"ከመሞቷ ከሰዓታት በፊት ልጇን ማየት ፈልጋ ነበር" /የማሪያምስና በቀለ አክስት ስርጉተስላሴ ጥላሁን/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 373

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw2 жыл бұрын

    በሕይወቴ ብዙ ካዘንኩባቸው ታሪኮች አንዱ የማርያም ስና ታሪክ ነው መሞቷ ደግሞ በጣም መሪር ነው ልክ የስጋ እህቴ የማውቃት እስኪመስለኝ በጣም ትቆጨኛለች😭😭 እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ የልጇ አባት የምድር ፍርድ ቢያደላልህ ወዬ ለራስህ የሰማዩ ፍርድ ከባድ ነው! እሷ ወደ ምትወደው አባቷ ሔዳ በዕቅፉ በሰላም ለዘለሐለም ኑሮ ጀምራለች ለአንተ ግን እጅግ አዘንኩልህ! ልጇን ጌታ በቀለኛ እንዳይሆን አድርጎ ያሳድግላት!!

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne97162 жыл бұрын

    በሱ ቤት ልጅን ከእናት ለይቶ አዋቂ መሆኑ ነው ነገ የገዛ ልጁ ነው ጠላት የሚሆንበት ባል ሞኝ ነህ! ታሪክ የማይረሳው ነገር አድርገሃል እንኳን ልጅህ አገር አይረሳውም

  • @narditube4378

    @narditube4378

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @tikishoppingandtravelvlog6451

    @tikishoppingandtravelvlog6451

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @amanethio5448

    @amanethio5448

    2 жыл бұрын

    Tekekel

  • @martef6435

    @martef6435

    2 жыл бұрын

    Ewunet nw

  • @netsanetfelekeamen1609

    @netsanetfelekeamen1609

    2 жыл бұрын

    betam iwnet new

  • @bekandawit6471
    @bekandawit64712 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ፈጣሪ ከሰማይ እሳት ይልቀቅባቹ እናትና ልጅ ለያቹ የልጇ አባትየው ጌታ በበቀል ይምጣብህ በቀል የሱ ነውና አንተ አውሬ

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele97972 жыл бұрын

    ሜርዬ አንችን ማሰብ በጣም ያማል እግዚአብሔር ነፍስሽን በዐጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡም ለሁላችንም መጽናናትን ይስጠን የልጇ አባት ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው እናትና ልጅን በእንዲህ አይነት ማለያየት ወንጀል ነው ልጇም ሲያድግ ታሪኩን መስማቱ ስለማይቀር መጠየቁ አይቀርም በልጁም ጭምር ነው የጨከነው። ሚኪዬ አንተ የተለየህ ነህ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና እድሜ ይስጥህ የምትችለውን ሁሉ አድርገሃል አይዞህ በርታ። ለልጅዋ ብላ ሕይወትዋን አሳልፋ የሰጠች እናት በሕመምዋ ጊዜ ከልጅዋ ጋር አብራ እንዳታሳልፍ ማድረግ የአባትን ጨካኝነት ያሳያል።

  • @yoditlegesse4547
    @yoditlegesse45472 жыл бұрын

    መቼም የልጆአ አባት ይሄንን ስትሰማአ ምን ተሰማህ ልጆአን ቀምተህ ሁለት ሞት ገደልካት ግን ልብ ልትለው እማገባው ልጅህንም ነው የቀጣኸው አንድ ቀን ሲጠይቅህ ምን እንደምትል እኔንጃ

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa39152 жыл бұрын

    ያሳዝናል! ለቤተሰብዋ መፅናናትን እመኛለሁ! እግዚአብሔር የልጇን አይምሮ ጠብቆ ያሳድግላት! በጠም ጠንካራና የምትደነቅ ወጣት ነበረች።

  • @alemysznale.labychamene6111

    @alemysznale.labychamene6111

    2 жыл бұрын

    ቲጂዬ የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ካንቺ ጋር የነበራትን ፕሮግራም አይቼዋለሁ ፈጣሪ ነብሷን ይማረው

  • @mimiasrat
    @mimiasrat2 жыл бұрын

    ማሪያምሴና መልካም ሴት አንገቷ ብቻ ሣይሆን እራስዋንም ያማት ነበር ከህመሟ የበለጠ ውስጧ በልጇ አባት እና በቤተሠቡ ተጎድታለች የጌታ መንፈስ ያፅናናን

