💎ሀይሚ እና ሀዩ ሚስጥሩን ነገሩኝ,እምወደው ሰው አለ አለችኝ😱😱

#abtube #family ‪@Mubitube01‬

Пікірлер: 2 000

  • @aoaososo4639
    @aoaososo46392 күн бұрын

    አባቴን አሞብኛን ዱኣአድርጉልኝ በስደት ከተለየሁት ስምት አመቴነዉ 😭

  • @user-co7ln5pu1e

    @user-co7ln5pu1e

    2 күн бұрын

    አላህ ይማርልሽ የኔ ውድ

  • @munisaTube

    @munisaTube

    2 күн бұрын

    አላህ ሙሉ አፍያዉን ይመልስላት በሠላም በጤነ ያገነኛቹ ያገነኛን አቢሽር በዱዐ በርች😢

  • @aoaososo4639

    @aoaososo4639

    2 күн бұрын

    አሚን 🤲​@@user-co7ln5pu1e

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    2 күн бұрын

    ,አላህ ይዘንላቸው😢😢😢😢

  • @hayat8927Subscribe

    @hayat8927Subscribe

    2 күн бұрын

    አላህ አፊያ ያርጋቸው ❤❤❤❤

  • @user-nk2hy1lo9y
    @user-nk2hy1lo9y2 күн бұрын

    ደብሮኛል ከስራ ልታስወጣኝ ነው መዳሜ ላይክ አርጉኝ😔😔😔

  • @user-lp1mh3xo8l

    @user-lp1mh3xo8l

    2 күн бұрын

    አብሽሪእህት✅✅💝💝💝

  • @user-cb4rx5bb3i

    @user-cb4rx5bb3i

    2 күн бұрын

    አይዞሽ❤❤

  • @user-nk2hy1lo9y

    @user-nk2hy1lo9y

    2 күн бұрын

    ​@@user-lp1mh3xo8l እሽ እናትዬ🙏❤

  • @mistsara1763

    @mistsara1763

    2 күн бұрын

    አይዞሽ የተሻለ ስራ ታገኝያለሽ ውዴ❤

  • @munasherefa

    @munasherefa

    2 күн бұрын

    አብሽሪ አሏህ የተሻለዉን ርዝቅ ይስጥሽ

  • @user-rb6ud7cd9r
    @user-rb6ud7cd9r2 күн бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚደብረው እኔ እድህ የደበረኝ ሙቤ ምን ሊሰማው እደሚችል አላውቅም በጣም ከባድ ነው ሀዪ ጥፋተኛናት የምትሉ👍

  • @user-qj9vj5jc3v

    @user-qj9vj5jc3v

    2 күн бұрын

    በጣም ማርያምን እኔማ ፕራክነው ብዬ እሮጬ መጨረሻ ውን ነው ያይሁት ኡፍፍ 😢

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    2 күн бұрын

    እኔምም

  • @HalimaEthio

    @HalimaEthio

    2 күн бұрын

    ባላገር ናት እውነት

  • @SADEMOHAMMED

    @SADEMOHAMMED

    2 күн бұрын

    ኧረ ይደብራል

  • @user-bi3fl8se9c

    @user-bi3fl8se9c

    2 күн бұрын

    ​@@HalimaEthioቀላል ባላግር መጀመሪያ አትናገርም ነበር እደ እወደዋለሁ ምንምን እያለይ ልቡን ስብራ ወዲልጂ አይደል እደ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l2 күн бұрын

    አዩ ሁለታቹንም ፕራክ ልታደርግ ነው ፍቅረኛ የላትም እመኚኝ ወይም የሙቤን ፍላጎት ለማወቅ ነው የላትም የምትሉ እደኔ በላይክ አሳውቁን

  • @user-tz7zu7tb6g

    @user-tz7zu7tb6g

    2 күн бұрын

    ልክ ትላት ብሩክ ለሃይሚ እዳደረጋት 😂😂😂😂

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    በሆነ እዳልሽው ያረብብብብብ😢

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    ያድርገው እኔም ሁለቱም ፕራንክ እያደረገች ነው እያልኩኝ ነው፣

  • @Alhamedulilah651

    @Alhamedulilah651

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @user-km7yi6wc2q

    @user-km7yi6wc2q

    2 күн бұрын

    እኔምይመስለኛል

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube53352 күн бұрын

    ሙብየን እና ሃዩን በፍቅር የምትወዱ በሙሉ እስኪ ዉዴታችሁን በላይክ አሳዩኝ እኔንም100k አስገቡኝ

  • @user-bc5ib2zi7h

    @user-bc5ib2zi7h

    2 күн бұрын

    ሀይሜ እዳው ሱሬ ባለብሽ ደስ ይላል ግን ይቅርታ ቀሜስ ልበሽ አዳዳየእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg9fm1so3k

    @user-cg9fm1so3k

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ayizoss❤❤❤🎉🎉🎉😮

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    ረሀይሚአደለችምዉደወላሂ

  • @NasriahJordan

    @NasriahJordan

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wegayehumekonn-ln7xh

    @wegayehumekonn-ln7xh

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de2vw4oq3g
    @user-de2vw4oq3g2 күн бұрын

