ሩታ ስለ ሁሉም ነገር መልስ ሰጠች.ሜላት በኔ ሂወት አያገባሽም😱

#abtube #famly

Пікірлер: 7 700

  • @user-yo5jp3cv3p
    @user-yo5jp3cv3p2 күн бұрын

    ሩታየ በራሷ ትተማመናለች የምትሉ ግጩኝ❤❤❤❤❤

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    2 күн бұрын

    በጣም ጀግነ ሴት ማላት ሩታ ነት❤❤❤🎉

  • @user-rt9jh9vy6q

    @user-rt9jh9vy6q

    2 күн бұрын

    😂😂

  • @LubabahAa8-xn6ei

    @LubabahAa8-xn6ei

    2 күн бұрын

    በጣም የኔአስተዋይሤት❤❤❤❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ❤❤❤❤

  • @enkenyelshworku732

    @enkenyelshworku732

    2 күн бұрын

    ጎበዝ. አስታዎይ. ልጅ. ነሽ በርች

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga2 күн бұрын

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኞል ላይክ አርጉኝ ፕሮፋይሌ ተጭኛቹ በሰላም ውለጂ በሉኝ😂😢😢❤

  • @GhhGhu-kd2cy

    @GhhGhu-kd2cy

    2 күн бұрын

    ውይ አች ልጂ መቸ ነው የምውልጂው ክክክክ

  • @Dyfgj-xd7tb

    @Dyfgj-xd7tb

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂እኔምግራገብቶኛል​@@GhhGhu-kd2cy

  • @Rozaguraga

    @Rozaguraga

    2 күн бұрын

    @@Dyfgj-xd7tb ክክክ

  • @SalamSalamah

    @SalamSalamah

    2 күн бұрын

    ክርስትናውየኔ😂😂

  • @Mara-uw9cz

    @Mara-uw9cz

    2 күн бұрын

    በሰላም ውላጂ ልጅሽ ለልጄ❤❤😂😂😂

  • @SamiraIslam-pw3df
    @SamiraIslam-pw3df2 күн бұрын

    ሩታ ጠንካራ ናት የምትሉ

  • @user-fy1ww1rw9z

    @user-fy1ww1rw9z

    Күн бұрын

    በትክክል

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u2 күн бұрын

    ሩታዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እከታተላችሗለሂ ግን አኮሜት ፅፌ አላቅም ደግ አደረግሻት ሁሉም ሰዉ የራሱን ሂወት ነዉ የሚኖረዉ አለም የራስሽን እሷም የራሷን እንጀ ባች ሂወት ገብታ መበጥበጥ የለባት ባለጌ ናት በሁሉም ሀይማኖት የሚፈቀድ መልስ ነዉ የሰጠሻት የኔ ጠንካራ በዉሳኔሼ የማታፍሪ ጀግና ሴት. ነሽ በራስሽ ዉሳኔ ወስነሽ ስታድጊ እዉነቴነዉ የምልሽ ቤተሰቤ ቅጥል ይላል አንዳንድ ቤተሰብ ነዉ ያልኩት ሁሉም አይደሉም ታዳ አንዳንዱ ቤተሰብ የልጁ መለወጥ የሚያኮራቼዉ የሚያስደስታቼዉ አሉና በራሴ የደረሰብኝን ነዉ ጠክሪ ለማንም ካች ይከጅሉ እንጂ አንቺ ብቻ እዳከጅይ ። ጠክሪ በዉሳኔሽ እዳትደራደሪ ❤❤❤❤

  • @user-gh8wl6jt1s

    @user-gh8wl6jt1s

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ውዴ ❤❤

  • @zamzzamzam6002

    @zamzzamzam6002

    Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z2 күн бұрын

    የሩታ መልስ ትክክል ናት ይምትሉ በላይክ ሜላት የትልቅ ትንሺ😂😂😂

  • @LchiSweet

    @LchiSweet

    2 күн бұрын

    @@user-dl1mi4xp3z መች ሰማሹ😳😳😳

  • @Mathina-bo2cw

    @Mathina-bo2cw

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ሳህ ትክክል

  • @user-kf5hl5oi1f

    @user-kf5hl5oi1f

    2 күн бұрын

    ሩታዬ እኮ በሁሉም ነገር ትበልጣታለች ለሜላት አሮግት😂😂

  • @Meri.2146

    @Meri.2146

    2 күн бұрын

    በዛት ኣሁንስ በጣም ታጋሽ ነሽ ሩታየ ኣዞሽ ሁሉ ለቦጎ ነው

  • @Chereqa1357

    @Chereqa1357

    2 күн бұрын

    ሰምቼ ብኮምት አይሻልም

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j2 күн бұрын

    ምንም ብትባይ አደራ ሩታ ሁለተኛ መልስ እዳትሰጭ ከየሽው ይበቃል ትክክለኛ መልስ ነው የሰጠሽውበቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ማሬ ደምሪኝ

