እጅግ ደስ ይላል! እናት እና ልጅ ከ 15 ዓመት በኋላ ተገናኙ .. እናቴን ፍለጋ ብዙ ዋጋ ከፍያለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 581

  • @shegerinfo
    @shegerinfo10 ай бұрын

    እናት እና ልጅ ሲገናኙ አስተርጓሚ የሆነችልን የሜሮን ዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ አመስግኑልን👉 kzread.info/dash/bejne/Zml8rqt_XbizeJs.htmlsi=Lk7arVW8tFVEkzfF

  • @RUKIYATube485

    @RUKIYATube485

    10 ай бұрын

    እሽ

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    9 ай бұрын

    😘😘

  • @user-rr4sk3ht4k

    @user-rr4sk3ht4k

    9 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መሲየ አንችም አላህ ያክብርሽ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687

    @aschalechtesfaye4687

    9 ай бұрын

    መሲ አንቺ ብለሽኝ ወዲያው አድርጌለሁ 🙏

  • @najahtn809

    @najahtn809

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik309710 ай бұрын

    ባልናሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ይገርማል ሁለቱም የዋህ ደግ ሰዎች መሆናቸው ያስታውቃሉ እናትአለም እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593110 ай бұрын

    እኚህ ሴትዮ እድለኛ ናቸው ደግ ባል ነው ያላቸው እንኳንም ልጃቸውን አገኙ መሲ አንቺንም እናመስግናለን🙏🏾 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye3099 ай бұрын

    ባልዩን አለማድነቅ አቻልም በሀብትላይ ሀብት በጤናላይ ጤና ይጨምረልህ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z10 ай бұрын

    እውይ ባልየው እራሱ እንዴት የሚያሳዝን ሰው ነው። በጣም የዋህ ደግ ሰው እንደሆነ ያስታውቃል። እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ። እናትየው ደግሞ እንክዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤በጣም ወድጃቼዋለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kalkal1691

    @kalkal1691

    10 ай бұрын

    እውንት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane1109 ай бұрын

    ይህ ሰው ከባል በላይ ነው:: የሚስቱን ደስታ የተካፈለበት መንገድ ልቤ ነው የነካው:: በጣም ንጹህ: ደግና የዋህ ሰው ነው:: አባቱም በህይወት ቢኖር ኖሮ ከዚህ ሰው የበለጠ ደስታ ይሰማዋል ብዬ አልገምትም:: ፈጣሪ ይባርክህ! እናታችን እንኳን ደስ ያሎት!

  • @EnuyeYaregal
    @EnuyeYaregal9 ай бұрын

    ባልዩው ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለው መታደል ነው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye468710 ай бұрын

    ልጁ ግን ደስ ሲል ፈገግታው ደስታው ሙሉ ነው ። የምታስተረጉሚውም እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 ቋንቋዎች ን ማወቅ እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim600310 ай бұрын

    እናት አና ልጅ ከመገናኘታቸው በላይ ባልየው የሆነው ነገር አሳዛነኝ ከምር !!!

  • @bezaanteneh5649

    @bezaanteneh5649

    9 ай бұрын

    ዉስጡ ንፁህ ነዉ

  • @mesrakyelma4642

    @mesrakyelma4642

    9 ай бұрын

    በጣም መልካም ሰው ነው

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    9 ай бұрын

    የደቡብ ሰውኮ ንፁህ ናቸው

  • @fatumawehisofatumawehiso

    @fatumawehisofatumawehiso

    9 ай бұрын

    በጣም ደሰታው የሰውዬው❤❤❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla173310 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ባልየው በዚ ዘመን የሌለ ትልቅ ሰው የተባረከ በአስተሳሰብ የላቀ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ለሁለታችሁም ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky87110 ай бұрын

    የእናት ደስታን እንደማየት ምን ደሰታ አለ ሰለ እውነት እናቶች እንደዚህ ለመሳቅ ያድርግልን እዬ ዘመን እማማዬ እንኳን ደስ አሉት ልጅ እራሱ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold295510 ай бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ እናንተ የተባረካችሁ ቤተሰቦች አይለያችሁ ፍቅራችሁ አይቀንስ በረከት ከቤታችሁ አይጥፋ

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj10 ай бұрын

    What a brilliant, gentle, pure, humble human being. This man should be a symbol for true humanity. Amazing man.

