#ኢየሩሳሌም_ተረበሸች

Ойын-сауық

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 329

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit417129 күн бұрын

    ❤❤❤ የዚህ ሁሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SilasaMsgun1

    @SilasaMsgun1

    29 күн бұрын

    እኅት/ወንድም ስንጽፍ ኢየሱስ ብለን እ-የሱስ የ የአህዛብ አስተምህሮ ነው

  • @fgjdfhhs1472

    @fgjdfhhs1472

    26 күн бұрын

    የሁላችን አምላክ በረከቱን ይሥጠን አናንተም ተባረኩልን የአመት ሰዎች ይበለን

  • @GG-lh2yw

    @GG-lh2yw

    18 күн бұрын

    አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318Ай бұрын

    እምዬ ኦሮቶዶክስ ተመልከቱ ውበቷ በሰው ሀገር።አቤቱ ታረቀን ሀገራችን ሰላም አርግልን።ብቻ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-ii6kp6jz8v

    @user-ii6kp6jz8v

    29 күн бұрын

    Amen Amen🙏🙏🙏🙏

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    29 күн бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    29 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @KibebeNegash-fe2zt

    @KibebeNegash-fe2zt

    29 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-vt4yy7ux5o
    @user-vt4yy7ux5oАй бұрын

    በረከታችሁ በኔም በቤተሰቤም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ምእመን ላይ ይሁን የሐገራችንንም የቤተክርስቲያናችንም ትንሳኤ እውነተኛው ዳኛ ክርስቶስ እየሱስ ያቅርብልን ይህንን ሠቆቃ ከሐገራችን ያርቅልን መልካሙን የብርሐኑን ዘመን ያሳየን❤❤❤

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aregashgebere

    @aregashgebere

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    29 күн бұрын

    አሜንአሜን🤲🤲🤲አሜን

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንድት መታድልነው አሜን ብረክታችሁ ይድረስን እግዚአብሔር ይስጠልን🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mulumekonnen5684

    @mulumekonnen5684

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225Ай бұрын

    አቤት ኢትዮጰያዊ መሆን መታደል ነው ክብር ለኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን አባቶቻችን የረገጣችሆት ምድር በረከት በኛና በሐገራችን ላይ ይፍሰስ የደነደነ ልባችንን ይስበርልን ነጋሽ እመ ብርሐን በሙሉ የልብሕን ታድርስልሕ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትኑር እናመሰግናለን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    29 күн бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤እዉነት ነዉ

  • @mulumekonnen5684

    @mulumekonnen5684

    29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @truthseeker8331

    @truthseeker8331

    28 күн бұрын

    ክብር ለተዋህዶ❤

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n29 күн бұрын

    አቤቱ ጌታዮ መዳኒቴ ስለኔ ያለ ሀፂያትህ ተላልፈህ የተሰጠህ ዛሬም ሰዋች ያለጥፍታቸዉ እንዲሁ ይገደላሉ አንተ ግን አተነህ አለማችንን በምህረትህ ጎብኘን?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721Ай бұрын

    ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ እንኳን ለስቅለቱ ቀን አደረሳችሁ ሀገራችንንም ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን ፀልዩልን::

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO29 күн бұрын

    የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥ ይባርካችሁ። እንኳን አደረሠነ አደረሣችሁ ። በሠላም ተመለሡ። አንወዳችኋለን።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi566029 күн бұрын

    በእውነት ጌታ ለኛ የከፈለልን ዋጋ ብቻውን ሆኖ ይህን ሁሉ መንገድ አሸክመው የኛን እዳ ተሸክሞ የተጓዘውን መስቀል ተሸክማችው ሳይ አጀቴ ተለወሰ አቤቱ ይቅር ይበለን ምን ቃል አለ የሚገልፀው የኔ ጌታ 🤲🙏🙏

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j29 күн бұрын

    ዋዉ በጣም ነዉ ምታስቀኑት እግዚአቢሔር ይመስገን ይህ መታደል ነዉ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @ABCv326
    @ABCv32629 күн бұрын

