ሄሉ አለያየችን ውብዬ እንደዛሬ አልቅሳ አታውቅም😭😭😭

Ойын-сауық

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 3 000

  • @MarkeTube5335
    @MarkeTube533521 күн бұрын

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች

  • @hekmaahmed4792

    @hekmaahmed4792

    21 күн бұрын

    ቡራየ እናመሰግናለን እኛም አንተን እና ጓደኞችህን እናም እናትህ እንወዳችሁ አለን እናከብራችሁ አለን

  • @ZeinaTamre

    @ZeinaTamre

    21 күн бұрын

    ♥️

  • @berobero3434

    @berobero3434

    21 күн бұрын

    በእዉነት እኛም እንወደሀለን ወንድማችን ኑረልን

  • @mekomenza9913

    @mekomenza9913

    21 күн бұрын

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    21 күн бұрын

    የሠለቸኝ ኮመንት በዝሕመመጣሕ ጉድኮነዉ በሠዉሥምና ፎቶ ከፍተሕአለማፈርሕ

  • @tadessehana7330
    @tadessehana733021 күн бұрын

    የቢተስብ ጉዳይ በዉስጥ ጨርሱ በዚህ ምንም አይወራም 🙄🙄🙄

  • @nfreefqr9657

    @nfreefqr9657

    21 күн бұрын

    Tkkl

  • @user-ko7ev4gn7v

    @user-ko7ev4gn7v

    21 күн бұрын

    በትክክል እሚወራውም እማይወራውም አለይ አሉ የሄ የይቱብ ብር ህዝቡን አበላሽው

  • @eyuuyoutube7549

    @eyuuyoutube7549

    21 күн бұрын

    Yes 👍👍

  • @tsaAwol-qk6ic

    @tsaAwol-qk6ic

    21 күн бұрын

    Ahunim egna yehone negar sinel enatachuwon yizo yimatalawu inda hitsan lij nw maragechew

  • @selijesuslove7925

    @selijesuslove7925

    21 күн бұрын

    ብር አለውኮ ምን ሆነሻል😮😮

  • @ghh5860
    @ghh586018 күн бұрын

    ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት ታዳ እኛ ምን አገባን እዛው ራሳችሁኝ ቻሉ 🙄አች ውብየ ደሞ ምነው ከሄሉ ጋር ችግር አለብሽደ

  • @user-yi2fh1eo3l
    @user-yi2fh1eo3l18 күн бұрын

    ሚስኪን ባል አግኝተሽ ትጫወቺበታለሽ ዝፍዝፍ ለቤተሰቦቹ ትልቅ ቦታ ስለ ሚሰጥ ቅናት እና ልታራርቂው መሰለብሽ ።ደግሞ ሄሉ ብትልስ በናንተ ሂወት ምቶስኑት እናተ ናቹ አትጃጃሉብን😊😊😊

  • @saraabebiyaa7349

    @saraabebiyaa7349

    18 күн бұрын

    አዎ

  • @MeetiiTube-ux1ce

    @MeetiiTube-ux1ce

    18 күн бұрын

    True

  • @fatemahvab7973

    @fatemahvab7973

    18 күн бұрын

    😂😂😂😂እኮ ተበሻቀጠች

  • @lordelorde1257

    @lordelorde1257

    17 күн бұрын

    እወነት ነው የምር ተመሰገን በለሽ አታምሰግኑም ፈጣሪሽ ከስደት እንደዝህ አይነት ባል ስለሰጠሽ በዛላይ ግና ወጣት ነው የልቅስ ጠነቀቅ ብለሽ በልሽ የዥ የም በጣም ትራራቃላችሁ

  • @mehbobamahnooba

    @mehbobamahnooba

    16 күн бұрын

    ባልቴት የሆነች ሴት ቱ ስታስጠላ ይህን የመሰለ ባል ፈጣሪ ሰጥቷት ትሟዘዝብን አለች እዚህ እየመጣች ​@@lordelorde1257

  • @AylemMrey
    @AylemMrey21 күн бұрын

    እደኔ የሰው ቤት የሰለቻችሁ ላይክ አረጉኝ😢

  • @aberashadise2563

    @aberashadise2563

    21 күн бұрын

    ተመሰጌን በይ

  • @user-ec8iw9wt5p

    @user-ec8iw9wt5p

    21 күн бұрын

    እህትእንደማመር

  • @naeemaa6659

    @naeemaa6659

    21 күн бұрын

    እኔ ወላሂ

  • @user-ry5st3me1c

    @user-ry5st3me1c

    21 күн бұрын

    uffffff enem abso samonu😢

  • @user-ec8iw9wt5p

    @user-ec8iw9wt5p

    21 күн бұрын

    @@naeemaa6659 አብሽር እህትለኸይርነዉ ኢሻአላሂ አንደ ቀን ነጃይለናል

  • @weyni7527
    @weyni752721 күн бұрын

    ሄለን መቸም እንዲ አታስብም ስሟን አታጥፊ ምርጥ የሰው ክብር ያላት ልጅ ናት ሄለን 😮😮

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    አዎ ጌታን ስለማትወዳት ነው ሄሉ በጣም ጥሩ ልጅ ናት 🥺🥺

  • @Tgst1212

    @Tgst1212

    21 күн бұрын

    ኝኝኝ ኣትበዪ መልኳ እንጂ ዉስጧ ከፍተሽ መቼ ኣየሻት 😮😊

  • @user-wx5lg5sc4o

    @user-wx5lg5sc4o

    21 күн бұрын

    እኮ ሔሉምርጥናት❤❤😂😂

  • @mbet1840

    @mbet1840

    21 күн бұрын

    ይች ደግሞ ጀመረች በውሸት አታልቅሽ ውጭው ቀይ ውስጡ ጥቁር የሆነ ሰው ያስጠላል በጣም ስለሚከባከቡሽ እና ስለሚያደቁሽ ጠገብሽ ግፍልፍል መነፋረቅ ትተሽ እስፓርት ስሪ

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    @@mbet1840 አቤት የመልስ ምት የልቤን ነው ያወራሽዉ ጌታን ቀዘነች እኮ ሁሌ ከሄሉ እራስ አትወርድም ስለማትወዳት እኮ ነው ይሄን የቦካ ሰዉነቷን አታስተካክልም ነፍራቃ ኤጭ 😏😏😏😏

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa526820 күн бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ አንቺ ትልቅ ነሽ የትልቅ ሴት የ matured ሴት caracter የኑርሽ አንቺ ኮሽ ባለ ቁጥር ባልሸን አንገበገብሸው ትዳር አንደዚህ አይደለም መጀመሪያ ባልሸን ቤትሽን አክብሪ በዚ መንገድ አደለም ችግር የሚፈታው ሄለንም ብትሆን ትንሽ ልጅ ናት ቀስ ብለሽ መምከር መቆጣት ተቺያለሽ ባልሽ ከደጅ በመጣ ቁጥር ነገር አስቀምጠሽ አየጠበቅሸው አራስሽ ነሽ ቤትሸን አያፈረሰሽ ያለሸው ባልሽ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገው አንደሆነ አሰከዛሬ በሰራቸሁት አይቻለው አይተናል አንቺ ግን በጣም maturity የጎደላት ሴት ነሽ በገዛ አፍሽ ቤትሽን እያፈረስሽ ነው ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ማንኛዋም ሴት ቤትዋን ለማዳን ዋጋ ትከፈላለች ያንቺ ግን አደባባይ አያወጣሽ ባልሽን ወርቅ ከሆኑ ቤተሰቦቹ ለማራራቅ በጣም የምትሄጅበት መንገድ ማንም ሰነፍ ሴት እንኩዋን አታደርገውም so አራስሽ ላይ ስሪ ወንድ ልጅ መከበር ይፈልጋል ሴት ልጅ ደሞ መወደድ ትፈልጋለች so እኔን የሚታየኝ ባልሸን አታከብሪውም ቢሆንማ ኖሮ በውስጥ ትጨርሱ ነበር አደባባይ ላይ የሱን ቤተሰብ ክፉ ለማስባል አትቸኩይ even if ፕራንክ እንኩዋን ቢሆ ን ትክክል አልሰራሸም family first