  • @yeneneshregassa14

    @yeneneshregassa14

    9 ай бұрын

    The unconditional love!

  • @befirduandeto8146

    @befirduandeto8146

    9 ай бұрын

    yes indeed his incredible human being

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse850810 ай бұрын

    አንድ ላይ እየኖርን መስማማት አቅቶናል ሰው እንደዚህ ተለያይቶ መከራውን ያያል አይ የኛ ነገር ለማንኛውም ይሄ ቤተሰብ መልካሙ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @Salam-vj4ug
    @Salam-vj4ug10 ай бұрын

    እኳን ደስ ሀላችሁ ፈጣራ እዳተ ያለ ባል ለሁሉም ሴቶች የትዳር አጋር ይስጠን በተለይ ለመዳም ቅመሞች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችዉ ላይነ ስጋ ያገናኛኛችዉ

  • @temramuhamed

    @temramuhamed

    9 ай бұрын

    Aminn

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po10 ай бұрын

    ውይ እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ የዋህ ቅን እናት ባገኙት ብየ ተመኝቸ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b10 ай бұрын

    የሠውዬው እግዚአብሔር የሚያመሰግንበት አንደበት ድንቅ ነው !

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e10 ай бұрын

    አየ እናት እናትን የሚገልፃ ምን ቃል ይገኝ ይሆን ደብተርህ ልብስህ አለ አሉ አጥበዋለሁ 😢 በዚች ምድር ላይ ለሶ ሳትኖር ለልጆ የምትኖር እናት ብቻ ነች። የኔስ እናት እኛን አሳድጋ ለሶ ማሰብ ስንጀምር አሏህየ ዱኒያ ላይ የለሽ ጊዜ አብቅቶል ብሎ ወሰደብን አእሱ የወደደውን አደረገ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይዘንልሽ እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ😢

  • @user-gf5lb2km7f

    @user-gf5lb2km7f

    9 ай бұрын

    አላህ ይርሀማቸው ጀነትን ይወፍቃቸው በጀነት ያገናኝሽ በዱኒያ ላይ ቀሪ የሆናችሁት እናንተ እስካላችሁ ለእናታችሁ ሰደቃን አብዙላቸው አብሽሪ

  • @user-rd2tt4nc3e

    @user-rd2tt4nc3e

    9 ай бұрын

    አሚንን ያረበልአለሚን አኢንሻአላህ

  • @Fikir-sh5wj

    @Fikir-sh5wj

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን 😢😢😢

  • @user-lj2dr5hc3b
    @user-lj2dr5hc3b10 ай бұрын

    መሲ ጋር መቶ የሚያፍር የለም መሲዬ እንኳን ለ መስቀል በአል በሰላም አደረሰሽ ❤

  • @selamberhane8627
    @selamberhane86279 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ እናት በጣም ነው ደስ ያለኝ 🎉🎉 እንኳን ልጅዎ ተገኘልዎት እና እንኳን ይሄን የመሰለ የዋህ ባለቤት ፈጣሪ ሰጠዎት ከአባትም በላይ ነው ደስታው በፊቱ ይታያል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @godlover7602
    @godlover760210 ай бұрын

    አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ዘመናቸው ይባረክ

  • @ummlky1994
    @ummlky19949 ай бұрын

    መስየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናቴ እኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤ እህህ ይሄ ታሪክ የራሴን አስታወሰኚ እኔ በ 1990 አመተምህረት መጨ ረሻው ወር አካባቢ ወለድሁና ምበላው እኳ አልለበረኝም እሳቸው እዳሉት ዳቦ በ 1 ብር 5 ነበር ስኳር በ10 ሳቲም እደአቅም ይገኝ ነበር እኔግን ያንን የምገዛበት አልነበረኝም በጣም ይርበኝ ነበር ግራ ሲገባኝ በ 2 ወሬ ልጀን ለማደጎ ከምሰጥ ብየ ልጀን ይዤ የሰው ቤት ገባሁ አንድ አመት እስከሚሞላው ሰራሁ ከዛ ወጣሁና የጥበቃ ቤት አገኜሁና የሰው ልብስ እያጠብሁ ልጀን አሳደግሁት አስተማርሁት አሁን ልጄ ኢጅነር ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @jemilafaqqih1024

    @jemilafaqqih1024

    9 ай бұрын

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ እንኳን ተቸግረሽ አሳደግሽ ጀግና ነሽ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i10 ай бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ ልጁ ግን ናፍቆት ስፍስፍ አድርጎታል ያስታውቃል መስዬ እንኳን አደረሰሽ ለብርሃነ መስቀሉ❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954410 ай бұрын

    እንኳን ደስ አሎት እማማ በዚህ መልካም ስራ የተሳተፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገ እማማ ልጃቸውን በማግኝት እደት ደስ ይላል አባትየውም ባይወልደውም እደወለደው ከአብራኩ እደወጣ ከሚስታቸው ጋር ተጨንቆ ነበር ዛሪ በደስታ ማየት ደስ ይላል እድሜውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o10 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ስትሉ በጥሩ ኑሮ እደማኖራት ታስታወቃለች ወዶችየ ተማሩ በጣም ነዉ ደስ ያለዉ

  • @Wise888
    @Wise88810 ай бұрын

    የሰው ልጅ ሲደሰት እንደ ማየት ምንኛ ደስታ አለ በምድር ላይ የሰው ደስታ ለራስም ደስታን የሰጣል እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የመስቀል በዓል።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou599610 ай бұрын

    የ እኔ እናት እንዴት እድለኛ ኖት እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት 😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51769 ай бұрын

    እኔ ከሁሉም በላይ ያስገረሙኝና ለትውልድ አስተማሪና ምሳሌ ይሆናሉ ብዬ ያከበርኳቸው ባለቤታቸውን ነው ስለሁሉም ነገር እውነት እየተናገሩ ሁሉን በፈቀደው መንገድ ያከናወነውን አምላክ በተደጋጋሚ ሲያመሰግኑ ማየት ምን ያህል ያስደስታል ቀናነታቸውን ያሳያል። እግዚአብሔር በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ እየቀደመ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ።

  • @MeronSemere
    @MeronSemere10 ай бұрын

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳቹህ መልካም በአል ይሁንልን የሽገር ኢንፎ ቤተሰቦች ❤🙏 እንኳን ደስ አላችሁ እናታችን

  • @kalkal1691

    @kalkal1691

    10 ай бұрын

    @ እንኳን አብሮ አደረስን እግዚአብሔር ይባርክሽ እናት ና ልጅ አስተርጓሚ ሆነስ ደስታቸውች ሰለሰጠሽ ክብሪልን 🙏

  • @MeronSemere

    @MeronSemere

    9 ай бұрын

    🙏💞

  • @godlover7602
    @godlover760210 ай бұрын

    እንኳን ደሥ አላችሁ ወይኔ ምን አየሰነት ቅን ሰው ነው ባለቤቷ እግዚአብሔር አምላክ እድመረና ጤና ይሥጥህ የሚገርም ሰው ነው ❤❤❤❤❤

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po10 ай бұрын

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች መስዬ እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @marykam
    @marykam9 ай бұрын

    I never see such an amazing husband,age is a number.God bless you.Guys learn from this man

  • @lizethio6061
    @lizethio606110 ай бұрын

    የእናትን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል አሁንም እመብርሀን ለአይነስጋ ታብቃችሁ መሲዬም ዘመንሽ ይባረክ 🙏🏽