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    2 жыл бұрын

    ታድያ ንፅሕ እንቅልፍ ይኖሩ መስለ በተለይ ልጇን እየወደደች እያፈቀረች ልጇን እንኳን ምን እለበት ስትታመም እጠገቧ ቢያደርጉላት ትንሽ በሽታዋን ትረሳና ልጇን ታጫውት ነበር ግን እንዲህም አይነት ጭካኔ እለ መቼም የስላም እንቅልፍ እይተኛም ባሏ ልጇ ስያድግ እናቴ የታለች ይላል ባይናግረውም እውነቱን ስጐረምስ የናቱን እውነታ ያውቃል ወይ እሕቴ ስው ሳይሖን ያገባችው ጉድ ነበር እንዴት ትሑት ሴት ነበረች በሷ ጥንካሬ ስንቱ የተፅናናው ወይኔ በጣም እዘንኩ ነብስ ይማር እሕቴ

  • @Femelumarketing

    @Femelumarketing

    2 жыл бұрын

    💔💔💔🥲🥲🥲🥲

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie47362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው መላው ቤተሰቧንም በቸርነቱ ያፅናቸው🙏🏾

  • @addisalemcris5327
    @addisalemcris53272 жыл бұрын

    ልጅ ማደጉ አይቀርም እናቱን እንዳያያት ስላረገው ሁሌም ቢሆን መፀፀቱ አይቀርም ለታሪክ ይቀመጣል ሲያድግ ያየዋል አይይይይ ወንድድድድድ ከእሷ ያገኘው ልጅ መሆኑን እንኳን ማሰብ የተሳነው

  • @hikma5590
    @hikma55902 жыл бұрын

    የምር በጣም ነው ያዘንኩት አላህ ያፅናቹ የልጅቷን ኢንተርቪ አይቼ ነበር ካንሰር ታማ ከልጅሽ ካንቺ ተብላ እኔ ልሙት እንጂ ልጄን አላስወርድም ብላ ወለደችው ታክማም ዳነች ከልጇ አባት ጋርም ተለያየች ልጇም ከአባቱ ጋር ሆነ ብቻ ብዙ ነገር ያሳለፈች ወጣት ነበረች የአላህ ፈቃድ ሆነና አሁን መሞቷን ስሰማ አዘንኩ ጌታዬ ሆይ እውነት ብለኃል .. -ከአንተ በፊት ለማንም የሠው ልጅ መዘውተርን አላደረግንም ።አንተ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን ?! ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት በክፉም በበጎም እንፈትናቹኃለን ወደኛም ትመለሳላችሁ ።(አል አንቢያ)

  • @betelhem3889
    @betelhem38892 жыл бұрын

    የልጃ አባት ትልቅ ስተት ነው የሰራው ለሚያልፍ ቀን መልካም ቢሰራ ምን ነበረበት። ነፍስ ይማር ተንካራ እናት ናት💔💔

  • @kbeshir3986

    @kbeshir3986

    2 жыл бұрын

    እባካችሁን ነብስ ይማር በገነት ለዘላለም የኑራት። ፍርድ ሰጭ አንድዬ ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @betelhem3889

    @betelhem3889

    2 жыл бұрын

    @@kbeshir3986 min mallet new?? She really need her son by her side even if the court decide for him he can give back her kid. Believe me the kid will blame him one day.

  • @addisken24

    @addisken24

    2 жыл бұрын

    @@kbeshir3986 ምን ማለትነህ ፍርድ ሰጭ ፈጣሪ ነው እናውቃለን ግን ባለቤቷበጣም አረመኔ ነው።ልጇን ዘጠኝ ወር ተሸክማ አምጣ የወለደችውን እኮ ነው በጉልበት የቀማት።በጣም ባለጌ ሰው ነው።

  • @marianuru6365

    @marianuru6365

    2 жыл бұрын

    wend Leji Endihhh New Fetari Kemn Aynet Leb Endeserachew Alkemm Zare mn Ysemaw Yehon

  • @genettassew4118

    @genettassew4118

    2 жыл бұрын

    @@betelhem3889 በጣም ልክ ነሽ አይቀርም

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ስታሳዝን በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ሆና ምናለበት የልጁ አባት አብሮዋት ከጎን ቢሆን ልጁዋንም አብሮ ቢያኖርላት ግዴታ አብሮ ለመኖር ባልና ሚስት ሆኖ መቀጠል አያስፈልግም እኮ አይይይ ፀፀት አተርፍህ ለልጅህም ለራስህም እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku16742 жыл бұрын

