እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ምንም ቢፈጠር መሄድ መፍትሄ አደለም

እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ምንም ቢፈጠር መሄድ መፍትሄ አደለምአልሃምዱሊላህ 🙏 ሰአዲ ምኞቷ ተሳካ! #wife #seadi_ali_tube #surprise
ወሎቱዮDonkeytubeGojamginderZemenekaseSeadialitubeHabeshatodayአኢትዮጵያEthiopiazenaሳአዳእናአሊAbelbirhanuzenaWollotubeEthiopiansexሰበርመተመረጃብልፅግናኦሮሞመንገስትኦሮምያወለጋዜናአዲስወሎጦርነትአቤልብርሃኑሙስሊምዶንኪቱቡኢትዮጵያሙስሊምAmharafanoAddisababaEthiopianewsትኩስመረጃFetadailyNejahmediaአማራክልልታገቱኢስላምAbiyahmedaliአኢትዮጵያዜናአብይአህመድአማራሸኔሰበርዜና #amharafano #gojamginder #abiyahmedali #zemenekase #addisababa #fetadaily #seadialitube #habeshatodaybrex habeshawiethio forum ኢትዮ ፎረምabtube donkeyyoutube
TELEGRAM t.me/seadialitube

Пікірлер: 1 000

  • @SEADIALITUBE
    @SEADIALITUBE2 ай бұрын

    እችንም ተቀላቀሏት t.me/seadialitube

  • @hayatzain6137

    @hayatzain6137

    2 ай бұрын

    ሠአዲ ለምን በአላህ መልሺልኝ መጂሊሡ ሥንት በሥንት ነው ማሻአላህ ሥፍቱን ወዲጀው ነው ላሠራ ፈልጌ ነው መልሺልኝ

  • @EmuHiba-pv3wr

    @EmuHiba-pv3wr

    2 ай бұрын

    በሉ የናንተ ሙድ እንደዚህ አይደለም በስራችሁነው መምጣት

  • @AAa-gs6dn

    @AAa-gs6dn

    2 ай бұрын

    እስቲ አትጀጃሉ

  • @lubabaasfaw846

    @lubabaasfaw846

    2 ай бұрын

    ያልተበላበትዘመናዎየዩቱብቪድዩ ድሮፕራንክነበረ ዘንድሮ ነገርመመንከክ ደሰስሢል ያልተበላበትን ምረጡ

  • @lubabaasfaw846

    @lubabaasfaw846

    2 ай бұрын

    ደሞየውነትከሆነ ሠአዲስሬስ ቁጥብነሽ አያምርሽም ሚዲያ ረታውጭ እናምያጋጥማል ዘሪቱሥምንደረሠች

  • @semirasemira5861
    @semirasemira58612 ай бұрын

    የሠሞኑ የዩቶበሮች ቻለጂ ድንቅ ነዉ በግሩብ ነዉ እዴ ወየዉ ማናችሁንም አላምን እዛዉ ጨርሱት 🤣🤣🤣🤣🤣🙄🤣ቶባ🙄

  • @user-ph4xx9dk7d

    @user-ph4xx9dk7d

    2 ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂

  • @vvvffff1290

    @vvvffff1290

    2 ай бұрын

    ስህ

  • @z-qh7dt

    @z-qh7dt

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-cb8xj4mj5r

    @user-cb8xj4mj5r

    2 ай бұрын

    ሳህ👍👍👍👍👍👍

  • @DgMk-zv5di

    @DgMk-zv5di

    2 ай бұрын

    ክክክክክክክ ሁሉም ልቀሶነቸዉ የሆነ ነገረማ አለዉ ይቶበር ሁሉ እያለቀሱነው

  • @enatager5416
    @enatager54162 ай бұрын

    ሰአዲና አሊ እንግዳ ሲቀበሉ ሲሳሩ ነው የሚያምርባቸው የምትሉ በላይክ

  • @user-ff8hh7wj5f

    @user-ff8hh7wj5f

    2 ай бұрын

    ስራ ነው ይስሩበት

  • @user-hf3xx2zg4e

    @user-hf3xx2zg4e

    2 ай бұрын

    ድራማውስ ማን ይስራው😂😂😂😂😂

  • @Abureyan1
    @Abureyan12 ай бұрын

    እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የርፍት እጀራ ይስጣችሁ❤

  • @azeb4321

    @azeb4321

    2 ай бұрын

    አሚን ደምሩኝ

  • @aliami3143

    @aliami3143

    2 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @fatumaahmed9683

    @fatumaahmed9683

    2 ай бұрын

    አሚን ያርብ

  • @user-em7oo5kj5q

    @user-em7oo5kj5q

    2 ай бұрын

    አሚንያረብ

  • @user-zp3vf2ft9n

    @user-zp3vf2ft9n

    2 ай бұрын

    አሚን ግን ጠፍችሁ

  • @zehara53o
    @zehara53o2 ай бұрын

    ድራማ ነው የምትሉ 😂😂😂 እርግጠኛ ነኝ እውነት ቢሆን ሰአድ በሳል ነች በፍጹም ሚድያላይ አትወጣም በጭራሽ አታደርጊውም ግን ጥሩ አስተማሪ ትወና ነው