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech592010 ай бұрын

    እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ፡እማማዬ፡ደሞ፡ባሎት፡እራሱ፡ፈጣሪ፡እድሜ፡ይስጥህ፡በጣም፡ደስ፡ብሎታል❤❤❤❤፡ማስታወቂው፡እንዲህ፡እራሳቸውን፡የሚንከባከቡት፡ሁሌም፡ልጂና፡ጠንካራ፡ሆነው፡ይኖራሉ፡እኛ፡ያለ፡እድሜ፡ተሰባበረን፡ፈጣሪ፡ያስበን❤❤

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    10 ай бұрын

    Bezi gize ytebarke bal maggnet kelal aydelem

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem3539 ай бұрын

    መሲ አንቺም መልካም ባለሙያ ጋዜጠኛ ነሽ እኚ እናት መልካም ስትሆኚ መልካም ነገር በራሱ ወደራስ ይመጣል❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese32449 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ባልና ሚሥት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለዉ እዉነት ነዉ የእናንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu335610 ай бұрын

    መሲ እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ ከነሞላው ቤተሰቡ አደረስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቁ ጤና ሰላም ፍቅር ነውናየልጆችን ቁም ነገርና ደስታ አምላክ ይስጥሽ እንዲህ የሁሉ ጐዋዳ እንደሆንሽ እግዚአብሔር በቤትሽ በደስታ ይሁንልሽ አሜን ።

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam33989 ай бұрын

    ልጂ ማለት ይህ ነዉ ማሻ አላህ 15 አመት ቀላል አደለም ግን ፈታ ብሎ ሲያናግር የእናቱ ያለዉ ፍቅር❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok557610 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ።ሁለታችሁም የተባረካችሁ ባለትዳሮች ናችሁ ። መስዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤🙏🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37519 ай бұрын

    እድሜ ያልገደለው ትዳር እንኳንም ልጃችሁ ተገኘ የዋ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጠችሁ ልጃችሁን በሰላም አግኙ እንኳንም ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh79609 ай бұрын

    ምን ያህል መታደል ነው እንኳን ደስ አላችሁ ባለቤትዋ እንዴት አይነት መልካም ሰው ነው ።አሁንም ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ።❤❤❤

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky87110 ай бұрын

    አባትዬው ልዩ ነው ቢሰማም እድሜ ይሰጥህ የወለድ እንኳን እዬን አይሆንም 🎉

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    10 ай бұрын

    😢😢ይገርማል በጣም ስትታመም አስታሞ

  • @eleninigusie3636
    @eleninigusie36369 ай бұрын

    የፍቅር ጥግ የቡዋህነት ያየንበት ቤተሰቦች እንኩዋን ደስ አላችሁ ልባቸው ንጹህ ነው ❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p10 ай бұрын

    በመጨረሻ እግዛብሄር የፈረደላት ናት በትዳሯ ራሱ ሞገስ የሰጠት እግዛብሄር ነው ::እነኳን ጰሎትሽ ሰመረ መሲ በርቺ🙏🙏🙏 ባለቤቷም እግዛብሄር ቅንነትህን አይውሰድብህ ይብዙ ያነት አይነቶቹ ልበ ቀናወች ::🙏🙏

  • @hasna892
    @hasna8929 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት ብቻ ሳትሆን የንጀራ አባት እራሱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @emamah4239
    @emamah423910 ай бұрын

    በጣም ደሥ ይላል የተጠፋፋ ሠው ሲገናኝ መሥየ ጉበዝ ቀጥይበት በዛሕ መልካም ስራሽ አሥተርጎምዋን በሊክሽ ሸር አርጊላት አሥደምሪያት ።

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia82010 ай бұрын

    The husband is so humble and a kind person. God bless you ❤

  • @mimidave1
    @mimidave110 ай бұрын

    Congratulations to this beautiful family!!! Glory be to God🙏🏿🙏🏿🙏🏿💕💕💕Thank you to ShegerInfo and the translator!! What a lovely couple!! I love the smile of the son!! I am so glad that you found your mom!! What an incredible, kind and humble husband and wife ❤️

