarek kekifu hulu yitebiqih

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አሜን። አመሰግናለሁ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu83062 ай бұрын

    Bexam gobazena

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ እዉነት ነዉ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu83062 ай бұрын

    Gobazenaw

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አዎን!

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke21462 ай бұрын

    በመጀመረያ አመሰግናለው ስለ ምረጃው ወንድማችን🙏 የእሸቱ ስልክ ቁጥር ስጠኝ አመሰግናለው

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ፡፡ ስልካቸዉን ቪድዮዉ መጨረሻ አካባቢ አስቀምጫለሁ፡፡

  • @SerenePrairieAnimals-bf3ug

    @SerenePrairieAnimals-bf3ug

    28 күн бұрын

    የገበያ ትስስር እዴት ማግኘት ይቻላል ክፍለሀገር መስራት ለምንፈልግ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    እኔ 2 ወድሞች አሉኝ ተሰጦ አቸውን ሳጠናው ታላቄ ዶሮ እርባታ ይወዳል ታናሸ ደግሞ ከብቶችን እያደለበ መሸጥ በጎችን በብር አግዠው ወስራት እፈልጋለሁ ግን መኖውን ሳስብ

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነዉ። መገንዘብ ያለብን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እየሠሩ ዉጤታማ ሲሆኑ እናያለን። እነርሱ ችግሩን እንዴት እንደሚፈቱ ማወቅ ይጠቅማል። የመኖ ችግርን የመፍትሄ አካል በማድረግ መንቀሳቀስ ይገባል። ስለዚህ ሌሎች ሰዎች ችግሩን እንዴት እንደሚፈቱ ማወቅ ይጠቅማል። መኖዉን ቀድሞ ማዘጋጀት። በተለይ በምርት ጊዜ። ለምሳሌ ሳር። ችግር ካሰብን በዚህም ከፈራን መቼም ቢሆን ያሰብነዉን ማሳካትም ሆነ ብቃታችንን አዉጥተን መጠቀም አንችልም። ስለዚህ በዚህ መልኩ አስቦ መንቀሳቀስ ጠቃሚ ነዉ።

  • @Nati12153
    @Nati121532 ай бұрын

    ቁጥር ለክልኝ

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ስልካቸዉን ከፈለጉ ቪድዮ መጨረሻ አካባቢ አስቀምጫለሁ።

  • @Nati12153
    @Nati121532 ай бұрын

    ቁጠር አሰምጣ

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ።

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e2 ай бұрын

    የት አከባቢ ናቸው ?

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ። ለገዳዲ ናቸዉ።

  • @yohannesabebe3088

    @yohannesabebe3088

    2 ай бұрын

    Thanks a lot🙏.

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    @@yohannesabebe3088 You are welcome!

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    2 ай бұрын

    @@yohannesabebe3088 You are welcome!

  • @tsegatadele7847
    @tsegatadele7847Ай бұрын

    ይህ ኘሮፖጋንዳ ነው

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    Ай бұрын

    እርስዎ እንዳሉት አይደለም። ላሞቹም የተለያዩ የገቢ ምንጮቹም በቪድዮዉ ቁልጭ ብለዉ ይታያሉ። ቸኩሎ ድምዳሜ ላይ ከመድረስ ቪድዮዉን እስከ መጨረሻዉ ማየትም ጠቃሚ ነዉ። ለምን ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄዎችና ሀሳቦች መልሶች ቪድዮዉ ዉስጥ ስላሉ። መልስ ካገኙ በኃላም እያመሰገኑ ስለሆነ።

  • @zelalemmeseret2926
    @zelalemmeseret2926Ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    Ай бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ!

  • @nebakent7775
    @nebakent777518 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @WuqawZeleke

    @WuqawZeleke

    18 күн бұрын

    እኔም አመሰግናለሁ።

Келесі