  • @sabag.zemichael5194

    @sabag.zemichael5194

    Күн бұрын

    እውነት ነው ከዚህ በላይ አያስፈልግም

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6scКүн бұрын

    ሜላት እኮ ሚድያ ይሄን ነገር ማውራት የለባትም በሱ ግን በጣም ጥፋተኛ ናት እንጂ ብታውቂ ላንቺም ይሁን ለቤተሰቦችሽ ክብር ነው እኔ አንቺን በጣም ነው ምወድሽ። ሩታ ቢሆንም ደግሞ ያለውን ነገር ተመካክራችሁ እዛውን መጨረስ አለባችሁ እንጂ በሚድያ መጣችሁ እንደዚ ማንጫጫት ማንም ቢሆን ለናንተ የሚያዝንም የለም የሁሉም ማሳቀ ለምን ትሆናላችሁ አንቺም ብትሆኚ እኮ ብትናገርም በውስጡ ያለው ነገር ለበጨረስ ማሞከር ነው እንጂ ሚድያ መተሽ ማውራት ምን አስፈለጋ እንኳን ብትልሽ ታላቅሽ ነች ግን ደግሞ ታላቅ ብቻ አይሳሳትም ያለ የለም ሁሉም ይሳሳታል። ደግሞ አንቺም ተናግረሽ ለሷ ለማስረዳት ማሞከር ነው ይሄ ከቤት ጥሎ መውጣት ክብርሽን ያሳጣል አባትሽንም እናትሽንም ይቅርታ ጠይቀሽ አሁንም አንድ ብትሆኑ ደስ ይላል በሚዲያ ባትመጡ እንደዚህ አይነት ነገር ይዛችሁ ሚድያ ላይ የተወረ ነገር አይጠፋም ለዘላለም ላንቺም ጥሩ አይደለም ደግሞ ከአብሽ ጋ ተለያየ ማለት አይደለም አይለያችሁ እናንተም በጣም ነው ምነውዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ls1uy3fw2c

    @user-ls1uy3fw2c

    Күн бұрын

    ትክክል ምንም. ቢሆን በቤተሰብ ጉዳይ እንጠንቀቅ እህቶቼ

  • @sabla8817

    @sabla8817

    12 сағат бұрын

    ባትክክል ❤❤

  • @Hasinatube
    @Hasinatube2 күн бұрын

    የሩታ መልስ ሁሉም ትክክል ነው የምትሉ👌👍

  • @fdrd4798
    @fdrd47982 күн бұрын

    በዉስጥ ጨርሱ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @rahmah-nc4uw

    @rahmah-nc4uw

    2 күн бұрын

    አደባባይ ብር ሲበተን እንጂ ሚስጥር ሲበተን አይተን አናውቅም በውስጥ ጨርሱ😂😂😢😢

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 күн бұрын

    በጣም የናቷን ልጅ አያገባሽም ማለቷ በጣም ነዉር ነዉ ቀተሽ ነዉ ምናምን ወይኔ ጉዴ

  • @user-sd8fm5ev1f

    @user-sd8fm5ev1f

    2 күн бұрын

    እና አፋን ለምን ከፈተች በመብቷ ላይ​@@user-dw3bm2wn2j

  • @weyni7527

    @weyni7527

    2 күн бұрын

    በጣም አለማወቋ እንጅ ባልሽም ቤተሰብሽን ካልወደድሽ ሊያከብርሽ አይችልም ገና አፍላ ፍቅር ላይ ስላለች አልገባትም እኛም ድሮ እንዲህ ሆነን ዛሬ ልብ ገዝተን መብለጥ ያለበትን አውቀን እየኖርን ነው ግዴታ ባልሽን እንደምትወጅው ለማሳየት ቤተሰብሽን ማናናቅ አይጠበቅብሽም ልጅቱ ነገ ትፀፀታለች ሌላው ንግግሯ ጥሩ ሆኖ ሳላ ቀናሽ ባትል መልካም ነበር😢​@@user-dw3bm2wn2j

  • @asute_tube
    @asute_tube2 күн бұрын

    ሩታ ጠንከረ ሴት ናት የምትሉ

  • @ZamniyZamniy

    @ZamniyZamniy

    2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @AbebaMekonnen-np9uk

    @AbebaMekonnen-np9uk

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rw3xt1rd8n
    @user-rw3xt1rd8n2 күн бұрын

    ሩታ ሰሚ ወንድ እንደሆነ ነገ ጥሎሽ ይህዳን ለዘመዳቻስ ክብር ይኑርሽ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ሁያትየ ደምሪኝ