  • @user-rc2vb4qc2o

    @user-rc2vb4qc2o

    2 ай бұрын

    ልክ ነሽ እኔም ተጥራጥረያለሁ ሳድ ለትዳራ ትልቅ ቦታ ያላት አስተዋይ ብለጥ ሴት ናት

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    25 күн бұрын

    አዎ😂 ሥራና ድራማ ነዉ😂😂❤

  • @samutube8551
    @samutube85512 ай бұрын

    እናተም ጀመራችሁ አያምርባችሁም በናተ በሉ የዱሮቹ ሰአድና አሊ ተመለሱ ❤

  • @zeritutube

    @zeritutube

    2 ай бұрын

    ፕራክ ስራቸዉ ነበር እኮ😂😂😂

  • @rabiyesufiyoutube9826

    @rabiyesufiyoutube9826

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-rt7uj7fy1

    @user-rt7uj7fy1

    2 ай бұрын

    ሰአዳ አንችም ጀመርሺ ፕራንክ እናንተ የሚያምርባችሁ ስትሰሩ ነዉ ስራችሁን እንጅ በሚድያ ፕራንክ አይነፋም

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @user-zr1xj5jj1i

    @user-zr1xj5jj1i

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @agurashabate
    @agurashabate2 ай бұрын

    አሊና ስአድይ ይህ አያምርባችሁም የምትሉ👍

  • @user-ft6gz9ej6f

    @user-ft6gz9ej6f

    2 ай бұрын

    የኔዋ❤❤

  • @agurashabate

    @agurashabate

    2 ай бұрын

    @@user-ft6gz9ej6f ዜድዬ🙈😘

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    2 ай бұрын

    ዩትብ 😂ገብያ የለም

  • @agurashabate

    @agurashabate

    2 ай бұрын

    @@user-gp9sf9cn7g 😅👍ደምሪኝ

  • @tube-hb1li

    @tube-hb1li

    2 ай бұрын

    አወ

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞችዬ ከዚህ ቡኋላ ለሚቀልዱብን ይቱበሮች ሰብስክራይ እናንሳባቸው በዚህ ሰሞን በእውነት ቀለዱብን😢

  • @user-ec8iw9wt5p

    @user-ec8iw9wt5p

    2 ай бұрын

    አንደማመር

  • @kedomedi

    @kedomedi

    2 ай бұрын

    ደምሪኝውደ

  • @tgstSolomon

    @tgstSolomon

    2 ай бұрын

    @@user-ec8iw9wt5p ደምሬሻለሁ አንችም ደምሪኝ

  • @tgstSolomon

    @tgstSolomon

    2 ай бұрын

    @@kedomedi ደምሬሻለሁ አንችም ደምሪኝ

  • @mrsadi3119

    @mrsadi3119

    2 ай бұрын

    ምን አረጉ ቢዝነሥ ነው እንደገና ያለውን ነገር አከፈለችን እንጂ ክፉ ቃል አልወጣት ሆ

  • @user-lk3uv3tw5x
    @user-lk3uv3tw5x2 ай бұрын

    ግን ውነት ነው የሶሞኑ የይቶቦሮቹ ለቅሶ በዛ አይዛችሁ የቤት ገበና አታውጡ እምትሉ በላይ

  • @finfineeoromiya6077

    @finfineeoromiya6077

    2 ай бұрын

    ገበያ ሥለጠፋነዉ

  • @RahmahRahmah-qd5hh

    @RahmahRahmah-qd5hh

    2 ай бұрын

    ለበጎ ነው

  • @user-dj7ko8fl9r

    @user-dj7ko8fl9r

    2 ай бұрын

    እኔም ገረሞኛል

  • @user-yx3gg7el5o

    @user-yx3gg7el5o

    2 ай бұрын

    የነተፊክ ዉሸትነዉ ምክንያቱም ሦፊ ጋ አንድጋ ጎደኛነን ለሥራነዉ ብላለይ😂😂😂

  • @user-sd4ud4kh5o

    @user-sd4ud4kh5o

    2 ай бұрын

    ቻሌጅ ነዋ ማማየ

  • @FelahTube
    @FelahTube2 ай бұрын

    ሰአዲ ተይ እንደለመድሽዉ በስራሽ ነይ አቦ እኛ ስዴት ራሱ አዝጎናል ረምሊ ነይ ጓደኛሽን ምከሪልን የትዳር ነገር በዉስጥ ጨርሱ

  • @zehramohammed4470
    @zehramohammed44702 ай бұрын

    ሢጀመር ዶሮዉን እሡ ነዉ ያረደዉ እደኔ የጠረጠረ ላይክ

  • @Zebu918

    @Zebu918

    2 ай бұрын

    መቼም ሳአዳ አታርደው ቱ 😂😂

  • @shamsaddiintube7661

    @shamsaddiintube7661

    2 ай бұрын

    😂😂😂ትክክል

  • @hekmahekmmma9538

    @hekmahekmmma9538

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-sr7pk8ee6t

    @user-sr7pk8ee6t

    2 ай бұрын

    እኮ

  • @user-zr8hy1zn7c

    @user-zr8hy1zn7c

    2 ай бұрын

    ትክክል

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain41062 ай бұрын

    ሰላት ስትሰግጂ እጅሺ ይታያል ሳአዲየ ሸርሸፍ ልበሺ ሰላም ፍቅር ነው የሚያምርባችሁ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we2 ай бұрын