  • @loveethiopian2686

    @loveethiopian2686

    19 күн бұрын

    በአንድ ቦታ መፍረድ ክባድ ወይስ

  • @shibreyimam

    @shibreyimam

    19 күн бұрын

    ይመችሽ የምር ❤ሲጀመር ውብየ አስተሳስብ ያሳታል ወላሒ😏

  • @RyGhh-lz9ji

    @RyGhh-lz9ji

    18 күн бұрын

    Anechi gen tsenatesh yasegeremal yen hulu mestafesh

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    18 күн бұрын

    ክክክክክክክ​@@RyGhh-lz9ji

  • @b.tyoutube8191

    @b.tyoutube8191

    18 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-ei7pw3gj1g
    @user-ei7pw3gj1g20 күн бұрын

    አይዞሽ ውብዬ እኔም እንዳች ነኝ ጋና ታጋብታን በሁለት ዌሪ ነው ዬበሌ እህት በጣም ነበሪ ዬምታስቻግራኝ ያጋጥመል ውብዬ ሁሉም ላበጎ ነው

  • @zehara53o
    @zehara53o21 күн бұрын

    ኧረ በትዳርሽ አታሟርች ቲሽ አሁንስ ይሄ ፕራክ ቅጥ አጣ ምንድነው መጃጃል እኛን ለመሸወድ ከሆነ ነቅተናል ምን እንድንልሽ ነው በሰው መከፋት የሚደሰት አለ ብዬ አላስብም ሸይጧን ካልሆነ በስተቀር ስለዚህ አትጃጃይ አላማረብሽም እኛ አይመለከተንም በቃ ኮሜቶች አደራ መጥፎ ቃላት እንዳትናገሩ የናሂ ቤተሰቦች ሁሉም ጨዋ ሰው አክባሪ ናቸው የምር ሄሉም ተጫዋች ነች ስለዚህ ከኛ ምን ለማወቅ ፈልገሽ ነው 😏😏😏😏😏😏👎👎👎👎👎

  • @user-hw3mv2yx1e

    @user-hw3mv2yx1e

    21 күн бұрын

    እውነት

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    በውነት😢

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    👍🙄በውነት፡እኛን፡የረዱ፡መሰላቸውዴ😢እያመጡ፡እሜነፈረቁብን

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    ​@@amalali9768፡ውነት

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    ​@@amalali9768❤ውነት❤ኤጭ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o21 күн бұрын

    ውሽትሽ ከሆነ ግን ሁላችንም እንቀየምሻለን ሆ ለሰው ክብር ይኑራቹ እውነት ከሆነም አይዞሽ ህይወት በፈተና ነው😍🙏ጠንከር በዩ

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ ውብዬ አንቺ ትልቅ ጥላቻ አለሽ ሄሉ ላይ እንስአ ግቢ ለስም ነው ቅዱሱን ሰጋና ደም የተቀበልሽው ከእሷ እራስ ውርጂና እራስሽ ናይን ጠይቂው ሄሉ ጨዋ ልጅ ነች

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml20 күн бұрын

    ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ብዙ አይዲያ መፉጠር ትችያለሽ በትዳርሽ አታሟርች ውብዬ

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch164921 күн бұрын

    እጭ ወንድምና እህትን አታጣይ ጥጋብ ሲበዛ እንዲህ ያደርጋል ፕራንክ ነው አለችሽ አይደል ማርም ሲበዛ ይመራል ሞኝ ባል ፈጣሪ ሰጥቶሽ አትጫወችበት

  • @user-oc9ju9ue2w

    @user-oc9ju9ue2w

    21 күн бұрын

    😅😅😅😅😅አዎ ጌታን

  • @mohmmed702

    @mohmmed702

    20 күн бұрын

    የዝች ባሠ የሆነች እስስት ነገርናት

  • @milenaashifaa5268

    @milenaashifaa5268

    20 күн бұрын

    Exactly 👍

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    20 күн бұрын

    በጣም የሆነች ዶዘር እባብ ነገር ናት

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    20 күн бұрын

    በጣም ማርያምን አሁን ዘጋችኝ😏😏😏😳

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d21 күн бұрын

    ውብዬ ፕራክ መሆን አለበት እስከመጨረሻው እስከማዬው አልቻልኩም አለመጻፍ የእኔ እህት በቁርባን እኮነው የተጋባችሁት የክፉ መንፈስ ፈተናነው አይዞሽ የእኔ እህት ታገሽ 😢😢

  • @RahwaBrhanu

    @RahwaBrhanu

    21 күн бұрын

    እኛ ሰወች ፈራጅ እኮ ነን❤.....መጨረሻውን ሳናቅ

  • @Asd-zw1td

    @Asd-zw1td

    13 күн бұрын

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy16 күн бұрын

    እሷ አላገባችሽ ብትላስ ምን አስጨነቀሽ ቆይ እዴ ሆሆሆ

  • @user-io8ql5nb9s
    @user-io8ql5nb9s20 күн бұрын

    ፈጣሪሽን አመስግኒ ደስየሚል ኑሩ እየኖርሽ ሄሎእንድሀአይት ልጅ አይደለችም ሄሎንሲጀመር አወጃትም

  • @user-fl6ge6py5g
    @user-fl6ge6py5g21 күн бұрын

    ኧረ ሄሉ በጣም ሚስኪንናት ድራማሽን ወደዚያ

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    20 күн бұрын

    Wedza beach

  • @aminatali5794
    @aminatali579421 күн бұрын

    አንች ግን ከሄሉ ችግር ያለብሽ ትመያለሽ እሷ ሳትሆን አንች ነሽ ለማራራቅ እየጣርሽ ያለሽው ብዙ ግዜ ስላየሁሽ ነው መጀመሪያ እራስሽን ፈትሽ

  • @sifaanlamaa4370

    @sifaanlamaa4370

    21 күн бұрын

    ማርየምን እኔም ተዝበያሌው ሁበዬ ተስሜስለሌች ሄሉ ለፕራንክ እንጅ ክፈት የለበትም

  • @user-ls8su1gh6t

    @user-ls8su1gh6t

    20 күн бұрын

    ብሽቅ በያት ​@@sifaanlamaa4370

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on20 күн бұрын

    እስከ ዛሬ እርስ በርስ ፕራንክ ነበር አሁን ደግሞ እኛን ፕራን ተራው የሕዝቡ ነው ብላችሁ ነው 😂😂😂😂😂

  • @kokiimedia

    @kokiimedia

    18 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-fu2xy7qx3b
    @user-fu2xy7qx3b20 күн бұрын

    ክብር ይንርሽ ዝም ብለሽ አትጃጃሊ

  • @yashidata7934
    @yashidata793421 күн бұрын

    ሲጅመር ቪዲዩ ያልሰራቸሁት የሄን ፕራክ አሰባቸሁ ነዉ ሄሎ አታደረግዎም በፍፀም ከሆነም ድግሞ በጋዳ ጨረሱ ገብናቸሁን ሚዲያ ላይ አታወጡ ሲቀጥል ቆርባቸሁ ነዉ የተጋባቸሁት

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    አረ ሄሉ እንደዚህ አታስብም ስለማትወዳት ነው ስሟን የምታጠፋው ነገረኛ ድሮም ምራት ሲባል😏😏😏

