ሀይሚን ተጫወትንባት. ጋሽዬ በሳቅ ገደልነው🙈🤣

#abtube #family #marketube

Пікірлер: 1 200

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t7 ай бұрын

    እስቲ ይሄን ቤተሰብ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ አረ በሳቅ ፍቅር እኮ ናችሁ ሀይሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zd9je3xf6h

    @user-zd9je3xf6h

    5 ай бұрын

    የኔሚሥኪን ደስሥትል❤❤❤

  • @samiraasefaw393

    @samiraasefaw393

    5 ай бұрын

    ሠብስክራንመልሱ

  • @salamsalam-nr4cj

    @salamsalam-nr4cj

    5 ай бұрын

    ❤❤​@@samiraasefaw393

  • @JakeJj-vb5im

    @JakeJj-vb5im

    27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤​@@user-zd9je3xf6h

  • @seidseid2312
    @seidseid23127 ай бұрын

    አንደኛነኝ እሥኪ ይከንን ፋሚሊ የሚወድ ላይክ ሠብሥክራይብ አርጉቸው አይከፈልበትም

  • @mersibaho3154

    @mersibaho3154

    7 ай бұрын

    የኔ ውድች ዋው ደስ ስትሉ ስወዳቹ እኔ ውድ አዪም አይዝሽ

  • @HabtamGenet

    @HabtamGenet

    7 ай бұрын

    ስወዳችሁ

  • @saraalhammadi8198

    @saraalhammadi8198

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @samiraasefaw393

    @samiraasefaw393

    5 ай бұрын

    መልሺሠብስክራን

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha84756 ай бұрын

    ማነው ግን እንደን ሀይሚንን ያሚዋደት ❤❤❤ወለሂ በጣም ነው ምዋደት

  • @user-eg7vd5jk7o

    @user-eg7vd5jk7o

    17 күн бұрын

    ❤❤እኔ

  • @HbcJx-jo2gw

    @HbcJx-jo2gw

    14 күн бұрын

    All

  • @HbcJx-jo2gw

    @HbcJx-jo2gw

    14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63047 ай бұрын

    ውይ ጋሽዬ ስወደው ታድላችሁ ፈታ ያሉ ናቸው እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤

  • @user-iz2ex7ny9u

    @user-iz2ex7ny9u

    7 ай бұрын

    ምምም❤

  • @user-fq8ie1vh9x

    @user-fq8ie1vh9x

    5 ай бұрын

    ታጫወቶብሺ❤❤❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይ ሀይሚ አሳቅሽኝ 😂😂😂 ጋሽዬ የኔ ምርጥ አባት ❤❤ ትስቃለክ እንዴ እና ላልቅስ እንዴ ጋሽዬ 😂😂😂 ሰሩልሽ ሀይሚ የኔ ጣፋጭ

  • @madinaali4626

    @madinaali4626

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    7 ай бұрын

    @@madinaali4626 ❤❤❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    😍😍😍😍😍😅😅😂😂

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye7 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣እኔ እራሱ ደብሮኝ ነበር 🤣🤣ሃይምዬ አዘናኛሽኝ 😂😂❤️❤️🥰🥰🥰

  • @hayshayaa7470
    @hayshayaa74706 ай бұрын

    ውይ እናተ ባኖሩ የዛሬ ድብርቴ በምን ይሄድ ነበር እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እፍፍፍ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw7 ай бұрын

    ኧህ የመዳም ጩኧት ድክም,ሲለኝ,ፈታታታታ,አደረጋችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj2qj3ip8c
    @user-oj2qj3ip8c7 ай бұрын

    ጋሽዬ የኔ ምርጥ ያባት ፍቅር ያለው አባት ነው ከነልጆችክ ጌታ ይጠብቅክ

  • @lubabaw
    @lubabaw7 ай бұрын

    እስኪ ዱዋ አድርጉልኝ እግሬ አሞኛል ያረብ

  • @WasilaWasil-qq3xm

    @WasilaWasil-qq3xm

    7 ай бұрын

    አለህ አፍያ ይስጥሽ

  • @hadyaadem5922

    @hadyaadem5922

    7 ай бұрын

    አላህያሽርሽእህቴ

  • @habeshaengdaw103

    @habeshaengdaw103

    7 ай бұрын

    እግዚዓብሄር አምላክ ቁማ የምትውለውን እህቴን ጤናዋን ስጣት

  • @emanahmed-vb6fy

    @emanahmed-vb6fy

    7 ай бұрын

    አላህ ያሽርሽ

  • @lubabaw

    @lubabaw

    7 ай бұрын

    @@hadyaadem5922 አሚን ያረብ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp7 ай бұрын

