ኢትዮጲያዊው ጋዜጠኛ የዓለም ህዝብን አስለቀሰ | ታምራት ነገራ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጲያ ስለሆነው እያለቀሰ ተናገረ | በትርጉም || Tamrat Negera

Tamerat Negera speech on The National Press Club Panel. (Translated to Amharic).
Tamerat Negera is an Ethiopian journalist, analyst, and commentator on Ethiopian politics. He Spoke about what happened to him in Ethiopia Government. Full Speech on Tamrat Negera on The National Press Club Panel in Amharic.
What Happened to Tamrat Negera? Who is Tamrat Negera?
#Ethiopia #Ethiopianews #Tamratnegera
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ ናሽናል ፕረስ ክለብ ላይ ቀርቦ የተናገርው ሙሉ ንግግር.

Пікірлер: 200

  • @hirutngussie3580
    @hirutngussie3580 Жыл бұрын

    እንደ ዓይነት ትውልድ ይብዛ ለእውነት የምትቆም ታሜ እንወድሃለን

  • @betelwendu9323
    @betelwendu9323 Жыл бұрын

    አይዞክ! የኔ ወንድም ብቻ እንኳን ፈጣሪ ከእጃቸው አስመለጠህ።

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ይቺ እንባ እግዚአብሔር ያያታል እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም አይዞህ ጀግናዬ የኔ አባት ሁሉም ቀን አለው💪💪💪💪😢😢😢😢😢😢

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt Жыл бұрын

    እምነትና እውነት ያለህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ይህም ያልፋል

  • @musthafamusthafa1665
    @musthafamusthafa1665 Жыл бұрын

    ታምራት ነገራ የእውነትና የተማርክ ጠንቋይ ሳትሆን አዋቂ ነህ።

  • @betelwendu9323
    @betelwendu9323 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና ወንድም ሰላምህ ይብዛ!

  • @fayzaomar2772
    @fayzaomar2772 Жыл бұрын

    ወዲሜ አይዞህ እኳን ያልገደሉህ ይህም ያልፍል❤

  • @gashawabey-ky4et
    @gashawabey-ky4et Жыл бұрын

    የኔ ጀግና በዉነት ኮራሁብህ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Жыл бұрын

    ታሜ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይሄንን ናዚ መንግስት እደዚ በአደባባይ አጥበህ አስጣልን የግዜ ጉዳይ ካልሆነ አብይ አህመድ አሟሟቱ ከውሻም ያነሰ ነው ሞቱ

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o3 ай бұрын

    አይዞህ ታምራ ነገራ ዘረኝነትን የተጠየፍክ የተቃወምክ በዚህ የተሰቃየህ ይሔ ቀን ያልፋል አንተና አንተን መሰሎች ይቺቀን አልፋ ኢትዮጲያ ነፃትወጣለች የዛችጊዜ በፍቅር እንኖራለን አሁንም በጣም ብዙ በማንነታቸው ግፍ እየተፈፀመባቸው ያሉ አማሮች ኦሮሞዎች አሉ እየተደፈሩ እየተገደሉ በእስርም እየተሰቃዩ ያሉአሉ ግን ኢትዮጲያ ነፃ ትወጣለች ድል ለጭቁኖቹ ኢትዮጲያዊ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ አይዞ እግዚአብሔር አለን ይፈርዳል

  • @halimaseif7825
    @halimaseif7825 Жыл бұрын

    ዉነት ተናግራህ እደዝህ ብትሞትም አዪቆጪ እዳተ አዪነት አበሳ አተነዉ እየሞትን ያለነዉ ኑርልን

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Жыл бұрын

    አይይይይ ኢትዮጵያ ምን አይነት ጉድ ነው ይሄ ጌታ ሆይ ይሄን መንግስት አንድ ነገር በለዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Жыл бұрын

    እንኩዋን በሰላም ተፈታህ ። ነገር ግን ነጮቹ ያንተም ሆነ የኢትዮጵያ ሰላም አያሳስባቸውም አስመሳዮች ናቸው ። እንደውም አሁን በነገርካቸው የኢትዮጵያ ችግሮች Ethics federalism በደንብ እንዲስፋፋ እና ኢትዮጵያ More problems እንዲፈጠር ነው የሚደርጉት or የሚፈልጉት ። All western ችግር ፈጣሪ እንጂ መፍትሄ ሆነው አያውቅም ። I believe God can protect 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia and peoples , What we saw now or happened is gonna pass and Good things coming soon for our Country !!!!