    የሀይሚና የሀዩ አድናቄወች ላይክ አድርጉኝ አደኛነኝ

  • @GalRayaRayuma

    @GalRayaRayuma

    2 күн бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @Alhamedulilah651

    @Alhamedulilah651

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @DelightsDelights

    @DelightsDelights

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Kkskk-qk6ov

    @Kkskk-qk6ov

    Сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga2 күн бұрын

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ😢❤

  • @user-ju5dg1kv3e

    @user-ju5dg1kv3e

    2 күн бұрын

    እሺ አረኩሽ ግን ከርግዝነ ጋ ምን አገነኘው ክክክክክ

  • @Rozaguraga

    @Rozaguraga

    2 күн бұрын

    @@user-ju5dg1kv3e ክክክክ

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    2 күн бұрын

    👍ይሄ ነው ያረገሽው አርጌሻለሁ ለምአምሮሽይቅር ዴምሪኝ ውዴ❤

  • @OMUOmarYouTube2

    @OMUOmarYouTube2

    2 күн бұрын

    😂😂🎉😂

  • @user-df3dh8dn5d

    @user-df3dh8dn5d

    2 күн бұрын

    ላይክ ነው ያስረገዘሽ😒

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli2 күн бұрын

    ወይኔ ወላሂ ሀዩ በጣም ትልቅ ጥፋት አጥፍታለች የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y2 күн бұрын

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል 😢😢አይዞሽ በሉኝ ቅመሞችዬ😢😢😢😢😢😢

  • @user-mp1uo9ro8z

    @user-mp1uo9ro8z

    2 күн бұрын

    Ayzosh ehet😢😢

  • @bduhdhdugd1881

    @bduhdhdugd1881

    2 күн бұрын

    አብሽር እህቴ ሁሉም ያልፍል

  • @user-ps6ov8mf3q

    @user-ps6ov8mf3q

    2 күн бұрын

    Ayzosh yene wude😢❤😢

  • @user-jh6jn8zl7q

    @user-jh6jn8zl7q

    2 күн бұрын

    አብሽሪ አይዞን ቅመም❤

  • @Asa-dv3gv

    @Asa-dv3gv

    2 күн бұрын

    አይዞሸ😍

  • @WiaTube770
    @WiaTube7702 күн бұрын

    ሙቢን የሚወድ እስኪ 100k እናስገባዉ

  • @WerkyeWerkye

    @WerkyeWerkye

    2 күн бұрын

    አስመሳይ ነው ሙቤ ካሜራ ላይ ብቻ መልካም ይመስላል😢 የነበረበትን የረሳ እርካሽ

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    ውጭ ከዝህ ወላሂ እደ ሙቢ​@@WerkyeWerkye የዋህ ሠው አይገኝም ደሞ ምናድርግ ነው የምትይው ገልቱ

  • @SalamSalamah

    @SalamSalamah

    2 күн бұрын

    ምን አረገሽ ውሻ😏እደሙቤያለየዋህየለም​@@WerkyeWerkye

  • @selambuu473

    @selambuu473

    2 күн бұрын

    ​@@WerkyeWerkyeአረ ምንዋ እብድ መጣች ደሞ 😮👊እደሙቤ ያለ የዋህ አለ እንዴ

  • @user-it8cz8sv3v

    @user-it8cz8sv3v

    2 күн бұрын

    ይችቅማላም። ምንአረገሽ። እበት ቦወርኩዉ

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z2 күн бұрын

    አውቃ ነው ቢኖራት አትመጣም ነበር ፕራንክ ነው 100%እምትሉ ላይክ 👍

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    በሆነ አሳዝኖኛል😢

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    እኔም ሁሉቱም ፕራንክ እያደረገቻቸው ይሆናል ብዬ ገመትኩኝ ካልሆነ ግን በጣም ያስጠላል

  • @ekram_tube1290

    @ekram_tube1290

    2 күн бұрын

    ​@@Guragewa5270 ካልሆነ በጣም ይደብራል

  • @abinet111

    @abinet111

    2 күн бұрын

    It’s prank100% part 2

  • @SmilingCherryDumplings-yk4tp

    @SmilingCherryDumplings-yk4tp

    2 күн бұрын

    ትክክል ፕራክ ነው

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy98292 күн бұрын

    እኔ የሀዩ ፕራክ ነው እላለሁ ምክንያቱም ፍቅረኛ ቢኖራት እንደዚህ አቀርበውም ኘበረ ሲጀመር ለሧ ሥሜት እንዳለው ታቃለች😢😢ለማንኛውም በፕራኩ የምትሥማሙ ላይክ😮😊