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr9 ай бұрын

    እነዚህ ባልእና ሚስቶችን ሸልሙልኝ በግዛአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤እንኮዋን አደረሰአችሁ እንኮዋን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t10 ай бұрын

    ሰላም መሰረት በዙና የሸገር ይንፎ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃኑ መሰቀል በሰላም አደረሳችሁ እናታችን እንኳን ደሰ አለዎት ትልቅ ደሰታ ነው ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምሰጋና ይግባው እንኳን እንባዎት ታበሰለዎት

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    9 ай бұрын

    ኮመንታተሮች ገስፅዋቸው ይሄ ነገ እየወለዱ መጣል ሲያድጉ ሶሻል ሚድያ ላይ እየወጡ ደህንይ ኑሮ እንደሚኖሩ ስለሚያውቁ ለጥቅም ሶሻል ሚድያ ላይ ወጥቶ ማለቃቀስ እኔ አይመቸኝም እንዴት ነው ልጅን እሚያክል ነገር መጣል ያሳዝናል!!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j10 ай бұрын

    እኔንም እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ስንቴ ጠየቅሁ ይቅረቡልን እንዴት ሆኑ ብዬ ?😆😆 እልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐እልልልልል👏💐💐💐🌻🌻🌻🌻 እንኩዋን ደስ አላችሁ 👏 እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ💕💐🌻👍❤❤❤❤ በሐይሉ 👍👍💐💐👍

  • @temkinmohammed937

    @temkinmohammed937

    10 ай бұрын

    እንኳን ደሥ አለሽ ማማየ የሠው ነገር የሚያሣስበው ከልቡ ሠው የሆነ ነው ❤

  • @Amesegenalhue

    @Amesegenalhue

    9 ай бұрын

    Enque diese lleshe ( alne)

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube48510 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አላህ በሰላም በአካል ያገናኛችሁ ተለያይቶ መገናኘት መታደል ነው😢

  • @embebabayru2163
    @embebabayru21639 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ የወለደ ሁሉ በልጆቹ ይደሰት ከዚህ ቤተሰብ መማር ያለብን ቅንነት እንዴት እግዚአብሔር እንደሚመለከት ያየንበት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet880210 ай бұрын

    የፈረሳይ ሽቶ ምን ያደርግልሻል ወሎ ያበቀለው በይባ ይሻልሻል👌 ወሎየዎች ስወዳቸው ❤❤

  • @solinatube2584
    @solinatube25849 ай бұрын

    ውይ አስለቀሱኝ አቤት የዋህነት የልባችሁን አይቶ እንኳንም አገናኛችሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube180610 ай бұрын

    እንኮን ደስ አላችሁ እናት ከልጆ አትለያይ ይሄ ማጣት ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን አላህ በድህነት እና በበሺታ አይፈትነን

  • @geniigenni3262
    @geniigenni326210 ай бұрын

    እልልልልልልልል እሰይ የእኔ እናት ደስታቸውን ማየት እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @danatefera7313
    @danatefera73139 ай бұрын

    ❤❤❤🎉ወይኔ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🎉🎉🎉በእውነት በጣም ድስስስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስስስ አላችሁ ይህ የተባረከ ቤተሰብ እንኳን በጌታችን በመድኃኒታች በኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መስቀሉ ማግስት ይህንን ደስታ ሰማችሁ የመስቀሉ ብርሃን በሁላችን ላይ ይብራ ❤

  • @muluabara8782
    @muluabara878210 ай бұрын

    እኳን ደስ ያላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay535410 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ።መሲ ምን አለበት የእኔን እናት ብታፋሊግኝ።ስደውል ስልካችሁ እምቢ አለኝ።

  • @bereketnuru6457

    @bereketnuru6457

    9 ай бұрын

    የት ነው ያለሽው ስሜ አይናለም እባላለሁ በተቻለ በአካልም በጉልበቴ ላግዝሽ ፍቃደኛ ነኝ

  • @gigichernet80
    @gigichernet809 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ: ምስጋናዉ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የአመሰገንከዉ እግዚአብሔር ለዓይነ ሥጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ መስዬም ተባረኪ።

  • @user-uz3fr8zj7g
    @user-uz3fr8zj7g9 ай бұрын

    እንኳን ደስ ያላችሁ እናንት የድሮዋ ኢትዮጵያ ተምሳሌቶች ደስ ትላላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ!