    ሹ ሀዴ ሀረካት የየቱበሮች የሰሞኑ መጋኛ ለየት ያለ ነዉ

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-fi2gy7iw8x

    @user-fi2gy7iw8x

    2 ай бұрын

    ክክክክ ትልቅ መጋኛ

  • @AELEMSEYD

    @AELEMSEYD

    2 ай бұрын

    ክክክክ😂😂😂

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    😁😁😁

  • @madinamadina6467

    @madinamadina6467

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-mw5oj3yn1o
    @user-mw5oj3yn1o2 ай бұрын

    ይህን ሁሉ የምታነቡ ሁሉ ፍጣሪ ያልታስብ የማታ እጀራይስጣችሁ

  • @user-iu3ks8xd3u

    @user-iu3ks8xd3u

    2 ай бұрын

    አሚንንንን ያረብ

  • @user-ec8iw9wt5p

    @user-ec8iw9wt5p

    2 ай бұрын

    አሚንንያረብ

  • @sadeenameera9252

    @sadeenameera9252

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube4532 ай бұрын

    ሰአዲ ይሄ ቪዲዮ ከናተ አይጠበቅም ችግራቹህን በውስጥ ጨርሱ ቪዲዮን አንሺው

  • @Zamani1983

    @Zamani1983

    2 ай бұрын

    ለምን ይቅርባቸው አሁነው ፍሽኑ ካለቀ አያምርም

  • @user-bo2hb6rc8g

    @user-bo2hb6rc8g

    2 ай бұрын

    ​@@Zamani1983ክክክክክክ🌹

  • @rameshshah8861

    @rameshshah8861

    2 ай бұрын

    Like nesh ❤❤

  • @user-hf3xx2zg4e

    @user-hf3xx2zg4e

    2 ай бұрын

    ድራማውስ 😂😂😂ግን በትዳርና በሶላት መቀለዳቸው ይደብራል

  • @user-hf3xx2zg4e

    @user-hf3xx2zg4e

    2 ай бұрын

    ​@@Zamani1983😂😂😂😂

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y2 ай бұрын

    ሰአዲ መጀመሪያ ለዚህ ኮመቴ በጣም ይቅርታ አቃቂር ለማዉጣት ሳይሆነ እያየሁ ማለፍ ከተጠያቂነት አያድነኝም በሚል ነዉ እናም ሰአዳየ የሰገድሽበት ጠርሃ ቁልጭ አድርጎ ክንድሽ እጆችሽ እዳለ ይታያሉ የሰላት መስገጃ ልብሶች ደግሞ መሳሳትም ማጠርም መጥበብም የለበትም ብለዋል ኡስታዞቻችን ምናልባች አላስተዋልሽዉ ይሆናል እህቴ አላህ የተሳሳትነዉን በእዝነቱ አስተካክሎ ትክክል የሆነዉንም አብዝቶና ባርኮ ይቀበለን❤❤❤❤

  • @user-oe6hk1et7v
    @user-oe6hk1et7v2 ай бұрын

    እወነት ከሆን አላህ ያስታርቃችሁ እኔ እናተን ስይ ነው በትዳት ተስፋ የማደረገው

  • @user-pb8eb3fm7s
    @user-pb8eb3fm7s2 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ እናተም ጋር ገባ የሰሞኑ ቫይረስ ሆሆሆ አብሽሪ ስአዲ ትዳር ቀላል አይለም