    ሆዳቸውን ያማቸዋል የኔ አባት❤

  • @user-tv7sh6rk8x
    @user-tv7sh6rk8x7 ай бұрын

    ሆዳም ታሞ አይተኛም አለ ያገሬ ሰው ቀምተህ ጉድ ሆክ 😂😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ ማሻአሏህ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m7 ай бұрын

    ጋሼዬ እድሜና ጤና አላህ ይሰጥ ምርጥ አባት ናህ ኡ ሙቤ ስሸኑ ያልቀስኩት እባ ያርቢ

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw7 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሀይሚ ትስቅብኛለህ እንዴ አላለችም ምርጥ ሰው ጋሽየ ደግሞ ላልቅስ እንዴ

  • @user-lu5wd5bl8z
    @user-lu5wd5bl8z7 ай бұрын

    ወይኔ ሀይሚ እዳይመቱኝ አላልሽም ይሄን ቤተሰብ እዴት እደምወደው ❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam17747 ай бұрын

    ሀይሚ አሣምረውነው የለቀቁሽ እደው አመሥግኛቸው❤❤❤❤❤ሥታምሩኮ ኤፍዬ አምጩአላት

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar82007 ай бұрын

    ጋሼ ያለበት ሁሉ ድራማ በጣም አዝናኝ ነው

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u7 ай бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😂😂😂 ወይ ጋሽየ አሳቁኝ ሀይሚየ የየየየየየኔ ሚጢጢጢጢጢጢ❤❤❤❤❤❤

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube83547 ай бұрын

    የኔ ውድ እዳሸጉሊት ተጫወቱብሺ አይ አብርሺ አታሳዝንህም. ጰምነው እኔ ሀይሚን አትኩብኝ ሰት ግዜ ልናገር በሀይምዬ ቀልድ የለም. በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AzebTadele
    @AzebTadele7 ай бұрын

    እባዬ ከጎሮሮዬ ነዉ የወረደዉ😂😂😂😂😂😂 የጋሼ አሳሳቅ ነዉ ከሁሉም ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jemila3639
    @jemila36397 ай бұрын

    ሁሌም ሳቁልን የጋሽዬ ቤተሰቦች

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m7 ай бұрын

    አይ ሀይሚ ታጠፊና ጋሼዬ ብላሽ የምትጣሪው ነገ ሁሉም ያስቀኛል ክክክክ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o7 ай бұрын

    ጋሺየ የሣቄ ምንጪ ጋሺየን የሚወዲ ላይክ አረጉኘ ❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes3557 ай бұрын

    ሀይሚ የጋሽዬ ልጆች ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤😂😂😂

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v7 ай бұрын

    አንቻ ምን አይነት ነሽ ሀይምዬ ስዎድሽ እኮ ወይኔ በሰቅ ሞኩ 😂😂😂😂😂

  • @user-hu2tc8bj5n
    @user-hu2tc8bj5n7 ай бұрын

    አረ በሳቅ ገደልሽኝ ሀይሚ እንኳን ወንድሞችስን እኔንም ዘና አረግሽኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en6 ай бұрын

    ጋሽዬን ሣይ የሚሠማኝ ሥሜት ከምገልጠው በላይ ነው❤❤❤❤

  • @user-cg5nk6ib5g
    @user-cg5nk6ib5g6 ай бұрын

    Wy haymiye yene konjo😍😍💋💋des yemilu wendmoch alush tadlesh💖💖

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h7 ай бұрын

    አይ ጋሸየ ልለልጆቹ ተጨንቆ አያማቸዉም አባት ሺ አመት ያኑርላቹህ ❤❤❤ሀይሚ እረበሳቅ ተጫዉቱብሽ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mt5qg7dv7b

    @user-mt5qg7dv7b

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju7 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ የኔባትዋ ጋሽየ እዥምእድሜ ከጤናጋር

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc7 ай бұрын

    የኔ አባት ሺ አመት ኑርልን💔💔😥💐💐💝💝

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀይም ወይኒ በጣም ነው ያሳቅሽኝ

  • @user-yz8tg7tr3v
    @user-yz8tg7tr3v7 ай бұрын

    ኧረ በጌታ ሥም ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በሣቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂

  • @azab7250
    @azab72507 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይሄን ቤተስብ ይጠብቅላቹሁ በእውነት እኔ በጣም እወዳቹሀለሁ

  • @user-qh4et3pi1g

    @user-qh4et3pi1g

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit7 ай бұрын

    ሀይሚ ጋሽዬ ትስቅብኛለክዴ ስትል ወላሂ በሳቅ ጋሽዬ ደሞ እናላልቅስ😂😂 ፈታ ያለአባት ታድላችሁ ጋሽዬ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g6 ай бұрын

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w7 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅ስወዳችሁኮ ጋሽየ የኔ አባት እድሜወትን ያርዝምልን

  • @saedahassen9582
    @saedahassen95827 ай бұрын

    አባት ወይጋሽየ የሳቂምንጫ ሁለየምሳቅ ❤❤❤❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome39067 ай бұрын