  • @halimo1255
    @halimo1255 Жыл бұрын

    ስለ ኢትዮጲያ ያልገባዉ የኢትዮጲያ ህዝብ ነዉ ጎራቤቶችም አልቅሶ ጨርሶሉ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Жыл бұрын

    ጀእግናነዉእ፡ታምራትእ፡ነገራአ፡ከአብይእ፡100%፡ይበልጣልእ፡አብይንእ፡ብትክክልእ፡ገልፆታልእ።

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe63233 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ያልፋል 😢የኔ ጀግና 💪💪💪💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @senytekassa8003
    @senytekassa80033 ай бұрын

    ታሜ. ምርጥ. ጋዜጠኛ❤❤❤❤

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Жыл бұрын

    አይዞክ ጨለማው ይገፈፍልናል ታሜ

  • @neza6422
    @neza6422 Жыл бұрын

    ትክክክክል በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @marknah2565
    @marknah2565 Жыл бұрын

    እውነት ነው የተናገርው

  • @awokeagizew770
    @awokeagizew7703 ай бұрын

    ታሜ እንወድሃለን

  • @teddycherenet5036
    @teddycherenet5036 Жыл бұрын

    ታሜ አንተ ጀግና ነህ በርታ

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Жыл бұрын

    እኔን ወድሜ አይዞ አላህ ከጅብ አፍ እኳን ወጣህ አብይ እስ

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu99294 ай бұрын

    ታሜ እንደ አሁን ገብተህኝ አታውቅም ተባረክ

  • @belebele239
    @belebele239 Жыл бұрын

    አንበሳ ነህ ወንድሜ ከተማሩ ላይቀር እንዲ ነው በርታ እውነቱን መናገር ነው

  • @beruki1107
    @beruki1107 Жыл бұрын

    ሰውዩ ሰው የምያለቅሰው አትዮ ውስጥ ብቻ ነው ፡በሌላው አለም መልቀስ የለም

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Жыл бұрын

    እኔ በጣም እሚገርመኝ አቤቱታው ለማነው ?? እውቅና ወይም ለጥገኝነት ጥያቄ ከሆነ ነው እንጅ ሌላ ምንም ጥቅም የለውም ምክንያቱም የዚ ሁሉ ችግር አስተባባሪ እነሱ ስለሆኑ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene55043 ай бұрын

    እውነት እግዚአብሔር ነው። ውሽት ዳቢሎስ ነው ።።

  • @MesgieKassie
    @MesgieKassie3 күн бұрын

    የሚገርም መረጃ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Жыл бұрын

    የኛ ጀግና😢😢😢😢😢

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria51043 ай бұрын

    ጀግና ነው

  • @halimaseif7825
    @halimaseif7825 Жыл бұрын

    💪💪💪💪💪💪💪💪ኑርልን

  • @Z-qn5qr
    @Z-qn5qrАй бұрын

    አይዞህወድሜ

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Жыл бұрын

    ሰላምለሀገራችን

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku54243 ай бұрын

    I am an agricultural scientist and a recent theologian. I support the journalist. I do share his concern. Our country Ethiopia has to practice democratic type of Governor for instance like that of the USA. Although, it takes time to that stage, citizens-ship government rather than ethics based. Ethnic based government is too dangerous for all Ethiopians and the like countries. Obviously, I do believe that the LORD God will certianly give us relief after some time. Tank you for your attention!!!