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😅😅

  • @user-sy1nn5xc4e

    @user-sy1nn5xc4e

    2 ай бұрын

    ኪኪኪኪኪኪ ሁሎም ጥብ ጥብ የምገስትና የፍኖ ከብዱናል

  • @sikosilo7773

    @sikosilo7773

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂 ያስብላል

  • @seadaabera4805

    @seadaabera4805

    2 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ ወይጉድ እኮነው

  • @Sadiya-x4o

    @Sadiya-x4o

    2 ай бұрын

    ክክክክክክክክ የምር እንደ ወረሺኝ ነው ነው የጥንዶች ቨይረስስ😅😅😅😅

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk2 ай бұрын

    የሰሞኑ ፕራንክ እዴ ሁሉም ይቱበሮች ማልቀስ ማስለቀስ ሹ ሀዛ እኔኳን ማራህ እቢኪ 😂😂😂😂

  • @newid5082

    @newid5082

    2 ай бұрын

    እይወላ😂😂

  • @zdmohammed

    @zdmohammed

    2 ай бұрын

    ኤ ወላ እኔም ልል ነበር😂😂😂

  • @user-eh1ds4mw8r

    @user-eh1ds4mw8r

    2 ай бұрын

    አዲስ ፋሽንነው እይታ ለመሳቢያ

  • @adentega-pr1gy

    @adentega-pr1gy

    2 ай бұрын

    አሊ እንደዚህ አያረግም በውሸት

  • @fatimahali9975

    @fatimahali9975

    2 ай бұрын

    ካላለቀሳችሁ አይከፈልም ተብለዋል መሰል😅😅😅

  • @Hshh-zo4rk
    @Hshh-zo4rk2 ай бұрын

    ሣአድ ከምርሺ ነው ወላ ፕራንክ መሆኑ ነው እኔ ሥጣላ ምግብ ጋር አልጣላም ልጆቸጋ እበላለሁ አንድ ጊዜ ምን እዳደረኩ ልገርሺ ተጣልተን እኔ መጂሊሥ ላይ ተኛሁ እሡ በጊዜ ነበር የተኛው እና ሢነቃ መጂሊሡ ላይ ነኝ በዛላይ እርጉዝ ነበርኩ ሢነቃ እዛ ተኝቸ መጣና ከመጂሊሡ ሥር ተኝቶ ሥነቃ እኔ ለብሸው የነበረውን እዛው አልብሸው እኔ ካልጋየ ተኛሁ አትጎጂ እሺ ደግሞ የልጆቻችን አባቶች ናቸው ምን ይሁን የመጀመሪያ ጊዜየ ነው ኮመት እህትየሣልም እናት

  • @user-pe3id6bb3r

    @user-pe3id6bb3r

    2 ай бұрын

    ጎበዝ የትዳር ምህር ነሽ ጡሩ ምክር

  • @jenethussen3982
    @jenethussen39822 ай бұрын

    እኔምንም ማለት አልፈልግም ግን ሶላት ስሰግጂ የሶላት ልብስ ልበሺ እጅሽ ይታያል

  • @yimamyimam5861

    @yimamyimam5861

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @Ku.551

    @Ku.551

    2 ай бұрын

    ساخ😢😢😢

  • @user-bj7gi1ek5s

    @user-bj7gi1ek5s

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @SururSurur-xc6zv

    @SururSurur-xc6zv

    2 ай бұрын

    እጃ ብቻ አደለም ጸጉረም ይተየል ስስነው ሸሻፍ ሊበሺ

  • @user-vv2lh3qd5x
    @user-vv2lh3qd5x2 ай бұрын

    የቤት ገበና አይወጣም ጉድ ነው አለ ያገሬ ሰው ስላ ድንም አትማሩደ ስላ ያኢላሂ

  • @ZeharHasan-wb4xj

    @ZeharHasan-wb4xj

    2 ай бұрын

    ደምሩኝ እስቲ ዉዶቸ

  • @halewyatube
    @halewyatube2 ай бұрын

    አረ አላህን ፍሩ የትዳራችሁን ገመና ሚድያ ላይ አታዉጪ ስወድሽ ሰአዲ❤❤🎉🎉

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein2 ай бұрын

    ሳዲ አቺም ጀመርሽ ተይ

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed16892 ай бұрын

    እውነት በመሀከላችሁ ችግር ተፈጥሮ ከሆነ አሏህ ሸይጧንን ይያዝላችሁ ካለሆነ ግን በህይወታችሁ ላይ አታሟርቱ በማንኛውም ነገር ላይ ኸይር መመኘት ጥሩ ነው

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm2 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ አብሽሪ አዳዴ ወንዶች ሹክ ይላቸው ሶብርነው ውዴ❤❤

  • @qawwaswq9648
    @qawwaswq96482 ай бұрын

    ውሸትም ቢሆነ ሲትልጅ ስተከፋ አዝናለሁ አይዞሽ

  • @user-gc9xt6xm8r
    @user-gc9xt6xm8r2 ай бұрын

    የኔዉድ. አሣዘነቺኝ ሣአድየ. የመጀመሪያየነዉ ሥኮምት. እንደኔነሺ ትንቅንቁ አላሕ ይሑነን ዉዴ አይዞሺ ሁቢ🌺🌺🌹🌹

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q2 ай бұрын

    እረ ምጉድ ነው ኢቶበሮች እናዳለ ጨለሉ እኮ ኦገን😢 ከእናተ እሄንን አጠብቅም የምትሉ👍

  • @semira541
    @semira5412 ай бұрын

    ወይ 2016😂 የሠሞኑ ይለያል ሚድያ የማያውቀን. እኛም ተለያይተናል. እኛ በውስጣችን አጀታችን አሯል. 😢 ከ6አመት በኋላ እኔ ለራሱ ሰሞኑን ተለያየን