  • @abebazenabu3941
    @abebazenabu39412 күн бұрын

    ፕራክ ልታደርጋቸው ነው የሚል ላይክ❤❤❤❤😂

  • @gig8gj

    @gig8gj

    2 күн бұрын

    እኔም ጠርጥራለሁ😂😂😂😂

  • @FgFg-dg6ej

    @FgFg-dg6ej

    2 күн бұрын

    ኢጭ

  • @user-my3kc4bv6g

    @user-my3kc4bv6g

    2 күн бұрын

    እንደት እግዚሀቤርን እያልክ ነውኮ አስሙም እደ

  • @SisayeAlemayhue

    @SisayeAlemayhue

    2 күн бұрын

    mhla mndenew lenant koy😏

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    2 күн бұрын

    ​@user-mአዩ አልማልችም y3kc4bv6g

  • @djamalrama4648
    @djamalrama46482 күн бұрын

    ሀይሚ ያለችበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል የላይክ እና የኮሜት ብዛት እራሱ ይለያል

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @djamalrama4648

    @djamalrama4648

    2 күн бұрын

    @@SasddGaddd-bh2xk 😘😘😘

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    2 күн бұрын

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m2 күн бұрын

    እረ ፍራክ ነው በሉኝ የምር ከመቼ መቼ የፍቅር ጥያቄ ለሀዩ ያቀርብላታል ብለን ሰንጠብቅ የምር ይደብራል😢😢😢 እሺ ሙቤ አፈቅሮሺ ቢሆንሰ ግን ሀዩ ጠሩ አልሰራሺም ግን

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    አይ ሀዩ ለሀይሚና ለሙቢ ፕራንክ እያደረገቻቸው ሳይሆን አይቀርም እንደኔ ሀሳብ ነው ምክንያቱም የሀይሚ በጣም ጓደኛዋ ስለሆነች ፍቅረኛ ቢኖራት ታውቅ ነበር🎉

  • @A.w-55

    @A.w-55

    2 күн бұрын

    አይ የናንተ ነገር ሁሉንም ተጋቡ ተጣበሱ ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 күн бұрын

    ​@@Guragewa5270ነው

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l2 күн бұрын

    እነዚህ ቅመሞች ሀዩና ሀይሚአብረው ሲመጡ ደስ የሚላቹ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍👈

  • @kkkk-pd9rh

    @kkkk-pd9rh

    Күн бұрын

    እኔ ደሞ ከቡርኬ ጋር ሲመጡ ነው ምረካው ከአይሚ

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj2 күн бұрын

    ሙቤ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍👍

  • @user-xh2se5qp5f

    @user-xh2se5qp5f

    2 күн бұрын

    yansbetal gena 1m new yemnasgebaw ye wah sew mubi!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c2 күн бұрын

    ሀይሚ ና ሙቢ ሀዩ የምቶወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiyahasen8624
    @rabiyahasen86242 күн бұрын

    ሀዩየ አለባበሥሽ በጣም ጥሩ ነው አደራ እንዳይቀየር አደራ ደግሞ ከኒካ በፊት አደራሽን ክብርሽን ጠብቂ ባዱኒያም በአኬራም ክብርሺ መጠበቅሽ ይጠቅምሻል

  • @user-lh2mh1yu5s

    @user-lh2mh1yu5s

    Күн бұрын

    ሣህ ወላ🎉🎉🎉🎉🎉የሤትልጅክብር ሂጃቧነው

  • @selmejons5098
    @selmejons50982 күн бұрын

    ማርያምን የውነት ከሆነ አሰጠላችውኝ ለምን የዋህ ሰውን ትጎዳላችው

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn2 күн бұрын

    ሀይሚዬን የምትወዱ በላይክ 💖💖💖😘😘😘

  • @user-wn2cg8gf2p

    @user-wn2cg8gf2p

    Күн бұрын

    Ene anichinime wodishelowo belafo buruki betti yetsafishu comments baxeminowo yesekuti🎉🎉🎉

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo2 күн бұрын

    ሀይሚ የሚትወዱ ላይክ

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q2 күн бұрын

    ሲጀመር ሙስሊም በፍቅር ያለኒካህ መቆየት አይቻልም ስለዚህ አሏህን ፍሩ🎉😢

  • @user-lp8ru6ie2j
    @user-lp8ru6ie2j2 күн бұрын

    ፕራንክ ነዉ ያሚትሉ 🎉🎉

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx2 күн бұрын

    የእወነት ከሆነ በጣም ይዴብራል😥😥😥😥

  • @ThfGhf-sr2do
    @ThfGhf-sr2do2 күн бұрын

    ይቅረታ ግን አችም ብሩኪን ታፈቅረዋለሽ ማለት ነው ስለዚህ ሀዬን ለውቤ ከተመኛሻት ሁለቱም ምረጥ ልጆች ናቸው ሙቢ የዋህ አትጉዱት

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    2 күн бұрын

    ሀይሚ ና ብሩኬ መቸ ተፋቀሩ ስራቸው ኮ ነው እየሰሩ ያለው

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    እደምታፈቅረው እማ ትናት አይተናል ሆ

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    ምንማለትነዉደነዝሁላ

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    2 күн бұрын

    እሳ ለማለት የፈለገችሁ በመቆየት ብዛት ሊላ እዳያስብ እጂ ሀይሚ ፍቅር ይዛታል ማለት አደለም

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    2 күн бұрын

    @@GkHc-zq7wk ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ኮ ነው ያለች ኣይ የናተ ነገር ኮ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed32792 күн бұрын