  • @getmer5301
    @getmer53013 ай бұрын

    ይሄ የእንግዴ ልጅ ሁሌም የሟርት አምባውን እየረጨ ነው።

  • @MameMusa-ql1yh
    @MameMusa-ql1yh7 күн бұрын

    አለህ ይጠብቅህ

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 Жыл бұрын

    🙏👉🐯🥀🎊🚦LOG LIFE WHENEVER HONORABLE JORNALIST TAMRAT THE LION OF ETHIOPIANS🚦🎊🌹🐯👈🙏

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j3 ай бұрын

    ራሱ ላይ ሲደርሰ ማልቀስ ትግራይ ላይ ሲሆን ማንጨብጨብ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 Жыл бұрын

    የ ኤርትራ ግፍ ነው እንደዚህ ያረገህ

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Жыл бұрын

    ያሣዝናል የሚደረገው ሑሉ። ከደርግ የባሡ ይሠለፉና ይመጣሉ ብሎ ያሠበም የለም። የኢትዮጵያ አመሠራረት ያልገባቸው ሥለ አፍሪካና አፍሪካውያንን የማያውቁ ናቸው። ቋንቋ የጋራ ሥላልነበረን ተጠቅተን ነበር አሑን ግን ሥላለን ያ ያሥፈራቸው ሕብረታችንን ዕንዲገዘግዙ በተገዙና በተሠማሩ ዕየጎዱን ነው። የዛሬው ጦርነት ዕንደመጀመሪያውና ሑለተኛው የአለም ጦርነት አደለም። ዛሬ ሦሥተኛው የአለም ጦርነት ውሥጥ ዕየተቀላቀልን ነው። ውጊያውም ከድንጋይራሶች ጋር ዕራሣቸው መወሠን ከማይችሉ ዕኛን መሠሎች ጋር ነው ይሕም የተከፈተው ጦር በሑሉም መሥክ ነው። ከጭንቅላትፍሠት ጀምሮ ጠጠር አፈሣ ድረሥ ለኛ ምንም በማይተርፍ መልኩ ነው። ብዙዎች ይሕንን ሥንል አይረዱንም። ልክ ዛሬ የምተጮሑትን ለሠላሣ አመት ዓደጋውን ዕዚሕ ለዚሕ ውርደት የሚያበቃን አካሔድ ከፋፋይና አውዳሚ ለአፍሪካ ለአሕጉሪቷ ሣይቀር ጎጂና መጥፎ አርአያ ዕንደሖኑ አሥጠንቅቀን ተፋልመን ሑኔታውን አሥቀልብሠን ከመለሥ ዜናዊ አፍ ዕንኳን ሣይቀር ሕብረቱ ዕንደሚያዋጣና መታረም ዕንደሚገባው አምኖ የኛን ቃል መጠቀም ሢጀምር። ያኮረፉ ተገንጣዮች ከዳን ማለት ድረሥ ደርሠው ጦር ዕናንሣ ብለው ገብቶ ጨፍጭፏቸዋል። ኢትዮጵያውያን ሌላው በለፋው ሔዶ ቂጥ ማለትና የገበታው ተካፋይ ለመሖን ዕንጂ ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ዕድል የሚሠጥ የለም። ድርጅትም ማሕበርም ይሑን ፓርቲ በአቅም በዕውቀት በሐሣብ በአባልነትና በወሪዊ ያላሠለሠ መዋጮ የለማቋረጥ መረዳት አለባቸው። መዋጮ ማቋረጥ ማለት የአንደ ሠውን የደም ሥርጭት ያውም ወደ ልብ የሚወሥደውን መቁረጥ ማለት ነው። ያ ሠው ተንፈራፍሮ ዕነደሚሞተውም ድርጅትም ይሔ ዕጣ ፋንታ ነው የሚጠብቀው። አሜሪካ ክሩዲሥታኖችንም ይሑን ሌሎች መንግሥታትን የምትቀልድባቸው በዚሑ የደም ሥር ብጠሣ ነው። የሠውን ችሎታም አክብሩ። ከመሐላችን በምርምርና በጥናት በአዲሥ ፍልሥፍናና ጥበብ የተሻለ መርሕ የምናቀርብ ሥላለን። የጥናታችንን ቁንፅል ሥናካፍል የራሥ አድርገው መልሠው ቃልበቃል የሚያሥተላልፉ ሞልተውናል። ነውር ነው ከነኛ ቃላቶች ጀርባ ያልተነገረና ብዙ የተቀናበረ የተተለመ አመርቂ ዕውቀትና የጥቆማ ፈለጎች አሉ ልትከታተሉትና ወደትክክለኛ ከቅጣጫ የሚመራ። ሐሣብ ሢቀሠም። አቶ ወይ ወይዘሮ ዶከተር ዐሸቴ ፣ በለጡም ትሑን አሥገዶም ዕንዳሉት ወይ በዚሕ አምድ ላይ ዕንዳሠፈሩት የሚበጅ ይመሥላል። ሐሣባቸውን በዚሕ መልክ አቅርበውታል ይባላል። ይሕም አድናቆት ብቻ ሣይሖን ዕንድንተዋወቅ ዕንድንከባበር ዕንድተጫጭ የጠሩ የጎለበቱ የሕዝብ የአፍሪካ ወገኖችን ለመለምለም ያመቸናል ይረዳናል። መርጠናቸው ዕንጂ ዕራሣቸውን መርጠው አየቀርቡም ማለት ነው። ዛሬ በጎጠኝነት የመንደሩን ልጅ የጎሣውን ወይ ከቤተሠቡ የሚወደውን ወይ የሠፈር አለዚያም የአንድ ትምሕርት ቤት ልጆች ተባብለው ፓርቲ መሥርተናል ብለው ሢቀርቡ ዕንደታዩት ዕንዳይሖን ለመርዳት ዕራሥን መመርመር ማዘጋጀት ይጠቅማል። ክቡር ፈላሥፋው ፍርድ ዓወቅ ዘለቀ ዕንዳሉት። መክተብ አቅቶት የራሡን መርሖ አውሮፓ ሥትጮሕ አብረ በል ይላል ሖ ይሕ ቀላል አባባል አደለም ተንትን ብትሉኝ አንድ ሺሕ ገፅ ያለው መፅሐፍ ይወጣዋል። ለምንሥ ወንዴ ሖነ ጥቅሡሥ? ይሔ ዕራሡ ሚሥጥር አለው። ዕሥርቤቶችን በአለም ለይ ያጣበቡና ብዙ ወንጀል የሚሠራው ጦርነቶች የሚካሔዱት የሚቀናበሩት በወንዶች በመሖኑም ነው ተበሎ ሊገመት ያሥችላል። በዙ ሚሥጥራትን ማውጣት ከየሥንኙ ይቻላል በርቱ አፍሪካውያን መለያችን የሚጠቋቆሙብን በቆዳችን በአንደ አቋማችን ነው ሕብረት አንድነት በሚያሥፈልገን ላይ ማበር በተናጠል በግልና በነጠላ በሚሠሩ ላይ መከባበር የተሻለ በማሣየት ማረም አሥተምሮም ለመቀየር በፍላጎት ላይ በበለይነት ተፅዕኖ ማድረግ ተሻሚ የሌለው ግዳጅ ነው። ዛሬ ኤሽያው በሙሉ የአውሮፓን የጥበብ ልበሰስዕየሠፉ ነው የሚለብሡት ምን ማለት ነው ?ከነሡ የተሻለ በየጊዜውም የሚቀያየር የሚያምር በመሖኑ የባሕል አተረጓጎሙን ቀየረው። ባሕል አሠፋፉ ሣይሖን የመለዋወጥና ማራኪ ማቅረብ ውበትን አጎናፃፊ ለአዳዲሥ በር ከፋች ሐሉን አሣታፊ ። አዕምሮን ብሩሕ አድራጊ ገበያ ፈጣሪ መሖኑን በመረዳታቸው ነው ዛሬ ወግ አጥባቂ መሖናቸውን ዕረገብ አድርገው የነዋይ የዕውቀት ክምችታቸውን ከፍ ለማድረግ በቁ። በርቱ አይዞን ነው የሚባለው። ችግር ለመንሥዔ ለመፍተሔ መሠረት ጠዪ መሖኑን አትርሡ። ዕንዴት ዕንፍታው ለሚለው ዕጎናችሑ ካሉት ጀምሩ ፈትሹ፣ ያራቃችሗቸውን አቅርቡ ። የወጡበት ቤተሠብ፣ ጎሣ የነዋይ አቅም የሚኖሩት አኗኗር አይገድባችሑ። ወላጆች ልጆቻቸውን ሢያሥተምሩ ከነሡ የተሻለ በተሻለ ለራሣችንና ለሐገራችን ለአፍሪካና ለጥቁር ሕዝብ ጋሻ ዕንድንሖን ነው ዕንጁ፤ ተሣዳቢና ናቂ ቀላማጅ ዕንድንሖን አደለም።