  • @user-cx2hv3ul4n
    @user-cx2hv3ul4n2 ай бұрын

    እናተም ድራማጀመራችሁ ወይ ዘድሮ

  • @mimitube9805
    @mimitube98052 ай бұрын

    ገና እርእሱን ሳዬው ነው ዬሳኩት ዬሰሞኑ ፕራንክ እናተም 😅😅😅

  • @hayteindirs1973
    @hayteindirs19732 ай бұрын

    ሶላት ስትሰግጅ ግን ከውስጥ የለበሽው ሽቲ እጀ ሙሉ ይሁን የቆምሽው አላህ ፊት ስለሆነ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris34922 ай бұрын

    ማሬ አብሽሪ ያጋጥማል የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube122 ай бұрын

    ያጋጥማል አይዞሽ ለሴጣን መንገድ አትክፈች😢😢

  • @kedijahussin
    @kedijahussin2 ай бұрын

    ወይኔ ስአዲ ብሞት አላምንም በጥፉቴ እኔም ላለመሸነፍ እኮ ነዉጂ ጥፉተኛ መሆኔን እያወኩ ሀይለኛ ከሚባሉት ነኝ ግን ወላሂ እያወቀ እዳጠፋሁ መቶ ያናግረኛን አላህ ይጠብቅልኝ ከድሜየ ቀንሶ ለሱ ይስጥልኝ ክፉዉን አያሳየኝ የልጂነት ባሌ የሠፈሬ ልጂ አብሮ አደጌ የስደት ጓደኛየ የልጀ አባት ሁሉ ነገሬ ነዉ ወላሂ እኔና አቺ አድ ነን ሌላ ሠዉ ይቅርታ እየጠየቅነ የቅርብ የምንላቸዉን ሠወቺ ይቅርታ አጠይቅም እነሱም ስለሚወዱነ አፉ ይሉናን

  • @milkmbd
    @milkmbd2 ай бұрын

    አብሺር ወዱች እደዚ ነቸዉ እደይከፈሽ ያኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r2 ай бұрын

    ተይ ሰአዲ ባንች አያምር ለወጠጤዎቹ ተይ ማለቃቀሱን 😂😂😂ሠለቸን እኮ ሰሞኑን😂😂

  • @FoxyaOumer

    @FoxyaOumer

    2 ай бұрын

    ተይ ሰአዲ

  • @tube8181

    @tube8181

    2 ай бұрын

    የይቶብ ባህሪነውምንምማረግአይቻልም

  • @FoxyaOumer

    @FoxyaOumer

    2 ай бұрын

    @@tube8181 kkk

  • @user-kx3pt7rw2k
    @user-kx3pt7rw2k2 ай бұрын

    እዚህ ቤትም ገባ ድራማዉ ኧረ እየተሳሰብን 😂😂😂

  • @user-yr5ps9mw9f

    @user-yr5ps9mw9f

    2 ай бұрын

    😁😁😁

  • @user-yr5ps9mw9f

    @user-yr5ps9mw9f

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-nx6lq2ju8p
    @user-nx6lq2ju8p2 ай бұрын

    ኧረ እኔም እዳዛዉ ነኚ አሏህ መልካም ሚሥት ያድርገን እኔ አጥፍቸ እሡ ነዉ ይቅርታ እሚለኚ አሏህ ያሣለሽ በሉኚ

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm66442 ай бұрын

    አይዞሽ ሰአዲዬ አብሽሪ❤❤❤

  • @negutube
    @negutube2 ай бұрын

    እናተም ጀመራችሁ

  • @smeerhs638
    @smeerhs6382 ай бұрын

    ጉድ የሠሞኑድራማእደቀጠለነው❤😂

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66592 ай бұрын

    አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ በርችልን ❤❤❤❤

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o2 ай бұрын

    አረ ሳድ እሄን አላምንም አንቺ እንደዚህ አይነት ነገር ሚድያ ላይ አታወጪም አንቺ ብልጥ እና አስተዋይ ሴት ነሽ ግን ጥሩ ትምህረት ነዉ በርቱ

  • @user-jr1hy1sz1t
    @user-jr1hy1sz1t2 ай бұрын

    ሰላት ስሰ ግጅ እጅጌ ሙሉ ልበሽ እጅሽ ይታያል

  • @user-hr8hn2qj2r
    @user-hr8hn2qj2r2 ай бұрын

    ሰአዲየ አሁንማ ነቅተናልኮ ክክክክ ዩቱብ የፕራኩን ኬዚ በለቅሶ እደቀየረው ነቅተናል አትድከሚይይ😂😊

  • @Alhamedulilah651

    @Alhamedulilah651

    2 ай бұрын

    እውነትሺን ነው😂😂😂

  • @eimaneiman8850

    @eimaneiman8850

    2 ай бұрын

    የሚቀርፀውባሏይሆናልእህነየ😂

  • @user-hr8hn2qj2r

    @user-hr8hn2qj2r

    2 ай бұрын

    @@eimaneiman8850 ምንጥያቄአለው አክድክክ

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    2 ай бұрын

    😁😁😁

  • @user-bo2hb6rc8g

    @user-bo2hb6rc8g

    2 ай бұрын

    ​@@Alhamedulilah651ሳህ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy2 ай бұрын