  • @achamyalish9593
    @achamyalish959321 күн бұрын

    የእኔ ውድ ሰሜቱ ይገባኛል ነገር ግን በውሰጥ ተመካከሩ አደባባይ የቤተሰብን ሚሰጥር አትናገሪ ማማዬ

  • @user-fg1zm9ex4l

    @user-fg1zm9ex4l

    20 күн бұрын

    አውቀው ነው ባክሽ ገንዘብ የማያደርገው የለም እውነት ቢሆን ካሜራ ፊት አይመጣም ሙድ ሲይዙ ነው😊

  • @user-yo6sq1ej3f

    @user-yo6sq1ej3f

    19 күн бұрын

    Deg alegech

  • @user-dg4ux3yo3c
    @user-dg4ux3yo3c20 күн бұрын

    አዉነት ዉበዬ አሁና 😍እጂ እጂ ብለሻል ምክንያቱም ለ ብር ብለሽ ሰዉን አታቸናኑቅ

  • @user-iz9cd6tp1w
    @user-iz9cd6tp1w20 күн бұрын

    እህቲ አታልቅሽ ለበጎ ነው እህቱ የማረባናት አችእራሥሽን ጠየቀ

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo21 күн бұрын

    ይቺ ሴት ሄሉን በጣም ትጠላታለች።ሁልጊዚዜም ስለሷ ክፋት ጥላቻ ነው ምታወራው።ነገረኛ የሆነች ሴት ናት።

  • @AregasheGabre

    @AregasheGabre

    21 күн бұрын

    betame😂😂😂😂😂😂

  • @sifaanlamaa4370

    @sifaanlamaa4370

    21 күн бұрын

    ጌተን ቤጠም

  • @samrilove1772

    @samrilove1772

    21 күн бұрын

    😂😂😂iko

  • @user-rr8yq7mx9m

    @user-rr8yq7mx9m

    21 күн бұрын

    ሃለን❤እንዳቻ😊አይደለቻምምምም

  • @mbet1840

    @mbet1840

    21 күн бұрын

    ያልታወቀባት የጭቃ እሾህ ናት

  • @sameras4515
    @sameras451521 күн бұрын

    ውይ መጃጃል ሄሉ አታደርግም እዲህ እሚል ብቻ👍እያለቀሠች ነውይ😁😁😁

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    21 күн бұрын

    👍👍

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    20 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-kw5vr7ot9h

    @user-kw5vr7ot9h

    20 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo16 күн бұрын

    ሄሉ ለናሂ እህቱ ነይ ውሽማው ውብየ አትበጣጠሽ እኔም ወድም አለኝ አድም ቀን የወድሞቼ ትዳር እዲፈርስ አልፈልግም እኔ አላገባቸው😢😢😢

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf912620 күн бұрын

    ወብዬ በጣም ከባዲ ነው የባል ቤተሰብ ራቅ ብለሺ ብትኑሮ ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba193621 күн бұрын

    መጀመርያ ትረጋጊ ሲቀጥል ካለችም እዛው መፍታት እጂ ካሜራ ደቅኖ አደለም ማየት ያለብሺ እናትና አባት ባልሺነው እራስሺ ትዳርሺን አደጋላይ አትጣሊ ይች ሄሉ ለራሳ አታቅ ሰው ክብር የላት ስታስጠላ ብራክዋ ቅጥ የላት እጪ

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    እኮ፡የጠገነችን፡መሰላትዴ፡እኛላይ፡እምታለቅሰዉ፡😮

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq21 күн бұрын

    ሄሉ ይህን አታደርግም የሠዉ ስም አታጥፊ በሚድያ እሚወራና እማይወራ ለይተሺ እወቂ መጀመሪያ

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    በትክክል ጌታን ስሟን ታጠፋለች እንዴ ነፍራቃ ቲሽ😏😏😡

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    ​@@PqoowOqai-kw1xk😮ውነት፡አበዙት፡አረ፡ፍትህ😢ለኛ

  • @zefrzefr3568

    @zefrzefr3568

    20 күн бұрын

    😢በትክክል

  • @marykuki6319

    @marykuki6319

    19 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HananHano-yb3pv

    @HananHano-yb3pv

    19 күн бұрын

    😂😂😂😂😂እንደቦርጯ​@@user-vl6ck5ko6k

  • @user-us2px6te9o
    @user-us2px6te9o19 күн бұрын

    ውቤ አይዛሽ ሁሉም ያልፋል አንቺ ለቤተሰቦቹ መልካም ሴት ነሽ

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj220914 күн бұрын

    አብሽር ወብዬ እኔንም ካፍቶኛሀል የሄሉ ንግግር. እኔም በላትዳር ነኚ. ግን የበሌ እህቶች መሀሊ እንዳ ምጋቦኚ አሊፍልግም. ይገበኛሀሊ. የበልሽ እህት ጠለት ትሆነሌች እንዴ ለወድምሽ ክብር ዬለሽም. ሄሉ ተብዬዋ አስጠለሽኚ 🎉🎉 የኔ. ቆጆ ይጠመል ጠጋርበይ እሰሽን. ጠብቅ እሽ የኔ ዳርበበዋ ወብዬ በልሽ ደሞ በጠም ጠጋራነው. የሰው ወሬ አተሰሞ በቃ ሄሉኒ አተሴጠግ እሽ አለህ ይጠብቀቹ

  • @fatmah1744
    @fatmah174421 күн бұрын

    እና እኛ ምን አገባን የቤተሰብ ጉዳይ ላዚም ሚዳ አደለም በውስጥ ጨርሱ🙄🤔😏

  • @user-sd7qd1wh3f

    @user-sd7qd1wh3f

    21 күн бұрын

    Sah😂😂😂😂

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    21 күн бұрын

    ዴምሪኝ ማሬዋ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j21 күн бұрын

    ሄሉ ይሄን አታደርግም ይችን ምስኪን ልጅ አታሰቃዯት በተረፈ ፕራክ እንደሆነ 100% እርግጠኛ ነኝ።

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    21 күн бұрын

    👍👍👍👍👍 ትክክል እህቴ ዬምር ሔሉ እንደህ ያለ አታርግም

  • @Sara-wb4ug

    @Sara-wb4ug

    21 күн бұрын

    አሜን አሜን 😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    20 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c17 күн бұрын

    ውብይ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ፈጣራ አምላክ ሰላሙን ይመልስላችው

  • @user-er9nm1gp2d
    @user-er9nm1gp2d20 күн бұрын

    የምር,አስለቀሺኚ,እንደዚህ,አታልቅስ❤❤❤❤

  • @Emusha560
    @Emusha56021 күн бұрын

    ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ እደት ነው የሚሳካላችሁ🤔

  • @medinamohammed806

    @medinamohammed806

    21 күн бұрын

    😂😂😂 በጣም

  • @user-gu6cs5zi7i

    @user-gu6cs5zi7i

    21 күн бұрын

    ሲያስጠሉ

  • @user-rn9we9wj7e

    @user-rn9we9wj7e

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-he3gh3ln3m

    @user-he3gh3ln3m

    21 күн бұрын

    ብሩ

  • @tsehaytube7653

    @tsehaytube7653

    21 күн бұрын

    እኔማ ወላሂ ጪራሽ ሳቄነው እሚመጣው እንኳንስላለቅስ😂😂😂

  • @MediYouTube-zb8he
    @MediYouTube-zb8he21 күн бұрын

    እረ ያንችስ በዛ እረ ሄሉን ለቀቅ አድርጊያት ሰው ምን ይለኛል አትም እንዴ?