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Жыл бұрын

    ትላንት ሰለ ኤርትራ ምን ትል ነበር ??በአፍህ አራህበት ዛሬ ታለቅሳለህ ጅብ

  • @hassanabedo7612
    @hassanabedo76124 ай бұрын

    Tame ❤❤❤

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima68463 ай бұрын

    በሰው እንባ መደሰት አይገባም ግን ስለ ኤርትራ ለተናገርከው ከልቤ አዝኜ: ግድ የለም እድሜ ለትግራይና ለኦሮሞ ቀና ብለህ ኢትዮጵያን አትረግጥም ብየ ነበር:: ተሳካ ይሄ ግን ለታምራት ብቻ ነው:: ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን::

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Жыл бұрын

    ያሳዝናል፣

  • @tinawa56
    @tinawa563 ай бұрын

    ሁሉም ነገር በራስ ሲሆን ያማል አሁን ስደት እስከመቼ አገርህ ይሻልህ ነበር ጥፋት ካለብህ ቅጣቱን ተቀብሎ እዚሁ ይሻልህ ነበር ቅጣት ብታገኛማ ትታረም ነበር ዝብለው ለቀውህ ነው መቀጣት ነበረብህ

  • @user-ws4wx3lf5c
    @user-ws4wx3lf5c Жыл бұрын

    እንካንም ከዝክከውሻ መግስት አመለጥክ ሳይገድልህ ከሱኢቶጲያውይነት. የሰባትባዳልጅይሻላል ታሜ. አይዞህአምልጠሀል

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አንች እሙሙ ሻጪ ዉሻ ብለሽ ስትሳደብ እራስሽን አይተሻል

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ቆማጣ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አንች የአረብ ትራፊ እንደ ዘመዶችሽ ዉሸታም ነዉ ከስጋሪ የታስረዉ ለምን ትዋሻለህ ብሎ ብዲዪ ስሪቷል ልጂም ወደዉጪ ሂዳል ስማሽ ቆማጥቲ

  • @user-bh1cq8ym2q
    @user-bh1cq8ym2q3 ай бұрын

    የእግዚኣብሔር ነገር ይገርማል! እግዚኣብሔርና ሰው በተለያየ መንገድ ያስባሉ፣ በተለያየ መንገድ ይሰራሉ። ታዲያ ታምራት ነገራ ሲያለቅስ በቃላቱ ስንቱ እናት፣ ስንቱ ኣባት፣ ስንቱ ፍቅረኛ፣ ስንቱ ሕፃን፣ ስንቱ ወንድምና እህት እንዳለቀሰ ያስታውስ ይሆን? ከይቅርታ ጋር ግን እኔ በግሌ ታምራት ነገራ ወደ ራሱ ተመልሶ ሲያለቅስ በማየቴ ብዙውም ኣያሳዝነኝም። God's work is amazing! How God thinks and works is far beyond human ways, plans and way of thinking. I hope today Tamrat Negera remembers that how many parents, loved ones, children, sisters and brothers have wept because of his words. Personally, I don't regret seeing him turning back to himself and crying.