    በውነት በረከታች አይለየን ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን ለአገራች ሰላም ለህዝቦቻ ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @all0cell750
    @all0cell75029 күн бұрын

    እምዬ እየሩሳሌም እስራኤል ሰላምሽ በክርስቶስ ይጠበቅ አህዛብን ያድቅቅልን

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller645529 күн бұрын

    ነጋሽ ወንድሜ የሁልጊዜም ወዳጅህ ነኝ ተባረክ ፣እንኳን አደረሰህ ከስደት ሀገር ሆኘ ተመለከትኩ ዘንድሮ አልሰገድኩም ፣ የውስጤን እግዚአብሔር ያቃልና ይምረኝ ዘንድ አሳስብልኝ ያለሁበት ቦታ ቤተክርስቲያን ብዙ የለም ቢኖርም እሩቅ ነው። ያመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem3329 күн бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ለኛ ሀጢያተኞቹ ስትል ነዉ ይህንን ሁሉ ከአእምሮ በላይ የሆነ መከራ ና ስቃይ የተቀበልከዉ እና እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ እባክህ ማረን ይቅር በለን ታረቀን

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z27 күн бұрын

    ታድላችሁ ብፁህ አባታችን አቡነ ሰላማ ለኛ እራቁን እንጅ ለርስዎ እችን ቅድስ ሀገር ለማየት በቁ እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ።እድሜና ጤና ሰጥቶዎት ዳግም ለመባረክ ያብቃን የልቦዎት ሞልቶ ስላየን በስደት የምንኖር ልጆችዎት ደስ ብሎናል ። እኛንም ለቅድስት ሀገር ለመሳለም እንዲያበቃን በፀሎት ይሰቡን።።።

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdiАй бұрын

    ታድላችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @abge5258

    @abge5258

    29 күн бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃችህ ይህ እድል በማግኘታችህ እግዚአብሔር አመስግኑት እኞም የምንመኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልን እንድናይ ፀይሉን በሰላም በደስት ወደ ሀገራችህ ያገባችህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን::

  • @bekelebelatchew5807

    @bekelebelatchew5807

    28 күн бұрын

    አሜን

  • @tigi_habeshawit

    @tigi_habeshawit

    27 күн бұрын

    አሜንንንን ሁሌም ምኞቴ ነው ሁላችንንም ያብቃን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu341029 күн бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያርድ ዝግጅት ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ ከይቅርታ ጋር የሰጠኸው ርእስ ምናለ ቢስተካከል ኢየሩሳሌም ተረበሸች ብለህ በጣም አስደነገጥከኝ 😢😢😢 ወቅቱን እያወክ በሰላም ተመለሱ ።እናመሰግናለን ❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi145929 күн бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አቤቱ ዉበታችሁ ደስ ማለቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን🤲🤲🤲✝️✝️✝️♥️♥️♥️

  • @kwkw2678
    @kwkw267829 күн бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ!!! ጉዞ ስታደርጉ በሌላ ቻናል ቀጥታ እያየዋችሁ ነበር ። ካሜራ ባለሙያው ነጠላ ባየ ቁጥር ስለ ኢትዮጵያ ሲናገር እጅግ ደስ ብሎኛል " ኢትዮጵያዊም መልኩን "እንዲል ሆኖም የተከፋውበት ቦታም ነበር ብትንትን ብላችሁ ስትሄዱ በጣም አዝኜ ነበር የእውነት በጣም ተሰምቶኛል የአገር ቤቱን ጉድ ተሸክማችሁ የሄዳችሁ ትመስሉ ነበር ። በመጨረሻ በአንድላይ ተሰባስባችሁ ሳይ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!!! በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @menbermaryam4971

