ሕይወት በሚገኝበት ትምህርት ጸንተህ ቁም || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church of International | Degu Kebede || Hiwet

Ойын-сауық

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ
#ሕይወት_በሚገኝበት_ትምህርት_ጸንተህ_ቁም
#HIWET_BEMIGETBET_TMHIRT_TSENTEH_KUM
#በእውነትኛ_ወንጌል_ተጫምታችሁ_ቁሙ
#APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23
#Apostolic_Message
#በማስተዋል_ዘምሩ
#bishop_degu_kebede
#apostolic_songs #apostolic_songs
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ
#New_Gosple_Message
#Apostol_Degu_Kebede
#መልዕክት_በቢሾፕ_ደጉ
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016
#የሚጠቅም_ሰው
#Annual_Youth_Conference
• የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወ...
• ኢየሱስ አብ ነው || ቄስ ኤልያስ ...
“እኔና አብ አንድ ነን።”
- ዮሐንስ 10፥30
“አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።”
- ቲቶ 2፥1
1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ፥ 15-16
¹⁵ ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።
¹⁶ ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና።
ዘዳግም 7፥6
⁶ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ።
⁷ እግዚአብሔርም የወደዳችሁና የመረጣችሁ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ስለ በዛችሁ አይደለም፤ እናንተ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ጥቂቶች ነበራችሁና፤
⁸ ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ ወደዳችሁ ለአባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አዳናችሁ።
⁹ አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤
ዘዳግም 4፥7
⁷ አምላካችን እግዚአብሔር በምንጠራው ጊዜ ሁሉ እንደሚቀርበን፥ አምላኩ ወደ እርሱ የቀረበው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው?
⁸ በዓይናችሁ ፊት ዛሬ እንደማኖራት እንደዚህች ሕግ ሁሉ ጽድቅ የሆነች ሥርዓትና ፍርድ ያለው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው?
መዝሙር 147፥19
¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል።
²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ።
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@ApostolicSongs2616
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

Пікірлер: 32

  • @alexanderkehdi7018
    @alexanderkehdi70186 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554Ай бұрын

    አባታችን እየሱስ ይባርክህኮት።

  • @ayelech2177
    @ayelech21772 ай бұрын

    አሜንአሜንንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enanuale4683
    @enanuale46839 ай бұрын

    Amen

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    6 ай бұрын

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !! ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’ ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’ ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም ! ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡ ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት ! ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1 ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡ ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡ ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ለአንዴ ና ለመጨረሻ ስለማቅረቡ ና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ስለኛ ይማልድናል ፡፡ ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo88909 ай бұрын

    Amen,amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554Ай бұрын

    እልልልልልልል።

  • @user-cm5tr1wc5z
    @user-cm5tr1wc5z9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተምስግን

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    6 ай бұрын

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !! ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’ ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’ ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም ! ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡ ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት ! ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1 ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡ ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡ ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ለአንዴ ና ለመጨረሻ ስለማቅረቡ ና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ስለኛ ይማልድናል ፡፡ ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @terefechortabo476
    @terefechortabo4768 ай бұрын

    Amen amen

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft49469 ай бұрын

    ❤ወልካም

  • @Aaaaaaaapppppo
    @Aaaaaaaapppppo10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231Ай бұрын

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @Belaybekugodana
    @Belaybekugodana4 ай бұрын

    IYASUSI TEMTHEGEN OLI ONE GODE

  • @wudeeegezee2797
    @wudeeegezee27972 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdullah1-ih9ty
    @Abdullah1-ih9ty3 ай бұрын

    Amen 👏👏👏👏👏

  • @sahar6501
    @sahar65019 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @habtamusium8646