    የምታሳዝን የኔ እናት ነብሷን ይማር መድሀኒአለም ልጆቿን ያሳድግልን ክፋውን ልቦና ይስጥልን

  • @hanahaile596
    @hanahaile5962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብስዋን በገነት ያሳርፈው የብዙዎች ብርታት የሆነች ጀግና ጠንካራ ሴት ነበረች በእውነት ልብ ይሰብራል 😭😭😭

  • @tsehaygtsadik8427
    @tsehaygtsadik84272 жыл бұрын

    ይህን comment ለባልየዉ ቢደርስ ደስ ይለኛል - ልጅክ የማያድግ መስሎክ ይሆን ወንድሜ ነገ ትልቅ ልጅ ሲሆን ይጠይቅሀል አንተም የልጁን አይምሮ ለመጠበቅ ወይም አንተን እንዳይጠላ አድርገህ ልትነግረዉ ትችላለክ ነገር ግን ቴክኖሎጂ በደንብ ያብራራለታል ዮቱዮብ ያኔ ለምን አባቴ ለምን ይህን አደረክ ይልካል አየህ ለሚያልፍ ጊዜ ትልቅ ስህተት ሰራክ ለማንኛዉም ሰሞኑን ትልቅ ትምህርቶችን እየወሰድን ነው ልጅ ተጥሎ ዛሬ አድጎ እናትን ፍለጋ ፀፀት ምነዉ ባላደረኩት ኖሮ የሚል አሳብ መመላለሱ ትምህርት ይሁነን ጨረስኩ

  • @woinshetselante2096
    @woinshetselante20962 жыл бұрын

    ግን አባትየው ምነው ልጃን ከጎና ባደረገላት ነገ ልጁ ይህን ሲሰማ ሲያድግ ይጎዳል

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    2 жыл бұрын

    ይጐዳል ሳይሖን ላባቱ ጠላት ይሖናል እንጂ ወይ ልጄ በገዛ እባትሕ ጥፋት አንተ ትስቃይ እናቱ ምን ያሕል እንደምትወደውና እናቱ ማሳደግ እንደከለከሏት ቢያውቅ ደስ ይለኛል ስያድግ ሑሉን ይስማል እንኳን ባደባባይ የወጣ የመንደሩ ነገር እንኳን ይስማል

  • @addisken24
    @addisken242 жыл бұрын

    እናት ሳትበድል በአ15ቀን ልጇን እንድታይ መወሰን ጭካኔ በጣም ያማል።ባለቤቷ በፈጣሪ ዘንድ ፍርድ አለብት።ምንአይነት ህሊና ቢስነት ነው እርሷ ፈልጋ አልታመመችም ቢችል ማስታመም ነበረበት ። እርሱ ግን ይባስ ብሎ በበሽታ ላይ በሽታ ጨመሮባት ልጅቷን አሰቃይቶ ገደላት ።ምንአይነት እርጉም ፍጡር ነው ።

  • @selihom6023
    @selihom60232 жыл бұрын

    እህቴ እኔን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርሽ.. ግን የእርሷ ድንገተኛ እልፈት ለልጇ አባት ትልቅ ፀፀት ነው: እርግጠኛ ነኝ ለማለፉ ምክንያት የልጇ እሷን መለየት ነውና::

  • @memona1367

    @memona1367

    2 жыл бұрын

    ወንድልኽፀፀትአያውቅም

  • @narditube4378

    @narditube4378

    2 жыл бұрын

    አይ ወንድ እንኳን ጸጸት ትዝም አይለውም

  • @fellaw2000
    @fellaw20002 жыл бұрын

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን:: ቲጂዬ ይህን ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew77522 жыл бұрын

    የልጇ አባት እሷ የካንሰር ታማሚ እየሆነች ልጇን ነጥቀህ ሞቷን አፋጠንከው ምን አለበት ብትሰጣት ልጅህ ይቅር አይልህም ወደፊት የልጅህን ጥያቄ መልስ ለመስጠት ተዘጋጅ እህቴ ቅጥል ብያለሁ በመሞተሽ ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልሽ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ የኔ ናት ያማል 💔😥አባትዬዉ ግን እግዚያብሔር በህወት እስካለህ ድረስ በህሊናህ እረፍት አይስጥህ ለልጃ ብላ ህይወቷን የሰዋች ጠካራ ሴት ናት ይሄ አይገባትም😥💔💔

