♦️ሕፅበተ እግር ♦️ከፓትርያርካችን ጋር

ጸሎተ ሐሙስ

Пікірлер: 110

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553Ай бұрын

    ሐያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን ቅዱሳን አባቶቻችንን ከመንበሩ ምዕመኑን ከደብሩ በሰላም በጤና ይጠብቅልን በርከታቸው በእኛም በሀገራችንም ላይ ይሁን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም ያድርሰን ሀገራችንንም ካለችበት መከራ የምትወጣበት በዓል ያድርግልን

  • @samiralindahabsha9293

    @samiralindahabsha9293

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-np6cl7st3r

    @user-np6cl7st3r

    Ай бұрын

    ኣሜን 🤲

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 🎉🎉🎉🎉

  • @tirualemeyihuna1086

    @tirualemeyihuna1086

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mare7241

    @mare7241

    Ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703Ай бұрын

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን ሀገረ እትዮጵያንና ህዝቦቿን ማርልን ስለ ቅዱሳን መላእክት ስለ ፀርቃን ሰማእታት ብለህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲🥺🥺🙏

  • @samiralindahabsha9293

    @samiralindahabsha9293

    Ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን🎉🎉🎉

  • @rhmaathudi4075

    @rhmaathudi4075

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @alemtdese2570

    @alemtdese2570

    Ай бұрын

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @SemertSemert-um2lb
    @SemertSemert-um2lbАй бұрын

    ለዚ ላደረሰን ለልዑል እግዚሀብሄር ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏🙏ብፁህ አባቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏በሰላም ለትንሳኤው ያድርሰን በስደት ያለነውንም ልዑል እግዚሀብሄር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @HiwetHabtamu

    @HiwetHabtamu

    Ай бұрын

    ❤ amennnnn

  • @MebaMulunesh
    @MebaMuluneshАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን ልዑል እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923Ай бұрын

    ሰለሁሎ ነገር ክብር ላንተ ይሁን ጌታዬ አባቴ በረከቱውት ይደረስኝ❤❤❤

  • @user-sk3yi8li5l
    @user-sk3yi8li5lАй бұрын

    አሜን ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን የአባታችችን ቡራኬዎ ይደረሰብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1mdАй бұрын

    ተመስገን አምላኬ ለዛሬዋ ቀን ያደረስከኝ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አድርሰኝ አሜን 🙏

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5pАй бұрын

    ስሙ ይክበር ይመስገን ለዘለአለም አለም በቸርነቱ ጠብቆ ያደረሰን አምላካችን!!!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንንቀን ያሳየን አምላክ ይመሰገን አሜንወይሰብዉእግዚአብሔር ወመንፈስ ቅዱስ፣

  • @iui44i22
    @iui44i22Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይሙስገን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይቆዩልን😢😢😢😢😢አሜን አምላከ ቅዱስ የኢትዮጵያን ትንሳኤል ያሳየን😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1pАй бұрын

    ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ ክብር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን🙏

  • @user-ce5bt4vt4y
    @user-ce5bt4vt4yАй бұрын

    ለዚህ ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ብፁእ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🤲ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲 የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤲

  • @user-sw1xi3vl3u
    @user-sw1xi3vl3uАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያባቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን ለብርሀነ ተንሳኤው በሠላም ያድርሠን 😢😢😢😢😢

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7fАй бұрын

    ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን። አሜን!

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililuАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲

  • @adisamxasdai4404
    @adisamxasdai4404Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ይገበዋል

  • @burtegirma757
    @burtegirma757Ай бұрын

    ሰለማይ ነገር ሴቶታው እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጠናጋ ይሰጣችው

  • @NdUs-xe3wx
    @NdUs-xe3wxАй бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ለዚች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለብርሀነ ትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን ኩብር አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን ለኛም ለስደተኞቹ ልጆችዎ❤❤❤❤❤

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7iАй бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ያዓመት ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4xАй бұрын

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673Ай бұрын

    ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @user-ew9lg2gd6e
    @user-ew9lg2gd6eАй бұрын

    በረከትዎ ይድረሰኝ አሜን

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537Ай бұрын

    ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ለዝች ቀን ያደረሰን አገራችንን ህዝባችንን እምዬ ተዋህዶ እምነታችንን አባቶቻችንን ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይስጥልን የከርሞ ሰው ይበለን በቤቱ ፀንተን

  • @user-lx3uz1yl2x
    @user-lx3uz1yl2xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴበረከቱዉትይደረሰኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tw4926
    @tw4926Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዢች ከን ያደረሰን

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5wАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳቹህ

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8tАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንደ ስራችን ሳይመለከት ለዝች ቀን ያደረሰን አምላክ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በዝች ቀን የሐዋርያትን እግር እንዳጠበ ዛሬም የእኛን ኃጢአት ይጠበን ያንጻን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @almazwoldemariam7181
    @almazwoldemariam7181Ай бұрын

    አባቶቻችን በስደት ላለነው በረከታችሁ ይድረሰን

  • @baru4079
    @baru4079Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @xbgg5952
    @xbgg5952Ай бұрын