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    እኮ ምን ጉድ ናት ጌታን ሁሌ ሄሉ ትላለች ኤጭ ነፍራቃ😏😏😡😡

  • @user-ym7oh7gd9e

    @user-ym7oh7gd9e

    21 күн бұрын

    በጣም የምትደብር ናት

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    @@user-ym7oh7gd9e አዎ ለሄሉ ያላት አመለካከት ሁሌም የጥላቻ ነው ምን አይነት ነፍራቃ ናት 😏😏

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    21 күн бұрын

    አንች ምነው አሽቃበጥሽ 🙄🙄🙄ምንም ይሁን ምን የሚዲያ ሰው የቢዝነስ ሰው ናቸው ​@@PqoowOqai-kw1xk

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    @@tigisit2534 ዝም በይ አለቅላቂ ቢሆኑስ የልጅቷን ስም ሚዲያ ላይ ለምን ታጠፋለች በዉሸት ደግሞ አንች ምን አገባሽ ደንቆሮ 😡😏😏

  • @hadiyatube50
    @hadiyatube5020 күн бұрын

    አላህ ወጥቴ ከመቅረት ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ከድንገተኛ አደጋ ከመጥፎ ጉዋደኛ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @abebechbelete6849
    @abebechbelete684920 күн бұрын

    ምን እገባን እኛ ታዳያ ባሏ ሳይስማ ካሜራ ሄሉ ምርጥ ስው ናት ጥፋት አለብሽ ማለት ነው ካለችም

  • @semu639

    @semu639

    18 күн бұрын

    እኮ እኛ ምን አገባን ስለቤተሠብ ገብና እዛው😊😊😊😊😊😊

  • @aynayegetaliji2734

    @aynayegetaliji2734

    15 күн бұрын

    አቤት ዎሬ ስትጋቡም እንየለንም ስለዝ እዛዉ ቸርሱ 🙄🙄🙄👈🏾

  • @habibaal4299
    @habibaal429921 күн бұрын

    ብራክ ነው ብትይ ቡሀላ ዋ ሄሉን አሰድበሽ እኔ አልሳደብም እውነት አልመሠለኝም

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed21 күн бұрын

    ሄሉም መጥፎሰው አይደለችም የናሂ ቤተሰቦች እናቱም አባቱም እህቱም ወዲሙም መልካም ናቸው አቷሺ

  • @PqoowOqai-kw1xk

    @PqoowOqai-kw1xk

    21 күн бұрын

    አዎ ጌታን ስለማትወዳት ነው እንጂ ሄሉ በጣም የወሀ ልጅ ናት 🥺

  • @Mahe-moahmed

    @Mahe-moahmed

    21 күн бұрын

    ለሄሉያላት አመለካከት የጥላቻ ነው ሄሉ ብራክ በምታደርጋት ሰአት እራሱ ደሟ ይፈላል

  • @dalyyaassefa2379

    @dalyyaassefa2379

    21 күн бұрын

    ውብዬ ቤተሰቦች መውደድ አለብሽ ብዙ ጭንቀት ናትናቱ ያለች ሱ በጣም የወደሻል አንች ቤተሰቦችን ክፉ በጎ ሰምተን ወትዳራችን አጥብቀን የያዘ ነው የሀገር ታለቅሻልሽ በራስ ጆርሳት ሰቢ

  • @dalyyaassefa2379

    @dalyyaassefa2379

    21 күн бұрын

    ኤሎ ምርጥ ልጅ ናት እኔ በጣም ነው የምወዳት በጣም ከሆድ ውስጥ ገና በልጅነታቸው አባቷ ታሞባት እናቷ ገና በልጅነቷ በአባቷ ታሞባት ነው እና ከችግር ላይ ችግር

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    21 күн бұрын

    አወ ሔሉዬ ዬዋህ ገር ነች

  • @abebamiki4193
    @abebamiki419314 күн бұрын

    ብቻየን መወሰን አልችልም አልሽ እሳ ታዲ እኛ ምን እንድንል ትፈልጊያለሽ ጥሩ እናት አባት አለው አይደል ከእነሱ ጋር ሁነሽ በውጥ አትፈቱትም

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries358219 күн бұрын

    ያዉም ኩቻን ካሜራአማን አድርገሽ ተበደልኩ የማይመሥል ለቅሦ ለነገሩ ዶላር ነዉ 😂😂😂😂😂ለምን አታለቅሽ

  • @kalkidan7912

    @kalkidan7912

    16 күн бұрын

    ክክክክ😂😂😂😂😂

  • @wbgfbbehgfdf8449

    @wbgfbbehgfdf8449

    15 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@kalkidan7912

  • @Tse212
    @Tse21221 күн бұрын

    እሽ አያልቅብሽ አንች ሲጀመር በሄሉ ላይ ያለሽ አመለካከት ልክ አይደለም ሄሉ ፕራንክ ማድረግ ስራዋ እንዴሆነ ማወቅ አለብሽ ፕራንክ እንዴሆነ ከነገረችሽ በኋላ ነገር ታላምጫለሽ

  • @mafivlogs5144

    @mafivlogs5144

    21 күн бұрын

    ስራዋም ቢሆን ገደብ አለዉ

  • @user-om5zc4zm2n

    @user-om5zc4zm2n

    21 күн бұрын

    ጋላ ናት ለዛነው ማሰቢያ የላቸውም

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    21 күн бұрын

    ​@@user-om5zc4zm2nማነው ስለ ዘረ ያነሳ 😮አንች እራሱ ማሰብ ተሳነሽ ነሽ

  • @BettyHussen

    @BettyHussen

    21 күн бұрын

    ​@@user-om5zc4zm2nምን አይነት ጉድ ነሽ

  • @konjetkonjet7731

    @konjetkonjet7731

    21 күн бұрын

    እውነት በጣም ጠግባለች አንድ እንዴ ስው አጥቶ ሲያገኝ እንደዚህ ነው 😂😂😂😂

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f21 күн бұрын

    አለመግባባት በማንኛዉም ቤት ሊፈጠር ይቼላል ግን በዉስጥ ጨርሱ

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    21 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ👍👍👍

  • @user-rv1gm4bm1j
    @user-rv1gm4bm1j20 күн бұрын

    አይዞሺ ማሬ ተረጋጊ ማሬ ስሜቱ በጣም ከባድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @SusuYeedu
    @SusuYeedu18 күн бұрын

    ሂጅ አንች ያልመሠለብሽ እባብ ነሽ ክፉ ነሽ አሥመሣይ ቲሽ ሄሉየ ዝም በያት ምርጥ ልጅ ነሽ ልብሽ ንፁህ ናሂ የምር እህትህን አታሥከፋ ሚሥትህ እሥሥት ነች እንደፈለክ ማለት ትችላለህ እዉነታዉ ግን መርዝ ናት ከላይ ፈቸክ እያለች ሙሽልቅ 😫😫😫 ሄሉ ምርጥ ሠዉ 💘ገራገር ነች ❤