  • @narditube4378

    @narditube4378

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለልጇ የምትሉት ግን አልገባኝም ምንድነው

  • @senaittesfamichael3635

    @senaittesfamichael3635

    2 жыл бұрын

    @@narditube4378 ለልጇ ማለት ልጇን በጣም ትወድና ከጐኗ እንዲሖን የምትፈልግ ነበረች በሽታዋን በልጇ ትርሳው ነበር ይዛው ብትወጣ ብታወራው የሚፈልገውን ብታረግለት መጀመሪያ እኮ ድና ነበር የከሖላው የመጣው ከጭንቀት ለምን ልጄን እላየሑም በፍርድ ቤት ይስጠኛል ብላ የጠበቀችውን ልጇን በየ እስራምስት ቀን ማየት ለዛውም ለእናት ተሽክማ ለወለድችው ላሳደገችው ገና ፍቅሩን ያልጠገበችው ልጇ ስላም ነሳት በማድቧና በማብስልስሏ ለዚሕ የበቃችው ለነደዚሕ እይነት በሽታ የሚያስፈልገው የሚያስደስተውን ማድረግ ብቻ ነው ልጇ ከጐኗ ቢኖር ትንሽ የመቆየት ተስፋ ይኖራት ነበር እያየችው ትፅናና ነበር እሑን የምታገባው ሴት ግን ይሕን ታሪክ ስምታ የምታገባው ጨካኝ ጥቅመኛ መሖን እለባት ይሕን ማግባት እይደለም ማየትም እያስፈልግም ጨካኝ እረመኔ ቤተስቦቹ ደግሞ ለያይተውት ለዚሕ ያበቋት ያግቡት ቻው

  • @sadaadam1054
    @sadaadam10542 жыл бұрын

    በጣም ነው ያዘንኩት ነብሱዋን ይማር ቤተሰቦችዋንም ፅናቱን ይስጣችሁ 😥😥😥ልጆችዋንም ፈጣሪ ያሳድግላት

  • @betelhemhailu6476
    @betelhemhailu64762 жыл бұрын

    She was a very beautiful and intelligent lady ! She inspired so many souls. May her soul Rest In Peace and may God comfort her family

  • @ga3775
    @ga37752 жыл бұрын

    በጣም ነው እሚያሳዝ ነው ጭንቀት ነው መልሶ የመጣባት ፍርዱቤቱ ግን ትልቅ ሰህተት ነው እናትን ከልጅ መለየት any way she is on peace be strong for her son and daughter please the father of her son could let him to visit his mom family

  • @netsanetshewregaabebe2594

    @netsanetshewregaabebe2594

    2 жыл бұрын

    Bewnet betame tasznalche KZread laye Saye weshet mesloge nebre yewshetme selmesru almenkum nebre.ezhe progerame laye Saye mamne new yaktege bewnet lebzu sew gulbet yemthone sew new yatanew 😪😪 egzhabhe amlake nefshen begnet yanurew ehte 🙏

  • @lilyGSH
    @lilyGSH2 жыл бұрын

    በጣም ልብ ይሰብራል ! ጠንካራ ድንቅ ሴት ማርያም-ስና 💔 በሰላም እረፊ ! ቤተሰቦቿ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ !

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel43962 жыл бұрын

    እንኳን በተስፋ ኖራ ሞተች እድለኛ ናት ፤ ፈተናዋ ግን ታሳዝናለች አስተሳሰቧ መልካም ልጅም ነበረች ። ነፍስ ይማር ልጇ ታሪኳን ሲሰማ ይኮራል ጠንካራ እናት ነበረች ።እግዚአብሔር ያጽናችሁ ።

  • @amsalemekonnen5593

    @amsalemekonnen5593

    2 жыл бұрын

    Rahel Shawel ምን ይኮራል ብለሽ ነው እንደ ናፈቀቸው ማለፍዋ የአባቱ በደል እና ግፍ ልቡን ይሰብረዋል ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይይለት

  • @hdhdhrdhdhdh7485
    @hdhdhrdhdhdh74852 жыл бұрын

    ሞት ላይቀር ላጭር ሂወት ምነበር ልጃን ብትጠግበው ኖሮ ባልዮውስ ምነበር ቢያስታማት ለዚህ ሂወት ነው የምንጨካከነው

  • @davidaddis2525
    @davidaddis25252 жыл бұрын

    she had been serving God faithfully...she is now in heaven...

  • @tessema2
    @tessema22 жыл бұрын

    የመጨረሻ ጊዜዋን ልጆቿ አይታ ብትሞት ምን ያህል ደስ ባለኝ። እግዚአብሔር ሁሉን ታውቃለህ!!!