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    2 күн бұрын

    ወይ ጉድ ወንድ ነ ዉሻ አንድ ነው ክክክክክክክክክክ

  • @user-rw3xt1rd8n

    @user-rw3xt1rd8n

    Күн бұрын

    @@Zehara9 እሽ እህት

  • @FikirFasil-fe7og

    @FikirFasil-fe7og

    Күн бұрын

    ትክክል

  • @tirhasasefa640

    @tirhasasefa640

    Күн бұрын

    ❤❤🎉በትክክል

  • @MubrathUUbra
    @MubrathUUbra2 күн бұрын

    ሩታዬ አንድ ነገር ልንገሪሽ ወንድ ልጂ ለቤተሰቡ ክብር ስንኖር ነው ምወድሽ ምንም ቢሆን ምንም ታላቅ ነት ክብር ይገባል

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @seadahusin634

    @seadahusin634

    Күн бұрын

    ሞትይሻላል ለአላም ማሰማትየበትሰብን ጉዳይ

  • @alentube1686

    @alentube1686

    Күн бұрын

    እውነት ነው

  • @momochawwacell4957

    @momochawwacell4957

    Күн бұрын

    Tikekle 👌

  • @MasretMathwoes

    @MasretMathwoes

    Күн бұрын

    ታለቅ ማለት. የራሱሃን. ክብር ስት ጣብቅ ነዉ እጂ የራሱሃን ክብር ዚቅ አድርጋ ስለ ማጠች ሩታ ሚን መድራግ አትችልም ሩታ ትክክል ነሺ ❤❤❤

  • @Eyutube19
    @Eyutube192 күн бұрын

    ልብ ይስጣት ብለሽ ተያት ሩታዬ የአብርሽ ንግስት👑❤

  • @fmo7569

    @fmo7569

    2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @-sead

    @-sead

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Mubetube-ud5xh
    @Mubetube-ud5xh2 күн бұрын

    ትክክል ታላቅ እህት የናት ምትክ እሩታና አብርሺ ማንም ቢያወራ አያለያዩም የምትሉ በላይክ 👍👍👍👈👈👈አሳዮን

  • @GhhuGguu-bo4nn

    @GhhuGguu-bo4nn

    2 күн бұрын

    ቱ ሁላችሁም ዉሸታሞች ናችሁ ሩታ የቡታጅራ ልጅ ሁና ለምን የሸገር ልጅ ናት ብላችሁ ታሽቃብጣላችሁ

  • @user-te4xi7fy8p

    @user-te4xi7fy8p

    2 күн бұрын

    ሙቤ እስኪ ሰብሴክራይ አስደርገኝ ተው ግን የዋህ ትመስላለህ ደሞም ላይክ ለፃፍከው

  • @yazn9575

    @yazn9575

    2 күн бұрын

    አንተ ጥርሳም አላህን ፍራ ዝሙተኖች ር አትርመጥመጥ ቅማላም ውሻ

  • @user-eh1wc3bj2u

    @user-eh1wc3bj2u

    2 күн бұрын

    አታሽቃብጥ ባለጌ 🤔😡አንታ አሁን እናትክን አታከብርም 🙄 ድሞ አታፍሩም እንዴ እሩታ ጎበዝ ስትል😛እሩታ ውርዳ ባልጌ ናት እውንት አውሩ እስኪ 😤😤🤑

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    ​@@user-eh1wc3bj2uምን አገባሽ ወሬኛ ነገ እናቶ ጋር ይታረቃሉ

  • @user-je3vl5hc5v
    @user-je3vl5hc5v2 күн бұрын

    ሩታዬ ምን መልስ አትስጭ ምክንያቱም አንደበት እሳት ነው አንቺና አብርሽ አማራጭ ወደሌለው የብልፅግና ከፍታ መውጣት ነው የሚጠበቅባችሁ

  • @user-bx8th3cq1c
    @user-bx8th3cq1c2 күн бұрын

    በጣም አስጥላሺኝ የቤተሰብ ገበና በሻል ሚድያ ማውጣት ምን አይነት ይሆናል ፍቅር እኮ ያልቃል እናትና አባትሽ እህትሽ ወንድምሽ በሻል ሚድያ እረ በጣም ያስጠላል የፈለገውን ትናገር ይህ ነገር እኮ መቸም ቢሆን እሚጠፋ እኮ አይደለም በግል ለምን አ ለውለሽላቸው ማለት ነው

  • @SadaAthiobia

    @SadaAthiobia

    20 сағат бұрын

    ትክክል

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv2 күн бұрын

    አይ ህዝቤ ሩታ ትክክል እዚህም ሂዳችሁ ሜላት ትክክል 😂😂😂ግርም ትሉኛላችሁ. በቤተሰብ መሀል አትግቡ ወላሁ ❤❤❤ዝምምም ያለ ነጃ ወጣ ❤አሉ የኛ ነብዩ መሀመድ ሱለሏሁአለይሂ ወሰለም❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    2 күн бұрын