  • @user-wp8lu5ty5c
    @user-wp8lu5ty5c21 күн бұрын

    በሞቀ በደመቀ ቤት ቁጭ ብለሽ እግዚአብሔር ማማረር ምን ይሉታል ተመስገን አትይም ጉባኤ አትከታተይም የፀሎት ቤት ሰርተሽ አትፀልይም ባልሽ አለ ልጅሽ አለ እረ ተይ እረ ተይ እሔ እንባሽ በፀሎት ሰአት ቤተክርስቲያን ሔደሽ ብታለቅሽ ኖሮ ሁሉም ነገር መስመር ይይዝልሽ ነበር ዝም ብለሽ እንደ ሕፃን መሆን መነፋረቅ ምን ይሉታል? ድሮም እኮ ማን ዩቱዩብ ብለሽ ውጭ አለሽ? ከወጣሽ ጀምሮ ማልቀስ ማልቀስ ሆኖዋል ነገርሽ ምን ነው ማስተዋል አጣሽ ትልቅ ሰው አይደለሽ። ነገሮችን በብልሕና መያዝና ማገናዘብ ተሳነሽ ሰው በበሽታ በረሐብ በሕመም በጦርነት እየተሰቃየ እየሞተ ይገኛል ያንቺ ምን ይሉታል? ልቦና ይስጥሽ ውሐ ለምን ቀጠነ እያልሽ በትንሹም በትልቁም ነገር እንዲሕ መሆን ምን ይባላል የፈለገ ነገር ቢሆን ቻል።አድርገሽ ለእግዚአብሔር አሰልፈሽ እየሰጠሽ። ሆደ ሰፊ ሆነሽ መኖር ነው እንጂ ያለብሽ እንደ ሕፃን ልጅ እየየ። መነፋረቅ እግዚአብሔርን አታስመሪሪው አታስቆጭ ረጋ በይ ፀበል ተጠመቂ። ሱባኤ ግቢ ወደ ፈጣሪሺ ቂረቢ። ሰላም ታገኛለሽ እሕቴ

  • @rakrkv7423

    @rakrkv7423

    21 күн бұрын

    የውስጤን ነው የተናገርሽው ተባረኪ

  • @aminaharake5556

    @aminaharake5556

    21 күн бұрын

    ትክክል 👍👍👍👍👍

  • @weto5477

    @weto5477

    21 күн бұрын

    Tikikil derom engaa sewoch senebal Le birr enji Le fexari keber yelenem abezashe gin Wubiye faxari ye Afen yeqoteral😢😢

  • @genetiligabawu1709

    @genetiligabawu1709

    21 күн бұрын

    ተባርክ ይልቤን ነገርሽልን. አረ ወደዛ ሁሌም እንባ

  • @yeneMB

    @yeneMB

    21 күн бұрын

    Eswa tawukalechi...yewustwani

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b21 күн бұрын

    ሌላ ድራማ ሊጀመር መሆን አለበት ሄሉ አታርገዉም😂

  • @MaarY-zg7ni

    @MaarY-zg7ni

    21 күн бұрын

    የሚዲያው እውነት የገባሺ አንች ነሺ በቃ ይነግዱብናል በስንቱ አነጨነቅ ሆሆሆ

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    21 күн бұрын

    አወ ሂሉ ውብየን በጣም ነው የምትወዳት ይህ ዲራማነው ካሜራ ማኖ ሄለንናት

  • @vvvffff1290

    @vvvffff1290

    21 күн бұрын

    አወድራማነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    21 күн бұрын

    ​@@tube-yi8tg😅😅

  • @user-fb6eu8qn6u

    @user-fb6eu8qn6u

    21 күн бұрын

    አቦይመችሽ

  • @MR.undertow
    @MR.undertow16 күн бұрын

    አውቀሽ እንዳላወቀ ነው መሆን ያለብሸ ከሰው ወሬ ሰምተሸ እንዲህ መሆን የለብሸም ትዳር ሳይሆን የእቃቃ ጨዋታ ነው ያደረግሸው ይችን ሴት ቀሰ በቀሰ መራቅ ነው ያለብሸ ለሱ ሳታወሪ ትዳር ማለት መቻቻል ሳይሆን መቻል ነው ምንም ቢሆን እህቱ ነች እሱ እንኩዋን በአንቺ ምክንያት ቢጣላት ማሰታረቅ ያለብሸ አንቺ ነሽ

  • @user-fv7zc3ni7l
    @user-fv7zc3ni7l19 күн бұрын

    አንድ. ሰዉ. ሁሉም. ነገር. ቢሆን. መወሰን. አለቡሺ. መልካም. ፍቅር. ቡዙ. ፈተና. አለዉ. ምቀኛም. በሁሉም. አለ. ዋናዉ. ባልሺ. ነዉ. ዘመድም. ሆነ. እህት. የራሱ. ነዉ. እሚኖረዉ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube862721 күн бұрын

    አትፍረዱ እኛየምናቀው በሚድያ የሚያሳዩንን ነው ሚዳያና በውስጥ አድ አደለም ዝምታ መልስ ነው ከቻላችሁ መፍትሄ ካልቻላችሁ ዝም የተሻለጂ እሶ ሄሉ እያላችሁ አታውር የውስጣቸውን አላህ ይወቅ

  • @S-tv4yi

    @S-tv4yi

    19 күн бұрын

    ትክክል

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr21 күн бұрын

    ዉቤዬ ዉሸትሽ ከሆነ በጣም ነው የማዝንብሽ ደስ የማይል ቀልድ ነው ለቤተሰብ ክብር ይኑርሽ የተከበረ ቤተሰብ ነው ሄሉ እንደዚህ አትልም የምን መነፋረቅ ነው የምን ቪዲዮ ነው ችግርም ካለ በዉስጥ ጨርሱ ናሂ አተ አስተዋይ ሰው ነህ የቤትህን ሚስጥር አታዉጣ ቀልድም ቢሆን ❤

  • @userenter2635
    @userenter263520 күн бұрын

    እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ሲሰጣችሁ እደ በቅሎ ትዘላላችሁ ለማይረባ ብር ብላችሁ በትዳር ላይ ማማሟረት በቤተሰብ በልጆች ትግስቱን ይስጣችሁ በቁርባን ነበር የተጋባችሁት ስንት ግዜ ስታሞርች እና ለምን መጣሺ ባልናሚስት ተደባድበው ተጣልተው ጉረቤት ሳይሰማነው የሚታረቁት ጣራ ስንትነገር ይችላል ለምን አትለያዩም ጥሩ እቅድነው በሷ አታሳቢ ወደል አህያነሺ አንቺ ስንትየ የሄሉን ሥም ስታጠፍ ሥራ አሰሪም ቁጭብለሺ ነገር ከምትበይ

  • @user-er9nm1gp2d
    @user-er9nm1gp2d20 күн бұрын

    አይዞሺ,ሁሉም,ለበጎ,ነዉ,ዉዴ,እኔ,ስታለቅሺ,ደስ,አይለኚም,ይከፊኛል❤❤❤❤❤እህት,ላልሺዉ,ነገር,እኔ,እሆንሻለሁ,ሰዉ,በመወለድ,አይደለም,አህትና,ዉንድም,የሚሆን,እኔ,እሆንሻለሁ,ግን,አታልቅሺ,ሀቢቢቲ,በናትሺ,የኔዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @SergneshalemuSernem
    @SergneshalemuSernem21 күн бұрын

    በጣም ነዉ ያስጠላሺኝ የቤትሺን ጉዳይ አደባባይ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf21 күн бұрын

    ብራክ😂ነው😂😂 እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ ችግር ካለም በውስጥ ፍቱት ሚዲያ ጥሩ አይደለም

  • @desalachi-sh4rz

    @desalachi-sh4rz

    21 күн бұрын

    በትክክል 😮😂

  • @user-qc5vt1ke8l

    @user-qc5vt1ke8l

    21 күн бұрын

    ሳህ 😂😂😂

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x15 күн бұрын

    ምንም ብየ አልኮምትም የእዉነት ችግር ተፈጥሮ ከሆነም አላህ ሰላሙን ያዉርድላችሁ ሰላም ለሀገራችን🎉🎉❤❤❤

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o18 күн бұрын

    ምን አገባት እሷ ብትፈልግ ባትፈልግ ዘብለሽ ሂወትሽን አኖሪም እኛ ዘድ ያለ ንትርክ ብታይ ብዙ እንባላለን በባሌ ቤተሠቦች በኔ ቤተሠቦችም ግን እኛ መስሚያችን ጥጥ ነው ምናገባት እሷ ብወድሽ ባወድሽ እሱ ጋር ተዋደሽ ኑሪ ዘብለሽ

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi21 күн бұрын

    ናሂን እና ዉብየን የሚወድ ብቻ❤❤

  • @eexx2496

    @eexx2496

    21 күн бұрын

    ናቲ የት ጠፈተህነዉ እረና የመዳምቅመሞች ናፈቀህናል 😊😊😊😊😊😊😊

  • @ekrammussa9944

    @ekrammussa9944

    21 күн бұрын

    ናት ለምን ጠፋ በአላህ

  • @user-um4vx4ig7m

    @user-um4vx4ig7m

    21 күн бұрын

    ለምንነዉ የጠፋህዉ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    21 күн бұрын

    ሪፕሊ የምገቡ ሰዎች ግን መቼ ነው የምሰለጥኑት የምትነቁት ናቲ አደለም በስሙ የተከፈተ ነው ገብታቹ ቼክ አታደርጉም እንዴ የምን መጃጃል ነው ዘላለም😂

  • @lanatube6070

    @lanatube6070

    21 күн бұрын

    Ante nati aydlheme sejemere be sew photo n sim atngde yedbrale

  • @wainwaain7443
    @wainwaain744321 күн бұрын

    ለተመልካች ክብር ይኑራቹ😏

  • @emoydseta2899

    @emoydseta2899

    21 күн бұрын

    በውነት😢አበዙትጅ😢

  • @user-dn2qn7tt2l

    @user-dn2qn7tt2l

    21 күн бұрын

    Betam meder kotetam ​@@emoydseta2899

  • @hamyiTube138.
    @hamyiTube138.15 күн бұрын

    ነፍራቃ እዝህ እኛ ምን እናድርግሽ የባስ ክብርሽን ዝቅ አደረግሽ እጅ ክብር የለለሽ ክብረብሲ

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u18 күн бұрын

    ቲሽ። ዉብየ። ነገረኛ ሆነሻል ለባልሽ እህት ክብር ይኑርሽ። ሄሉ እደዚህ አታረግም። የሰዉ ወሬ አትለለቃቅሚ። ልጅቱን አታሰቃያት የኔ ሚስኪን ሄሉየ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i21 күн бұрын

    ውብዬ አንቺም ዝም ብለሽ ቤትሽን ትዳርሽ ልጅሽን ብቻ አስቢ እሷም ልቦና ይስጣት ነገ ትዳር መያዣዋ አይቀርም

  • @user-lp6zh9xn3x

    @user-lp6zh9xn3x

    21 күн бұрын

    እነኝህ የባልእህቶችግን አያስፈልጉም እኔ ወሏሂትዳሬንበባሌእህ አጥቻለሁ ልጄን ካለህትካለ ወድም አስቀርታታለይ ሂወቴንአበላሽታብኛለች ወላሂ የስረዋን ይስጣት ሌላምንላለሁ

  • @desalachi-sh4rz

    @desalachi-sh4rz

    21 күн бұрын

    አትፈራጀ ፖርክ ነው ምሆናው😊😊

  • @hmhm6778

    @hmhm6778

    21 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-vo3km5qf7g

    @user-vo3km5qf7g

    21 күн бұрын

    በትክክል ❤❤❤❤❤

  • @user-uv5mb3ek8z

    @user-uv5mb3ek8z

    20 күн бұрын

    ​@@user-lp6zh9xn3xብራክ ብለው በዃላ እንዳታፍሩ

  • @selamlove6129
    @selamlove612921 күн бұрын

    ካሜራ ደቅኖ ለቅሶ አይነፋም ችግር ካለ በዉስጥ ፍቱ ችግሩን እንኳን ሠዉና ሠዉ እግርና እግርም ይጋጫል ሄሉ ደግሞ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ተቃላጅ ናት በጣም ነው የምትወዳችሁ ሶ ይሄን ስል ዉብዬም በጣም ጥሩ ሠዉ ነሽ ግን ፕራክ ሲበዛ ጥሩ አይደለም❤❤❤❤❤

  • @tsegaadonay4018
    @tsegaadonay401818 күн бұрын

    እንዴ ቆይ መቼ አውርታ ጨረሰችና ነው የውስጧን እኮ እሷ ና አምላኳ ናቸው የሚያውቁት ግን ደግሞ ባለቤትሽ ከወደደሽ እዳው ገብስ ነው አትጨነቂ ውብዬ አይዞሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl19 күн бұрын

    ውብየ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ 😢😢

  • @msfatama9308
    @msfatama930821 күн бұрын

    እዉነት ኘረክ ከሆነ ባለጌ ነሽ ወብዬ

  • @MediFikr
    @MediFikr21 күн бұрын

    ሄሉ ወደ ትወና አለም ትቀላቀል የምትሉ ትችላለች በቃ

  • @user-bx6ly3sy7h

    @user-bx6ly3sy7h

    17 күн бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @toyibaTube
    @toyibaTube19 күн бұрын

    ዉብየ የኔደርባባ አታልቅሽ ባልሽብቻአይጥላሽ የባልእህት ሢባልአቸጋሪነዉ ቅናታምናቸዉ እራሥሽንጠብቂ

  • @LidiyaTesf
    @LidiyaTesf20 күн бұрын

    እረ ውበብዬ እንደዚ አይይባልም ሄሉ እንደዛ እንኳ ብታደርግ እንኳ በቤተሰብ መሀል እንደዚ አይነት ነገር ያለ እኮ ነው እንዳውም አንች ደስ የሚል ፍቅር የሆኑ ናቸው የናሂ ቤተሰቦች ካንች አይጠበቅም እንደዚ አይነት ነገር መያኖርሽ ባልሽ እንጅ ሌላ ሰው ተለያዩ አብራችሁ ኑሩ ስላለ ነው እንዴ ተረጋጊ ውዴ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd21 күн бұрын

    እኔ አንድ ነገር ልንገርሽ ብዙ ጊዜ ባልሽ ከዉጪ ሲገባ ችግር ይዘሽ አትጠብቂትዳር እቃ እቃ አይደለም አንዱ ገብቶ በመሀል ሊያፈርሰዉ አይችልም እናንተ በክብር የተጋባችሁ ናቸዉ እንዲህ ሳይሆን የሚደረገዉ በጣም የተከበረች እናት አለችዉ እዉነት ሔሉ ይሔንን ካደረገች እንደቤተሰብ ለሷ ነግረሽ ሔሉን አሰቀምጠሽ በትክክል መነጋገር ትችያለሽ እንጂ ሚዲያ አይደለም ያችን ትዳር የሚገነባዉ ወይም የሚያፈርሰዉ ይሔ በዉሰጥ የሚወራ ነዉ ሲቀጥል ሔሉ በፍፁም የምትወደዉ ወንድሟ ን ትዳር አንች ባልሸዉ ልክ እንዲፈርሰ አታደርግም የዋህ ልጅ ነች ቤተሰቡ በሞላ እንደሚያክብርሸ ነዉ የምናየዉ እና በሚዲያ እንድትሰደብ አታድርጊ ለነገሩ ፕራንክ ሰታደርግሽም ሁል ጊዜ ቅሬታ ታቀርቤለሽ ታኮርፊያለሸ እና ይሔ በ ቤተሰብ መሀል ቅራኔ ይፈጥራል እና እዛዉ ተወያዩበት አሁንም ሔሉ ይሔንን ያህል ትዳራችሁ እንዲፈርሰ አታደርግም ተያት