  • @moneali7435
    @moneali743510 ай бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን እናቴ እንኳን ደስ አሉት የተጨነቀ በሙሉ እንደዜ ደስ ይበለው

  • @romantakel1326
    @romantakel132610 ай бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር በአይነስጋ ለመገናኘት ያብቃችሁ❤

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew41729 ай бұрын

    መስዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ፍቅር በጣም ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው የዋህ ባል እና ሚስት!!!

  • @eleniworku3153
    @eleniworku315310 ай бұрын

    ደስ ሲሉ ሁለቱም መልካም መሆናቸው ያስታውቃል እንካን ደስ አላሁ❤🎉🎉🎉

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen587610 ай бұрын

    ሰላም መስዬ የኔእናት እንኳንደስ አሎት እናቶች ሲስቁ ደስሚል ነገር ምንአለ አልሀምዱሊላህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217110 ай бұрын

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ሁኑ❤

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu10 ай бұрын

    እንኳን ደሥ ያላችሑ ባለቤቷ በጣም ጥሩ ሠው ነው ፈጣሪ ዪጠብቀው መሢ እመብርሐን ትጠብቅሽ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw537410 ай бұрын

    እኳን ደስ አላችሁ እናታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash962410 ай бұрын

    መስዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እንኳን አደረሰሽ ለብረሀነ መስቀሉ 💕🙏💕 ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል ከእህትሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim858310 ай бұрын

    አቦ እኳን ደስ አላቸው ፈታ ያሉ እናት ባል ናቸው❤❤

  • @babydoll3635
    @babydoll36359 ай бұрын

    ልጁ ብሩክ ነው ደስ ሢል መከራ አይተሕ አሤድገሕም እንደዚሕ በፈገግታ አያዮም

  • @BunaNa-tk7cr
    @BunaNa-tk7cr10 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የሸገር ኢንፎ ቤተሰቦች

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema48309 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ደሞ ልጁ ደስ የሚል እንኳን የልባችዉን መሻት ሞላላቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum302410 ай бұрын

    ሁለቱም የዋህ ናቸው ንፅህናቸው ይገርማል

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke677510 ай бұрын

    መስየዋ ምንላድርግሽ እናቱን ነው የሚመስለው እሰይ እሰይ እንኳን ተገናኛችሁ ኡ መሲ በምትሰሪው በጎ ስራ እንዴት ደስ እንደምትሰኚ በሰውም በፈጣሪም

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye468710 ай бұрын

    መሲዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ኡህ ቂቤው ደስ ሲል የወይባው ጢስ እንኳን ልጃቸው ተገኘ ደስ የሚሉ ናቸው ።

  • @bethlehemyohannes4231
    @bethlehemyohannes423110 ай бұрын

    ወይ የማስታወቂያ ብዛት ያሰለቻል

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu9 ай бұрын

    እሰይ እመቤቴ የነዚህን እናት ደስታ እናያለን በቅርብ ብየ ነበር እምነት ደስ ይላል ያጣ ይያግኝ የሰው ልጅ ሁሉ ደስታውን ቸሩ መደኃኒአለም ያብዛላቸው❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አሎት የኔ እናት

  • @selamselam3065
    @selamselam30659 ай бұрын

    እናትየው የዋህ ። ቅን ባል አጉኙ። ደስ ሲሉ። እንኳን አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa755010 ай бұрын

    እካን ደስ አላቹው የኔ እናት ፍቅር የወነ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p10 ай бұрын

    ወይ የእናት ድሥታ😢😢😢 አላህ በሰላም ያገናኛቹህ. ያረብ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen81239 ай бұрын

    መስዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ደስታሽን ያብዛልሽ አምላክ ክብሩ ይስፋ እኔ እውነት በጣም ነው ልቤን የሰበሩት ሁሉንም ከቤተሰቡ ያገናኝው በሰላም ያገናኝአቹ ❤

  • @betslot9715
    @betslot97159 ай бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ መሲ ላንቺ ቃላት የለኝም የብዙሆችን እንባ ለማበስ ምክንያት ስለሆንሽ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መሲ የበፊቱን ላላየን ሰዉ ሁል ግዜ ሁለተኛዉን ክፍል ስታመጪ የበፊቱን ሊንኩን ኮመንት ላይ ብታስቀምጪ እላለሁ እንደ አሳብ መልካም ጊዜ መሲ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf10 ай бұрын

    እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳችሁ።ደእናቴ አባቴ እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤ንፅልብ እንዲ በፈግታ❤❤❤😅😅😅ደሲሲል፥፥መሲዬ እንኳን አደረስሽ❤❤❤እውነትሺአመት እናትትሩልንፍቅር የሆናአባት😅😅😅❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane977710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @marimasd6628
    @marimasd662810 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አሎት ማዘር ወደ ኢትዮጲያ ሲመጣ አማራ አገር እና ባህርዳርን ሁሉንም የአማራን ባህል እና ቅርሶቻችንን አስጎብኙት የኔ ጀግና እናት 💚💛❤️👏

  • @mg-kb9cr

    @mg-kb9cr

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻ

  • @jackyabreha6593

    @jackyabreha6593

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @RUKIYATube485

    @RUKIYATube485

    10 ай бұрын

    ለመጎብኘት ቀርቶ ዞሮ የሚተኛበት አይደለም አማራ ክልል በጦርነት መከራውን እያየ ነው😢

  • @marimasd6628

    @marimasd6628

    10 ай бұрын

    @@RUKIYATube485 ጦርነት እዳለ አንቺ አትነግሪኝም ሁሌ አማራ እንዲህ ሆኖ አይቀርም ኢንሸ አላህ በጀግናው ፋኖ ነፃ ይወጣል ከዛ በታላቁ አማራ አገር ከስር እስከ ላይ ባህሉን ማንነቱን ያውቃል ይጎበኛል እናቱ ፅድት ያለች የባህርዳር የአማራ ልጅ ናት ድል ለአማራዬዬዬዬዬ 💚💛❤️💯✅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @RUKIYATube485

    @RUKIYATube485

    10 ай бұрын

    @@marimasd6628 ከጅል ጋ ማውራት ትርፉ እርግጫ ነው🤣 ጦርነቱን ካወቅሽ ምን አስበጠረቀሽ ብጥርቅ

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m9 ай бұрын

    እንክን ደስስስ ያለሽ እማ እህ ደስ ሲል መሲ በረች መልካም ሴት ነሽ

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l10 ай бұрын

    የኔ እናት እንኳን ደስ አላችዉ አባታችንም እዉነተኛ ሰዉ ነወት ወላሂ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ❤❤❤

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe23679 ай бұрын

    እንደዚህ አይነት ደስታ ነው ይናፈቀን::ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን::

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih50469 ай бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን መስዪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናትና ልጅ እና ባይወልደው አባቱ ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @bmm72
    @bmm729 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker16279 ай бұрын

    ከእናትየው ደስታ ይልቅ የባለቤታቸው ደስታ ይገርማል ፍቅር ማለት ያሄ ነው

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam72689 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለባለቤታቸው ግንበጣመ በጣም ክብርና አድናቆት አለኝ ቃላት ያጥረኛል ከሱ አንማር ቅንነትን የየዋሀ አምላክ ነዉ ያገናኛቸው

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz10 ай бұрын

    እናታችን እንኳን ደስ አለዎት❤❤❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam633410 ай бұрын

    እልልልል እንዴት ደስ የሚል ዜና ነው እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በአይነ ስጋ ለመገናኘት ያብቃቹ❤❤❤❤

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema23310 ай бұрын

    OMG what a beautiful moment Mom and son happness

Келесі