    በረከታች ይድርስልን ኣባታችን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408Ай бұрын

    ክብር ይስፍ መድኃኒዓለም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንኬን ለዚች ቄን አበቃን አበቃችሁ ሁንካን አዴረሳችሁ ውአጋኞቼ የቴዋሂዶ ሁቆች

  • @egziabherfkirnew

    @egziabherfkirnew

    Ай бұрын

    በጣም ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zena4992

    @zena4992

    Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fozeyamohammed8786
    @fozeyamohammed8786Ай бұрын

    besedet yalen lehagerachen yabkan yehe ken nafekoghal Hagerachen selam yaderegelen❤

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9ncАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝች ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.MeleseАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤

  • @adisamxasdai4404
    @adisamxasdai4404Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ermias4945
    @ermias4945Ай бұрын

    Abetu yekertahe ayeleyen amen

  • @NegtDeres
    @NegtDeresАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አደረሰን በርከታችሁ ይደርብን

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1osАй бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዜአብሄር ይመስገን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruuАй бұрын

    እግዝሔቤር ይምስግን❤❤❤

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017Ай бұрын

    Egiziabher yetemesegene yihon 🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @wubalem6806
    @wubalem6806Ай бұрын

    በረከታችሁ ደደረሰን

  • @user-jj8my9rh8d
    @user-jj8my9rh8dАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን በእዉነት በረከታቹ ይደረብኝ አባቶቸ ❤

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3zАй бұрын

    በረከታቹሁ ይደርብን እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304Ай бұрын

    አቤት ደስ ሲል❤❤❤❤ተመስገን🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-lu7pc5ki7c
    @user-lu7pc5ki7cАй бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7pАй бұрын

    እግዝሔቤር ይምስግን ልዝች ቀነን ስእነት ልድርስን ❤ሎእል አምላክ ልእል ባህር የትመስገነ❤ይሁን እገራችን። ምህርቱን። ይላክላት ❤ብስድት ይልንውም ውትን እዳቀር ምህርት ❤ችርንቱ ይጥብቅን አሜን

  • @askask4815
    @askask4815Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-lx3uz1yl2x
    @user-lx3uz1yl2xАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገንለዚች ቄንአበቃን

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dwАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @askask4815
    @askask4815Ай бұрын

    እንኳንለዚሕቀንናሰአትአደረሰን

  • @emano5974
    @emano5974Ай бұрын

    በረከታችሁ ይደርሰን❤❤❤❤😢 ተመስገን

  • @hxhx8175
    @hxhx8175Ай бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131Ай бұрын

    ተመስግን አቤት መታደላቾ ❤❤❤

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2pАй бұрын

    እግዚአብሒርይመሰገን

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xqАй бұрын

    ተመስገን አምላኬ ለዚህ ያደረሠን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን ለብረሀነ ተሳኤው በሠላም ያድርሠን ❤

  • @user-oh4tt7wo6d
    @user-oh4tt7wo6dАй бұрын

    amen abtachn berkto yedrben rejem edme ketena gar emebrhan testote destwoten enje hazenoten aysayen

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627Ай бұрын

    በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101Ай бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruuАй бұрын

    ግታ ሆይ ዛሬም ተመስገን

  • @nebubaye4592
    @nebubaye4592Ай бұрын

    😢😢😢 ትህትና ከአምላካችን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያደርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @muluk974
    @muluk974Ай бұрын

    tamseken geyaye hoyi

  • @wosenabera2609
    @wosenabera2609Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር ተመስገን ጌታዬ❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @abeba45
    @abeba45Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @hadastekle2644
    @hadastekle2644Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @AsresachAddis-pt2ft
    @AsresachAddis-pt2ftАй бұрын

    Amen

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qtАй бұрын

    ተዋህዶ❤❤❤❤❤

  • @tizetatarekegn295
    @tizetatarekegn295Ай бұрын

    Enkwan aderesachu enkwan aderesen

  • @abeba45
    @abeba45Ай бұрын

    God is with as❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    amen amen amen

  • @helenhaile7137
    @helenhaile7137Ай бұрын

    Haleluya

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤⛪🙏

  • @abeba45
    @abeba45Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluk974
    @muluk974Ай бұрын

    abtu enanim asibagn

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jlАй бұрын

    ❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KenuBekele-zv5gu
    @KenuBekele-zv5guАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselamАй бұрын

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525Ай бұрын

    🙏💖💞💗💗

  • @user-sw1xi3vl3u
    @user-sw1xi3vl3uАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawetsyum7777
    @selamawetsyum7777Ай бұрын

    Egzeabhar ymesgen des yemel nebet ke London welete maryam

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1mАй бұрын

    Yagarachenene kafate deme mafesese tekulene yatefalen

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869Ай бұрын

    be kidus metsehaf yalew betegibar yimitnor bichegna betekiristian. metadel new yetewahido mehone

  • @sarausef3889
    @sarausef3889Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9gАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @user-rf2vb7ys7j
    @user-rf2vb7ys7jАй бұрын

    ❤❤❤

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jlАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazketemaalmazketema9277
    @almazketemaalmazketema9277Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі