ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት ምን ማለት ነው? Rome KESIS ASHENAFI G/M

LOVE AND PEACE FOR ALL.

Пікірлер: 110

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @user-wz1ce2zb8e
    @user-wz1ce2zb8e5 жыл бұрын

    ኦ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የሆንኸው ሰው ኢየሱስ ጌታ የሆንኸው ሰው

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yekiber yemesegen bedema betega yanerelen

  • @user-uc9fr3tr8k
    @user-uc9fr3tr8k5 жыл бұрын

    አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @nuhme3637

    @nuhme3637

    5 жыл бұрын

    አሜን ክብረ ለሰማይ ይሁን

  • @user-uc9fr3tr8k

    @user-uc9fr3tr8k

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Min Tesnot geta Hulu bersu Hulu Kersu Hulu Yersu newina Kibir Lersu Yihun Amen

  • @jasika499
    @jasika4992 жыл бұрын

    A men amen amen

  • @nuhme3637
    @nuhme36375 жыл бұрын

    ሰው አያኑረህም ሚያኑረህ ፈጣሪ ብቻ ነው የገባህን ወንጌል ለእኛ የምታካፈለን ተባረክ የእግዝያብሄር ሰው !

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i5 жыл бұрын

    ❤"""ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ሰቶ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @danbegnewnega1101
    @danbegnewnega1101 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c5 жыл бұрын

    ቀሲስ ዘመንህ ይብዛ ፀጋው ይብዛልህ አሜን በወንጌል ላይ ስለ ክርስቶስ በደንብ ለሰዎች ጥያቄ የምሆንባቸው ይበልጥም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ክብሩ ማዳኑን ብትንትን አድርገህ አስተምረን ብዙ ሰዎች የኢየሱስ ስምን የእኛው እምነት ተከታዮች የሌሎች እምነቶች ብቻ የምጠሩት የምመስላቸው አሉ በወንጌል በርታልን ኢየሱስን ግልጥ አድርግልናንና ምከረን

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij42634 жыл бұрын

    Amen🙏♥️ kalehewot yasemalen geta

  • @lomilalilo7964
    @lomilalilo79644 жыл бұрын

    አሜን፣ እዩሱሴ፣ጌታ፣ ነወ❤❤❤❤❤❤

  • @birzaftekle8804
    @birzaftekle88042 жыл бұрын

    Ewnet New semten yetekeyeren bizu mene biye amnaloh Agelglotkum yibarek 🙏🙏🙏

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e3 жыл бұрын

    አሜን ሰው በልቡ አምኖ ይፀድቃል በአፍም መስክሮ ይድናል።ሮሜ10፣10 ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጅ ጌታ ነው ልቤ ያምናል ፀድቄአለሁኝ ከእሱ የተነሳ 🙏ዝማሬ ውዳሴ ቅዳሴ ይሁንለት ለታረደው በግ 🙏👏🕊⛪👏🕊🙏 የክርስቶስ ኢየሱስ ደሙ ይሸፍንህ ተባረክ በብዙ ቀሲስ አሼ

  • @user-qx6ei6nj9r

    @user-qx6ei6nj9r

    3 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እፈልግሀለሁ

  • @user-yj7zm2ct8k
    @user-yj7zm2ct8k5 жыл бұрын

    አሜን ዘመንህ ይባረክ አባቴ

  • @efirata1100
    @efirata11005 жыл бұрын

    አሜን፫ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed33645 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @nuhme3637
    @nuhme36375 жыл бұрын

    አሜንንንንን የእግዝያብሄር ሰዉ በአንተ ትምህረት በጣም ተማረሁኝ እግዝያብሄር ጸጋው ያብዛልህ የወንጌሉ ሰዉ በጣም ተባረክ👌👍👍👏👏👏👏👏

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanialem8068
    @hanialem80683 жыл бұрын

    amen

  • @user-io8gt8zx4t
    @user-io8gt8zx4t3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk5 жыл бұрын

    ቀሲስ አሸናፊ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ያካፈልከን ትምርት በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z5 жыл бұрын

    Wendmachn KESIS ashenafi kalehiwot yasemaln yesemanewn blibonachn yasadrln

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra65745 жыл бұрын

    Amin amin amin kale hywet yasemalennn kesis 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @user-ch7mw1kj2u
    @user-ch7mw1kj2u5 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu84445 жыл бұрын

    Amennn kale hiwotn yesamln

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw58053 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @liyab3730
    @liyab37305 жыл бұрын

    Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene82055 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ti9lx8cc7f
    @user-ti9lx8cc7f5 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe65384 жыл бұрын

    አሜን፫ ቀላ ህይዉት ያሠማልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian5 жыл бұрын

    አሜን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @samarmatta3835
    @samarmatta38355 жыл бұрын

    አሜን ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe13275 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እያም አምነን እንድንድን የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን!!!

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo73635 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎ ። አባቴ በፀለትዎ ያስቡኝ ።

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye36494 жыл бұрын

    Tebarekkk

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr505 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @asdasdd5171
    @asdasdd51715 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርስልን ያግልግሎት ዘመኖት ያዋርስል አሜን

  • @antana3982
    @antana39825 жыл бұрын

    እሜንእሜንእሜን እግዛብሔርይምስግን መምህር ብውንት ላስትምሩን ልምክሩን ልመምህራችን ቃልእሄውትያስማልን ብድሜብጤነይጠብቅልን እሜን

  • @msrt2127
    @msrt21272 жыл бұрын

    🙏❤️

  • @graysam2680
    @graysam26805 жыл бұрын

    kale hiwet yasemaln memhirachn betam des yemil tmhrirt new Ene gin betam new yetekeyerkut berso timhirt yegelglot zemenotn Egziabher ybark

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama35194 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሒውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን

  • @konjkonju945
    @konjkonju9454 жыл бұрын

    መሚራችን ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g5 жыл бұрын

    አሞን አሜን አሜን፣አባታችን፣እግዚያብሔርይጠብቅክ፣እናመስግናለንዘበንህየስላምይሁንልክ፣ቃለህይወትያስማል

  • @emuyefuad4068
    @emuyefuad40685 жыл бұрын

    Amen Amen Amen abatchin

  • @walatamadin402
    @walatamadin4025 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kelahiyotin yesemalen yeagelgilot zemanehen feter yeberkileh mamirachin

  • @urud8496
    @urud84963 жыл бұрын

    በእድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን

  • @ferehiwotalemayehu627
    @ferehiwotalemayehu6275 жыл бұрын

    Amen JESUS is lord kesise God bless you

  • @lomilalilo7964
    @lomilalilo79644 жыл бұрын

    አሜን፣

  • @teshayamengdhjsjd4631
    @teshayamengdhjsjd46315 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @rekikazanaw7101
    @rekikazanaw71015 жыл бұрын

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልከ።

  • @yshembetguid3633
    @yshembetguid36335 жыл бұрын

    Amennnnnnn

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube15275 жыл бұрын

    Egzihabher ymesgen betam des ylal

  • @antana3982
    @antana39825 жыл бұрын

    እሜንእሜንእሜን

  • @abcuae5348
    @abcuae53484 жыл бұрын

    እድሜናጢናይሥጥልንአሜን

  • @seblegudeta7077
    @seblegudeta70772 жыл бұрын

    Memeher kale hiyot ysasemalen awo eyesus geeta new

  • @rahwa138
    @rahwa1385 жыл бұрын

    Des yemil timheret new..bizu eyetemarkugn new. Egziyaber yebarkeh

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Жыл бұрын

    እኔ በግሌ እምወደው መዝሙሩንም በጣም እምወድ ነበርኩ አሁን ግን እባብን ግደል ከነበትሩ ገደል እንድሉ አባቶች ምንም መስማት አያስፈልግም የበግ ለምድ ለብሶ የማመጣን ተኩላ

  • @user-it7wn4xo7z

    @user-it7wn4xo7z

    22 күн бұрын

    ይቅር ይበላችሁ

  • @salem734
    @salem7345 жыл бұрын

    Kale hywot yasemaln ahun ante kene tstaw woym ke ne zerfe kene beg washaw abal endalhonk amgnalehu

  • @hawarebks7630
    @hawarebks76302 жыл бұрын

    እውነቱን ያስተማረ ሁሉ መናፍቅ ነው?

  • @seblegudeta7077
    @seblegudeta70772 жыл бұрын

    Kerestyanoch weym ortodoksoch kemetechetachu befi metshaf kedus anbebu melesu alelachu

  • @user-jf2ky3zp6g
    @user-jf2ky3zp6g3 жыл бұрын

    እዚህ የምትከታተሉ ሰዎች መናፍቅ ነው

  • @user-di3rq8ll2j

    @user-di3rq8ll2j

    Жыл бұрын

    እኔም በግሌ ገርሞኛል ኦርቶዶክሳውያን ግን ማስተዋል ተሰማ ኖናል ልበል😢😢😢ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አውግዛው የለደ እንደት ነው እሱን እየተከታተሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሚሉት🤔🤔🤔🤔

  • @user-it7wn4xo7z

    @user-it7wn4xo7z

    22 күн бұрын

    ​@user-diምን አጠፋ የግሉን ወሬ አላወራም መፀሀፍ ቅዱስ እኮነው የተናገረዎ3rq8ll2j

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69964 жыл бұрын

    ከዚህ ሰውየ ት/ት ራቁ የተዋህዶ ልጆች መናፍቅ ነው ተጠራጣሪ እየቀነሰ የሚያምን

  • @tube7921
    @tube79213 жыл бұрын

    ይሄ መምህር ተሀድሶ መስሎኝ እስኪ ንገሩኝ የምታቁ!

