ሄኖክ ድንቁ ስለ እናቱ የተናገረዉ ስሜት የሚነካ ንግግር !

Ойын-сауық

Пікірлер: 16

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Жыл бұрын

    እናቱን የሚወድ ለሴት ክብር አለው።

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    አባት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሀ አባታችሁን እንደኔ በህይወት ስጋ ለተለያችሁ 😭😭😭 ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን። አሜን።🙏 አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ!

  • @honeytube914
    @honeytube914 Жыл бұрын

    ራኪዬዋ እናቴንም አባቴንም አጥቻለሁ አባታችን በልጅነታችን ነው የሞተው ግን እናታችን አባት ሳያምረን ቀይቱ ጥቁር ሆና ነበር የአሳደገችን በማረፊያዋ እኛ ስንደርስ አመለጠችን ግን ሁሌም ማዘን ማንባት ሆነ እሷም እየራቀች ሄደች እኛም እንደተገበገብን አለን ሄኖክ እንዳለው ስተኛ ከበን ነበር የምጠብቃት እንቅልፉን እንኳን አናምነው ነበር ግን ሞት ቆራጡ ነጠቀን ብቻ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ነፍሳቸውን ይማርልን 😭😭😭 እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ለሞቱብን ነፍሳቸውን ይማርልን እናት አባት ያላችሁ ሳያመልጦችሁ አስደስቶቸው 😢😢

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Жыл бұрын

    አንተ እናትህን ትወዳለህ እናቱን የሚወድ በሴት አይጫወትም

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 Жыл бұрын

    የምር ነው እረጅም አድሜ ለናቴይ

  • @zemzemnesredin9203
    @zemzemnesredin9203 Жыл бұрын

    ታዲያ እናቱን እንዲ እየወደደ ሴቶች ላይ ለምን ይቀልዳል

  • @tetetety3946
    @tetetety39467 ай бұрын

    Selenat lemawurat menme kale aybekame ❤❤❤❤❤

  • @hananigusse9976
    @hananigusse9976 Жыл бұрын

    ♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @matimahi866
    @matimahi866 Жыл бұрын

    ሴት ላይ የሚበረታው ሁሉም ሴቶች እናቱ እየመሰሉት ነው

  • @user-qi9rd6jq4i

    @user-qi9rd6jq4i

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Жыл бұрын

    ሄኒ ይመችሸ ራኪ ይመችሸ ሂኒን በመገበዝሸ 😁😘

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Жыл бұрын

    እኔ እነቴን ገነ በለጋ እርሜዋ ነዉ ያጣችዉ ስለ እነት ሲወራ የምወደዉን ፕሮ ግራም አቋርጨ እተዋለሁ

  • @genettesfaye883
    @genettesfaye883 Жыл бұрын

    Inat lezelalem tinur

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc9 ай бұрын

    ይሄ እኮ አሉባልታ ነው ያወራልሽ ሰው እራሱ በጣም የወረደ ነው ወሬ ወዲ ወዲያ ከሚያመላልስ ሰው መራቅ ነው ያለብሽ እራስሽን ነው የምትጎጂው በህይወቴ የምጠላው አለሽ ከተባለው ሰው ይልቅ መቶ የሚነግረኝን ሰው ነው

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Жыл бұрын

    አታለቅሱንና ታዲያ

Келесі