እጅ በአፍ የሚያስጭን የሰርግ አገልግሎት |kebron tube |

Пікірлер: 43

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuyАй бұрын

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ አቤት መታደል በቤተክርስቲያን ማግባት መባረክ ነው እግዚያቤሔር አምላክ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ ለኛም ያላገባነው ለዚህ ክብር ያብቃን 😢😢🙏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    *አቤት መታደል ይህንን ያማረ እድል ማግኝት መመረጥ የአብራሀም የሳራ የማረ የደመቀ ይሁንላቹሁ ትዳራቹሁ እመብርሀን በቤታቹሁ ትግባ ኬብሮን ይቲብን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘመሩልን ዝማር መላዕክትን ያሰማልን አሜን*

  • @goldencell3115
    @goldencell31153 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሙሽሮችም የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላቸው ሁላችም ተባረኩልኝ ጌችዬ በጣም ደስ የምለ ነገረ ነው በርቱልኝ❤❤❤

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው በእውነት በጣምምምምምም ነው የምታምሩት ኣቤት ማዕረግ ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሁ ውለዱ ክበዱ ❤ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣምላካችን

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qx6ei6nj9r
    @user-qx6ei6nj9r2 жыл бұрын

    የአብርሃም እናየሳራ ያርግላችሁ ሰንበት ተማሪዎች ስትዘምሩ በእርጋታ ይሁን

  • @AAa-ig9rs
    @AAa-ig9rs3 жыл бұрын

    የመላእክት ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን

  • @msrateba6270
    @msrateba62702 жыл бұрын

    የ አ ብ ረሐምና የሳራ ጋብቻ ይሑንልን እግዚያብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሑ እልልልልልልልልልልልል እግ ዚአብሔር ይምስገን

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769Ай бұрын

    ameen bereketachuh yideriben🙏🙏🙏🙏

  • @gogogogo742
    @gogogogo7423 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesimesi2895
    @mesimesi28953 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @MolashWeldesilassie
    @MolashWeldesilassie10 ай бұрын

    የአብራሃም የሰራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሰንበት ተማሪዎች ግን ይሔ መዝለል ከየት አመጣችሁ በተመስጦ ዘምሩ በስሜት ሳይሆን

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f2 жыл бұрын

    ለመጀምራያ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❓ ቆይ ግን ቤቴክርስትይ ከህን ለምን ነጠላ አያረጉም ሰቶቹ እረ ተው በመዳሃነአለም ብቻ ልቦና ይስጠን😭😭😥

  • @maramenate7331
    @maramenate73312 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s3 жыл бұрын

    ❤""ውይ እንዴት ደስ ይላሉ በጣም ያምራሉ❤❤❤

  • @helenhalen6926
    @helenhalen69263 жыл бұрын

    እስይ እንዴት ደስ ይላል ያብርሀም የሣር ይሁን ጋብቻችሁ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 Жыл бұрын

    amen amen amen 👏👏👏

  • @Solomontube99
    @Solomontube99 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ። ለአገልጋይ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ምን አይነት አዘማመር፣ምን አይነት አዘላለል ነው የምትዘሉት የት ነው የተማራችሁት እንዲህ አይነት አገልግሎት? መዝሙሮችን ሆያ ሆዬ አደረጋችሁት እኮ ምን አለበት በእርጋታ ዘምራችሁ የምትሉትን ሰው በደንብ ሰምቶ ቢለወጥበት? እባካችሁ ከጎረቤት የአዘማመር ስልት አምጥታችሁ የቤተክርስትያን አስመስላችሁ አትዝፈኑብን። ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ሌላ የማያስፈልጋት። በተረፈ ተባረኩ

  • @samrawitgirma7673

    @samrawitgirma7673

    Жыл бұрын

    እሰይ አልተተየክም አስተያየት አጽጥ

  • @user-uu7nj1fy4o

    @user-uu7nj1fy4o

    Жыл бұрын

    Ewnet agelglotu melkam nuw gen senbet temari zemariwoch sizemru tensh beregagu ena bayzelu melkam nuw egzihabher kezi lebelte agelglot ena kebr yabkachu bemnetachu yatsnachu

  • @demishabtamu3632
    @demishabtamu3632 Жыл бұрын

    እጅ በአፍ የምንጭነው በማዘን ነው ዝማሬው ብቻ በቂነው ዝላዩ ይቅር ቆቡ ደሞ ትክክል አይደለም የዲያቆናት ቆብ ነው ጭራሽ ደሞ እህቶች አድርገውታል ልክ አይደለም አገልግሎቱ እንዳለ ሆኖ ከሥርዓት ጋር ቢሆን መልካም ነው ለሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን

  • @samrawitgirma7673

    @samrawitgirma7673

    Жыл бұрын

    ዝም ብለህ አትለፍልፍ የተጠየከውን ብቻ ደግሞ ምንም አታቅም ንፁህ ነህ ከእውቀት

  • @MeseretShikur-cg4ho
    @MeseretShikur-cg4ho11 ай бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ልዩ ነው እሄን ቀን ናፎቆያል

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ከበሮ መችዋ ነጠላ ጣል ማድረግ አለባት

  • @aselefechgirma-yw1zn
    @aselefechgirma-yw1zn3 ай бұрын

    Melikam gabich yihunilchun mazemira viyon iyutin

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu81992 жыл бұрын

    Zamr malket yasemalen Elelelllllllllllll 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @tslatsoony6869
    @tslatsoony68692 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድመ የዚ ወረብ መዝሙር ግጥሙ ላኽልኝ

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu86762 жыл бұрын

    በጣም ያስደስታል ግን ሴቶች አጃቢዎች ነጠላ ሳይከናነቡ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስርዐቱን ያፋልሳል

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua492 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልል

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar12362 жыл бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mytab1102
    @mytab11022 жыл бұрын

    ሁፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም መልካም ጋብቻ ወይኔ ትልቁ ምኞቴ እናት እና አባቴ ይሄን እዳይ እና እንዳስደስታቸው ሁሌም ምኞታቸው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ዳግም ላያገኙኝ እኔም ከስደት ስገባ ላላገኛቸው በሞት ተነጠኩ ታዲያ ከዚህ በዋላ ስ እደሰትስ ይሆን ምኞቴና ፍላጉቴ ሁሉ ክሽፍ ነው ያለብኝ

  • @msrateba6270

    @msrateba6270

    2 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ያፅናሽ//ሕ አ ይዞንውድ ኡፍፍ

  • @hannagetaw1186

    @hannagetaw1186

    8 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት የተባረከ ባል ይስጥሽ አባት እናትሽን ሚተካ አይዞሽ የሚልሽ በእግዚአብሔር ቃል የተገራ ልብ ያለው ፍላጎትሽን ሁሉ ሚያሞላ እመቤቴ ቤትትሽን ታድምቀው አሁን ላይ አግብተሽም ከሆነም ያልኩት ሁሉ ይሁንልሽ ይደረግልሽ

  • @mytab1102

    @mytab1102

    8 ай бұрын

    @@hannagetaw1186 አሜን አሜን አሜን እንደአፍህ ይደረግልኝ ልቤም አገሬ ለመግባት ያነሳሳልኝ እዚሁ ሰው አገር ሆኘ እንዳልቀር በፀሎት አስበኝ መች ተገባና ትደሩስ ተያዘ ብለህ ነው እናት ካለች መሬቱም ቢተኙበት ይደላል ይባላል ብቻ መቼም የማይተወኝ የድንግል ማርያም ልጅ አለ አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mytab1102

    @mytab1102

    8 ай бұрын

    @@msrateba6270 አሜን አሜን አሜን ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስደት ለይ ካለሽ እህቴ ሁሉን እናት አባትሽ እያሉ ካላገባሽ አፍጥኝው ወድም እህት ምንም እናት አባት እስከሉ ድረስ ብቻ ፍቅሩ ሁሉ ገደል ገብቶ የት ነሽ ደወልሽ በዓል ነው እንደውልላት የለም ምን አይነት የሰይጣን ግዜ መድረሳችንን በጣም የተገናዘብኩት አሁን የኔ ውድ እናት አባትሽን ሺ አመት ያኑርልሽ እነሱ እያሉ ነገርሽን ፈጣሪ ያስጨርስልሽ ሌላው በዝምታ

  • @hannagetaw1186

    @hannagetaw1186

    8 ай бұрын

    @@mytab1102 እሺ እሱ ፈጣሪ ያስብሽ

  • @user-li6qq3zi4d
    @user-li6qq3zi4d5 ай бұрын

    ስትዘሉ ፕሮቴስታንት ትመስላላችሁ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb2 жыл бұрын

    በጣም ጭፈራ አበዙ። በፍፁም አፈነገጠ

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 Жыл бұрын

    ይሄ ኦርቶዶክስን አይወክልም የምን ዝላይ ነዉ ደሞ ሽብሸባዉ ዘግናኞች

  • @samrawitgirma7673

    @samrawitgirma7673

    Жыл бұрын

    ተው እንጂ

  • @bezamekonen9482

    @bezamekonen9482

    Жыл бұрын

    Endew edme lekachenen ferisawi yemesel tekawmo senwed. Endewm yet betechristian mezemeran nachew kelebachew energetic honew new mizemrut. Ye agelgelot zemenachew yebarek

  • @misrakgirma
    @misrakgirma2 ай бұрын

    መዘምራን አትዝለሉ መዝሙሩንም አታፍጥሩት ከበሮውንም አታንገላቱት ትርጉሙን እወቁት

Келесі