  • @betyhailay1079

    @betyhailay1079

    20 күн бұрын

    esey yeliben new yetenagershiw

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    20 күн бұрын

    @@betyhailay1079 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @enanu7590

    @enanu7590

    20 күн бұрын

    ትክክል ብለሻል

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa21 күн бұрын

    ናሂ ምስጊን ኡፍ 😥 አሳዘነኝ ።ተይ አንች መልካም ባል ነው ፈጣሪ የሰገሽ ተይ ውብየ ሄሉም የተባለች ሴት ስራአት እንዲኖራት ምከሯት።ልጁን አታሰቃዩት።

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb553420 күн бұрын

    እጭ አሁነሥ የምወድሽን ያህል ልጠላሽነው መጀመሪያ ለባልሽ ክበር ታለሽ ለበተስቡም ክብር ይኑርሽ ሄሉ እህቱናት አችደሞ ሚሥቱ የሁለታችሁም ልዩነት እደልዩነታችሁም ክብሬችሁም ልዩነት አለው እየመጣችሁ አትንፋረቆብን እኛ ለራሳችን ሂወትእራሱ አድክማናለች ናሂደሞ ቆፌጠን ብለህ እህትህን እደወድም ተቆጥተህ ሚሥትህን እደባልተቆጥተህ አሳድር ምድነው ሁለየ መልፌሥፈሥ 🙈

  • @user-pw6ki2eq7p
    @user-pw6ki2eq7p20 күн бұрын

    ይስው ድምፅ አትስማ ትዳር ይ እግዚአብሔር ነው እጂ የኔ ውድድ አይዞሽ ጌታ ምልካም ነው የ ስው ትዳር 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ውብ እግዚአብሔር ሻ ይቅይግ ይግብሽ ❤❤

  • @user-woleyewa-tube
    @user-woleyewa-tube21 күн бұрын

    ኧረ ሄሉ እንደዚህ አይነት ልጅ አደለችም ብታደርግምኳ በውስጥ ጨርሽ እዚህ ወተሽ ምን አነፋረቀሽ በአማትና ምራት አንዳንድ ነገር ይፈጠራል አንች ደሞ ፕራንክ ስትደረጊም ቃላት መለቃቀም ትወጃለሽ ለዛ ነው አጠራቅመሽ እዚህ የምታለቅሽው ለማንኛውም እዛው ጨርሱ

  • @user-oc9ju9ue2w

    @user-oc9ju9ue2w

    21 күн бұрын

    በጣም ትክክል ነሽ

  • @saeedalderei5413
    @saeedalderei541321 күн бұрын

    ሄሉን በሚዲያ ስሟን ማጥፋት ጥሩ አደለም በውስጥ ጨርሱ ነውር ነው እውነት

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    21 күн бұрын

    ዴምሪኝ ውዴዋ

  • @hfem3901

    @hfem3901

    21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @KedirAlemu-fp8lw

    @KedirAlemu-fp8lw

    21 күн бұрын

    ስትል ጠፋ

  • @KedirAlemu-fp8lw

    @KedirAlemu-fp8lw

    21 күн бұрын

    ​@SebrinaTube- ደምሪኝ እኔንም ደምሬሽለሁ

  • @KedirAlemu-fp8lw

    @KedirAlemu-fp8lw

    20 күн бұрын

    ​@@SebrinaTube-ጀማሪ ነኝ

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc16 күн бұрын

    ዉቡየ የአይት አይጥ ናት ሲዋት እንኮን አይጥ የመሰለይ አይት በሩቅ አይት ከስር አንድ ነዉ ደህናዉ

  • @Hadramehamed
    @Hadramehamed20 күн бұрын

    ውብየ ትልቁ ችግርሽ በራስሽአተማመኒም ትጠራጠሪያለሽ የባልዘመድ ጥሩጎንመጥፎጎአላቸው ቆም ብለሽ ማሰብአለብሽ ሆድሽንማስፋትአለብሽ ወልደሻል ጠልተሽመጥላትአትችይም ቤተሰብሁነሻል ልጅሽን እስከወደድሽ ድረስ ፍፁም አጠያቸውም መቻልአለብሽ ግፍልግፍልአትበይ ሲቀጥል በሚዳያ ነገሩ ይባባሳል ጥሩ አይደለም በውስጥ ጨርሽ ሚዳያላይ ቤተሰቦቹን አቦጭቂ ክብር ይኑርሽ

  • @youtoub4589
    @youtoub458921 күн бұрын

    እኔ መጨረስ አልቻልኩም ናሂ ለበተሰቦቹም ለትዳሩም ጡሩ ነዉ ዉብየ ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ክብር ይኑርሽ በሚድያ አታዉጭ ጡሩ አይደለም እዛዉ ጨርሽ ይችልጅ ስማን አጣቆርሽ ለሱ ክብር ካለሽ አልጋ ቤት ና ብለሽ በምክር እሽሩሩ አበዛብሽ መሰል ናሆም

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    20 күн бұрын

    በጣም ተጨማለቀች እስስት ናት ሔሉኮ ምንም አታውቅም የዋህ ናት

  • @youtoub4589

    @youtoub4589

    20 күн бұрын

    @@zeharahassen7810 ብታጠፋም የሰዉልጅናት ግን ለባል ክብር መኖር አለበት እኔ ብዙ ነገር እየደረሰብኝ እንኳን ሚድያ ለበተሰቦቸም ለሱም አንድቀን ተናግሬ አላዉቅም ይሳቀቃሉ ወንዶች ልጅቱም ስታገባ ይቅርታ ስትል ሞላዉ በተሰብ አወቀ ከልጅነትም አፃርነዉ እሳ ብታጠፋ ሄሉ በተሰቦቹ በጣም የተመረቁ ናቸዉ እድለኛናት ዉብየ

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    20 күн бұрын

    አውቃነው ሲጀመር አስመሳይ ናት ባልዬው ስብርብር ስለሚልላት ጭቅላቱላይ ቁብ አለች

  • @youtoub4589

    @youtoub4589

    20 күн бұрын

    @@user-dq1pl4wt8p እኛ የሰዉልጅ ስንባል የሚወደን ታገኘን እሱም ቆስጠን አይልም

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    20 күн бұрын

    @@youtoub4589 ትክክል ነሽ ወንድልጂቆስጠንሲልነው

  • @Fendek857
    @Fendek85721 күн бұрын

    በማይረባ ወሬ ልጁን አታስጨንቁት ናሂ የኔ የዋህ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604315 күн бұрын

    ለገዘብ ብላችሁ ትዳራችሁ እዳይፈርስ ፕራካችሁ ደስ አይልም ለዛም የለው እምትወደዱ ጥዶች ናችሁ ሲበዛ ግን ያስጠላል የስራ አይዳያ ቀይሩ

  • @user-rj8dw9md1o
    @user-rj8dw9md1o20 күн бұрын

    አይዞሽ፡ውብዬ፡አውነቱን፡አጣሬ፡ሊላው፡አንቺና፡ነሂ፡በስጋዎ፡ወደሙ፡የተጋባችሁ፡ቃል፡ኪዳን፡ያላችሁ፡ነችሁ፡ኙሮሽ፡አንችን፡ባለልሽን፡ነው፡የሚመለከተው፡ልጃችሁ፡እንካን፡አያገባውም፡ሄሉም፡ለቅርበትሽ፡ገደብ፡ስጭው፡ጥያት፡እያልኩ፡አይደለም😢😢የሚገርመው፡ምርጥ፡ባል፡አለሽ፡ስለዚህ፡በግልፅ፡አናግሬአት፡ሣታለቅሺ፡እናቷን፡ይዘሽ፡አውርያት፡በናታችሁ፡ለሴጣን፡በር፡አትክፈቱ😮😮😮

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne221121 күн бұрын

    ይህ የprank ብላችሁ የምትፍሱት እንባ የክርስቶስ ፍቅር አስባች, ስለ ኃጢያታች ብትልቅሱ መልካም ነብረ,እግዚአብሔር ልብ ይስጠን. ትዳር ግን ቃልድ አይድልም እንን እውቅ, እዉነት ቢሆንም በውስጥ ጨርሱት ይህ ትዳር ነው

