ልጅ ለማግኘት የጓደኛዋን ማህፀን የተከራየችው

Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 441

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.212 жыл бұрын

    የተባረከ ትዳርም ልጅም ከፈጣሪ ነው ሁላችንም ፈጣሪ የተባረከ ልጅም ትዳርም ይስጠን🙏🙏🙏

  • @user-ms4db6ro6r

    @user-ms4db6ro6r

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @adanechadanech8555

    @adanechadanech8555

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @wollodessietube8640

    @wollodessietube8640

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @muneeralabeeb3990

    @muneeralabeeb3990

    2 жыл бұрын

    Aman Aman Aman

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube86402 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ትዳርንም ከሰጠኸን ልጅንም ስጠን።

  • @adanechadanech8555

    @adanechadanech8555

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-uh5ej9uy2q

    @user-uh5ej9uy2q

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @wollodessietube8640

    @wollodessietube8640

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ የሚበጀንን አሟልቶ ይስጠን

  • @tersittefera2498

    @tersittefera2498

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen!

  • @wollodessietube8640

    @wollodessietube8640

    2 жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን የኢትዮጵያ ልጆች

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia89702 жыл бұрын

    አላህ አደራህን መልካም ትዳር ለኔም ለሀገርም ለቤተሠብም የሚጠቅም ልጆችን ይስጠን የምንግዜም ምኞቴ ነው

  • @hawahawa3382

    @hawahawa3382

    2 жыл бұрын

    አሚንን ያረብ

  • @user-iv3jp2hs6p

    @user-iv3jp2hs6p

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ 🙏🙏

  • @habitub8327
    @habitub83272 жыл бұрын

    በልጆች ትዳር ውስጥ የሚገቡ ቤተሰቦች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ይሄሁሉ የቤተሰብ ጣጣ ነው እዚህ ነገር ውስጥ ያስገባቸው 🥺🥺

  • @lenateshome3896

    @lenateshome3896

    2 жыл бұрын

    Betikikil

  • @kefyalewaynadis7191

    @kefyalewaynadis7191

    2 жыл бұрын

    በትክክል ልጆች ማሳደግም አለ

  • @AsdAsd-bc7ms

    @AsdAsd-bc7ms

    2 жыл бұрын

    በህይወቴ በጣም የምጠላው ነገር ቢኖር አግቡ ብለው ጭቅጭቅ ትዳር ሲይዙ ደግሞ ውለዱ ጭቅጭቅ አንድ ልጅ ሲወልዱ ሁለት አድርጉ እንጅ አንድ ብቻ ምን ይሰራል ጭቅጭቅ የተወለደው ልጅ ሁሉቱም ወንድ ከሆኑ ሴት ልጅ ጨምሩ ጭቅጭቅ ሴቶች ከተወለዱ ድገሙ ወንድ ልጅ ታገኛላችሁ ጭቅጭቅ መጨረሻ የለውም ወገኖቸ ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ለቤተሰብ ተፅኖ ቦታ አትስጡ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    2 жыл бұрын

    @@AsdAsd-bc7ms በቅንነት እነደማመር

  • @fasikamesfun7232

    @fasikamesfun7232

    2 жыл бұрын

    Rightttt እግዚኣብሄር ይፍረድ very Scarry time

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x2 жыл бұрын

    እነሆ÷ ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸው÷ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዎጋ ነው !!! መዝሙረ ዳዊት 127 ÷3 ልጆች መውለድ ባንችል በየ ጎዳናው የወደቁት ህጳናት ማሣደግ እንችላለን !!!

  • @serawitgeteye2305

    @serawitgeteye2305

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ::

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m2 жыл бұрын

    አቤት ስገርም መኖራችንን ሳናቅ የብዙ ነገር አፍቃሪ መሆን ህይወትንም ያሳጣል በጣም አስተማሪ ነው

  • @nuniyelbanuniyelba9891
    @nuniyelbanuniyelba98912 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ሀገሪን ጠብቃት በስደት ያላቹ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ደስታ ያበስራቹ