    ምስኪን ሙቢ የዋህነት ለሰው አይካፈልም እንጂ የየዋህ ማከፋፈያ ይሆን ነበር አይዞህ እንዳትከፋ ላንተ ያላት አለች

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j2 күн бұрын

    ሀይሚን የምወዱ ላይክ አሳዩኝ👍👍👍

  • @Guragewa5270
    @Guragewa52702 күн бұрын

    የሀይሚ አድናቂዎች የት ናችሁ እስኪ ለሀይሚ ስትሉ በዛሬ ቪዲዮ ሙቢን 100K እናስገባው (((ሀይሚ ቅመሜ ቡራው በትልቁ ተበቀዩ))) ሀዩ ግን ይህ ቪዲዮ ፕራንክ ካልሆነ በጣም ጥፋተኛ ነሽ አሁን ሙቢ በጣም ይጎዳል😢እኔ ግን ሳስበው ሀዩቲ ሙቢና ሀይሚ አንድ ላይ አድርጋ ፕራንክ እያደረገቻቸው ነው የመሰለኝ ቀጣይ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @user-kj6uq9gp8g

    @user-kj6uq9gp8g

    2 күн бұрын

    ፕራክመሆንአለበት

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    @@user-kj6uq9gp8g እኔም የሀያት ፊት ሳያት አጠራጠረችኝ ሁለቱም በፕራንክ እየተጫወተችባቸው መሰለኝ ግን አላህ ያውቃል፣

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    ​@@user-kj6uq9gp8gወላሂ ውነቷ ከሁነ 😢😢😢 ሙቢ እኮ የዋህ ነው

  • @slamhslamh-vp3fn

    @slamhslamh-vp3fn

    2 күн бұрын

    Enyem❤

  • @user-pd6yu5or5i

    @user-pd6yu5or5i

    2 күн бұрын

    እነየም

  • @HeluTube31
    @HeluTube312 күн бұрын

    ሙቢ የዋህ ነዉ100k አስገቡት

  • @SuSubintShemsu
    @SuSubintShemsu2 күн бұрын

    ፕረክ ነው ብትሉን ደስ ይለኛል እውነት ከሆነ አዝነለው ሙቤን እንዲጎደ አንፈልግም

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p2 күн бұрын

    ሀይሚነቲ የኔውድ. ተላንት ከፍቶሽ ነበር ዛሬ ስቀሽ ሰላየሁሽ ደስብሉኛል የኔዋህ. ሁሌም. የይቅርታ ልብአለሽ. ማርያምን. 💘💘❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @D-d415
    @D-d4152 күн бұрын

    በሙስሊሞች ካፕል ሆኖ መቆየት ሀራም ነው እኮ😢 አይደል እንዴ ቤተሰብ

  • @user-gs8wp9mr8h

    @user-gs8wp9mr8h

    2 күн бұрын

    ሳህ ትክክል

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    2 күн бұрын

    መች ይስማሉ

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    2 күн бұрын

    ትክክል እውነት ነው

  • @kemsie

    @kemsie

    2 күн бұрын

    አሉ አዳድ፡ኢስላምንአሰዳቢውች

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    2 күн бұрын

    1×4 😂

  • @ter2065
    @ter20652 күн бұрын

    ሲጀመር በስልምና መጣመር ማጣመር ብሎ ነገር የለም ደሙም ፕራክ ነዉ በስልምና ፍቅረኛ ነገር ብሎ የለም ሀዩቲ ፍቅረኛ የላትም 👍 ደሙም እሙቤጋር ተተጋቡ ይጋባሉ እጅ እናጣምር እንጣመር ብሎ ነገር የለም