  • @AminaDeme-zx4ou

    @AminaDeme-zx4ou

    21 күн бұрын

  • @MsNexus

    @MsNexus

    20 күн бұрын

    እኮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    20 күн бұрын

    አይ አይ እሱማ መልካም ነበር የእጀራ ልጆች ስንሆን እንዴሆንን😢😢😢

  • @user-ry9lv3sy7w
    @user-ry9lv3sy7w21 күн бұрын

    እኔ እኮ እናተው መታችሁ ታወሩና በኃላ ሰደባችሁን ትላላችሁ ባለፈው ሰደባችሁን ስትሉ አዝኝኘ ነበር አሁንም ሙልጭ ነው የሚያደርጉሽ ውብየ ጠብቂ

  • @tigistgirma5389

    @tigistgirma5389

    20 күн бұрын

    Hhhhhhhhh

  • @OmuMrad245

    @OmuMrad245

    20 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @senyamuhammed6094

    @senyamuhammed6094

    20 күн бұрын

    በትክልልልል

  • @user-lh8si7km4d

    @user-lh8si7km4d

    19 күн бұрын

    ሳህ ወላ ትክክልልል

  • @user-vv3oq4om8d

    @user-vv3oq4om8d

    18 күн бұрын

    😂😂😂

  • @eteneshwondimteka4938
    @eteneshwondimteka493814 күн бұрын

    God blessed you

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube20 күн бұрын

    ህይወት የራስሽ የሄሉ አደለም ለራሷ ስትል ትጣፍጥ በባልና ምሽት ማንም ጣልቃ እንዲገባ አለመፍቀድ ነው ሰው የቅናት መንፈስ ተጠናውቶታል ቅናት ነው ሚሆን ወደ ፀበል ይውሰዷት

  • @MediYouTube-zb8he
    @MediYouTube-zb8he21 күн бұрын

    እረ ለቤተሰብ ክብር የለሽም ፕራንክ ቢሆን እንኩአን ደስ አይልም 😢

  • @user-yw3qy9kk6w

    @user-yw3qy9kk6w

    21 күн бұрын

    Ye ewnet pirank kalu hulachum tebabren layikachinin enanesalen🙄🤨🤨🤨🤨🤨

  • @mimimola7057

    @mimimola7057

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂​@@user-yw3qy9kk6w

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    20 күн бұрын

    ትልቅ ሰዉ ሲጃጃል ይደበራል😂😂

  • @KuWait-vc4qj

    @KuWait-vc4qj

    20 күн бұрын

    አነሡ ለልጅቱ በጣም. ክብር. አላቸዉ ለቀልድም ቢሆን እያወቀችእኔአላቅም ይሥቱር

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m21 күн бұрын

    ውቢዬ እደውኩሽ ያክል ልጠላሽ ነው ምንስ ቢፈጠር ካሜ ደቅኖ ማልቀስ ህፃ ናሽ ትልቅ ሰው አደለሽም ቱ

  • @user-vf5lb4ru5h

    @user-vf5lb4ru5h

    21 күн бұрын

    ሳህ😎

  • @AkezaRaya

    @AkezaRaya

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    21 күн бұрын

    @@AkezaRaya አያስቅም ወላሂ አናድችኛ እድህፃ ካሜራ ደቅና አስር ጊዜ ትናፋርቅ አለ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed379220 күн бұрын

    አላህን ፍሪ ፈጣሪሽን ፍሪ ስታስጠሊ ከባለፈው ፕራክ ጀምረሺ ሄሉን ጠምደሻታል ጥላቻሽን አንች እያሳየሻት ነው ያለሽው እሷኮ የዋህ ነች ወላሂ መቸ ቢሆን አንች እና እሱን ለማለያየት አታደርገውም ዝም ብለሽ አትለፍልፉ ለሄሉ ያለሽን ጥላቻ ቀንሺው ያስታውቅብሻል እዚህ መተሽ ምን አስለቀሰሽ እዛው አጨረሺምደ ቤተሠብ ጋር ናሂ ግን ሚስትሂን በጣም ነው ያቀበጥካት ወላሂ ወይይይይይይ

  • @userenter2635
    @userenter263520 күн бұрын

    ሂሉ ይችን መርዝ ተጠንቀቂ ሕይወትሺን ታበላሸዋለች ይች በቀልድም በምርም የምትለው ውስጧ መርዝነው ትለያለች ብዙ ግዜ አይሻለሁ ውስጥሺ መርዝነው ጠገብሺ ጥሩ ሀዘን ይላክልሺ ከላይ በደንብ እድታለቅሺ ካሜራ ደቅኖ መለሀጨጭ

  • @tekotatari
    @tekotatari21 күн бұрын

    በትዳር መሀል ማንም መግባት የለበትም!! ይኼንን የትዳር አስተማሪዎች ፈልጋችሁ ተማሩ። የእናንተ ፍቅር የሚያስቀና ነው እና ጠላትን አታስገቡ።

  • @ematiii
    @ematiii21 күн бұрын

    እኔ ምን አገበኝ ረስሽ ለይ አተሟርች የአፍሽን ፍሬ እንደትበይ ተጠንቀቅ በትደር ቀልድ ዋ!!

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y18 күн бұрын

    አሁን፡የመሰለኝ፡ናሁናዉ፡የጨመለቀት፡ዉቢይ፡ኤሄ፡ዝፍዝፍበል፡አግተሺ፡አጨአጨጨጨጨጨ😢😢😢😢

  • @ethipia369
    @ethipia36920 күн бұрын

    አስቀያሚ ሰው ለሰውም ሰላም አይሰጽም አይዞሽ የኔ ቆንጆ ናቲ ሲቀጠቅጣት ሲንቃት ለሱ መልስ አትሰጠውም አንች እኮ ደርባባ እመቤት ቆንጆ ነሽ ምንም አላማ የለላት የሰውን ትዳር ለማፍረስ የምትጥር ባለጌ ወይ አታፍር ወይ አታምር ሸራሱ የማይተማመን ሰው ሁሌም የሰውን ህይውት ማበላሸት ነው የሚፈልገው ማንም ሰው እሳን አያገባትም አስቀያሚ ነገረኛ በዛ ላይ ነዝናዛ ስታስጠላ ምንም ልጅ አይደለችም አሮጊት ነች አርፈሽ ተቀመጭ አንች እፕስቀያሚ ማፈርያ ህይወት የምንል ነገር የላትም

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid352221 күн бұрын

    ሄሉ አስታዋይ ናት ብትጠሉኮ በዉስጥ ጨርሱ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj121521 күн бұрын

    እኔ እደራሴ ሄሉ አታደርግም ብየ ነው እማስበው

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    21 күн бұрын

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    21 күн бұрын

    ትክክል አታደርግም ያዉም የነሱ ትዳር እንዲፈርሰ አይታሰብም ሔሉ እራሱ ከፍቷታል

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy14 күн бұрын

    ገን ውብየ የቤተሰቦችን ጠብ ወደ ሚድያ አታምጭ በውስጥ ጨርሱ

  • @ew5374
    @ew537420 күн бұрын

    ተይ ዬኔ እህት የባል ዘመድ በጣም ችግር ነው ምንም ብታደርጊ ጥሩ ሰራች አይሉም አታልቅሽ እኔ ሰለደረሰብኝ በጣም እረዳሻለሁ ግን መወሰን ያለበት ናሆም ነው ትዳር ሌላ ቤተስብ ሌላ ነውና ናሆም ይህን ማወቅ አለበት

Келесі