    @habtamusium8646

    6 ай бұрын

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ደብቃ የያዘችው ሚስጢር !! ዘፍ 14 ፡ 18 ‘’የሳሌም ንጉስ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልኡል እግዚያብሄር ካህን ነበረ ፡፡ ‘’ ዕብ 6 ፡20 ‘’ በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው ስለእኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ ፡፡ ‘’ ውድ የሐዋሪት አማኞች ስለ መልከ ጼዴቅ ደፍሮ በእናንተ ቸርች ትምህርት ሊያስተምር የሚችል አገልጋይ ቢኖር ቤተክርስቲያኒቱ ፈጣን እርምጃ እንደምትውስድ ዛሬ ላስታውቃቹህ እወዳለሁ ! ለምን ቢባል የአንድ አምልክ መሰረቷን የሚንድ ስለሆነ ማንም ሊነካው አይደፍርም ፡፡ ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማነው ተብሎ አንድ የሐዋሪዊት አማኝ ቢጠየቅ ፈጽሞ ይህንን ስም ሰምቶ እንደማያውቅ ወይም ምንም መልስ ሊሰጥ አይደፍርም ! ታዲያ ለእናንተ ቃሉን በቅንነት መረዳት ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ መልከ ጼዴቅ ማን እንደሆነ ከላይ በዘፍጥረት 14 እና በዕብ 6 ላይ በሚገባ ግልጽ በሆነ ቃል ተቀምጦ እናገኛለን ፡፡ ታዲያ ውድ ወገኖቼ ፡- አብርሃም ጠላቶቹን በድል አሽነፎ ምርኮ ተሸክሞ ሲሄድ በመንገድ ተገናኝቶት አስራት አንዲያወጣ አደረገው ፡፡ አስራት ከሰጠ በሃላ ሲባርከው እንመለከታለን ፡፡ ይሄ መልከ ጼዴቅ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ስለመሆኑ በግልጽ ይናገራል ፡፡ እስኪ በሀዲስ ኪዳን ስለዚህ መልከ ጼዴቅ ማን ስለመሆኑ እንመልከት ! ከላይ በዕብ 6 ፡20 እንደምትመለከቱት ይህ የልኡል እግዚያብሔር ካህን የተባለው ኢየሱሰ ስለመሆኑ ይነግረናል ፡፡ እኛ የወንጌል አማኞች ኢየሱስ በአብ ቀኝ እንደተቀመጠና ስለሀጠያታችን ሊማልድልን ከአባቱ ዘንድ ጠበቃ እንደሆነልን እናምናለን፡፡ ልጆች ሆይ ኃጢያትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላቹሃለሁ ፡፡ ማንም ኃጢያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፡፡ 1 ዩሐ 2 ፡1 ስለዚህ ወገኖቼ ፣ ታዲያ መልከ ጼዴቅ የሚለው ስም ትርጉሙ ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ፡፡ ዕብ 7 ፡2 የስሙም ትርጓሜ ፡- በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉስ ፣ ኃላም ደግሞ የሳሌም ንጉስ ማለት የሰላም ንጉስ ነው ፡፡ ወገኖች የሰላም ንጉስ ማን ነው ? የጽድቅ ነጉስ ማን ነው ? መልሱ ኢየሱስ ነው ! ክብር ይሁንለት ፡፡ ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ኢየሱስ የልኡል እግዚያብሔር ካህን ከጥንትም ጀምሮ ስለመሆኑ አትጠራጠሩ ፡፡ መቼስ ክህነት ለሌዊ ነገድ እንደተሰጠ በጥንት ዘመን የበግና የፍየል ደም ይዘው ለእግ/ር የህዝቡን ሀጢያት ለማስወገድ ያቀርቡ እንደነበር በመጽሀፍ ቅዱሳችን ውስጥ በብዙ ስፍራ ተጽፎ ይገኛል ፡፡ ኢየሱስ ግን ከሌዊ ካህናት አስቀድሞም ሊቀካህን እንደነበርና ይሀም አብረሃም ላይ መስዋት እና አስራት ሲያወጣ ምስክር ስለመሆኑ ተመልክተናል ፡፡ ዛሬም ቢሆን ለሀዲስ ኪዳን አማኞች የኢየሱስ ክህነት እንዳልተቋረጠ እንዲያውም በሚበልጥ ክብር የራሱን የከበረ ደም ይዞ ለሐጢያታችን ማስተሪያ እንዲሆን ለአባቱ ለአንዴ ና ለመጨረሻ ስለማቅረቡ ና ይህም ደም ዘውትር በአብ ፊት ስለኛ ይማልድናል ፡፡ ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

  • @SamiMedia57
    @SamiMedia5710 ай бұрын

    Amennnn Anureg

  • @solomonwatiro1013
    @solomonwatiro10139 ай бұрын

    Amen❤

  • @asratgetu6609
    @asratgetu660910 ай бұрын

    Ameen ameen❤ 0:27

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic32499 ай бұрын

  • @user-yq5mu5vz1o
    @user-yq5mu5vz1o7 ай бұрын

    Amen

  • @AsratMekaniku-ko2db
    @AsratMekaniku-ko2db7 ай бұрын

Келесі