    አዉ ወላሂ እኔ ግን ለመንም ኮሚንት አልሰጥም ግን ኮሜንታተሮች ፈታ ያረጉኛል እዚም ትክክል እዛም ትክክል😂😂😂😂😂😂

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob

    2 күн бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና❤

  • @AkezaRaya

    @AkezaRaya

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂​@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob

  • @user-zp3tj6lm8u

    @user-zp3tj6lm8u

    2 күн бұрын

    s a w❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronAster

    @MeronAster

    2 күн бұрын

    ,😂😂😂

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d2 күн бұрын

    😔❤ሩታዬ የኔ ትሁት የኔ አስተዋይ የኔ ቁጥብ የኔ ትግስተኛ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ንግግርሽ ማር ከአንደበትሽ ክፉ እማይወጣሽ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ መጨረሻሽ አምሮ ያሳየኝ የሜላትን ነገር ሆድ ይፍጀዉ የእናት ሆድ ጉርዝምዝም ፈጣሪ ልቦና ይስጣት

  • @Mathina-bo2cw

    @Mathina-bo2cw

    2 күн бұрын

    ትክክክል

  • @gutu7477
    @gutu74772 күн бұрын

    ለቤተሰብሽ ክብር ይኑርሽ ወድ ወድ ነው መቼም የማይለዩሽ ቤተሰቦችሽ ናቸው

  • @user-wf1gd7ef6f

    @user-wf1gd7ef6f

    2 күн бұрын

    Aymelekteshim

  • @user-zn2uv7qv2s

    @user-zn2uv7qv2s

    Күн бұрын

    አጨብጫቢ እህቷ ነው የተናገረችው

  • @SintayehuEshetu-hg8us

    @SintayehuEshetu-hg8us

    Күн бұрын

    እህቷ ካንቺ በላይ ታስብላታለች እህቷ ትምህርቷን አቋርጣ ሽማግሌ ሳይላክ ወንድ ጋር​ መሄዷን መቃወሟ ምንድነው ችግሩ

  • @alentube1686

    @alentube1686

    Күн бұрын

    እውነት ነው

  • @LovelyBread-lo6rf

    @LovelyBread-lo6rf

    19 сағат бұрын

    ትክክክል

  • @JgudjrYdyrhh
    @JgudjrYdyrhh2 күн бұрын

    እኔም ገርማኛለች ሜላት የምር ለምድኖ እድህ የምትለዉ በጌታ😭እፍ እኔደዉ የምር ተጋብታችሁ ማየት ናፈቀኝ ማነዉ እደኔ የናፈቀዉ🌺🌺♥️

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ሰብሊየ ደምሪኝ

  • @user-hi3jx8od6e

    @user-hi3jx8od6e

    Күн бұрын

  • @GiGh-pc4df
    @GiGh-pc4df2 күн бұрын

    አረ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት የምትሉ👍

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ❤

  • @GiGh-pc4df

    @GiGh-pc4df

    2 күн бұрын

    @@user-nq5ne9ik2d 🥰🥰🥰👍

  • @TsegayneshDube

    @TsegayneshDube

    2 күн бұрын

    Aydelchim

  • @nebsadechuu8661

    @nebsadechuu8661

    2 күн бұрын

    Gobez❤

  • @ffstNeg-pk4jz

    @ffstNeg-pk4jz

    2 күн бұрын

    @@GiGh-pc4df አሥተዋይ እሚለው ይሠመርበት 😂😂

  • @user-cd3ne3lo5g
    @user-cd3ne3lo5g2 күн бұрын

    ለኔ ሩታ ትክክል ናት ለእናንተስ ? በላይክ አሳዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Asa-dv3gv

    @Asa-dv3gv

    2 күн бұрын

    ለኔም

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    2 күн бұрын

    ለኔም❤

  • @user-wo6fr3xq7r

    @user-wo6fr3xq7r

    2 күн бұрын

    ለኔም

  • @zamzammohammed9789

    @zamzammohammed9789

    2 күн бұрын

    ለኔም ❤

  • @accacc5974

    @accacc5974

    2 күн бұрын

    ለኔም

  • @kdsankds2141
    @kdsankds21412 күн бұрын

    ሩታ ጠንከራ ሴት ናት የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaAthiobia

    @SadaAthiobia

    20 сағат бұрын

    እህቶን ስለተሳደበቺ ትክክል ናትደ

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew2 күн бұрын

    ትክክል ናት የምትሉ ኮሜንታተሮች ጤነኛ ናችሁ ሜላትኮ ለቤተሰቦችሽ ክብር ይኑርሽ ነዉ ያለችዉ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    ዝም በይ እሳዋ መጀመሪያ ታክብራቸው