  • @uae4165

    @uae4165

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብላ አለሚን

  • @degnestube3253

    @degnestube3253

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @samiboy3266

    @samiboy3266

    2 жыл бұрын

    አሜን 🙏❤️

  • @lubabaseid4416

    @lubabaseid4416

    2 жыл бұрын

    Ameen

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi28552 жыл бұрын

    መጨረሻው እየናፈቀኝ ነው የተከታተልኩት በስውር ደካማ ጎን ገብቶ ያለ አግባብ ጥቅም ለማግኘት የሚደክሙ ስዎች ግርም ይለኛል ለዚህ ሁሉ ውስብስብ ችግር የሚከቱት ግን የሚስትና በተለይ የባል ቤተስብ ናቸው ግን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን የእግዚአብሔርን ስራ ባንፈታተን መልካም ነው ሳራም በእርጅናዋ ግዜ ነው ልጅ የስጣት ሁለነገራችንን አሳልፈን ለፈጣሪ እንስጥ ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና

  • @mekdiermi6898

    @mekdiermi6898

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f2 жыл бұрын

    አላህየ አደራህን ልጅ እድወፍቀኝ ለሌላቸውም አንተ ስጣቸው ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቀን አሚን በሉ

  • @ftye7911

    @ftye7911

    2 жыл бұрын

    አሜን ያአላህ

  • @amnaa1888

    @amnaa1888

    2 жыл бұрын

    አሚንን

  • @user-cc5ot2ls2q

    @user-cc5ot2ls2q

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mekdiermi6898

    @mekdiermi6898

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @luyabh9172
    @luyabh91722 жыл бұрын

    ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው የባል ዘመድ በጣም አስቸጋሪ ነው በጣም ያሳዝናል ምናለ በትዳር ውስጥ ባይገቡ

  • @UmYosefYouTube

    @UmYosefYouTube

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ የእኔ ዉድ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    ልክንሸ።እኳንሳይውልደ።ውልደንምአልትውን

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily88762 жыл бұрын

    አቤት ስለ ህይወት በዚ ቻናል መቼስ የማንሰማዉ የለንም አቤቱ የሰዉ ልጅ መከራ😥

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash26812 жыл бұрын

    ሰለሂወት አስተማራ እና አራፍ አጭር ድራሞችን እወዳለው💚💛❤

  • @lillitefera2330
    @lillitefera23302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኮ ይችላል እሱ ኮ ምንም የሚሳነው ነገር የለም እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔርን ስም የማያስከብር ነገር ማድረግ ጥሩ አይደለም . ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው :: ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል , ሸክማችንን ሁሉ በሱላይ እንጣለው እግዚአብሔር መልካም ነው::

  • @eneyebabel8960
    @eneyebabel89602 жыл бұрын

    ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ ትዳርም ከሰተህን ልጅም ስጠን 😭😭😭😭እፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን

  • @etk153
    @etk1532 жыл бұрын

    ተወናዋዮችን አለማዱነቅ አይቻልም🙏

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ማህፀን ይክፈተው ህይወት ከባድ ነች 😭😭😭😭

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i2 жыл бұрын

    እኔሥ ፈራሁ ፈጣሪ ከክፉ አማት ጠብቀኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የባል ቤተሰቦች☝️😌😌😌😣😣

  • @nardiabebaw7740
    @nardiabebaw77402 жыл бұрын

    ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሜን በሉ

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb adirigugn

  • @nadabahr3199
    @nadabahr31992 жыл бұрын

    እንደዝህ አይነት ክፉ ሃሳብ የተመታ ይሁን ልጅን የምሰጠው እግዚአብሔር ናው 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ጌታ ምረት ያደርግላችሁ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.99062 жыл бұрын

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ካልስጠ ይህን ያህል መሄድ አስፍላጊ አይድለም እሱ በግዜው ይስጣል

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv2 жыл бұрын

    ፕፕፕፕፕፕፕ የሚገርም ሀሳብ ምንም ቃል የለኝም ለእንደዚህ አይነት ውሳኔ ለምትቸኩሉ ሰዎች ትምህርት ነው እኔ መቼም አላደርገውምም አልሞክረውም

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o2 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ሀብትም ንብርትም አለፈልግም ፈጣሪዉን የሚፈራ ልጆ ሰጠኝ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r2 жыл бұрын

