ኢራንን ከባድ ሀዘን ውስጥ የከተተው የመሪዎቿ ድንገተኛ ህልፈት

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ኢራንን ከባድ ሀዘን ውስጥ የከተተው የወሳኝ መሪዎቿ ድንገተኛ ሕልፈት ማነጋገሩን ቀጥሏል።
በተለይም ፕሬዚዳንት ራይሲና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት ከሀገር ውስጥ እስከ ዓለማቀፍ ሀገራቸውን ኢራንን ለማስከበር የሄዱባቸው ርቀቶችና ስኬቶች እየተመዘዙ መነጋገሪያ በመሆን ላይ ናቸው።
እነዚህን በመያዝ ተስፋዬ አለነ ተከታዩን ትንታኔ አሰናድቷል።

Пікірлер: 35

  • @SeydAli5154
    @SeydAli515413 күн бұрын

    ያረቢ ያአላህ የኛንም መዥገር ካንሰሮች ከኢትዮጵያ ላይ ዉሰድልን 🙏🙏🙏🙏

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku608311 күн бұрын

    Israel lezelalem tinur

  • @DaveDavo-pf1uq
    @DaveDavo-pf1uq13 күн бұрын

    ቀኑን ሙሉ በተለያዩ ጣብያዎች ስሰማው የዋልኩት ዜና ቢሆንም ከመሸ የፋናው ድንቅዬ ጋዜጠኛ ሁልጊዜም እንደሚጠበቀው በተለየ ሁኔታ ተመልክቶታል። አሟሟታቸው አጠራጣሪ ስለመሆኑም ጥርጣሬዎች ስለመኖራቸው ነግሮናል። ፋናዎች እናመሠግናለን

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq830413 күн бұрын

    በጣምነዉያዘነሁት፤የኛነብስ😭😭😭😭😭😭

  • @hfrhff8925
    @hfrhff892512 күн бұрын

    ምናለአላህአብይንምቢወስድልን. ይሄንንአረመኔገላግለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg13 күн бұрын

    ኩሉ ነብሲ ዛኢቀቱል ሞት የፈለገ ሀያል ብትሆን የፈለገ ሀብት ቢኖርክ ማንም ከሞት አያስጥልህ ለዚህአጭር ሂወትነው በዘርና በሀይማኖት የምንተራኮሰው

  • @Zakirshemsu6295
    @Zakirshemsu629510 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v13 күн бұрын

    Allah yejenat yadargachaw

  • @TG-44
    @TG-4413 күн бұрын

    Lsrael and American did with inside help 💯

  • @SmilingBasketball-nw5se
    @SmilingBasketball-nw5se13 күн бұрын

    Fexary yemarachew

  • @TamirathelpedJikore
    @TamirathelpedJikore13 күн бұрын

    Shem

  • @ComCell-gj3uj
    @ComCell-gj3uj13 күн бұрын

    ይጋሪማል ያአብይ ጦስ ይዛችዉ ጄሃናብ ህዱ ምድራ ዥልጥ

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko13 күн бұрын

    🇮🇷😭

  • @SeydAli5154
    @SeydAli515413 күн бұрын

    አረ የኛንስ አረመኔ ጨፍጫፊዎች መቼነዉ አላህ ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚያነሳልን

  • @mekaahmed4738

    @mekaahmed4738

    12 күн бұрын

    ለሰውሞትከመመኘት አላያስተካክላቸው ብሎ. ዱአማድረግ አይሻልም

  • @mekaahmed4738

    @mekaahmed4738

    12 күн бұрын

    ለሰውሞትከመመኘት አላያስተካክላቸው ብሎ. ዱአማድረግ አይሻልም

  • @TazebewAle-qi9rw
    @TazebewAle-qi9rw13 күн бұрын

    አላህ አብይንም ቢወስደው

  • @user-te9fn9xm5n
    @user-te9fn9xm5n12 күн бұрын

    😅😅😅😅

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz13 күн бұрын

    ሀዘን አልከተታቸውም ! ርችት እየተኮሱ አደል::

  • @James-oj8kq

    @James-oj8kq

    13 күн бұрын

    you saw one incident and you conclude that a country of millions is celebrating. You saw zionist propaganda video

  • @mesfinb5
    @mesfinb513 күн бұрын

    የሞሳድ እጅ አለበት

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    13 күн бұрын

    ቀደር አላህ ነው አትፈላሰፉ በቃ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv13 күн бұрын

    አብቹ 😂😂😂

  • @bahirudima8465
    @bahirudima846513 күн бұрын

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለህ ራጅኡን አለማችን ትልቅና ፊትሀዊ የጩቁኖች አባት የሆኑ ተፅኖ ፈጣሪዋን አጣች አላህ ከይር ስራቸውን የብዛለቸው ጀነታል ፊርዶስንም ይወፍቀቸው

  • @TG-44
    @TG-4413 күн бұрын

    💔🇮🇷😭

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c13 күн бұрын

    እስራኤል የነካ በአምላክ ዘንድ ተፅፈዋል

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul215013 күн бұрын

    እስራኤልን የሚነካ የለውም በረካ

  • @James-oj8kq

    @James-oj8kq

    13 күн бұрын

    You are clueless of what you are talking about

  • @Ekram-dh4jg

    @Ekram-dh4jg

    13 күн бұрын

    ጂል

  • @munamuna1301

    @munamuna1301

    13 күн бұрын

    ቀፎ፣አላህ፣ስለቀዴርወጅ፣አይሁድ፣ከመቼ፣ወድህ፣እምነት፣አገኝ፣አይ፣አለመታዴላችሁ፣አሁን፣ለናተ፣ዴስታ፣መሆኑ፣ነወ፣አላህ፣መጥፊወ፣በዚህ፣ነወ፣ስላለወ፣ብቻ☝️

  • @ccttaaqq8304

    @ccttaaqq8304

    13 күн бұрын

    ጅልአህያ፤እስራኢልሞትየለምዴ

  • @munamuna1301
    @munamuna130113 күн бұрын

    ምነወ፣ለአብይ፣ተብየወ፣ሰወ፣በላወ፣አርጎት፣ብየ፣ተመኝሁ፣አላህ፣የቀዴርወ፣ቢሆንም

  • @HgUt-ml6xp

    @HgUt-ml6xp

    13 күн бұрын

    😁😁😂😁😁

  • @hfrhff8925
    @hfrhff892512 күн бұрын

    ምናለአላህአብይንምቢወስድልን. ይሄንንአረመኔገላግለን😢😢😢😢😢😢😢

Келесі