  • @user-go6hd9sy5l

    @user-go6hd9sy5l

    2 күн бұрын

    እንደዛ ብትል እማ እንዲህ አትልም የቅናት መፈሥ አለባት ግን በውሥጥ መጨረሥ ነበረባት እእህቱዋን እንደዚህ አይደረግም

  • @RoudaRr

    @RoudaRr

    13 сағат бұрын

    አረ ተዉ እህቷንኮ ነዉ ያማችሇል አረ አይደረግም

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    12 сағат бұрын

    @@RoudaRr አያገባሽም ኤጭ

  • @Nuratube826
    @Nuratube8262 күн бұрын

    በቤተሰብ መሀል አንግባ ዉዶቼ ሩታ እና ሜላት እህትማማቾ ናቸዉ ነገ ይታረቃሉ መታረቅ አለባቹ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube53352 күн бұрын

    ሩታየ ስትስቅ እና ደስ ሲላት ደስ የሚለዉ ማነዉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ እኔንም100k አስገቡኝ

  • @NattyTube2bi

    @NattyTube2bi

    2 күн бұрын

    ❤🎉

  • @user-ti8zq8ls4m

    @user-ti8zq8ls4m

    2 күн бұрын

    አረ ሁሉም ፈታ ዘና ትበልልን የኛ እቁ

  • @TOYIBAMistofa

    @TOYIBAMistofa

    2 күн бұрын

    ሩታ አስታዋይ ሴት ነች❤

  • @GenetMtku

    @GenetMtku

    2 күн бұрын

    አቺ ግን በሀይሚ ስም መነገድ አይደብርሽምዴ በስማአም ሀይሚ አይደለችም እዳትታለሉ

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    2 күн бұрын

    አቼ ደሞ ሌባነሽ በሀይሜ ስም ትነግጃለሽ በይ ኮመቱው😂😂😂😮

  • @user-zm7ox7rq1b
    @user-zm7ox7rq1b2 күн бұрын

    ሩታ በጣም ጠንካራ ሴት ናት የምት👍👍ኣሳዩኝ

  • @user-xu7bd5cr3k
    @user-xu7bd5cr3k2 күн бұрын

    ኮሞንት ፅፊ አላቅም ለወንድ ብለሽ ምንም ይሁን ምንም ከቤተሰብ ሚወዳደር የለም::ስቀጥል ብዙ ድራማነው ህዝብን አታጃጃጁሉ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ውድየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @AkramAkram-no2uh

    @AkramAkram-no2uh

    2 күн бұрын

    ወድ እና ብር አምላኪ ሴት ነች ለተመልካች ስትል ቤተሰቧን የሸጠች እርካሽ አቺን ብሎ አስተዋይ ዝሙት ሰሪ ወረኛ

  • @taibah5903

    @taibah5903

    20 сағат бұрын

    ​@@AkramAkram-no2uhትክክል

  • @user-ti7hw5ec2r
    @user-ti7hw5ec2r2 күн бұрын

    የሩታ መልስ ትክክል ናት የምትሉ በላይክ ኣሳይን❤❤❤❤❤

  • @user-ew6qp1lt3g

    @user-ew6qp1lt3g

    2 күн бұрын

    አለቅላቂዎች እዛም እዚህም ትክክል ትክክል የምትሉ

  • @user-cn3dh9qw3v

    @user-cn3dh9qw3v

    2 күн бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @hayathayattadese9518

    @hayathayattadese9518

    2 күн бұрын

    ተይእህትቤተሰብነወየምወጣሸወላሂነወየምልወንደልጀአምነሸ

  • @user-wg5jt5zg2i

    @user-wg5jt5zg2i

    2 күн бұрын

    😂😂😂​@@user-ew6qp1lt3g

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba2 күн бұрын

    ሩታ ትክክል ነት የምትሉ👍😍

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @Layla-kx6bq

    @Layla-kx6bq

    2 күн бұрын

    ​@@user-nq5ne9ik2d ደምሪኝ እመልስ አለሁኝ

  • @zenebuasfaw3804

    @zenebuasfaw3804

    2 күн бұрын

    ትክክል ናት ሩታዬ እምንሳሳላት የሰዉ መዉደድ ያላት የኔ ኩሩ ጀግና ሁላችንም ደጋፊዎቻቸዉ በስስት የምናያቸዉ የምንወዳቸዉ አብረሐምና ሩታዬ እነሱ ያዩትን መከራና ስቃይ ወርቅ በእሳት መፈተን ያህል ነዉ የተፈተኑት አበረሐምና ሩታዬ አይዞአችዉ ነገም ሌላ ቀን ነዉ አይዞአችሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹❤❤❤🌹❤❤🌹🌹❤❤