    ተይ የኔ ውድ አሊም ምርጥ ባል ነው አችም ልዩ እሴት ነሽ ንፍስ አታስገቢ በማህከላችሁ

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql2 ай бұрын

    ኧረ ሰአድዬ በአላህ ይቅርብሽ እህቴ በሜድያ ላይ በጭራሽ ምንም ነገር ቢሆን ወደ ሜድያ እዳታወጭ አደራ በሌሎች የምንሰማዉን በእናንተ መስማት አንፈልግም ለእኛም አርአያ እንድትሆኑን ነዉ የምንፈልገዉ::👍👍👍 አንቺም ደግሞ አንዳንደ ተሸነፊ አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer2 ай бұрын

    አይዞሽ🎉🎉❤❤

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h2 ай бұрын

    መልካም የለቅሶ ግዜ ይሁንላችሁ ዩቱበሯቸ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r2 ай бұрын

    አኡዙቢላህ. ለጥላትሽ ሳአዲዬ ማሬ. በፍቅር በሰላም አብራችሁ ኑሩልኝ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris34922 ай бұрын

    የኔውዴ አብሽሪ አሊ ባቺ የሚጨክን አጀት የለውም አይክፋሽ ውዴ❤❤❤❤

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ2 ай бұрын

    አች ባል እሡሚሥት ሁናችሁ እሢ ለቀቅ አርጊልን ለኛም ሆሆሆሆ ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል😢😢😢

  • @user-cd5kv4rj3n

    @user-cd5kv4rj3n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @sekinatube5180
    @sekinatube51802 ай бұрын

    ሰአዲ እና አሊ በጭራሽ ይህ በእናተ አንተጠብቅም ስትስቁ አብሮነታቹ ነው ምንፈልገው ይቅርባይነት ትልቅነት ነው አብሽሩ 🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @user-wc4my4zi2q
    @user-wc4my4zi2q2 ай бұрын

    አይዞሺ ለመጄመሪያ ጊዜ እንዴዚህ ሳይሺ አይዞሺ አንቺ ጠንካራነሺ

  • @user-dc2kg8yw6p
    @user-dc2kg8yw6p2 ай бұрын

    ተይ ሰአድ ማስመሰል በጭራሽ አይሄድብሽም ደግሞ አለቃቀሱ ላይ አልተሳካልሽም ተለማምደሽ ተመልሰሽ ነይ ክክክክ

  • @merem2420

    @merem2420

    2 ай бұрын

    😂😂ሽኩርት ረስታ ተበላች

  • @user-ck4fx3kg3k

    @user-ck4fx3kg3k

    2 ай бұрын

    ሽኩርት ደም ሲፈልጉት አያስለቅስም ከከከከ

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    2 ай бұрын

    😅😅😅😅ወየዉ😂😅

  • @zaharamuhammad2691

    @zaharamuhammad2691

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @foed180

    @foed180

    2 ай бұрын

    ክክክከ

  • @user-lz6hq4xy2v
    @user-lz6hq4xy2v2 ай бұрын

    ዩቱብ እሠራለሁ ብየ አሥቤ ነበር ትቸዋለሁ እህ

  • @newid5082

    @newid5082

    2 ай бұрын

    ለምን😂😂😂

  • @newid5082

    @newid5082

    2 ай бұрын

    የዉሸት ተጣላሁ ማለቱን ፈራሽዉ😂😂

  • @AAa-ig3uv
    @AAa-ig3uv2 ай бұрын

    ሰአድዬ አዬዞሽ አለህ የስተሪቃቹ በማካካለቹ አለህ ፍቅርን አብዝቶ ይስጣቹ አብሽሪ ሰአድዬ ዳሞ አምሩብሸለህ መሸአለህ እና ሰአድዬ አንደንዴ እንደዝአይነገሪ የገጥማል ግን ቁጭ ብለቹ በማነገገሪ ፉቱት

  • @zehara5
    @zehara52 ай бұрын

    ጉድ ነው ሰሞኑን ይዩቱበሮች በፕራንክ ሁኗል ለማንኛውም በርቱ 😂😂 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ❤❤

  • @user-vp4te4um6n
    @user-vp4te4um6n2 ай бұрын

    ታዳ የተጣላችሁበት ምድነው እሱንም መናገር አለብሽ ማለቴ ከጀመረሽው አይቀር 🙂

  • @user-nk2bd9eg4v
    @user-nk2bd9eg4v2 ай бұрын

    እናንተም ለምን ይቀረባቸሁ ድራማው እየቀጠላ ነው የኢቱበረን መፈስ ወጋሁት ግን ሊላ የምሰሩበት አጣቸሁ መሰል

  • @HdXh-lr5ut

    @HdXh-lr5ut

    2 ай бұрын

    ምን ያርጉ እሚያበላው ይሄ ነዋ እኛም እምናየው ይህንኑ ነው

  • @semirasemira5861

    @semirasemira5861

    2 ай бұрын

    እኮ🤣🤣🤣🤣

  • @Zamani1983
    @Zamani19832 ай бұрын

    አይዞችሁ እኛ እናሥታርቃችሆለን😀

  • @user-tx5ll3mg4b

    @user-tx5ll3mg4b

    2 ай бұрын

    😂😂😂

  • @NeymaNeyma-sw9cq
    @NeymaNeyma-sw9cq2 ай бұрын

    አይዞን እሸ ጠካረበይ እሰ ውዴ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg2 ай бұрын