  • @yeshiethiopia8033
    @yeshiethiopia80332 жыл бұрын

    ባልየው ግን ምን አለበት ብራራላት ክፉ ራሷን አደጋ ላይ ጥላ የወለደችው ልጅ የምከለክላት ?😢

  • @heamenh.michael164
    @heamenh.michael1642 жыл бұрын

    It is heart breaking, she was such a strong woman😭😭😭. I wish her baby was living with her and she had spent more time with him. Rest her soul in peace!!

  • @lemlembekele9266

    @lemlembekele9266

    2 жыл бұрын

    አባት ተብየዉ የጅሕን ይስጥሕ ሲጀመር አባት የሚለዉ ክብር አይገባሕም

  • @habtid
    @habtid2 жыл бұрын

    ማሪያምስና በጣም ከልቤ ምትጠፋ ሴት አይደለችም። ቃለመጠይቅዋን የሰማው ጊዜ ሳምንቱን ሙሉ አእምሮዬን ተቆጣጥሮት ነበር፡፡ በጣም እጅግ ምታስደንቅ ልጅ ነበረች፡፡ ነፍስዋ በገነት ትረፍ፡፡ ቤተሰቦችዋ ሁሉ መጽናናት ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንላችሁ፡፡

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    ማርያም ሰና 😭😭😭 በእርቅ መአድ ከአመታትት በፌት ቀርባ ነው የሰማሁት ታሪኮን መጀመሪያ ልብ የሰብራል ለዚህች አጭር እድሜ የልጆን ፍቅር እዳትወጣ ፍቅር ጠግ ሳታየው ያንን ሁሉ ዋጋ ከፈላ ፍትህ የነፈጋት የፍትህ ሰርአት አረ ኡኡኡኡኡኡ😭😭😭 አባት ተብየ እውነት አንተ የሰው ልብ አለህ😭😭 እውነት ልጅህን ጠቅሜዋለሁ ብለህ ታስባለህ ፍርዱን ለህሊናህ

  • @betobelo56
    @betobelo562 жыл бұрын

    ነፍሷን ወደአፀገነት ያግባው🙏🏽😭💕

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x2 жыл бұрын

    ምስኪን ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው😢

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia10592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሱአን በገነት ያኑረው በጣም ደግና ጠንካራ ልጅ ነበረች:: እግዚአብሔር ልጆቹአን ያሳድግላት::🥲🥲🥲

  • @atsedemulu3964
    @atsedemulu39642 жыл бұрын

    I always break down when I heard peoples dying for cancer. Rest In Peace sis.Stay strong family but don’t stop contacting her kids no matter what .They will grow fast, family is the one telling the mom story 🙏👏🙏👏

  • @adottube3511
    @adottube35112 жыл бұрын

    አይ የኢትዮጵያ ባሎች አይ የኢትዮጵያ ህግ 😭😭😭

  • @rigbetube1077

    @rigbetube1077

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @hewrottedrose5991

    @hewrottedrose5991

    2 жыл бұрын

    ነብሶን በገነተ ያኑረው የአበሻ ባሎች 95% የሴት ጠላቶች ናቸው የአበሻ ባል ክማግባት ቆሞ የቀርእ እድለኛ ነው ከአውሬ ጋር እንድመናር የአበሻ ባል ማለት

  • @narditube4378

    @narditube4378

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @majeedabualragheb5597

    @majeedabualragheb5597

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @deboamare5171
    @deboamare51712 жыл бұрын

    እግዚሃብሄር ይቺን ሰው ፈልጎ ወሰዳት አዋቂ ነው እሱ !! አዎ ወደምትወደው ጌታ ተሰበሰበች!! አለች በአባትዋ እቅፍ !! ለተቀራችሁት ቤተሰቦችዋ መጽናናት ይሁን !! ማርያምስና የጽናት ተምሳሌት !! አልረሳሽም በበኩሌ !! ልጆችሽ ይደጉ ለቁምነገር ይብቁልሽ !!!