    አይ ሀይሜ እነሱንፕራክ,አረጋለው ብለሽ,,ሰሩልሽ ተይ አትዳፈራቸው መትዮች መሳይ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ደስ ስትሉ ጋሺዬ እድሜና ጤና ይስጣቸው የኛ የደስታ ምጭ,አዎ,ሀይሜ ደብራቸዋል ፈታ አድርጊቸው 😁😁😁

  • @zinetzinet751
    @zinetzinet7517 ай бұрын

    ወሏሂ አባታቸው አሳቁኝ😂😂😂እዳትውጡ አላሉም😂😂😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha7 ай бұрын

    ወይ ጋሽዬ ሆዳቸውን እንዳያማቸው ሲያሳዝኑ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2337 ай бұрын

    ሁለት ናቸው እኮ አትችያቸውም ወይ ሀይሚ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew78907 ай бұрын

    ምርጥ አባት ሠላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx6pv4ye6p
    @user-rx6pv4ye6p7 ай бұрын

    የእውነት ምራጥ ቤተሰብ ገሽዬም ጥሩ አበት ነው

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader4727 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቆች😂😂😂❤❤❤

  • @user-jq5gx3do9g
    @user-jq5gx3do9g7 ай бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ጣፋጭ ወላሂ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ms5wv2sp6g
    @user-ms5wv2sp6g7 ай бұрын

    ወይኒ ዛሬ እደት እዳሳቃችሁኝ ደሞ ጋሻየ ናቸዉ እናተን የሚያዝናና አላሉም ልቅ አፊችዉ ዉሥጥ ሢከቱ የጋሻየ አሳሳቅ ክክክ

  • @genetkahsay4602
    @genetkahsay46025 ай бұрын

    በጣም የሚወዶዉ ፋሚሊ ዕድሜ የሰጣቹ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dxb7358
    @dxb73587 ай бұрын

    ምርጦቹ ❤❤❤

  • @bosswoman7393
    @bosswoman73937 ай бұрын

    Gasheya amade nw alalum😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @naimahussain9897
    @naimahussain98975 ай бұрын

    የኔአባት ወላሂ ደስ ሲሉ እዲሜህን እረጀም ያደረገልህ ጋሽየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or9rt1zt1c
    @user-or9rt1zt1c7 ай бұрын

    ወይኔ ሐይሚ እሚገርመው ወደዚያው ነው የተበቀሉሽ ሜካፕ ነው ወይኔ ሖዴ ቆሠለ 😂😂😂😂😂 ሐይሚ እኔም ደብሮኝ ነበር አዝናናሽኝ😂😂😂

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube227 ай бұрын

    ሰሩልሺ ሃምዬ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t37437 ай бұрын

    My lovely family 😄😄❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam17747 ай бұрын

    ጋሽዬ እዴትእደምወደውውውውውው ወጣት እኮነው ሺአመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3057 ай бұрын

    😀😀😁😁😃ወይኔ ኡፈፈፈ ጋሸዬ የኔ አባት ገደለችሁ ኮ በሳቅ😀👍❤❤❤❤

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy19147 ай бұрын

    ውይ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @eexx5392
    @eexx53927 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅቅ ሞትኮ ተኮልሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube.7 ай бұрын

    አይይይ የድሮ አቡወለድ አስታወሽኝ የውስጡን ክሬም ስትልሺ።😂😂😂😂

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b7 ай бұрын

    ባባትሽ ስም ስብስክራይብ አደርኩሽ ለሱ ብየ የኔ አባት❤❤❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi75507 ай бұрын

    ጋሽዬ ስሉ ደስ ይሉኛል የምር ❤❤

  • @user-yy8ni7dy1w
    @user-yy8ni7dy1w7 ай бұрын

    አይ ጋሼ😂❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby837 ай бұрын

    ወይኔ ጋሽየ አንጀቱ አልቻለም የኔ አባት ሀይሚ የሥራሽን❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-jb9qo2fw6c
    @user-jb9qo2fw6c7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ወይኔ ሀይሙ የነጋሼ አሳሳቅ ያስደሰተው😊👌👌👌👌👌

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema61907 ай бұрын

    እኔስ መቼ ይሆን ከወንድሞቼ ጋር ፈታ የምለው😓 የጋሽዬ ሳቅ ደግሞ ልጆቻቸው አይመስሉምኮ 😂😂

  • @user-ct6ud8ux8e
    @user-ct6ud8ux8e7 ай бұрын

    ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow5kh7ml2i
    @user-ow5kh7ml2i7 ай бұрын

    Weyne besaq motkuny❤❤❤❤ siwedachew

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw7 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ አየ,ጋሸየ እንዳትውጡት አለ❤❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo87567 ай бұрын