  • @dr.abrahamsolomons7979
    @dr.abrahamsolomons7979 Жыл бұрын

    🙏👉🐯🚦HONORABLE JOURNALIST TAMRAT NEGERA🌹🦁 🚦👈🙏THE EYES ,HEART AND VOICE OF ETHIOPIANS WHO SUFFERING IN ETHIOPIA ,WE ARE STANDING AND LOOKING IN ALL DIRECTIONS , ALL YOUR ENEMIES TO DESTROY THEM SOON.GOD BLESS YOU WHENEVER YOU ARE 👈🙏

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii Жыл бұрын

    እንካን አለቀሰ ደም ለምን አያለቅስም ክፉ

  • @sefanithailegiorgis9570

    @sefanithailegiorgis9570

    Жыл бұрын

    አንተ የሞትክ የምትሳደብ

  • @sefanithailegiorgis9570

    @sefanithailegiorgis9570

    Жыл бұрын

    ለአንተ ይለቀስልህ አሱስ ጀግና ጋዜጠኛ ነው

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Жыл бұрын

    አይዞህ ታምራት ይህ ኦነግ መንግሥት ማውረድ ግድ ነው

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 Жыл бұрын

    Like it

  • @user-eg2rd2uy6i
    @user-eg2rd2uy6i11 ай бұрын

    እውነት እንዴት አድርገህ አይተኸዋል የከሀዲም ከሀዲ እምነቱን እንኳን አራት ጊዜ ነው የካደው ከሀዲ ነው

  • @BezKitchen
    @BezKitchen3 ай бұрын

    😢😢

  • @zamnezamne6063
    @zamnezamne60633 ай бұрын

    የትግራይ እናቶች እንባ ገና ጉድ ያሳያሃል

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen7390 Жыл бұрын

    ምነው ምላሱ ሲንጣጣ መገደል ነበረበት የማይረባ ጋዚጠኛ ኢትዮጵያዊ እድትጠፋ የሰራ

  • @senafekeshwgiorges2058

    @senafekeshwgiorges2058

    Жыл бұрын

    ደደብ 👎🏻

  • @miserts7657
    @miserts7657 Жыл бұрын

    Yehe yezach lij. Sent gegnoch baletefeterubat hager endezih ayenet yezekete balege awure tetekelebat. Denkem enate negus tihonaleh aleching eyale ye Ethiopia n hizeb ataleye enoralehu belo asebo menesatu betam enatun yemiyaderegim seytan mewuleduan bitenegrew tiru neber.

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie79863 ай бұрын

    Balege yetabatu he should have been gown.

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg3 ай бұрын

    🙏🏾💚💛❤️ Gazeteja. Tamerat negera malet meret ethiopiawi eweneteja hakeja le wodu yemayader yebesele mehur sew new :: hulu ye oromo hezb endante beaseb noro ethiopia selam yehon neber .ayezoh wendeme yehe geze yalefal :: egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏾💚💛❤️

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 Жыл бұрын

    The basic difference between a State and a Union Territory is that union territories are directly ruled by the union government, while states have a separate government for administrative purposes. A nation is known by its states and union territories. India as a country comprises 28 states and 8 Union Territories.

  • @akafufida623
    @akafufida623 Жыл бұрын

    Yeshiro dinfata

  • @user-tg7cx4vg1x
    @user-tg7cx4vg1x3 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын

    Betame gelete yehone gazetega tamerate balhebete egzare yetebekhe

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 Жыл бұрын

    Tekekel 😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish9 күн бұрын

    ታምራት ነገራ ጆኖሳይደር መሆንህ እጅህ እንዳለበት ረኣት ሰነድ ኣለ።

  • @mikynati2329
    @mikynati2329 Жыл бұрын

    አይ ጀግና

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123 Жыл бұрын

    አታልቅሰ ወንድሜ የዘሩት ያጭዳሉ

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @fuhgfhtf9637
    @fuhgfhtf9637 Жыл бұрын

    ኣልቃሽ! ለምን ኣቅሙ ኣይናገርም!