    መሸወድ አቁመናል😂😂 ሸቀሉብን ይትበሮች😅😅

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h2 ай бұрын

    አይ በናንተ አያምረም ችግር እንኳን ቢኖር በውስጥ ፍቱ ሲጀመር እውነት አይደለም

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j2 ай бұрын

    ሠአዲ አችም ሀይቅ ላጥ በይ ወሎ ሀይቅ የቆጆ የየዎሆች መፍለቂያ አይዞሽ ላጥ በይ የምን ማልቀሥ ዘና ብለሽ ነይ

  • @habeeba8251
    @habeeba82512 ай бұрын

    ተይ ሰአድ እንደዚህ አይትነገር ካችአይጠበቅም የቤት ገበና በውስጥ ጨርሱ ውዴ❤❤❤

  • @user-ng1om1tm5n
    @user-ng1om1tm5n2 ай бұрын

    የግንቦት ወር ለይቶብፕሮች የሀዘር ወር ሆነባቸው አላህ ይድርስላችሁ

  • @user-ph4xx9dk7d

    @user-ph4xx9dk7d

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ቀላል

  • @DgMk-zv5di

    @DgMk-zv5di

    2 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-zr7yo6wr5g

    @user-zr7yo6wr5g

    2 ай бұрын

    ክክክክ

  • @user-gx2eh7xk1j
    @user-gx2eh7xk1j2 ай бұрын

    አብሽሪ ሰአዲ በውስጥ ፍቱ ችግራችሁን ሚዲያ ላይ አታውጭ ውዴ

  • @user-ic3ok7sg6v
    @user-ic3ok7sg6v2 ай бұрын

    አይዞሽ ማሬ

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed41432 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እደገባኝ ከሆ ነ ሁሉም ይቱበሮ ተመካክርው ድራማ እየሰሩብን አትጨነቁ

  • @user-xq8zx9gz2q
    @user-xq8zx9gz2q2 ай бұрын

    ሠሙኑን ፍቅረኛሞችን የሚያለያየው መንፈሥ እበለ ትዳሩምጋ ገባደ😂😂😂😂😂😂

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube53052 ай бұрын

    😂ወይኔ ፖራንክ ነው በሉኝ ሰአዲ😂 ኧረ ተው እርር ነው ያልኩ😂

  • @Zahra-om4dh
    @Zahra-om4dh2 ай бұрын

    አብሽሪ ሰዓዲ ያገጠማል ዱኒያ ፈተናናት ሚድያ ላይ አታውጢ የቤት ን ምስጥር ይዛው ፍቱት

  • @hayat2583
    @hayat25832 ай бұрын

    አብሽርርር የኔውዴእህት🎉🎉

  • @fatfatfat52
    @fatfatfat522 ай бұрын

    አላህ ያስታርቃችሁ ሴት ልጂ ስትሰገድሁ ሁሉም የሰውነት ክፋሉዋ እፋረተ ገላነው ፊቱዋ ሲቀር እሰላት ላይ ብለዋል ውዱ ነብኝ እና የሳሳ ጉፋታ ሰላት አትስገጂ እህት ሰአዲ ጀዛኩም አለህ ኸይረን ለኛ ለይቱ እጂሽ ይታያል አላህ ሰላም ያውርድ በሀገራችን

  • @user-bm3sb6of7v

    @user-bm3sb6of7v

    2 ай бұрын

    ሳህ አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @fatimaomabdulrahman2904
    @fatimaomabdulrahman29042 ай бұрын

    አረሳአዲዬ አብሽር ውዴ

  • @mbet1840
    @mbet18402 ай бұрын

    ሳአድይ እህቴ ኩርፊያ ጥሩ አይደለም የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ለየትኛው ጊዜ ብለሽ ነው ጥዋት ወጦ ሲመሽ ከማይመለሱበት መጥፎ ጊዜ ደርሰናል እናም አታኩርፊ ሁሌ እሱ ከሆነ ይቅር ሚልሽ ይሰለቻል❤❤