    @menbermaryam4971

    26 күн бұрын

    በምን ቻናል?? አባክህ ሊንኩን ላክልኝ

  • @elianameron1418
    @elianameron1418Ай бұрын

    እንኳን አደረሣችሁ የ እናንተን ጸሎት የ ሠማ የ እኛ ንም ሰምቶልን በ ጊዜው በ ቦታው ያድረሠን🙏

  • @wondmagegnreta7432
    @wondmagegnreta743229 күн бұрын

    ውይ መታደል!!! መድሃኒያለም እባክህ ፍቀድልኝ እና እዚች ቦታ ሄጄ ለመባረክ አብቃኝ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411Ай бұрын

    ዋውውውውውው መባረክ ነው በዚያ መገኘት

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga664129 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰን አሜን በሰላም ይመልሳቹ እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-nt8nc6lq3s
    @user-nt8nc6lq3s29 күн бұрын

    ምነኛ መታደል ነው እኔነም ለዚህ እድል ያብቃኝ ነጋሽዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq925928 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @etifasefa2886
    @etifasefa288628 күн бұрын

    ነጋሽ ወንድም አለም እንኳን ደስ አለህ መታደል ነው ደጁን መርገጥ እኛንም ለዚህ ያብቃን።

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha114729 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለእለም ሰላም ይሁን ሀገራችንንም እስባት ስላማችንን እብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌿🌿🌿❤️❤️❤️

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda19 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።አብረአችሁ ያለሁ ያህል ነው የተስማኝ።እኛንም ለዚህ ማዕረግ እንዲያበቃን ምኞታችን ነው። ብዚያ ቦታ የተገኛቺሁ ሁሉ በጣም ታድላቺኋል።

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu638219 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በህይወት ዘመኔ ሁሉ ክርስቶስን የምለምነው ልመና ነው፡፡ እሱ ሞቶ ለእኛ የዘላለም ህይወትን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እውነት እኛንም ይርዳን፡፡

  • @welansaali674
    @welansaali67429 күн бұрын

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tadessefikadu2056
    @tadessefikadu205628 күн бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛም ለደጁ ያብቃን።ነጋሽ ሚዲያ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ለቤተክርስቲያን ዋጋ የሚከፍሉ ድንቅ ሰዎች በማስተዋወቅ የምታደርገው ተነሳሽነት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስም ክብር ይድረስህ።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen568429 күн бұрын

    አቤቱ ጌታዬ መዳኒቴ ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ እንኳን ለስቅለቱ ቀን አደረሳችሁ አደረስን በረከታችሁ ይድረስን አሜን ወንድማችን ነጋሽ በጣም እናመስግናለን እድሜ ጤናን ያድልልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RahelSamson-dm2dw
    @RahelSamson-dm2dw29 күн бұрын

    በረከታቹ ይደርብን እኛም ይቺን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን ሀገረ እስራኤልን ሰላም ያርግልን

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu394127 күн бұрын

    ስለሁሉም ያለገደብ የወደደን የእመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ወንድም አንተም ነጋሽ ለእውነት የሚገባውን ሁሉ ለማድረግ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለዓለም የኦርቶዶክስ አማኞች የምትሰጠው ምስክርና ለምትናገረው ሁሉ ፀጋውንና ክብሩን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛልህ በዚህ አጋጣሚ አመሰግንሃለሁ

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun129 күн бұрын

    ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን በረከታቹ ይድረሰን አሜን

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw29 күн бұрын

    አልቅሼ አልቅሼ ሳባራ ነው የፃፍኩት: እናቴ ማርያም ሃዘንሽ እንዴት ከባድ ነበር ልጅሽ , አምላክሽ ጌታሽን በመስቀል ሲሰቅሉብሽ🙏🏽😭

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese29 күн бұрын

    አቤት መታድል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጅህ አባቃን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu678729 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድላቹሁ በሠላም ተመለሱ