    አይምሮ ያለዉ በጣም አስተማሬይ ነዉ ያለክፍያ በነፃ የሚሰጠን እግዚአቤሄር ይመስገን ያለክፍያ ንፁህ አየርን የሰጠን እግዚአቤሄር ይመስገን እግዚአቤሄር ሆይ ስላደርክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏ወዳጀሆይ ገዘብን ሣይሆን መጀመርያ ቃልን ማክበር ይበልጣል ገዘብን እኛመግዛት እጂ ገዘብ እዲገዛን ማድረግ የለብንም በጣም ብዙ ትምህርቶችን ይዞል

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ እናት ላደረከኝ ጌታ

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l2 жыл бұрын

    የክፉሰው ምላሹ ከባድነው የነገን ሳናውቅ ክፉነገርየምናስብ አረመኔነን

  • @user-zm1hj9fr2f
    @user-zm1hj9fr2f2 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ትዳር ከሰጠኸኝ ልጅም ስጠኝ 🙏ቅድስ ሩፋኤል ፈታህ ማህፀን አደራ 🙏🙏

  • @useruserr6099
    @useruserr60992 жыл бұрын

    ወይኔ ባልና ሚስቱ ደስ ስትሉ አይ ሂዎት

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z2 жыл бұрын

    በእውነቱ ትዳርን የሰጠን ቅዱስ ኤልሻዳይ ብንለምነው እርሱን ደስ የሚያሰኝ ልጂ አይሰጠንምን እስኪ እናስተውል ወገን 😢😢

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የእውነት እንዲህ ለክፉ ሰውች ቢቀጣ አለም የኑፁሀን መኖርያ ብቻ ትሆን ነበር አይደል?

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    ለዚህ እኮ ነው እግዚአብሔር አልታረቀን ያለው 😢በማሽን የተፈለፈለ በእሁድ በቅዳሜ በባዕላት የተፀነሰ ትውልድ ነው ሀገር እያጠፋ ያለው 😢ያለ ፀሎት በባዕድ አምልኮ በሰይጣን ትዛዝ የተወለደ ትውልድ ነው እናቱ እየደፈረ አባቱን እየገደለ ያለው 😭😭በንደዚህ አይነት በሴሰኝነት ጊዜ የተወለዱት ልጆች ናቸው ግብረሰዶማዊ እየሆኑ ያሉት እምነት ሃይማኖት ተረሳ የእግዚአብሔር ትዛዝ ተረሳ 😥እግዚአብሔር ይማረን 😭😭😭🙏🏿🙏🏿

  • @zumitube

    @zumitube

    2 жыл бұрын

    እሁድ ቅዳሜ የተፀነሰ ወዬው ክክክክክክክክክክክክ

  • @derebashebir4905

    @derebashebir4905

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    2 жыл бұрын

    @@zumitube ምን አሳቀሽ? 😢

  • @tesefanswdagenw312

    @tesefanswdagenw312

    2 жыл бұрын

    እሁድ እና ቅዳሜን ምን አገናኘው ሁሎም እግዚአብሔር የፈጠረው መልካም ቀን ነው ሰው ነው እንጅ የከፋው ከቀኑ አይደለም ነው ወይስ እሁድና ቅዳሜ ባልና ሚስት አብረው መተኛት የለባቸውም 🤔🤔😂😂

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    2 жыл бұрын

    @@tesefanswdagenw312 ምነው መፅሐፉን አንብቡ ክርክር ውስጥ ከምትገባ? 🙄

  • @lililil9353
    @lililil93532 жыл бұрын

    ወይ ሁሉ ማጣት ልቤን ነው የተሰበረው ድራማ መሆኑ እራሱ እረሳሁት አቤት መስገብገብ እግዚአብሔር ይታዘበናል እኮ ቃሏን አጠፈች 😿😿😿😿😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatmeka3271

    @hayatmeka3271

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ

  • @peace-cn6ti
    @peace-cn6ti2 жыл бұрын

    የባል ዘመድ ግን በዘራቸው ሴት የለም እንዴ የሚያረጉት መጥፎ ስራ በልጆቻቸው እንደሚደርስ የማያስቡ አህያዋች ባል ግን ወሳኝነት አለው