  • @gebreslasegebremedhin5386

    @gebreslasegebremedhin5386

    2 күн бұрын

    ሃይሚ እግዛብሄርን ብላ መለች እኮ😂😂😂

  • @user-fd3zi6md3w

    @user-fd3zi6md3w

    2 күн бұрын

    ​@@gebreslasegebremedhin5386እሷዋንም አብራ ፕራክ አድርጋት አለች ሀዩ😂

  • @gebreslasegebremedhin5386

    @gebreslasegebremedhin5386

    2 күн бұрын

    @@user-fd3zi6md3w አዎ ልክ ነሽ እኔም ተሸወድኩ

  • @user-mr9fn2dd6m

    @user-mr9fn2dd6m

    2 күн бұрын

  • @MangsetEshete

    @MangsetEshete

    2 күн бұрын

    ብራክ ነው

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh2 күн бұрын

    ቤተሰዉ ፕራክ ልታደርገዉነዉ ያሚል በላይክ አሳዩኝ ልትክሰዉነዉ በባለፈዉ አስለቅሷታል😊😊

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    በሆነ 😢😢😢

  • @SmeraAlhoh

    @SmeraAlhoh

    2 күн бұрын

    @@user-sk1vp2wd6r ይሆናል

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    እያልን ነውስ ባደረገው፣፣

  • @athubia8872
    @athubia88722 күн бұрын

    ሀዪሚን ፕራንክ እያረጓትነው እዳኔ የሰባቺሁ ላይክ አረጉ

  • @Sariy177
    @Sariy1772 күн бұрын

    ሀይሚ እና ቡርኬ አብረዉ የምጡሉን የምትሉ 👍👍

  • @AaEe-ct9vz

    @AaEe-ct9vz

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BetiJamaneh-lg9hb

    @BetiJamaneh-lg9hb

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ awon

  • @tyuuggg1079

    @tyuuggg1079

    2 күн бұрын

    ስር የችም በስ🎉

  • @saraabrahim8057

    @saraabrahim8057

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CjiviFufff

    @CjiviFufff

    2 күн бұрын

    ስራ ፋች ሁላ

  • @youtoub4589
    @youtoub45892 күн бұрын

    ሀይሜ አንች አስተዋይ ነሽ እባክሽ ሙቤንና ዘሌን አስታርቂያቸዉ ዘለቀና ወንደንም አበረታቻቸዉ

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    በምን ተጣልተው ነው😢?

  • @user-zs7yi1zj4l

    @user-zs7yi1zj4l

    2 күн бұрын

    Tetalitewalid

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    2 күн бұрын

    በውስጥ ታርቆዋልኮ

  • @youtoub4589

    @youtoub4589

    2 күн бұрын

    @@DPo-fq3lb እርግጠኛነሽ

  • @user-hs4kz9hh2l

    @user-hs4kz9hh2l

    2 күн бұрын

    🙏❤️

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx2 күн бұрын

    ሃይም ሀዩ ስለነገራችሽ ነው ሀዩ ልብሽ እየዋቃ እንደዚ መድራግ ይደቢራል የእውነት ዛሬ ካፈኝ😢 ሙቤ አይዞህ ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    እኔእራሱ

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    ወላሂ 😭😭በጣም ነው የከፋኝ ሙቢ እድከፋው አልፈልግም

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg64012 күн бұрын

    ሙቢ ምርጥ ሰው ልቦናህን አይለውጠው የሰው ደስታ የሚያስደስተው የዋህ ሰው ነው የምር❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk2 күн бұрын

    የሀይሚና የሀዩ አድናቂወች እስኪልያችሁ❤❤❤በተለይ ሀዪ አለባበስሽ ማሻአላህ🥰🥰🥰🥰

  • @shemima5580
    @shemima55802 күн бұрын

    ሙቢ እና ሀዩ ካፕል ቢሆኑ ደስ የሚላቹ👍👍

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    2 күн бұрын

    👍👍👍👍

  • @A.w-55

    @A.w-55

    2 күн бұрын

    አለኝ አለች እኮ አሰሙም እደ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum2 күн бұрын

    ሀዩዬ አጥፍተሻል ፍቅረኛ ካለሽ ለምን ከሌላ ወንድ ስትተሻሺ ከረምሽ ቁጥብ መሆን ነበረብሽ ለማንኛዉም ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ሙቢያችን ደሞ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ይስጥህ አይዞን❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs

    @HaiatHaiat-wy3zs

    2 күн бұрын

    ልክ ብለሻን😢😢

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    ትክክል

  • @merongm5989
    @merongm59892 күн бұрын

    ሀዩዬ አለባበስሽን በጣም ነው የምወድልሽ እህትነቱንም ቢሆን ማን አየበት ይሁን ሙቢን እንዳታስከፉብን የኔ የዋህ ደሞ እንደድሮ አብራችሁ ቪድዮ መስራት እንዳትተው

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j2 күн бұрын

    ፕራክ መሆን አለበት

  • @user-tb5so6gp7j
    @user-tb5so6gp7j2 күн бұрын

    ሀይሚ ተው በናታቹ ፍቅር ስሜት እኮ ነው በፍቅር አትቀልዱ

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    2 күн бұрын

    ሀይሚ ምን ኣደረገች

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    ሀይሚምንምጥፋትየለባት

  • @CharaMai
    @CharaMai2 күн бұрын

    ሀዩ ከሙቢ ውጭ ወደ ውጭ እኛ እንወድሻለን የሙቢ ነሽ ❤❤

  • @asrse539
    @asrse5392 күн бұрын

    ሙቢየ የኔ ሚስኪን ስሜቱን ላላማሳየት እየሞከረ ነው ግን ጥሩ አላደረግሽም ሀዩ 😢😢

  • @LchiSweet
    @LchiSweet2 күн бұрын

    ማነዉ እንደኔ ከማርክ ቤት የመጣዉ❤😂

  • @GggHh-ft6sc

    @GggHh-ft6sc

    2 күн бұрын

    እኔ 😂😂

  • @fatemaa7263

    @fatemaa7263

    2 күн бұрын

    እኔ ዘውሪ ሆኔ ቀርው ክክክ

  • @user-tr5tw1yq3e

    @user-tr5tw1yq3e

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂እኔ

  • @user-mx9ir8yq8m

    @user-mx9ir8yq8m

    2 күн бұрын

    Ene erasu🤔🤔

  • @NbvMjf

    @NbvMjf

    2 күн бұрын

    እኔ ይሀው በዙረት አለሁ❤❤❤❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f2 күн бұрын