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    👍👍👍😘😘😘😘

  • @gddg8196

    @gddg8196

    2 күн бұрын

    👍👍👍👌

  • @user-yv3ip1to2j
    @user-yv3ip1to2j2 күн бұрын

    እረ በግዛብሄር እሩታን አታስከፉብን 😢😢😢😢 እሩታኮ መልካምና የፍቅር ሰዉ ነች የምር ብዙነገር አሳልፋች ግን አሁንኳን ሰላማቸዉን ያግኙበት አታስጨንቋቸዉ የምር በተረፈ ኢትዮፒየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👏🙏

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu53472 күн бұрын

    ሩታዬ አንቺ እኮ ብሩህ አእምሮ ያለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ እናትና አባትሽ መቼም አይጣሉሽም እናትም እናት አባትም አባትነው ቃልኪዳን አላቸው እሱ በወሬ የሚቀየር አይደለም

  • @Biruk522
    @Biruk5222 күн бұрын

    የእህት ምቀኛነች ማርያምን አሁንስ አበዛችው😓 ሩታዬ ሂወትሽን ቀጥዪ ባንቺ ሂወት እሷ አያገባትም🙌

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @pinielmekebo3049

    @pinielmekebo3049

    Күн бұрын

    እና አንተን ነው ሚያገባህ?

  • @fozi4569
    @fozi45692 күн бұрын

    እሩታ ለሜላት የሰጠችዉ መልስ ትክክል ነዉ እምትሉ በላይክ

  • @user-ic1xc6yi4p

    @user-ic1xc6yi4p

    2 күн бұрын

    ትክክል

  • @genetbelete9303

    @genetbelete9303

    2 күн бұрын

    ​​@@bezabihtariku4995ቀዳዳ የስው ኑሮ አያገባህምየሁለት ብልት ነህ😂 😂

  • @hawletali-gm2dc

    @hawletali-gm2dc

    2 күн бұрын

    አወን ​@@bezabihtariku4995

  • @saadalhbshi4453

    @saadalhbshi4453

    2 күн бұрын

    ትክክል

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ🎉🎉🎉🎉

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1hКүн бұрын

    እኔ የገረማችሁኝ ኮሜተሩች ትክክል ነሺ ትክክል ነሺ የምትሎ ሁሉ የቤተሠብ ክብር የለላችሁ ስደት ያደረቆራችሁ ናችሁ ምን ስላደረገች ነው ጀግንነቷ በዝሙት ስለቸጨማለቀች ነገ ድቃላዋን ታቅ ፋ ትመጣለች ነገሩ በናተ ሀይማኖት ዝሙት ከባድ ነገረ አደለም ለቤተሠቦቻ ክብር ቢኖረው በክብር በሀላል ባገባት ነበር ነገ አውልቆ ሲጥልሺ መግቢው እንዳይጠፋሺ ፍቅር ከቤተሠብ አይበልጥም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ የሙሲሊም ወንዱም ሴቱም ዝሙትን ይፈራል ሀታ ሠላም እንኳን አይባባልም የናተ ግን ????

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    Күн бұрын

    ሐይማኖት ለምን ትነኪያለሽ የኛ ሐይማኖት ዝሙትን አይፈቅድም በድንግልና በተክሊል በቤተክርስቲያን ነው የሚፈቀደው ስርዓቱን ሳታይ ቀርተሽ አይደለም ለምን ከሐይማኖት ጋር እንዳያያዝሽው አለገባኝም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢

  • @Yeshi987

    @Yeshi987

    18 сағат бұрын

    ዘላችሁ የሰው ሀይማኖት ለመስደብ በሰው ታካችሁ እነሱ ተጨማለቁ ማለት ሀይማኖት ፈቅዶ ነው ማለት አይደለም ደግሞ ሙስሊም ስላደረገኝ ላልሽው ሙስሊም ሁነው እኔ እማውቃቸው ባለትዳሮችን ሲያጨማልቁ ዲቃላ የወለዱ እማውቃቸው አሉ እነሱ አደረጉ ማለት ግን ሀይማኖታቸው ፈቅዶ ነው ማለት አይቻልም ንግግር እወቁ የሀይማኖት ጥላቻችሁን አትርጩ እንከባበር

  • @user-ku5hc7sb5r

    @user-ku5hc7sb5r

    3 сағат бұрын

    ትክክል

  • @user-tk8mc2kl1h

    @user-tk8mc2kl1h

    2 сағат бұрын

    @@asnakudamtew310 በናተ ሀይማኖት ነው በፍቅር ብላችሁ ጀምራችሁ ያለቤተሠብ ፍቃድ በራሳችሁ ገብታችሁ ትዳረ ብላችሁ የምትኖሩት በኛ በሙስሊም አንድ አታገኙም በዝሙት ትዳረ ብሉ የሚኖር ሀታ አባቷ ካልፈቀደ ማንም መዳር አይችልም አልሀምዱሊላህ ፍቅር ከቤተሠብ አይበልጥም ይሄ ደሞ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ነው ፍቅር ማለት ነገን አሻግሩ ማሰብ ነው እንጂ የዛሬ ስሜት አይደለም