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t7 ай бұрын

    😂😂😂😂ወይኔ ሀሜ ለዚህ በቀል ምላሺ እንጠብቅሻለን 🙈🙈

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah41707 ай бұрын

    😅😅😅😅😅ሀይሚዬ ሰራሽላቸው ሰሩልሽ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @ChfCh-fk9fd
    @ChfCh-fk9fd6 ай бұрын

    የኔውድ እህት ተጫወቱብሺ ሥወዳቺሁ እኮ ሙትትብዬነው

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይ ጋሽየ

  • @user-fu1de3up2c
    @user-fu1de3up2c6 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ሀይሚ የኔቆጆ አያልቅብሺምኮ

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli7 ай бұрын

    Gashiye Abt ylgim gin iwdhlew betam idme yostilg fetri❤

  • @sus2475
    @sus24757 ай бұрын

    ካፕትሽኖ ነውዴ ስሙ 😂😂 እኔ የሚጠጣመስሎኝ አፍጥጨ መጠበቄ ብስኩት አትይንም እንዴ ሀይሚ 😅😅😅

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12177 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ ጋሸይ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu7 ай бұрын

    ጋሽዬን እኔብቻነኝ የምወደው

  • @tadelusaga8315
    @tadelusaga83157 ай бұрын

    Echi lij zm biye siwedat ማርያምን ❤

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs7 ай бұрын

    ማሻአላሕ በርቱልኝ የምወዳችሑ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA7 ай бұрын

    ሀይም ምስኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu25847 ай бұрын

    ሰፈራቹ እዚህ ሰፈር ነው እዴ❤❤

  • @MyBorsha-ky1yg
    @MyBorsha-ky1yg7 ай бұрын

    ጋሽዬ የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስህ😊😊😊😊

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52707 ай бұрын

    ክክክክክክ ሀይሚዬ እሰራላቸዋለሁ ብለሽ ሰሩልሽ ❤❤❤😂😂😂😂

  • @AluChanal
    @AluChanal7 ай бұрын

    ያንቺ ኮሜት የምተነቡ በምሉ በያላቺሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ኘሮፋይልኝ ነካቹ ሳብስክራይብ አድርግልኝ ወዳጆች 😘❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂Haymiye❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainabkwt5818
    @zainabkwt58187 ай бұрын

    በረሮየ የኔማር አይአችኮ ማርነሽ 🎉

  • @user-cx3ed3sf2t
    @user-cx3ed3sf2t7 ай бұрын

    ጋሺየ ሺአመት ኑርልን አባቴ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m7 ай бұрын

    ጋሽየ በሞቴ ሁሌ ናልን ወየሁ ምሽቴ ደምቅ አደረከው ወላሂ ቆሰልኩ 😂😂በሳቅ ኢቶ ብሎልኝ ብገባ ጋሽየን በሀካል ለማየት ጓጓሁ 😂❤❤

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    እኔም ማርያምን❤❤❤

  • @user-nb3ps3cy7p

    @user-nb3ps3cy7p

    5 ай бұрын

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @kopreesa8674
    @kopreesa86747 ай бұрын

    አይ ሀይሚ በገዛ እጅሽ😂😂😂😂ግንኮ መታደል ነው ከወድምጋ እዲህ መሆን😢

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz7 ай бұрын

    ትህትናቸው አባታችሁ ደስ ሲል

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j7 ай бұрын

    ገሸዬ።አላህ።እድሜነ።ጤነ።ይስጥክህ❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2337 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ምርጥ ቤተሰብ

  • @themobshop7930
    @themobshop79307 ай бұрын

    እናተ ልጆች እንዳት ዊጡ 😂😂😂😂😂

  • @user-ec2wt6jb6y
    @user-ec2wt6jb6y7 ай бұрын

    ጋሽየእድሚናጤናአላሕይሥጠወት

  • @bezab2563
    @bezab25636 ай бұрын

    Kkkkkk wayi ayniye fikiri honu wandomochi alushi tadileshi

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar75387 ай бұрын

    ጋሺዬ አባቴን መሳይ አባቴን በጣም ነው የምወደው አሁን ስደት ላይ ነኝ በጣም ናፍቆኛል ጋሽዬ የኔ አዛኝ አባት ♥️♥️♥️♥️

  • @MadinaMohammad-vk5sk
    @MadinaMohammad-vk5sk7 ай бұрын

    ❤❤❤❤ወይጋሸየ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @GkHc-zq7wk
    @GkHc-zq7wk7 ай бұрын

    ደሥ የምትሉ ቤተሠብ አላህ ይጠብቃቺሁ ሥወዳቺሁ ሀይሚ 😂😂😂

  • @user-zz7kt1rx2h
    @user-zz7kt1rx2h7 ай бұрын

    የኔ አባት ደስ ሲሉ❤❤

Келесі