  • @belimeku5630

    @belimeku5630

    3 жыл бұрын

    Awo. Eskahun Kenona tekebilo bee yikirta altemelesem

  • @user-di3rq8ll2j

    @user-di3rq8ll2j

    Жыл бұрын

    አወ ተሀድሶ ነው ተወግዟል

  • @user-bu2cq9eo1l
    @user-bu2cq9eo1l3 жыл бұрын

    ቆይ አድ አምላክ የፈጠረን እዴት ይሞተል እኔ ጥያቄየሆነብኝ ምድርና ሰማይን እኛን የፈጠረአምላክ እዴት ይሞታል ቆይፈጣሪለኛሲል ከሞተ እኛን ማነው የሚጠብቀን ፈጣሪለኛ ሀፄት ብሎ ከሞተ እኛለምን ሀፄት ይኖርብናል

  • @user-nr4lx5jp8z

    @user-nr4lx5jp8z

    3 жыл бұрын

    የሞተው የተገረፈው የተገፍው ለኛ ሀፂያት ነው ፍቅርን ትግስትን ትህትናን ሊያሳየን ግራህን ለሚመታህ ቀኝህንስጠው ያሰው እራሱ እየተመታ አሳየን ስጋን ለሚገድሉትን አትፍሯቸው ይላልና ሁሉንም አሳይቶናል እና ክርስትያን ማለት ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ማለት ነው እግዚያብሔር ሞቶ አልቀረም ሞትን ድል አድርጎት ተነስቷል

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Жыл бұрын

    ይሄን ሰውየ ማነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መምህር ያደረገው ተወግዞ የለደ ኦርቶዶክሳውያን አርተውሉ

  • @user-tx8ud8fl9g
    @user-tx8ud8fl9g4 жыл бұрын

    እር አላህን ፍሩ እዬሱስ እኮ ዬሙስሊሙ ታማኝ ነው ነብይ ነው ። አላህም አንድ ነው ከአላህ ሌላ አምላክ የለም አላህ አንድ ነው አይወልድም አይወለድም

  • @user-du8fk6pu6z

    @user-du8fk6pu6z

    4 жыл бұрын

    የእናንተ አላህ ለምን አይታይም

  • @delinatsehaye3649

    @delinatsehaye3649

    4 жыл бұрын

    Taotn saitann lemn enferalen

  • @delinatsehaye3649

    @delinatsehaye3649

    4 жыл бұрын

    EYESUS geta ena amlak nw ye egziabhere lij nw

  • @user-ib4yz4hi4c
    @user-ib4yz4hi4c5 жыл бұрын

    ይቅርታግን ይህሰውየ መናፍቅነው እዴ ሥራው ሁሉ እደዛነው

  • @eyerusalemtadesse9667

    @eyerusalemtadesse9667

    5 жыл бұрын

    Wengel yesebeke sew hulu menafik new???

  • @user-ib4yz4hi4c

    @user-ib4yz4hi4c

    5 жыл бұрын

    @@eyerusalemtadesse9667 ማናለሽ ወጌል የሰበከው ሁሉ መናፍቅ ነው

  • @samarmatta3835

    @samarmatta3835

    5 жыл бұрын

    መናፍቅ እያልሽ ሲኦል እንዳትወርጅ እህቴ የመዳን ቀን አሁን ነው እየ ኢየሱስ ያድናል ቃሉን ነው ያነበበልን መፅሐፍ ቅዱስ ጋር አመሳክሪው እኔ ግን አምኘዋለሁ ...,.

  • @user-ib4yz4hi4c

    @user-ib4yz4hi4c

    5 жыл бұрын

    @@samarmatta3835 አትቀደጅ

  • @user-ib4yz4hi4c

    @user-ib4yz4hi4c

    5 жыл бұрын

    @@samarmatta3835 ማውራትና መተግበር ይለያል

  • @user-jx2im5xs5j
    @user-jx2im5xs5j4 жыл бұрын

    ይህ ሸውየ መናፍቅ ነው የኦርቶዶክስ ልጅች ተጠንቀቁ አስመሳይ መስቀሉም አንተን አያወክልም ተሀድሶ ሀራጥቃ ስለኋንክ ።

  • @misganawtasew3576

    @misganawtasew3576

    4 жыл бұрын

    እስኪ መፅአፍ ቅዱስን አጣቅሳችሁ ንገሩኝ.? በእየሱስ ክርስቶስ ማመን መናፍቅ ያስብላል እንዴ.?? ሲጀምር እግዚአብሔር እሚያይ በአንድ ልጁ በእየሱስ ክርስቶስ, ማመናችን እንጅ, ሀይማኖታችን አደለም። በሀይማኖትማ እኮ ሙስሊምም ሆኑ እህይውዳውያን ወይም, ጭራሽ በእግዚአብሔር እማያምን እንኳ, ሀይማኖት አላቸው,!። ግን መንግስተ ሰማያትን ይወርሳሉ/ይገባሉ, ማለት አደለም,። እየሱስ ክርስቶስን እስካላመኑ እና በልባቸው እስካላነገሱት ድረስ.።

  • @asnakudereje5438
    @asnakudereje54384 жыл бұрын

    Amen Amen

Келесі