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 Жыл бұрын

    We eritrean have enough what you said about OUR country And its people! You have no respect for people ! Now you are in Sdet ! So sad!

  • @ZeedGebeuhu
    @ZeedGebeuhu4 күн бұрын

    አሰመሳይ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy80912 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 Жыл бұрын

    ትክክል አዉቆ የተኛ ቢቀሠቅሱት አይሠማም

  • @zemehretweldemariamandehai6697
    @zemehretweldemariamandehai66972 ай бұрын

    ኢትዮጵያውያ ዉስጥ እሳተን ሎክሶ አመሪካ ገብቶ ዓለምን እሳት እለኩስ'አለሁ አትያዙኝ አትኩኝ ይላል ።

  • @user-td1hr6vh3o
    @user-td1hr6vh3o3 ай бұрын

    Ayizoh and ken egzabher netsanetihin yikeflhal...

  • @alialax4188
    @alialax4188 Жыл бұрын

    ሃሃሃሃ እየለቀሰ ነው የልከው

  • @hayatali4353

    @hayatali4353

    Жыл бұрын

    ጥርስህይርገፍያረብ

  • @EniyeBiru
    @EniyeBiru Жыл бұрын

    Egizabiher yifiredilih

  • @alemworke2308
    @alemworke23083 ай бұрын

    ይሄ። የቆየ አይደለም እንዴ አዲስ ነገር አጣችሁ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Жыл бұрын

    YETEDERAREBEWEN DEL LE AMHARA LEYU HAYLACIN LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN BEMUL YEHUNELEN BELOM KE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB GON LE MIKOMUT GEGNOCIACIN BEMUL YEHUNELEN AMEN 🙏 DEL LE AMHARA DEL LE ETHIOPIACIN YEHUNELEN AMEN 🙏🙏🙌☀️💪

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f10 ай бұрын

    All no this minig mach

  • @Mequainnt
    @Mequainnt3 ай бұрын

    Tamirat Negera ayizon ya weslata astedader yiwegedal!

  • @user-fw5er6jx7f
    @user-fw5er6jx7f21 сағат бұрын

    Yen wendem hulum endante behon

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Жыл бұрын

    ይመስልኛል በደንብ ኣልተቀጣም በምላሱ ብዙ ይገባው ነበር

  • @senafekeshwgiorges2058

    @senafekeshwgiorges2058

    Жыл бұрын

    የዓብይ አህመድ ካድሬ አቃጣሪ ታምራትን ለመተቸት እውቀት ያስፈልጋል። ደንቆሮ 👎🏻

  • @oritadiss77

    @oritadiss77

    Жыл бұрын

    Yes

  • @wubittekelu4068

    @wubittekelu4068

    Жыл бұрын

    አዎ እናንተን መሰል ተጠቃሚ እስካለ ድረስ አልቃሽን ማን ይሰማዋል፡፡ ዘረኝነት ይውደም፡፡ ክብር ለሁሉም ፍጡራን

  • @danielgebreselassie7986
    @danielgebreselassie79863 ай бұрын

    Segera gema.

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 Жыл бұрын

    Tamrat negera anteneh wushetam hig yalaskebere metaser alebet

  • @alexmekonen5116

    @alexmekonen5116

    Жыл бұрын

    ye areb gerde🦿👈

  • @jemaladem6714

    @jemaladem6714

    Жыл бұрын

    Are you sure kkkkk temzaza fit

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob21 күн бұрын

    እንኳንስ ሄድክ ስንቱ ሰው እስር ቤት እየተሰቃዩ ነው ፍትህ የት ናት

  • @yeshalemabu8084
    @yeshalemabu80843 ай бұрын

    yetezegaw dosse. ......letafenut dimts ......kinfuan atta,Dagm mebrer yechalech nisr amora!