  • @mezmurplace9296
    @mezmurplace92962 жыл бұрын

    She went to the God she served! ሞቷ ከንቱ አይደም፤ ወደጌታዋ ነዉ የሄደችዉ! በጣም ልብ ቢሰብርም ቤተሰቦቿ በዚህ ተፅናኑ። ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን! ❤️

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie81932 жыл бұрын

    የልጇ አባትየዉ ጠብቅ ዋጋክን ታገኛለክ😢

  • @miruethio3059
    @miruethio30592 жыл бұрын

    ጠንኳራ ሰት ነበረች ነብስዋን በገነት የንረዉ ፈጣሪ 🙏እግዝያብሄ ፅናቱን ይስጣቹህ ቤተሰብ በምሉ🙏

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu23292 жыл бұрын

    እንዲህ ለሚያልፍ ነገር ባስራ አምስት ቀን አንዴ እናት እና ልጅ ለያይተው በጣም ያሳዝናል ለሁላችንም አስተማሪ ነው መቻል እና ማሳለፍን የመሰለ ነገር የለም ለቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅና

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ነው ያሣዘነችየኔ ማር ጥንካሬዋ ለብዙዎቻችን አርያ የምትሖን ልዩ ነበረች ተሽሏት መስሎኝ ነበር 😭😭😭😭

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay46792 жыл бұрын

    ኣቤት የልጅዋ ኣባት ምንሰ ኣለቀት ልጅዋን እስከ ህልፈትዋ የህግን ገደብ ሰብረህ ነዋሪዎች ኣደለንም እና ኣንተ ግን ኣረሜን ነህ በመድሃኔ ኣለም ስም ዛሬም👉 29 ነዉ 👉👉😭😭እያለቀስኩ ረግሜህ ኣለሁኝ ያሰብከዉም በብኣለ ቀኑ ሁሉም ኣይሳካልህ ኣሜን ነዋሪ ኣደለህምና እንድሜህን ደስዋን ኣጭር ይሁን 👉ኣሜን ።ልጆች ግን ያድጋሉ ማስታወሻዋ ናቸዉ ና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenwakuma4031
    @helenwakuma40312 жыл бұрын

    What a wonderful brave faithful and strong mother she was may her soul rest in peace ልጇን ተስፋዋን የሷን ወርቅ ከአይኗ ያራቀው የልጇ አባትም ፈጣሪ የእጁን አያሳጣው

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k2 жыл бұрын

    እውነት ነው ብዙ ጊዜ የካንሰር ታማሚዎች በተቻለ መጠን ደስተኛ ሆነው እራሳቸውን ከተንከባከቡ ብዙዎች ይድናሉ የሱዋ ችግር የልጁዋ ነገር ነው ለዚህ ያበቃት 😢😢

  • @narditube4378

    @narditube4378

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretabebe1700
    @meseretabebe17002 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ለቤተስቦ መፀናናትን ይስጥልን

  • @tinsaelessanework1568
    @tinsaelessanework15682 жыл бұрын

    አባትየው ግን ምን ተሠማህ በመከራዋ ሠአት መተውህ ሳያንስህ እንደገና ይሄ ሁሉ በደል የሠማይ አምላክ ለእሱዋ በሠፈርከው መስፈሪያ ልክ ይሠፈርልካል ፈጣሪ የሠጣትን በረከቶች ያሳድግላት

  • @webak242
    @webak2422 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ለቤተሰብም እግዚአብሔር ያፅናችሁ አሜን🙌🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው እህት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @haimysweet7107
    @haimysweet71072 жыл бұрын

    ነብሷን ይማረው የኔ ቆንጆ መቼም ጥሩ ሰው አይበረክትም እግዚአብሔር ያጽናቹ

  • @user-th8gl7kw8q
    @user-th8gl7kw8q2 жыл бұрын

    ማመን ነው ያቃተኝ ግን ወደ ውዱ አባቷ ነው የሄደችው በዙህም እፅናናለሁ በቅርብ ያላቹ ሰዎች ልጇን አደራ እላለሁ እኔም!

  • @alemzewdgebre1301
    @alemzewdgebre13012 жыл бұрын

    ነፍስዋን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍ ልጆችዋን ያሳድግላት

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye11382 жыл бұрын

    May God bless her family and her children 🙏 Egziabher yasnanachehu hulachehunm❤❤

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98552 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ መልካም ነው የወደደውን አደርገ መልካሙ ቦታ ሂዳለች ነፍሷ ጌታን አምና ድናለች ✝️❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    ነፍሰዋን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦችዋ መፅናናት እና መበርታትን ይስጣቸው !!!