  • @user-tk8mc2kl1h

    @user-tk8mc2kl1h

    2 сағат бұрын

    @@Yeshi987 ሀይማኖታችሁን እናተናችሁ እኮ ያረከሳችሁት ለሀይማኖ ለቤተሠብ ክብር የለላችሁ በየትኛውም ቦታ አያለሁኝ የናተ እምነት ተከታይ ናቸው ፍቅርነኛ ነን ብለው ባል እና ሚስት ነን አብረን ነው የምንኖረው የሚሉት

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam44912 күн бұрын

    ሩታዪ በእውነት አንቺ የልጅ አዋቂነሽ በአንቺ ቤተሰቦችሽ መኩሯት አለባቸው ።ሁሉን ነገር በትእግስ በዝምታ ታግሳ ታግሳ አሁን ወታ ነገሮቹን አብራርታ በመናገሯ በጣም አደቃታለው ሩታ አይዞሽ ምንም ብትባይ ምንም እንዲይሰማሽ እውነትን የያዘሰው መቼም መቼም አይወድቅም በእናንተ መሃል የሚገባ ጠላት ብቻ ስለሆነ እናንት ወደፊት እንጂ ወይሆላ እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቃችው ለቁም ነገር ያብቃችሁ ደስታችውን ያሳየን ለሚሆኖ ሁሉ እግዚአብሔር አመስግኑት ወላዲት አምላክ ፍቅርህን እስከመጨረሻው ታፍኗል እንወዲችዋለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ውድ💙💙

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 күн бұрын

    ቆይ ግን የቤታችሁን የቤተሰብን ጣጣ ለምን በውስጥ አጨርሱም ወይ ዘመን ለማንኛውም ወልዶ ላሳደጋችሁ ቤተሰብ ክብር ብሰጡ መልካም ነው ነግያቹ እንዲያምር 🥺

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ሲፈንየ ደምሪኝ❤

  • @user-rb6oq2qc4c

    @user-rb6oq2qc4c

    2 күн бұрын

    አይገርምም አሁን ክክክክክክክክክክ

  • @mekyamekya8023

    @mekyamekya8023

    2 күн бұрын

    አራ ቤተሳዉ ስተካብር ነዉ ባልም ያምወድሽ

  • @hayatali4696

    @hayatali4696

    2 күн бұрын

    Ere ruta 1m ken koment setche alawkm gn gom blesh asbi sijemer sle betesebochsh kfu neger atawri betesebochshn stakebri new balshm yemiyakebrsh anchim kbr yeminorsh enam tey sle beteseb yalutn gudayoch midiya lay satawetu ezaw bewst chersu my sis afu beygn slehulum neger anbbesh mels endemtsechign tesfa adergalehu eht hidesh hidesh atleyayum bada hido hido bada new gn ketewalede yetewadede ybeltal new negeru gn bihonm 2tum band mehed ychlalu enesun amechachachew my sis kelbsh afu beygn betam ykrta❤❤❤

  • @shetayeemiru7292

    @shetayeemiru7292

    Күн бұрын

    ክፍያዉ ይቀራላ ለዛዉ

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr2 күн бұрын

    እሩታ እኔ እወድሻለሁ አሁግን አበዛሽው ላች ብለው ነው እጂ ምን መስሎሽ ይሆን የሰውልጂ እደተደሰተ አይኖርም ቤተሰቦችሽን ብታስከብር ባይ ነኝ አሁን እየተወቀሱ ያሉት ያች ቤተሰቦች ናቸው የሱኮ ምናቸውም አልተነካ እናም እህት ምንም ያክል ብትጠላሽ ያች ከፍታ ያስደስታታል አትሳሳች ነገጣት ተከትለሽ መጣሽ ምን ላርግሽ እደሚልሽ እወቂ እናም የዛኔ የትም አደርሽ እማየጋነው እናት ደግሞ በምንም አትቀየር