  • @beersheba4316
    @beersheba43162 жыл бұрын

    ልጅ ከፈጣሪ ነው ሚሰጠው ግን ይሄንን ሁላ መንገድ መጎዙ አግባብ አደለም ብዙ እናት አባት የሌላችው ሕፃናቶች አሉ ማሳደግ ይቻላል ግን ህፃንን ልጅ ከወላጅ እናትስ መለአት አይከብድም ፈረንጆቹ እኮ መሀፀን እሚከራዩት በዚ መንገድ አደለም ይሄግፍም ሀጥያትም ነው እናመሰግንለን ሰለሂወቶች ብዙዋች ይማሩበተላ በርቱ።

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Ferenjoch ferenjoch aytebelu werebecha keweket nexa Temaru Teyeku ehe Be mahaxen Ergezena Lemeyaze Lemayechelu setoch new atezebarku Ye mahaxen Hakime teyeku Higawe new Be Higu meseret demo yeserale setochume Hegaweyan nachew

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b2 жыл бұрын

    አረ የጉድ ሀገር አረ ተው ቤተስባች በስው ትዳር አትግቡ ልጃችም አትፍቀድ ቤተስብ ጣልቃ እንዲገቡ አትፍቀድ አንዳንዶች እናቶች እኮ በተለይ የወንድ ቤተስብ በስማም

  • @beatyaa4415
    @beatyaa44152 жыл бұрын

    ሰላም አናዳኝ ነበር መጨረሻ ግን አሳዘነችኝ የባልና ሚስቱን ፍቅር ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa34982 жыл бұрын

    ውይይይይ እማምላክዬ እንዴት እንዳቃጠለችኝ በስመአብ እንደው እናቶችዬ እንደዚህ አይነቱ መሀት ውስጥ እንዳትገቡ ለድንግል ማርያም ልጅ ንገሯት እሷ ትሰጣለች ከምር አሳዘነችኝ

  • @warkamedia
    @warkamedia2 жыл бұрын

    ከዚህ ሁሉ ጣጣ ግን የጉዲፈቻ ልጅ ማሳደግ አይቀልም ነበር ግን

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb enhuni

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema7922 жыл бұрын

    ይሔየሚያስተምረዉ የባል እናቶች ጣልቃ እየገባችሁ የስንቱን የልጆቻችሁን ፍቅር አጨልማችኃል

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb enhuni

  • @sitsettube8526
    @sitsettube85262 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ማደር መዋላችንን ሳናዉቅ በብዙ እዝዲ ምድር ላይ ለሚቀር ባዶ ነገር ተጠምዴን ከባዶ ህልም ጠብቀን ረሒሙ 🤲🤲 በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-dm7zb6ql6z
    @user-dm7zb6ql6z2 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሣነው የለምወ ደርሱ ተማህፀኝ

  • @user-cj9vd9nx5z
    @user-cj9vd9nx5z2 жыл бұрын

    አልገባኝም ማህፀን ይከራያል እዴ ምን አይነተ ት ዘመን ነው ያለነው ያአላ የተባረከ ትዳር ስጠን ልጅ የአላህ ስጦታ ነው

  • @abebabekele3050
    @abebabekele30502 жыл бұрын

    አስጩ በአዲስ ሥራ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በርታ!

  • @bestebeste448
    @bestebeste4482 жыл бұрын

    ጉድ ጉድ የማይሰማ ዬለም ያአላህ ግን ወንድ ቤተሰቦቺ ለምንድነዉ በትደር ወስጥ ያሚጋቡት በጠም ነዉ ያሚየሰዝነዉ

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b2 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደ በደላችን ሳይሆን እደቸርነትክ ማረን ማህፀን ከመከራየት ወደ እግዚአብሔር መፀለይ እሱ ሰጪ እሱ ነሺ

  • @mememalase9018
    @mememalase90182 жыл бұрын

    Sile Hewitt TV brother and sister all people thank you so much 🙏💕🙏💕🙏🇪🇹👍

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y2 жыл бұрын

    አቤት ይህም አለ ለካ ኦ ፈጣሪ አተ እርዳን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ብዙ ነገር ያስተምራል በተለይ የወዶች እናት በትዳር ጣልቃ ባይገብ ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ ሌላዉ የነገን መኖራችንን እርግጠኛ ሳንሆን ስለወደፍት ምኞታችን እቅድ እናወጣለን🤔