  • @alemabraham7104
    @alemabraham7104 Жыл бұрын

    Betam yegarmal

  • @halaphone1517
    @halaphone1517 Жыл бұрын

    Enanet aweru abeye serawen eysera nawe

  • @yonasalitafarawaw5313
    @yonasalitafarawaw5313 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkķkkkkkkkkkkkkkkkkķ

  • @Hermonabizzaddis
    @Hermonabizzaddis3 ай бұрын

    Benatachu yihen sewiye gelagilun please 😢😢😢😢

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 Жыл бұрын

    It is sad whats happened to him but would you report his craying story? Mine ayenet mogn nehe.

  • @dr.abrahamsolomons7979

    @dr.abrahamsolomons7979

    Жыл бұрын

    GALA IS GALA LIKE YOU , TO SPEAK BOUT 🙏👉🦁🥀HONORABLE JORNALIST TAMRAT NEGERA🌹🐯👈🙏 ; 👉👺👿Ash Tesera😈👹👈DO NOT HAVE RIGH JUST CLOSE YOUR DOG MOUTH AND DO NOT LIAR , KILLER , INHUMAN LIKE ABIY AHMED ALI .

  • @thewodorsmelesse16
    @thewodorsmelesse163 ай бұрын

    Old news

  • @mengistudemisse4494
    @mengistudemisse4494 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ ሁሌ ለፈረንጅ ማጎብደድ አመል የሆነበትና በራሱ የማይተማመን አንዳን ጋዜጠኛ ነን እኛ የምንለዉና የምንለዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ብለዉ ስብእናቸዉ ለባዕድና በጥርሳቸዉ እየሳቁ ቀንና ሌሊት ሀገራችንን ለማፍረስ ተቀናጅተዉ በሚሰሩ ሰዎች ፊት የአዞ እንባን ሲያነባና ዉሸት እንደተበደለ አስመሰሎ ለማቅረብ ይህ ከርሳሙና ሆዳሙ ታምራት ነገራ ተብዬዉ የፈረንጅ ተላላኪ ሀገር ሻጭ ሰዉ ተመልከቱ

  • @mamomamomamo12345678

    @mamomamomamo12345678

    Жыл бұрын

    ታምራት ነግር ዋና ውሸት ምን አጭበርብሪ አስመሳይ ሌባ ነው ምንም የደረሰበት ነገር የለም።

  • @dr.abrahamsolomons7979

    @dr.abrahamsolomons7979

    Жыл бұрын

    GALA IS GALA LIKE YOU , TO SPEAK BOUT 🙏👉🦁🥀HONORABLE JORNALIST TAMRAT NEGERA🌹🐯👈🙏 ; 👉👺👿mengistu demisse 😈👹👈DO NOT HAVE RIGH JUST CLOSE YOUR DOG MOUTH AND DO NOT OPEN LIKE GRADE 7 DOCTOR ABIY AHMED ALI MOUTH .

  • @senafekeshwgiorges2058

    @senafekeshwgiorges2058

    Жыл бұрын

    ደደብ ካድሬ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f11 ай бұрын

    Abiy like good Ethiopian lidership side over over atked stop even Docementery kikiki no andrestand all Ethiopian pubilices abiy side conflicet firest this handling nition complices firest this eyes tiffee abiy

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Жыл бұрын

    The place you are is on of the gov't helping tplf and now the current gov't.....

  • @samyhabte2821
    @samyhabte28213 ай бұрын

    ለምን ደም አያለቅስም ይሄ ዘረኛ በጥላቻ የተሞላ ለጎረቤት ሀገሮች ጥላቻ ያለም የአንድ ጋዜጠኛ ስነምግባር የሌለው ተራ ሰው

  • @tadelechzerihun
    @tadelechzerihunАй бұрын

    😂😢🎉🎉❤😅

Келесі