  • @fatimafatom410
    @fatimafatom4102 ай бұрын

    አብሺሪ ሰአድየ ትረጋጊ

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid90072 ай бұрын

    የኔ ቤጤ ሳዓድ ሁለ ነገርሽ እደ ክክክክክ አይዞን እናጠፋና ቡሃላ ቁፍ ቁፍ እኔምኮ ነጪናጫ ነኝ ክክክክክክክክ

  • @user-vl2iv9ef7x
    @user-vl2iv9ef7x2 ай бұрын

    አይዞሽ ሰአድየ አዳዴ ያጋጥማል

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw2 ай бұрын

    ግን ሥአዳ እንደህት አንድ አሰተያየት ልስጥሽ ሠው አብሮ ሢኖር መጋጨት መነጋገር ያለነው አንቺም ታውቂያለሽ እንኳን ባልናሚሥት ጉልቻም ይጋጫል በፍቅር ውስጥ መጋጨትም አለ ግን በሌላ አይዲያ ነይ ጎበዝ ነሽ እምሰሪው አታጭም ለምሳሌ የምግብ አሠራር በቃ ከሀይማኖትሽ ጋር እማያጋጭሽን ሥራ ሥሪ በትዳርሽ አታሟርቺ ሢቀጥል ሠው ሆኖ ወዳጅ ጠላት አለው እናም ምልልሽ ነው የሠው እሾይጧን ና የእልቢሥ እሾይጧን በማሀላችሁ ለመግባት ሠበብ አትሁኑ ችግርሽ በውስጥ ፍቱ ትዳር የገቢ መሠብሠቢያ አታድርጉ ደግሞ በካፊሮቹ ያሥጠላኝን ፕራንክ እናተም ጋር ቆይ ታዳ ምኑን ላይክ እናርግላችሁ።

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi88662 ай бұрын

    አይዞን ሠአዲ ለቅሶደስ የይልም አታልቅሺ ፖራክ ነው ነቅተናል

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk2 ай бұрын

    የኔ ውድ አሣዘንሺኝ ሠአድየ እናንተ አያምርባችሁም ኩርፊያ

  • @smartpress163
    @smartpress1632 ай бұрын

    ትዳር ውስጥ ሸይጣን አይጠፋም አላህ የገባቺሁን ሰይጣ ያውጣ አይዞሽ አቺን አልመክርም ትግስት አድርጊ ልጆቺ አሉ

  • @aminaseid6821
    @aminaseid68212 ай бұрын

    ሰአዱ በቤታችሁ ችግራችን ፍቱ ፕራክ ካልሆነ ሚዲያ ላይ ገበናችሁን አታዉጡ።

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia39422 ай бұрын

    ስልክ አላነሳም ሲሉ ያለ ድብር እህህህህህህ የደርሰበት ያውቀዋል 😢😢

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b2 ай бұрын

    የኔቆጆ ሴትልጅ ሰርታ ፈፈርሻ ስትጠብቅ አልመጣም ሲል ይከፋል ግን አይዞሽ ቁጣውንአብርዶ ይመለሳል

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f2 ай бұрын

    ትልቅ ሰዎቺ አዴላቺሁ እናተም ታሞኙን ጀመራቺሁ

  • @user-jg2rx4bc3z
    @user-jg2rx4bc3z2 ай бұрын

    ክክክ እረ ዘድሮ ይቶቡሁሉ መጣላት ሆነሳ ሌላስራ ጠፍድ❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h2 ай бұрын

    ለምድነው ሜዳያ ምን አወጣሽ ሴስጠላ ሜዳያ ነገር በውስጥአጨርሽም እና አታኩርፌ ኮርፌ ምድ ነው❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j2 ай бұрын

    እምየ ኢቴፒያ ሺ አመት ኑሪ መሼሻየ መጠጊያየ እምየ እናቴ ከአላህ በታች ሥጦታችን እናቶቻችን

  • @user-eh9cf3bl3z
    @user-eh9cf3bl3z2 ай бұрын

    ሳአዲ አይዞሽ😂❤

  • @Abureyan1
    @Abureyan12 ай бұрын

    ሰአድየ ውዶህታችን ሽር አድስጀማሪነን ሽር አድርጊልይ እህቴ❤

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c2 ай бұрын

    ሠአዳ እኛ ከናተ ብዙ መማር ነው የምፈልገው ልክ እየተነፋረቁ ፕራንክ ነው እደሚሉት አትጀምሩ ለሰው ልጂ አስተማሪ ነገር ልቀቁ የእውነት እንኳን ብትጣሉ ሚድያ ላይ አታውጡ እኔ አይደለም ሚድያ ላይ መጣላታችንን እኔና እሱ 3ኛ አላህ ብቻ እድያውቅ የሚፈልገው ባለቤቴ አንዲትኳን ጓደኛ እድሠማ አይፈልግም ጭራሽ ሚድያላይ ባወራ በአንድ ቀን ያወልቀኛል መሆንም ያለበት ይህ ነው😂😂😂😂😂

  • @BEDIRYAEndris
    @BEDIRYAEndris2 ай бұрын

    እናተም ጀመራችሁ 😂😂 እኔ ግን እናተን አከብራችሀ ነበር አወረድኳችሁ

  • @user-ze4jb1xf1o
    @user-ze4jb1xf1o2 ай бұрын

    ያጋጥማል አብሺሪ ውድ

  • @kabetube
    @kabetube2 ай бұрын

    ሰአድና አሊ ፋቅር ፋቅር ሲያጫውታችሁነው እሚያምርባችሁ❤

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia79522 ай бұрын

    ሰአድ አሊ የኔ ምርጦች አይዞን 😊😊 ኮመቶች እዳትጣሉ አሊ ወይም ሰአድ ጋር 😂

Келесі