  • @smms6004
    @smms600429 күн бұрын

    እመየ ተዋህዶ ተመልከቱ ውበትን አቤቱ ጌታ ሆይ በቼርነትህ ኢትዮጵያን ህዝበ ክርስቱን ጠብቀን ዘረኝነን አጥፋልን😢

  • @comcell3831
    @comcell3831Ай бұрын

    ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን በረከታችሁ ይደርብን🤲😭😭😭😭

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830Ай бұрын

    በረከት ነው

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke832029 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fvАй бұрын

    አሜን በረከታችሁ ይድረሰኝ በሰላም ተመለሱ

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe237929 күн бұрын

    ወንድሜ ነጋሽ እንዲህ እንደምታስበው ጌታ ይፈውስህ አሞኛል ስላልክ እያሰብኩህ ነው የት ነው ያረፋችሁት እኔ የሩሳሌም ነዋሪ ነኝ ዳ/ተንሳይ ኪዳነምህረት ስለሚቀደስ እናገኝሃለን በርቱ ወንድሞቼ ልፋታችሁን በበረከት ይሙላ ፈጣሪ🙏🙏🙏❤

  • @TsigeTamene
    @TsigeTameneАй бұрын

    ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ!!!!! ❤❤❤

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g29 күн бұрын

    ወገኖቼ እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።እኔንም ከነመላው ቤቴስቤ ይቺን ቅድስት ሀገር ለማየትና ለመባረክ ያብቀኝ።

  • @user-fi6jx1or1y
    @user-fi6jx1or1y22 күн бұрын

    ወንድሜ ነጋሽ ተባረኵ በጣም ከው ደስ የሚል ግዜ ነበር

  • @freabebasolomon418
    @freabebasolomon41829 күн бұрын

    ክሪያላይሶ ክሪያላይሶ አማኑኤል ጌታ አቤቱ አምላካችን ማረን

  • @melesamare5675
    @melesamare567529 күн бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ በረከታችሁ ይድርሰን በሰላም ይመልሳችሁ

  • @sebletube7525
    @sebletube752529 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ሊደረሠን እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን

  • @tinsaeseyoum3728
    @tinsaeseyoum372829 күн бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @zizitino6797
    @zizitino679729 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ነጮች ፎቶ ለማንሳት ሲሮጡ አይቼ ገረመኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g26 күн бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-qq1of5qw1b
    @user-qq1of5qw1b26 күн бұрын

    Love my Ethiopian Orthodox Christians brothers and sisters❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BizuneshMekonnen-wt2rc
    @BizuneshMekonnen-wt2rcАй бұрын

    የእግዚያቤር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለዚ ክብር አብቃኝ

  • @asnakewedajo
    @asnakewedajo29 күн бұрын

    አምላካችን ሆይ ይህንን እድል የገጠመው ሁሉ ከበረከትህ ስጥልን የአምላካችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @tighist331
    @tighist33129 күн бұрын

    መድሕኒአለም ወደ የመጣችሑበት በሰላም ይመልስሳችሑ 🙏🏼 ለሐገራችን ለኢትዬጵያ ም ፀልዩላት🙏🏼

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru29 күн бұрын

    እናተን የረዳን አምላክ እኛንም ይርዳን በሀወቴ ከምመኘው ሀገሬ እየሩስ አሌም ነው

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p29 күн бұрын

    እውይ መታደል መንፈሳዊ ቅናት አሳደራችሁብኝ ምነው በኖርኩ አልኩኝ በመንፈሰ ከናንተ ጋር ነን ለዓመቱ ከናንተ ጋር ለመሳታፍ ለደጁ ያድርሰን ቸሩ መድሀኒያለም ። በአውነቱ ሰታምሩ በረከታችሁ ይድረሰን ። ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክርላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaitzerom3158
    @senaitzerom3158Ай бұрын

    Thank you for sharing!stay blessed!

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake288028 күн бұрын

    ወንድማችን አግዚአብሔር ይባርክህ በርታ በርታ

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm301725 күн бұрын

    ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @amanjimmasomodo7192
    @amanjimmasomodo719229 күн бұрын

    Kiralayso kiralayso kiralayso bereketachu hidresen beselam temelesu amen 💖🙏

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790Ай бұрын

    ታድላቹ በጸሎታቹ ያአስቡን በሰላም ተምለሱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c27 күн бұрын

    እንኳን አደረሰን ደሞ የአመቱ ሰዎች ይበለን ምድራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @zuzususu964
    @zuzususu964Ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እድለኞች ናቹ አይኔ ሳይሆን ውስጤ ነው ያለቀሰው

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl29 күн бұрын

    ከበረከቱ ያስትፈን ይችን ከልጅነቴ ጀምሮ የምናፍቃትን የበረከት ምድር እንድረግጥ ቅዱስ ፍቃዱ እድሆንልኝ እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ።ነጋሽ ወንድማችን በርታልን.. ..ሁላችሁም ታድልልችሁ ተመስገን ❤❤

  • @eyerusalemdechase-sn6dl

    @eyerusalemdechase-sn6dl

    29 күн бұрын

    ክራላይሶን አማኑኤል አምላካችን

  • @user-wu8zx5wk1u
    @user-wu8zx5wk1u26 күн бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w29 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጠልን አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልልል ብርክታችሁ ይድርስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate180429 күн бұрын

    ኪራላይሶ ክራላይሶ ክራላይሶ እየሱስ ናሂ🙏💔😭😭

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni177729 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያብቃን

  • @asfaw8603
    @asfaw860329 күн бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰኝ እድለኞች ናችሁ በእውነት

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade749029 күн бұрын

    ፈጣሪ ያመት ሰወ በለን ያድርሰን አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @yewebtsegaye6472
    @yewebtsegaye647229 күн бұрын

    ዲያብሎስ ተመታ በመስቀል /4/ በክርስቶስ መስቀል ነጻ ወጥተናል የአዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል/2/

  • @elaybright8884
    @elaybright888425 күн бұрын

    ይልቁንም በግልፅ ቋንቋ የግብፅን ተንኮል በይፋ በመጋፈጥ ገዳማችንን አስመልሱ የገንዘብና የእዉቀት ማሰባሰብ በማድረግ የአለም አቀፍ ጠበቆቻችንን የራሳችንን ልጆችን በመቅጥር ህጋዊነታችን መረጋገጥ አለበት በአሁኑ ጊዜ ሀበሻ የገንዘብ ችግር የለውም ይሄ ተራ ሾዉ ነው ዋናውን ነገር ትኩረት ሰጥቶ እዉነተኛ ስራ ብቻ ድራማ አይበቃም ቁም ነገሮችን ብቻ ሀይማኖት የገንዘብና የሰው ዝና ማግበስበስ ብቻ አይሁን በቃ ሁሉ ነገር ግልጽ ነው።።።።

  • @Zinu212
    @Zinu21229 күн бұрын

    በረከታችህ ይድረሰን

  • @orthodox2645
    @orthodox264524 күн бұрын

    Elluy, Seyuma EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. Lezehe yabekachu.

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam29 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh412727 күн бұрын

    ይህን ቀለል ያለ መስቀል በክብደቱ ስንት ስው እየተቀባበለ ለመሽከም ከመንገዱ ርቀትም አንፃር እያየን ነው ያ ምንም ወንጀል ያልፈፀመው ጌታችን መደሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶስን ክብደቱ ከዚህ የኛ ስዎች ከያዙት መስቀል ስንት ጊዜ የሚከብደውን አሽከመውት ይህን ሁሉ መንገድ ሲያደክሙት ምን ያህል እየሱሰ ጌታችን እንደተስቃየ ምን ያህል እንደሚደክመው ባልበላ ባልጠጣ አንጀቱ እየተተፉበት ያሳለፈውን ስቃይ ለመረዳት አይከብድም " ያ ሁሉ ስቃይህ አባቴ ለእኔ ሀጥያት ስትል ነበር"