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ሀይሚ ሀዩ ሙቤ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ግን ለምን መጀመሪያ አልተናገረችም ሀዩ ምናልባት ሙቤ የሆነ ሀሳብ ሊኖረው ይችላል ቢጣመሩ አሪፍ ነበር

  • @user-rt5ij2gd5j
    @user-rt5ij2gd5j2 күн бұрын

    ሙቤ በጣም ያሳዝናል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ አይከፈልበትም

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51462 күн бұрын

    ሀይሚ ቅመም ሀሳብሽ ቅን ለጋደኛሽ ለምታደርጊው ምኞት ጥሩ ነው!; ሀዩ የምመክርሽ ነገር ቢኖር በእስልምና ፍቅረኛ ሚባል ነገር ሀራም ነው!!ቶሎ ወደ ሀላል ንካ አርጉ አላህ ወደ ሚወደው ሀላል ትዳር!!

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu63042 күн бұрын

    የኔ ማሮች ሰጠብቅ ነበር ሀይሚዬ ሙባዬ አይዞን ፈጣሪ ያለው ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebete6
    @emebete62 күн бұрын

    ሀሚዬ የምወድሽ ❤️❤️❤️ነገ ደሞ ባንቺ ቤት እንጠብቃለን❤

  • @user-cn8ly6bn7f
    @user-cn8ly6bn7f2 күн бұрын

    ሀይሜ ጥሩአርገሻል ወደሌላ ሳይሄዱ ትናትለት ብሩኬ አችንእደት እዳናደደሽናእዳስደነገጠሽ የነሱሜከዛንበፊትእኳንምተናገራችሁ

  • @EnidryaseDutamo
    @EnidryaseDutamo2 күн бұрын

    ሃይሚ ጋሽየን አምጪልን የሚትሉ 👍👍👍👍💚💛❤

  • @user-my3kc4bv6g

    @user-my3kc4bv6g

    2 күн бұрын

    እነም ብየነበር ጋሽየ ናፍቆኛን ❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    ናፍቆናል

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n2 күн бұрын

    ሀሚዬ ሁሉም እዳች አይደለም ሰው አትመኝ ቅመም በጣምነው እምወድሽ ❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    የምርየዎህናትሲበዛግንይጉዳታልየምርየኔማርለምንደበቅሽኝአለች

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c2 күн бұрын

    ሀይሚነቴ የወንድሞቻ ድምቀት የፕራክ አባሳደር በስስት የምወድሽ ❤

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    2 күн бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-vn2ez2wu1i

    @user-vn2ez2wu1i

    2 күн бұрын

    ​@@user-fz5wv5rl8bምንድናዉ ያሳቀሽ ያገልተ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v2 күн бұрын

    እንኳንም በግዜ ነገረቺ ሰይጎደ በጣም ይደብረል ሙብዬ የዋህ ነው እደተጉዱ ሀያት አትጥፍ ቪዲዮ አብራችሁ ስሩ😥😥😥 ሀይሚ ሮዚን ፕረንክ አረግ አንቺ ቤት እባክሽ

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z2 күн бұрын

    እንኮን ፍቅርኛ ኑራት😂 ሙቤን እኔ አፍቅርዋለሁ እንኮን ድስአለሽ በሎኛ😂😂😂

  • @user-xn5kr9oh1z

    @user-xn5kr9oh1z

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @BelatBelat-ou4ej

    @BelatBelat-ou4ej

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😅😅

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    ጭራሺ አቺም 😎😎😎😎😎😎

  • @EhteBelachew

    @EhteBelachew

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    🎉ባክሽ እውነት እንዳይመስልሽ ሀዩ ሀይሚ እና ሙቢ ፕራንክ እያደረገቻቸው ነው??፣

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya2 күн бұрын

    ወላሂ ደብሮኝ ነበር ኡካን ደህና መጣችሁ ቅመመሞች ❤❤እስኪ ከማርክ ቤት አቅርጦ የመጣ

  • @gig8gj
    @gig8gj2 күн бұрын

    ፕራክ አያረገቻቸው ነው ሀዩ😂😂😂😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    እያልኩኝ ነውስ አይይ?፣፣

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.22 күн бұрын

    አንችው ታመጭው አችው ታሯጭው አሉ😂 ሀዮ አንችው እኮ ነሽ እወድሀለሁ ብለሽ አይንሽን ሳታሽ የቀረብሽው ወደየት ወደየት ነው

  • @user-ce5qo6lk9b

    @user-ce5qo6lk9b

    2 күн бұрын

    ክክክክክክ

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    አስታወሽኝ😅😅😅😅ሳህ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    ትክክክል እራሱ እወደዋለሁብላመታ አሁን አለኚአላለችም የመጣችዉ ታዋቂእድኩነዉ