  • @yarsemaljemebet7464
    @yarsemaljemebet74642 жыл бұрын

    የሚያምር ትዳር መካከል ልጂ ከለለ ደስታ የለም እግዚአብሔር ሁሉንም ይባርክልን

  • @tjluvnwjs

    @tjluvnwjs

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @kibromkiros34

    @kibromkiros34

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96662 жыл бұрын

    ጌታ እየሱሰ ጠብቀን አይ በእግዝአብሄር እገረማለው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa90242 жыл бұрын

    እረ ፈጣሪ ይስጥሺ ኡፍፍፍፍ ሂወት ከባድነው

  • @beletekassa1943
    @beletekassa19432 жыл бұрын

    የሚከራይ ማህፀን አለ የሚል ማስታወቅያ በቅርቡ እናነባለን ማለት ነዉ::

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb enhini

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    2 жыл бұрын

    Awo ehe be Alem mulu yale neger new serogacy yebalale be genzeb new Bene selederese new

  • @Kifushin.Alisma-ema

    @Kifushin.Alisma-ema

    2 жыл бұрын

    @@shkorinabowey7958 ethiopia west serogacy yichalale?? Malete hikiminaw ale?

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y2 жыл бұрын

    አጨራረሡ ደስ ይላል ልጅቷ ሌላ ጣጣ ታመጣ ነበር ክፋት የትም አያደርስ

  • @merihabesha8494
    @merihabesha84942 жыл бұрын

    ቤተሰብ ሁሌም ቢሆን በልጆች ትዳር ጣልቃ እዲገቡ መፍቀድ የለብንም ሁሉም ያምላክ ስጦታ ያምላክ ፈቃድ ነው እሚሆነው በሱስራ ጣልቃ መግባት ተገቢ አይደለም

  • @ktube8920
    @ktube89202 жыл бұрын

    እዚ ሚዲያ የሚለቀቅ ፊልም ሀገራችን ይተገበራል ግን ያወይሊ ወይላ ቂያማ ቀርቧል ያስብላል አላህ ይስተር

  • @ma9546
    @ma95462 жыл бұрын

    ቆንጆ መልክት አለው ለሚገበው ሰው

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq2 ай бұрын

    ያርቢ አላህወየ በልጂ እዳፈትነን እዳት ፈትነኝ ያጡትንም ወፍቃቸው

  • @lovetheuniverse1160
    @lovetheuniverse11602 жыл бұрын

    Thank you guys it's awesome 👍

  • @bateyaya538
    @bateyaya5382 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም

  • @jyht677
    @jyht6772 жыл бұрын

    አስተማሪ ነው በቃል መገኘት ትልቅ ነገር ነው

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 жыл бұрын

    💚💛❤ጌታ ይቅር ይበላችሑ ወጥታቾሑ ሐገርን ለምትበክሉ

  • @abukimohamed1883
    @abukimohamed18832 жыл бұрын

    ስለ ሂወት ሾ በትረካ መልክ የሚቀርበው በጣም ሳቢ ነው ሁሉም ሾው በትረካ መልክ ቢቀርብ ጥሩ ነው

  • @zemachutube8730
    @zemachutube87302 жыл бұрын

    የተባረገ ህይወት ይስጥወ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @helenb8411
    @helenb84112 жыл бұрын

    ኡፍ ፈጣሪ እውነት ይፋረዳል እቺ ምስኪኒቱ ግን ጋደኛየ ብላ አለቀሰችላት ጥሩነት ለራስ ነው

  • @Tube-dq6xb
    @Tube-dq6xb2 жыл бұрын

    ሰለም ተብዬወ እንከን ድብን አለች የለ ቅጥ ሞልቀቅ ብለ ነበር ብትኖር እኮ ትልቅ ችግር ይፈጠር ነበር

  • @neimneim8309
    @neimneim83092 жыл бұрын

    አማት በልጃቸው ትዳር ጥልቅ ባይሉ መልካም ነው ሁሉም ሴት ትዳር ይዞ ልጅ መውለድ ይፈልጋል ግን አሏህ ካልፈቀደ ደግሞ ለበጎ ነው ብሎ መተው እንጂ የግድ ውለዱ ብሎ ድርቅ ማለቱ ጥሩ አይደለም።ይህ የብዙ አማቶች ችግር ነው በፈጣሪ ስራ ጥልቅ ሚሉት ነገር ይቁም!!!