  • @mengistuakkema1168
    @mengistuakkema1168Ай бұрын

    Amen Lezelealemu bereketachihu yideribin.amen, Amen Amen Lezelealemu. Egnam bemot saniwesed Lenisaha hiwot abkiton echin bota chin midir Lemeriget kidus fikadun yadergilin

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z16 күн бұрын

    ኣሜን❤ኣሜን❤አሜን❤

  • @amarechtegegne8087
    @amarechtegegne808729 күн бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. ❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew459629 күн бұрын

    አቤቱ መድሀኒያለም አባቴ አንተን ተከትለው እንደ ተገጓዙት ወዳጆችህ እኔንም አስበኝ

  • @raheldegefu6384
    @raheldegefu638429 күн бұрын

    እስቲ ዝም ብላችው የጌታን ስቃይና ምክር እያስባችው ተመልከቱ😭😭 ኮሜንት ምትስጡትን ነው ገባችው👈

  • @user-sp8er8hd6k
    @user-sp8er8hd6k29 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @meseretteka4524
    @meseretteka452428 күн бұрын

    Amen Amen ❤❤

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea47129 күн бұрын

    በስመ ስላሴ ስም እንካን ለዝህ ቀን በሰላም አደረሰን ከይቅርታ ጋር አርስቱ ግን ሰው ያስደነግጣል እየሩሳሌም ተረበሸች አይባልም በዝህ ሰአት በሌላ በኩል ጦርነት አለ ምን ተፈጠረ ብዮ በስማም ቃላት እንምረጥ ⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew654629 күн бұрын

    ምንኛ መታደል ነው እዚች የተቀደሰቸች ቦታ ላይ መገኘት። ሀገራችን ኢትዮጵያን መድሃኒያለም ሰላም ያድርግልን ።

  • @kwkw2678
    @kwkw267829 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @burteburte317
    @burteburte31729 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @aster1077
    @aster107729 күн бұрын

    Amen.Amen.Amen

  • @YezinaGashaw
    @YezinaGashaw29 күн бұрын

    በረከታቹህ.ይደረሰን.መንኛመታደልጅነው

  • @afomrede9153
    @afomrede915329 күн бұрын

    እኔን የሚወድ መስቀሉን ይዞ ይከየለኝ ድንቅ የኦርቶዶክስ ኣማኞች ሰብ እሰ ይርእይ ገጸ ስብ ኣምላክሰ ይርእይ ልበ ሰብ ስለ እወነት እናንተ በዝህ ጠንካራ ስዓት ፈተናው ኣልፋችሃል ሂወታችሁን እግዚኣብሄር ያየዋል ኦርቶዶክስ ለዘልዓለም ትኑር ነጋሼ ለ አባቶቻችን እህዚኣብሄር ያክብርልን መስቀል ተሸክሞ ማየት መልካም ነው እንወድሃቹህለን እናከብርቹሃለን እንካን ኣደረሳችህ ኣደረሰን በሰለም ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን በረከታችህ ጸሎታችህ እግዚኣብሄር ይስማችህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer158129 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AgeredechMamo
    @AgeredechMamo28 күн бұрын

    መታደል ነው ሁላችንም ለዚህ ያብቃን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke426729 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜ

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam497129 күн бұрын

    በሰላም ግቡ..... እየሩሣሌም ደመቀች ነው የሚባለው ወንድሜ አሰደነገጥከን ...በሰላም ግቡ አባክህ አርአሰቱን አሰተካክለው

  • @tigistadmasu3410

    @tigistadmasu3410

    29 күн бұрын

    ትክክል ካለው ችግር አኲያ ርእሱ እኔንም አስደንግጦኛል።ቢስተካከል ጥሩ ነው

  • @alemefetere233
    @alemefetere23329 күн бұрын

    "ኢየሩሳሌም ተረበሸች" አይባልም። ደመቀች፤አሸበረቀች ነው።

  • @amanjimmasomodo7192
    @amanjimmasomodo719229 күн бұрын

    Kiralayso kiralayso kiralayso bereketachu hidresen beselam temelesh amen 💖🙏

Келесі