  • @user-zx8fo2fj4h

    @user-zx8fo2fj4h

    2 күн бұрын

    ፍተሸ እኮ ነዉ

  • @user-od1do2ng2j
    @user-od1do2ng2j2 күн бұрын

    ሙቤ ለንታ የለዉ ዬትም አይሄድም ፈልገህ ትመጠለች አብሽር የኔ የወህ ሙቤ

  • @ter2065
    @ter20652 күн бұрын

    ሀያት ፕራክ ለማረግ አስባ ነዉ ሙቤን ልትበቀል ነዉ የባለፈዉን

  • @user-kj6uq9gp8g

    @user-kj6uq9gp8g

    2 күн бұрын

    እኔራሱብያለሁ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    2 күн бұрын

    2 ተበቀለች

  • @user-vn4xm3zz5k

    @user-vn4xm3zz5k

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    2 күн бұрын

    እኮ እደዛ ነዉ😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    🎉ሁለቱም አንድ ላይ ፕራንክ እያደረገቻቸው ነው እንደኔ፣

  • @user-di1qv5vi9w
    @user-di1qv5vi9w2 күн бұрын

    ኡናተ ነዉ ለምን ኢሲከዉኑ ደበቀቼ 😪😪😪😏😏😏😏ሙቡዬ የኔ ሄወ💕💕💕

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721Күн бұрын

    በኢሰላም ፍቅረኛ እሚባል የለም በኢሰላም ያለው ሀላል ነው❤❤ አላህን ፍሩ ሙሰሊሞች

  • @user-wj6or6bo4e
    @user-wj6or6bo4e2 күн бұрын

    ልጁ የዋህ ነዉ መጀመራ ግልፅ አትሆኝም እዴ ወንድ ልጅ እኮነዉ ❤❤❤❤ ስርዓት ይኑራቹሁ ሙቤ የዋህ ነዉ ወንድ ልጅ ነዉ

  • @user-sk1vp2wd6r

    @user-sk1vp2wd6r

    2 күн бұрын

    በጣም😢😢😢 አንጀቴን በላኝ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    በጣምየዋህነዉ

  • @user-kc1by3nn2u
    @user-kc1by3nn2u2 күн бұрын

    ሀይሚዬ ስራሽ ነው እንኳን መጣሽ ደብረኛል ነበር በጣም ነው የምወድሽ ሁላቸው ይመቻችሁ 🥰🥰🥰

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh2 күн бұрын

    ሀይሚ የኔ እናት ሥወድሽ ❤❤

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r2 күн бұрын

    አይ አላመንኳትም ሀዩቲን ምክኒያቱ ከምር እያለችነውጅ ወሏሂ ስላላለች ፕራክ መሆን አለበት ከሆነም ሳይረፍድበት መናገርሽ ጡሩ

  • @user-kw1yx5xo6v
    @user-kw1yx5xo6v2 күн бұрын

    ተስፋ አንቆርጥም በሀዩና በሙቤ❤❤❤❤አንድ ቀን ይሆናል

  • @Marem-dc5mo
    @Marem-dc5mo2 күн бұрын

    ሀይሚየ የኔ አስታዋይ❤❤❤❤

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y2 күн бұрын

    ሀራም ነው ሲጄመር የምን ፍቅረኛ መሆነው ተሎ አግቡ አችም ካለሺ ቶሎ አግቢ ሙቢም እንደዛው

  • @user-gh5kv5kv3y

    @user-gh5kv5kv3y

    2 күн бұрын

    ሳህ🎉

  • @SaaA7116

    @SaaA7116

    2 күн бұрын

    ትክክል

  • @AylemMrey
    @AylemMrey2 күн бұрын

    የማዳም ቅመሞች ጀግና ናቸው የምትሉ ላይክ❤😢

  • @uthg7338

    @uthg7338

    2 күн бұрын

    በጣምጀግና😢😢😢ነን

  • @user-dx5kf7hf6l

    @user-dx5kf7hf6l

    2 күн бұрын

    ❤❤🙏🙏👍👍

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e2 күн бұрын

    ሀዩ ግን አለባበሷ ማሸ አላህ ነው ❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube51962 күн бұрын

    እስይ የኔ ቆንጆ በርች የኔ ልዩ ትግስትሽን ወድሃለው ❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube9402 күн бұрын

    ሙቢ ሃዩ ይጣመሩ የሚል

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan82832 күн бұрын

    እኔ ምለው ይሄ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው ወላሂ ሀይስኩል ሁኘ ሲጃጃሉ ተማሪዎቹ በጣም እናደድ ነበር ትኩረት ከትምህርቴ ነበር ።ዛሬ ግን የመዳም ሹሬር ሁኛለሁ ሀገር ሳልገባ ይሄ ፍቅር እሚባል እንዳይዘኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86242 күн бұрын

    ሙቢ ላንተም ፈጣሪ ያለልህን ይስጣሃል አይዞህ

  • @seble6210
    @seble62102 күн бұрын

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l2 күн бұрын

    ሀዩ ከሙቤ ጋ ብትጣመሩ ደስ ይል ነበር ግን ቀዷና ቀደር ነው ይመችሽ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo10162 күн бұрын