  • @serawitgeteye2305

    @serawitgeteye2305

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g2 жыл бұрын

    waw waw waw twena bilu tmhrtu besmam betam temchitognal 😘💓💞

  • @ash4805
    @ash48052 жыл бұрын

    Girum & betam astemari word new.biyans setochim wondochim plse egzihabern enifra eski.hullu neger k egzihaber bicha kalone kentu new.temirenibettal.Thank u guys.

  • @atsedesibani477
    @atsedesibani4772 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ትዳር ሰጥተህ ልጅ እዳትነሳኝ

  • @tejaq8618
    @tejaq86182 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ አርግዞ መወለድም ትልቅ እድል እሷም ትህዛዝ አበዛች የማትበለው የምግብ አይነት የለም ልጇታ ሆዷ ውስጥ ፏፋች ለእርጉዝ ሴት ሙዝ ብርቱካን ብዛት አይፈቀድም ውሃና ባይታሚኒ ነክ ብንመገብ እንደ በሶና አቦካዶ ድንች ጥራጥሬ ይመረጣል

  • @rozirozi8195
    @rozirozi81952 жыл бұрын

    ሱቡሀነላህ ልብ ያለዉ ሰዉ በዚ ድራማ ይሚር ኜሴከዛሬ ከታየዉ 1ብይዋለሁ የምር

  • @gesese1381
    @gesese13812 жыл бұрын

    ትዳርን የሚሠጥ አምላክ ልጅንም ይስጠን

  • @asasasss860
    @asasasss8602 жыл бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ደግሞ እንዲ ሚባል ነገር አለ?

  • @liyatliyat8072
    @liyatliyat80722 жыл бұрын

    ወይኔ እቺ ኪራይ ሰብሳቢ ከሀዲ ትወናውን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @slasamanuel5022
    @slasamanuel50222 жыл бұрын

    እርፍፍፍፍፍ ወይ ተበዳሪ ወይ አበዳሪ ይሞታል 🙏ግልግል🥱

  • @bettybetty9477
    @bettybetty94772 жыл бұрын

    በፈጣሪ ታምኖ መጠበቅ ይሻላል ማስተማርያ ነው

  • @zeharayf7558
    @zeharayf75582 жыл бұрын

    የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አላህ የተመኙትን ሰጪ ጌታ ነው

  • @edenbahlibi8965
    @edenbahlibi89652 жыл бұрын

    ለማትበላው ገንዘብ እንደዚህ ተንገብግባ ሞተች። በጣም አስተማሪ ነው።

  • @DrGTT-ux4zz
    @DrGTT-ux4zz2 жыл бұрын

    The drama is thoughtful, but incomplete.

  • @Hapy457
    @Hapy4572 жыл бұрын

    መጨረሻችንን ሳናዉቅ ብዙኅ እንመኛለን ብዙኅ ጓደኞቻችንንም እናጣለን ይገርማል ሞት እዳለብን ረስተን ስለ ነገ እናስባለን 😥መጨረሻችን ይህ ይሆናል እኛ ባሰብነዉ ሳይሆን እግዚአብሔር ባዘጋጀልን እንጓዛለን !! መጨረሻዉ በጣም ያሳዝናል😥

  • @lubabatube7975
    @lubabatube79752 жыл бұрын

    አሏህ ትዳርን ሲሠጠኝ ልጅ እዴይከለክለን ያረብብብ

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb enhuni

  • @rahoesa918
    @rahoesa9182 жыл бұрын

    Batem hasitemare new gin manorachonen sanewak irase waded mahone tiru ayidelam

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed89062 жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ የማይመጣ የለም እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ድራማ ነው

  • @genetabeba5571
    @genetabeba55712 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው ለሁሉም ሰው አመሰግናለሁ!

  • @yimegnushalgetahun2677

    @yimegnushalgetahun2677

    2 жыл бұрын

    Beseb enhuni

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    ከዲህ አይነት እናት እና ጓደኛ ይጠብቀን ለዚች አጭር ሂወት ክፋት

  • @kibromkiros34

    @kibromkiros34

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq2 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @mqw544
    @mqw5442 жыл бұрын

    አላህ ይቅር በለን እውነት አላህ ይወደዋል ወይ እኔ መቸም ጥንቅር ብሎይቅርብኝ የትም ባሳድግ ይሻለኛል ወገኖች ተው አላህ በሚወደው እንጓዝ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp2 жыл бұрын

    ረረ የማይሰማ የለም አላህ ይሰጠን ከዝህ ሁላጭንቀት ያረብ

  • @cvf5013

    @cvf5013

    2 жыл бұрын

    አሚንያረብ

  • @FatimaAli-qt9be

    @FatimaAli-qt9be

    2 жыл бұрын

    የኔጥያቄ ያልገባኝ ያሥረገዛት የጓደኛዋ ባልነዉ ወይስ ????

  • @rahma-pc1fp

    @rahma-pc1fp

    2 жыл бұрын

    @@FatimaAli-qt9be ይመስለኛል ሁሲቢታል የሱን ወስደው ወደሷ አሁን ነው እኔ እደሚመስለኝ

  • @FatimaAli-qt9be

    @FatimaAli-qt9be

    2 жыл бұрын

    @@rahma-pc1fp ይሆናል=-

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes96192 жыл бұрын

    እዉነት፡ነው፡ማመን፡ያቅታል፡ጆክ፡ነው፡አይደል፡ነገራቸው፡ሁሉ፡በተለይ፡አርጉዞ

  • @user-by3fq3gc2c
    @user-by3fq3gc2c2 жыл бұрын

    በጣም ሠሥቤሥ እሟረግነው ምንልእረ ተንሽየ እረዘም ቢል

  • @user-em5ry9cq9e
    @user-em5ry9cq9e2 жыл бұрын

    ይህድራማየባለፈዉ ልጂለማገኘትብሎ ሚስቱን ለጎደኛዉአሳልፎ የሠጣዉ ነዉ

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m2 жыл бұрын

    ላሐ ወለ ቁወተ ኢላሕ ቢሏሕ ያሳትር

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v2 жыл бұрын

    ታሪኩ ትምህርት ነው ያሳዝናልም ደስ ይላልም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው

  • @useruserr6099
    @useruserr60992 жыл бұрын

    ያችዉ ጓደኝነት ገደል ይግባ ቱ

  • @binyamyemane213
    @binyamyemane2132 жыл бұрын

    wow iam from eritrea i vere nice movie ethopia

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube36582 жыл бұрын

    ሠላምሠላም ለዚቤት ሠላማችሁ ይብዛ 😍

  • @romangoshu8510
    @romangoshu85102 жыл бұрын

    Wey fetari men aynet gize lay deresen egzeo yiker yibelen miskin setasazen mistu

  • @selamselam805
    @selamselam8052 жыл бұрын

    Wlajochi gin bebaletdar mehali baygebu

  • @ababashababa4560
    @ababashababa45602 жыл бұрын

    ግን ድራማ ስታስተላልፉ ሁሌም አጨራረሱ የማያምር ነዉ በጣም የሚያስጠላ አስተማሪነቱ እምኑ ላይ ነዉ ህፃኗን ሚስቱ አቅፋ መታዬት ነበረባት አማቷ መታየት ነበረባት ሀረግ የምታደርጉት ነገር በጣም ያስጠላል በማየቴ የምናደደዉ እሄን ቻናል በመጨረሻዉ ነዉ

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara51802 жыл бұрын

    ምን አይነት አጨራረስ ነው በከንቱ ናችሁ ኤዳ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis96662 жыл бұрын

    አጨራረሱ ያሰጠላል የልጁ እናትን ማሰገባት ነበረባችው የልጁ ምሰትም ህጻኗን አቅፋ ማሳየት ነበረባችው

Келесі