🔴 እነሆ ጠላት አለ // በመጋቤ ሐዲስ ኢንጅነር ነቅዓ ጥበብ Megabe Haddis Nekatibeb

Пікірлер: 26

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin48838 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት በውነት አሜን አሜን አሜን❤❤👏👏😘🙏🙏

  • @sebletakele7346
    @sebletakele73468 сағат бұрын

    በጣም ግሩምትምርት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MekonenAschalew-fd2lt
    @MekonenAschalew-fd2lt10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Forgiven369
    @Forgiven3694 ай бұрын

    አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እኛም የተማርነዉን እንኖር ዘንድ የክርስቶስ እርዳታ አይለየን።

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ!!! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare19422 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አስተምህሮ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby6072 жыл бұрын

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Wademachen 🙏🙏🙏❣💞💕💕💐

  • @senait9364
    @senait93642 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-uz4bp8kh5p
    @user-uz4bp8kh5p2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @kdndjkjdmfk1654
    @kdndjkjdmfk16542 жыл бұрын

    አሜንአሜንቃለሕይወትንያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @DTM77777
    @DTM777776 ай бұрын

    መምህር ትመህርትህ ጥርው ነው ግን በፍውስ ዙርዬ ማውቅ ጥሩ ነው

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad58242 жыл бұрын

    💚💛♥🌺🌺🌺🌺🌺

  • @HailuChak-gg4jb
    @HailuChak-gg4jb Жыл бұрын

    Bergta astemr atchkule

  • @sebletakele7346

    @sebletakele7346

    7 сағат бұрын

    ከዚበላይ ምንፈለክ ደነቆሮ

  • @user-yx7pt1fg8j
    @user-yx7pt1fg8j2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ነገር ግን ይሄ ሁሉ ንግግር መልዐከ መንክራት መምህር ግርማ መንድሙን ለመናገር ነው አይደለ አሽሙር ለምን አስፈለገ መምህር።እንዴ ቆይ እሳቸው ምን አረጉ ህዝቡን አነቁት ጠላቱንም አሳወቁት እንጂ። እርሶኮ ወንጌልን በቃል አስተምረውን ይሆናል እሳቸው ግን በተግባር ነው ወንጌልን ያስተማሩን ብዙዎችን ለንስሐ ለሥጋ ወደሙ አብቅተዋል በሩቁ ሆነው በአሽሙር ከሚናገሩ እንደመምህርነቶት ቀርበው በቅርቡ ከአባታችን ጋር ይነጋገሩ።እኛ የመምህር ግርማ ተማሪዎች ከአፋችን አአነድ ስድብ አይወጣም ይልቁንስ እርሶ የአባታችንን ማንነት ሳያውቁ ተሳደቡ እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት።ሁላቹም ቅናተኞች ናችሁ።እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @sebletakele7346

    @sebletakele7346

    7 сағат бұрын

    አግቢያቸው ግርማሽን አመንዝራ ትውልድ

  • @abuadadaba8267
    @abuadadaba82672 жыл бұрын

    ጥሩ ትሰብካለህ ትናገራለህ ግን ታመሕ ፀበል ቦታ ሄደህ ተጠምቀህ አታዉቅም ጭራሽ ፀበል ቦታን አታዉቀዉም ተራ ፀበልተኛ የሚያዉቀዉን ስለ እርኩስ መንፈስ አወጣጥ አታዉቅም ካህን ሳይሆኑ ብዙ ፀጋ የተሰጣቸዉ የሚፈዉሱ አላየህም ጠላት ሰይጣን ተቃጥሎ ተገዶ ሲለፈልፍ አላየህም

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sebletakele7346

    @sebletakele7346

    7 сағат бұрын

    እንደነዚ አይነት ትመህርት በየፀበሉ ለምትዞሩ ሰዎች አይገባችሁም ኮ

  • @MekonenAschalew-fd2lt
    @MekonenAschalew-fd2lt10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

Келесі