    ያሳዝናላሚስኪን 😢😢😢😢

  • @merd24
    @merd242 күн бұрын

    ሴቶች ድብቆች ናችሁ። ለምን ልጁን ለመጉዳት ትቀርቡታላችሁ። ሙቢዬ አንተ መልካም ሰው ነህ __ጥሩ ሴት ታገኛለህ ።

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn2 күн бұрын

    ሀዩየ እንወድሻለን እማ ከሚዳ እዳጠፊብን ሀይሚየ የኔ ድቅ ሴት ሙባየ. ❤

  • @assistanthome578
    @assistanthome5782 күн бұрын

    ያረብ እስኪ ውዶቸ በዱአ አስቡኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ በጣም በሽተኛ ሁኛለሁ በትንሽ ነገር እጨነቃለሁ እራሴን እስከምስት በማያገባኝ ሁላ እጨነቃለሁ ምንጉድነው ያረብ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    2 күн бұрын

    አላህዬ አፊያ የርግሽ የኔ ዉድ

  • @user-kk8wq3py5c

    @user-kk8wq3py5c

    2 күн бұрын

    አላህ አፊያ ያድርግሺ ዚክር አብዠ ቁረአን ቅሪ አብሺሪ

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    2 күн бұрын

    ሢጀመር እኮ ጤነኛ ሁኖ መጦ በጤናው ሚመለሥ የለም የህመም አይነት ሀኪም ቤት ሰትሄጅ ምንም የለብሸ ሚሉትሥ

  • @user-kk8wq3py5c

    @user-kk8wq3py5c

    2 күн бұрын

    @@user-sd5ur5sz8r ኢወላህ እኔ ለራሱ እግሬን አሞኛል አድኛው እግሬ አብጣል የአላህ

  • @GkHc-zq7wk

    @GkHc-zq7wk

    2 күн бұрын

    አላህ አላህ ያሺረን😢😢😢 የኔ ቢጤ 😢😢😢😢

  • @user-rr5mo1md2w
    @user-rr5mo1md2w2 күн бұрын

    ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ❤❤

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m2 күн бұрын

    አችኮ የላትም ጓድኛ ብለሺ ነበረ እሰኪ ሙቢን የምትወዱ በላይክ

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h2 күн бұрын

    ሀይሚየ ደብሮኝ ነበር ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ሳላይሺ ስቀር እኮ ይደብረኛል ቅመሜዋ የኔልዩ የትንሺ ትልቅ እኮነሺ❤❤

  • @rayanefarah6735

    @rayanefarah6735

    2 күн бұрын

    Enemm

  • @user-hu8id1lk3h

    @user-hu8id1lk3h

    2 күн бұрын

    @@rayanefarah6735 የኔ ልዩ ነገ በቤቷ እደምመጣልን ተስፋ አለኝ የኔ ቅመም ስወዳት እኮ እደዉ

  • @user-wq1jx4ip1r
    @user-wq1jx4ip1r2 күн бұрын

    ቡታጅረወች አልተቻላችሁም❤❤❤❤

  • @user-sj8uv4tm3w
    @user-sj8uv4tm3w2 күн бұрын

    በእሥላም ፍቅረኛ ሚባልል ነገር የለም ሀዩ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd2 күн бұрын

    እደ ሀዩ በእሥልምና ያለኒካህ ፍቅረኛ መያዝ ሀራም ነው ወደእራሥሺ ተመለሺ እህቴ ሙቢ ምርጥ ሚሥት እድሠጥህ እመኛለሁ ሀይሚ ቅመሟ ሥወድሺ ❤❤❤

  • @AarAar-hh6sd

    @AarAar-hh6sd

    2 күн бұрын

    በእስልምና ፍቅርኛ እሚበል የለም ሲጀመር ሴት ልጅ ወድ ጋር መተሻሽት የለም የጀማእ ሴት ልጅ ፊትና ናት ከሰተን በሚዲያ ስት ቀላውጭ ወዱችን የፈተናሉ እረ ሙስልም ሴቱች ተሰተሩ አላህን እንፍራ

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e2 күн бұрын

    ዛሬ ሀዩነቴ እንደምትመጣ ተስፋ ነበረኝ የኔ ልእልት የኔ ዉበታም 🥰🥰🥰🥰

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw2 күн бұрын

    ኧረ ሀዩ ከሙባረክ ጋ ተጣመሩልን የምርታምራላችሁ የምር አትለያዩ እንደ 😢😢😢😢

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r2 күн бұрын

    ፕራንክ ነዉ ሙቤ አይዞህ❤

  • @user-hl5fg3fv2d
    @user-hl5fg3fv2d2 күн бұрын

    ሀይሚን ስፈልግ በዚህ ብቅ አለችልኝ❤❤

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu3702 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤💕

  • @hhdhhecjdheh9765
    @hhdhhecjdheh97652 күн бұрын

    መባ 😢100k🎉🎉😊

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame2 күн бұрын

    ሀይሚየ በጣም አስተዋይ ነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-bj1mu5vu6q
    @user-bj1mu5vu6qКүн бұрын

    ሰውየው በካሚራ ፌት ስልክሽን ሊቀማሽ ነበር ሀይሚዬ ጉድ ሀይሚዬ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі