No video

Tamagne Media የታማኝ ዝማሬ …

#Ethiopia #Tamagne_Media

Пікірлер: 67

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw3 күн бұрын

    አሜን ወንድሜ ታማኘ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekdesdemlie2897
    @mekdesdemlie2897 Жыл бұрын

    እኔ ለተማኝ እድሜ እሳሳለሁ የኔጌታ እሽ አመት ኑርልን የኛ ጠበቃ የኛ መመኪያ እግዚአብሔር በየርምጃህ አይለይህ

  • @hirutzewde8075
    @hirutzewde8075 Жыл бұрын

    ተባረክ እውነትነው የእግዚአብሔር መንፈስ መንፈስቅዱስልዪነው ተባረክ

  • @zelekaworkyenesu9327
    @zelekaworkyenesu93273 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ።

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora83263 жыл бұрын

    የታማኝን ንግግር ሁሌም ተሰምቶ አይጠገብም እድሜ ና ጤና አይለይህ 🙏✌️👍

  • @alimajid6510
    @alimajid65103 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እስሙ ለዘላለም ተመስግኖ የማይጠገብ ነው

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d10 күн бұрын

    ስለየቱ እግዚአብሔር ነው ምታወራው በፔጤ አዳራሽ??? አልኩ ባይ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan98543 жыл бұрын

    እግዚአቢሄር ይመሥገን ፈጣሪይጠብቅህ ሁም እንደአንተ እና እንደአንተንየመሠሉትን ያብዛላት ለአገራችን

  • @user-sb7re8sw8h
    @user-sb7re8sw8h3 жыл бұрын

    እውነት ነው ጥሩ ሰው ስለሆኑ ና ለእርስዎ የሚጸልዩም ይኖራሉ ትውልድ የሊቃውንት መፍለቂያ 👉ጎንደር🌾👈 ከእውነት ጋር የሚሄድ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣል ።እውነቴን ነው ።ውሽታሞችንማ አዬናቸውኮ ሆድ አደሮችንማ አዬንኮ አዬህ እግዚአብሔር ይመስገን እጣፋንታቸው ታዬኮ የነሱ ተባባሪ የሆነ ሰው ሁሉ ታይቷል ።ልብ ይበሉ

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop33203 жыл бұрын

    የገባው ብቻ ሳይሆን የተግባባው ሰው ! ታማኙ! እግዜር በባህሪው የትም ቸርች መስጅድን ጨምሮ እንደሚገኝ የገባው ጥቂት ነው!

  • @solomonberhnu3781
    @solomonberhnu37812 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታማን ደስ ይለል ❤❤❤

  • @GggHjggg-l9g
    @GggHjggg-l9g8 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw18 күн бұрын

    አሜን ታማኝ እግዚብሔር ይጠብቅህ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90793 жыл бұрын

    Amen. Amen

  • @GggHjggg-l9g
    @GggHjggg-l9g8 сағат бұрын

    የኔ ዉድ

  • @girmatube551
    @girmatube5513 жыл бұрын

    Thank you may God bless you. In the bible no any prescription which is catholic, Orthodox, protestant. It is written as we, all are christians.

  • @abekmwt531

    @abekmwt531

    2 жыл бұрын

    God bless you

  • @selamawit6212
    @selamawit62123 жыл бұрын

    የምትገርም ሰውኮ ነህ ተባረክልኝ አቦ።

  • @bayneemayzezu9495
    @bayneemayzezu9495 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten5763 жыл бұрын

    Tamage ahunem yatamagahawen egzeyabhar yesteh

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene51943 жыл бұрын

    ታማችን እድሜ ላንተ እመኛለው🥰💕❤️

  • @mekdestesfaye2254
    @mekdestesfaye2254 Жыл бұрын

    Tamagnhu korawibh

  • @TekelayGebremariam
    @TekelayGebremariam2 күн бұрын

    እንደለመድከው ለንጀርለብሰህ አድርገው

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w9 күн бұрын

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abrhamderbe8375
    @abrhamderbe837529 күн бұрын

    ተባረክ

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt7 күн бұрын

    ታምታታለኽ ።🤣🤣🤣

  • @EdlamGetahun-y4x
    @EdlamGetahun-y4x16 күн бұрын

    አለህ የኔ አባት❤❤❤❤

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus65023 жыл бұрын

    ያሳዝናል ታማኝ እንደዚህ አይመስለኝም ነበር!! የእውነት ኢትዮጵያን የሚያውቃት ይመስለኝ ነበር :( ተሳስቻለሁ አባቶቻችን ማን እንደሆኑ እረሳህ!!

  • @himanotdegene5194

    @himanotdegene5194

    3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ጌታን አያምንም ወይ ምን ማለትሽ ነው ተሳስተሻል

  • @emamaethiopia5992

    @emamaethiopia5992

    3 жыл бұрын

    ታማኝ በየነ ኦርቶዶክስ ነው ግን አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ጋብዞት ነው ከፕሮቴስታንት አዳራሽ የመጣ ያው የራሱን እምነት የሚወድ የሰውንም እምነት ያከብራል እሱ ደሞ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነው ማለትም ሰዎችን በሃይማኖት ወይም በዘር ለይቶ አያይም ሰው በሰውነቱ የሚያከብር ንፁህ ህሊና ያለው ሰው ነው እሱ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga90793 жыл бұрын

    Amen

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese3133 жыл бұрын

    Remains Bleessed, Tamagn Beyene Proud Ethiopian God Bless Ethiopia

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye83443 жыл бұрын

    ምርጡ ኢትዮጰያዊ እግዚአብሔር ጥብቅ ያድርግህ የእኔ ጌታ

  • @solomondemoz5250
    @solomondemoz5250 Жыл бұрын

    እሥካሁን ጠፍተህ ነበር እንኳን ደናመጣህ

  • @hailugetachew
    @hailugetachew3 күн бұрын

    God bless you Tamagn!

  • @EdlamGetahun-y4x
    @EdlamGetahun-y4x16 күн бұрын

    6:34 6:35

  • @alexhm3264
    @alexhm32643 жыл бұрын

    pente hone inde tamagn?

  • @abebe7532
    @abebe753213 күн бұрын

    Yematgebabet yelem 😂😂

  • @user-wb8hm2ot6u
    @user-wb8hm2ot6u6 ай бұрын

    Enatehn sebke Egezeyabehere Banet Beqoshesh Afe Ayewram Abechu Lezelalem yegezale kalefelek gdele geba

  • @HaymanotBirhanu-kz4zw
    @HaymanotBirhanu-kz4zw2 ай бұрын

    Wagel mamar ifaligalehu ba gurub

  • @amarea585
    @amarea5853 жыл бұрын

    2 ጴጥ 2:20 20፤በጌታችንና፡በመድኀኒታችን፡በኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ዕውቀት፡ከዓለም፡ርኵሰት፡ካመለጡ፡በዃላ፡ዳግመኛ፡ በርሷ፡ተጠላልፈው፡የተሸነፉ፡ቢኾኑ፥ከፊተኛው፡ኑሯቸው፡ይልቅ፡የዃለኛው፡የባሰ፡ኾኖባቸዋል። 21፤ዐውቀዋት፡ከተሰጣቸው፡ከቅድስት፡ትእዛዝ፡ከሚመለሱ፡የጽድቅን፡መንገድ፡ባላወቋት፡በተሻላቸው፡ ነበርና። 22፤ውሻ፡ወደ፡ትፋቱ፡ይመለሳል፥ደግሞ፦የታጠበች፡ዕሪያ፡በጭቃ፡ለመንከባለል፡ትመለሳለች፡እንደሚባል፡እውነተኛዎች፡ምሳሌዎች፡ኾኖባቸዋል።

  • @user-mp6hm3rp2i
    @user-mp6hm3rp2i3 жыл бұрын

    የቆየ፤ነው፤የታማኝ፤ፔጅ፤አይደለም፤አታጭበርብሩ

  • @fasilharer1291
    @fasilharer12913 жыл бұрын

    Nobody from Derg stopped you from thanking God. Take responsibility for your own faith in God. Everyone with microphones nowadays like to blame Derg for their shortcomings.

  • @DoreYohans-ii2ck
    @DoreYohans-ii2ck13 күн бұрын

    ሰው ከንቱ ያለው ዳዊት በዝ በታማኝ አሰታውሳለሁ ትግሬ ሰጨፈጨፍ አባይ ጸሀየ ሰዩም መሰፍን ወዘተ አብረው ሰጨፈጨፉ አማራ ስጨፈጨፍ ታማኝ ጠፋ ተግሬ ሲያልቅ ተማኝ የመከላከያ ልብስ ለበሰ የአማራ ፍቅር የለውም የሰው ጠላቸና

  • @lem8451
    @lem84513 жыл бұрын

    ወይ ታማኝ ብትዘፍን ብትዘምር ብትጨፍር ብትናገር ሁሉን ቦታ ብትገኝ የሚያምርብህ ፀጋን ስለሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ኑርልን

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2rАй бұрын

    ታማኝ ጴንጤ ነህ???

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus65023 жыл бұрын

    Martin Luther king የእግዚአብሔር ጠላት ነው እባካችሁ ወንድሞች እና እህቶች ወደ አባቶቻችሁ እምነ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ ጊዜው አሀን ነው!!

  • @user-vz2ez7zn5f

    @user-vz2ez7zn5f

    3 жыл бұрын

    You don't know the difference between Martin Luther and martin Luther king men educate yourself

  • @addisafricacircus6502

    @addisafricacircus6502

    3 жыл бұрын

    @@user-vz2ez7zn5f አንተ ካወከው ይበቃናል!! አንተም ያው ነህ!!

  • @user-vz2ez7zn5f

    @user-vz2ez7zn5f

    3 жыл бұрын

    @@addisafricacircus6502 i believe in Christ

  • @addisafricacircus6502

    @addisafricacircus6502

    3 жыл бұрын

    @@user-vz2ez7zn5f እራስ ወዳድ ነህ ወደዚህ ያመጣችህን እናትህን አትወድም!!

  • @user-vz2ez7zn5f

    @user-vz2ez7zn5f

    3 жыл бұрын

    @@addisafricacircus6502 ወደዚህ ምድር ያመጣኝ እግዚአብሔር ነው

  • @bekalutube3943
    @bekalutube39438 күн бұрын

    ይህ ሰውዬ መቼ አበደ?

  • @abebe7532
    @abebe753213 күн бұрын

    Ayeee Beyehedkibet. Makeneed y👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Келесі