  • @aregashdesta9420

    @aregashdesta9420

    2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ነፋስዋን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @zaratube7343
    @zaratube73432 жыл бұрын

    ጠንካራ ነበረች መጽናናት ይሰጣችሁ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe76142 жыл бұрын

    እንደ ካንሰር ልብ ሰባሪ አደገኛ ገዳይ የለም የስንቱን ቤተሰብ ነው በድንገት በአጣዳፊ ሁኔታ ያጣነው በሞት ነፍስ የማር በዚህ በክፉ ካንሰር ለተለዩን 🙏🏼

  • @kenzimadeiy2136

    @kenzimadeiy2136

    2 жыл бұрын

    እኔ አንድቱነኝ አባቴን በዝህ በሺታ ነዉ ያጣሁት😭😭😭😭😭

  • @user-jb3xf8rg8f

    @user-jb3xf8rg8f

    3 ай бұрын

    እናቴን

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሳን ባፀደ ገነት ያንራት ቤተሰቦቻ እግዚአብሔር ያፅናቸው ውላችንም ቀናችን ሲደርስ ወደዛ ነው የምንሄደው

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu31682 жыл бұрын

    ነብስ ይማር😥

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf26532 жыл бұрын

    የማይማይሞት አላህ ብቻ ነዉ ማርያምዬ ጀግና ነበረች የሴቶች አርአያ አዝኛለሁ ሁለት ልጆች ናቸዉ ያሏት

  • @helenalamin9762
    @helenalamin97622 жыл бұрын

    የገነት በር ይከፈትልሽ የኔ ውድ

  • @yemar1635
    @yemar16352 жыл бұрын

    በእውነት አባትዬው ግን ያሳዝናል ምን አለ ፍርድ ቤት እንኳን ቢወስን ቢስጣት ነበር ልጇ እሷጋ ቢሆን ኖር መድሀኒቷነበር ለዚህም አትበቃም ነበር እናት በተለይ ለልጇ ልዩ ናት

  • @naomisileshi5694
    @naomisileshi56942 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑረው የኔ እናት😭😭😭😭😭

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos26722 жыл бұрын

    ነፍሷን በገነት ያኑርልን የልጁ አባት ግን ትልቅ ስህተት ሰራ ዩ ቱዩብ ላይ ታሪኳ ለልጇ ይጠብቀዋል እውነታውን ሲያውቅ የአንተ ጠላት ይሆናል

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf55942 жыл бұрын

    አላህ የስራውን ይስጠው መገን ወንድ ጅብ አንጀት ናችሁ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    በጣም ነው ምታሳዝነው😭😭😭ነብሰ ይማር

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይቅር ባይ አንደሆነ ሁሉ ፈራጅ መሆኑን አንርሳ ለሁሉም አግዚአብሔር መልስ አለው ኔብሽ በአፀደ ገነት ያኑራት አህቴ

  • @zesarem4492
    @zesarem44922 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ነብሷን በገነት ያኑራት 😭😭

  • @sadaabrar3658
    @sadaabrar36582 жыл бұрын

    የልጅ አባት አላሕ የሥራውን ይሥጠዉ ምናለ ለዚሕ አጭር ሒወት ልጇን ቢተዉላት የኢዬ ሕግ ምን አይነት ነዉ

  • @helenwoldesaba1242

    @helenwoldesaba1242

    2 жыл бұрын

    In Ethiopian no justes

  • @yetiwube2558
    @yetiwube25582 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ልጇን አይታው ብትሞት ምንኛ በታደለች

  • @maryamethiopia1008
    @maryamethiopia10082 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r2 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @ruthzegeye5023
    @ruthzegeye50232 жыл бұрын

    Melkam set, melkam enat she is role model for all of us. Zaren mnor endalbn astmragnalch zaren snenor mhon migbanen sw enhonaln hulachnm bnhon kasalfchw hiwot tru tmhirt wesdnal pls wetet lay enawlew zm blo tark hono aykr heywtachn lay point ynorw yhen astmragnalch bln esuan mnastawsebt ngr ynor elalew, enate ene lanchi alalksm I'm proud of who you are and what you done werk yhon manenet nw yalsh nebseshn begenet yanorw 🙏🙏🙏

  • @royalityfamily9629
    @royalityfamily96292 жыл бұрын

    I am really sorry to hear this information, Mariamsena was one of the beautiful girl in Alemaya university during our time. May God put keep her soul in rest and peace. She was like her name.

  • @senaittt2356
    @senaittt23562 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል በጣም ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @hermiteka5360
    @hermiteka53602 жыл бұрын

    She left a great legacy for her children . I hope they will hear how brave she was and they follow her example. May she rest in peace . May God give the family comfort.

  • @angelsinki1922
    @angelsinki19222 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እግዚያብሔር ያፅናችዉ

  • @lianaschannel6988
    @lianaschannel69882 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጠን ልረሳሽ አልችልም😥 ማርያምስናየ ልጆችሽ በጤና ያሳድግልሽ and Rest in heaven🙏

  • @fikertebirhanetadesse8086

    @fikertebirhanetadesse8086

    Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር

  • @fikirworku9769
    @fikirworku97692 жыл бұрын

    She was strong and beautiful inspired... rest in peace may Godgive strength the rest of the family..

  • @Anumma572
    @Anumma5722 жыл бұрын

    Nefes Ymar Egziabeher Ybertachu.

  • @eyrg4632
    @eyrg46322 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሞተች የኔ ናአት

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal37752 жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru2382 жыл бұрын

    She was very strong woman ,I feel very sad am so sorry 😞 😔 u make me crying 😢 😭 🤧 💔 she was kind 😢 I can not forget her smiley face ❤

  • @kalkebede9769
    @kalkebede97692 жыл бұрын

    She was so strong for everyone who suffered from cancer, rest in peace ,

  • @MeazashworkAyalew
    @MeazashworkAyalew6 ай бұрын

    የእኔ እናት ፈጣሪ ነፍስሸን በከአፀደ ነፍሰ ያኑራት!

  • @sarahsweet1232
    @sarahsweet12322 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ቪዲዮ አይቼው ውስጧ ያለው ሙሉ ተስፋዋ በኮንፊድስ ነበር ረጅም አመተሸ እንደምትሮ ለልጇ ተስ ነበራት 😭😭😭😭😭

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat74732 жыл бұрын

    እንናዝናለን እሕታችን ሩጫዋን ሳጨርስ😢😢 💔💔💔💐💐💐💐💐💐💚💛💓

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu27332 жыл бұрын

    የማርያም ስና ማለት የጥንካሬ ተምሳሌት ማለት ነች በጣም የምትገርም ነበረች እናት ሆኖ ህመም ላይ ሆኖ ደሞ ልጅን ካጠገብ ማጣት ምን ማለት እንደሆነ መረዳት ለማንም ከባድ አይደለም በምድር የሰዎችን ፍርድ ተነፍጋለች ባለቤቷ ትናንት ፍቅርን ታጋራት ዛሬ የወለደችውን ልጅ ለማሳየት 15 ቀን መጠበቅ አለባት ፍ/ቤት ፍርድ አጣች ልቧን ሰብሮ ለሞት ቢዳርጋት ፈጣሪ ግን ሁሉንም አይቶ የሰማዩን ፍርድ እንደሚሰጣት አምናለሁ ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጋር ከጎኑ ነፍሷን ያኑራት

  • @richoa1115
    @richoa11152 жыл бұрын

    አምላክ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። በጣም ያሳዝናል። RIP

  • @user-gt8mb2im2b
    @user-gt8mb2im2b2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ፍጣሪ ፀናቱን ይስጣችሁ እህታችነንም ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye93852 жыл бұрын

    That is sad, may God rest her soul in peace.

  • @amsalemekonnen5593
    @amsalemekonnen55932 жыл бұрын

    ቲጂዬ ኢንተርቪው ካረግሻት ቦሀላ ልጅዋን እንድትወስድ ያገዛት ወይም እንድታገኝ የረዳት አንድም ሰዉ አለመኖሩ ያሳዝናል ሰዉ ከተጎዳ ቦሃላ ከንፈር መምጥ ስለዛ ሰው ብዙ ማዉራት ባህላችን ሆኖ ቀረ ያሳዝናል እጅግ በጣም የምታሳዝን ልጅናት ነፍስዋ በሰላም ትረፍ። 😭😭😭😭

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory16002 жыл бұрын

    She Is Amazing women

  • @gelilat5379
    @gelilat53792 жыл бұрын

    Maryamye she is a lovely sweet kind hearted person. Now She is with her lord and savior and her memories stays in our heart. Condolence to her families

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e2 жыл бұрын

    ነብሳን ፈጣሪ በገነት ያኑረዉ 😭😭😭

  • @user-qd8fs7jo2k
    @user-qd8fs7jo2k2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢የኔ ሚስክን በአጸደ ገነት ያሳርፍሽ እባካችሁ ወንዶች ግን አትጨክኑ ናፍቆት ይሆናለ ከህመምዋ ተጨምሮ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru71912 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ ምስኪን ወላሂ ምንም ሳይሰለችኝ ነበር ታሪኳን የሠማሁት የነበረው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    እህቴ ነብሷ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

Келесі