  • @user-ey9nl7yg9v

    @user-ey9nl7yg9v

    2 күн бұрын

    አያገባሺም ስለራስሺ ወጪ ከዚ

  • @enanu7590

    @enanu7590

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂​@@user-ey9nl7yg9v

  • @Btad24

    @Btad24

    2 күн бұрын

    Erasua melat nat abat ena enatuan ye mtasedbew echi gigi kiya neger

  • @WeynshetAgzaw-ke1wx

    @WeynshetAgzaw-ke1wx

    2 күн бұрын

    በትክክል ክብርን የሚተካ ምንም የለም በተለይ ለሴት ልጅ ቢታረቁ እንኳን የሰሩት ቪድዮ አይጠፋም😢

  • @user-yk5kl6jl6d

    @user-yk5kl6jl6d

    2 күн бұрын

    እውነትሽነው አበዛችው እንኳን ተከትላው ሄዳ በክብር ያገባሽ ባልሽኳ ይተውሻል ያኔ ዞሮ መግቢያ ቤተሠብ

  • @zeiniamohammed8267
    @zeiniamohammed82672 күн бұрын

    ሱብሀን አላህ ለምንድነው የምትወቃቀሱት ከሁለም በላይ እህትነት ይበልጣል ደሞ እህት ለእህቱ የተሻለ ነገር ነው የምትመኘው አንቺ ላይ ያለብሽን ችግር እንጅ ሌለን አትናገርም ፍቅር ውስጥ ስለገባሽ ምናልባት የምትናገሪውን አታቂም ቤተሰብ ከምንም በላይ ነው ሌላ ችግር ከሌለ ከቤተሰብሽ ጋር ቀርበሽ ማውራት ችግሩ ምን እንደሆነ ቤተሰብ የተሻለን እንጂ ሌላን አይመኝም እነሱንም አክብረሽ አንቺም ተከብረሽ ትኖሪያለሽ እህት መንድም ማለት ያንቺን ደስታ ነው የሚፈልጉት እባክሽ የቤተሰብ ፍቅር ከማንም አይወዳደርም እንደዚህ እንደጠላት ስትመላለሱ እንዴት ይጨንቃል ለኔ እህቴ እና ወንድሜ አለሜ ናቸው የኔን ደስታ ለእነሱ እያልኩ ሁሌም ጌታዬን የምለምነው

  • @user-js7vb1nk5q
    @user-js7vb1nk5q2 күн бұрын

    ጠንካራ ናት ጠንካራ ናት የምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው ሚያማችሁ ወንድ ተከትሎ ቤተሰብን ጥሎ መሄድ ጥንካሬ ሆነ እንዴ ደሞስ ነገ ብር ይዛ ስለመጣች የዛሬውን ስም አትቀይረውም እነሱ ጋ ሁና እነሱን ለማሳመን መቻል ነው ጥንካሬ ሲገባኝ

  • @MominaAdem-km1ld

    @MominaAdem-km1ld

    2 күн бұрын

    ቢገረማቺሁ እደሷ ጠካራ ናት ሁሉም ያውቀዎል ገን ውደ ተከትላ ሂደቺ የምትሎት መውደደ በሷ ተጂምራል

  • @user-ol3sk4gl6e

    @user-ol3sk4gl6e

    Күн бұрын

    ፐ አውርተሽ ሙተሻል ለበተሰቦቿ ክብር የለላት ግም ናት እሩታ አቺም ጭምር ደንቆሮ​@@MominaAdem-km1ld

  • @ARITi01
    @ARITi012 күн бұрын

    ሩታየ ዝም ብይ መልስ አትስጭ የምትሉ በላይክ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ❤

  • @hikmasaif8351

    @hikmasaif8351

    2 күн бұрын

    እኔ አደኝ ነኝ

  • @ZamniyZamniy

    @ZamniyZamniy

    2 күн бұрын

    👍🏻👍🏻👍🏻

  • @BetelhemMekonenn

    @BetelhemMekonenn

    2 күн бұрын

    ❤❤

  • @WELCOMES-1560

    @WELCOMES-1560

    2 күн бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው ዝምታዋን ብታጠልቀው ብታረሳሰው ጥሩ ነበር ግን መመለሷም አይከፋም መልሷ ትህትና አለው ሩታዬ ከዚህም በላይ ጀግኚ ጠንክሪ!

  • @najattube
    @najattube2 күн бұрын

    ሩታ እናትና አባትሽን ይቅርታጠይቂ ባአካል የናትና ያባት ምርቃን አስፈላጊ ነው❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    2 күн бұрын

    መቸ ተጣለች😏

  • @Nddbdb-jp3sh

    @Nddbdb-jp3sh

    2 күн бұрын

    አረ ንገረለኝ አሰጠሉኝ ኮሞንት😮😮​@@DPo-fq3lb

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    መቸተጣሎ ግን እህቱናት ቅናት አነሳሳት

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f2 күн бұрын

    ሩታየ በጣም ነበር የምወድሽ ግን ደሞ አሁን ለህትሽ የሰጠስው ምላሽ ትክክል አይደለም ምክንያቱም እናንተ እህታማሞች ናቸው ጉዳያችሁን በውስጥ መጨረስ ትችሉ ነበር የእውነት ጥሩ አይደለም ነጌኮ ዙራችሁ መገናኘታችሁ አይቀርም

  • @pinielmekebo3049
    @pinielmekebo3049Күн бұрын

    እነዚህን ልጆች የማደንቃቸው ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሚሆነውን ድራማ ጥሩ ብር ሊያስገኝላቸው የሚችለውን ለይተው አውቀዋል ድራማም ቢሆን ስለ ቤተሰቦቿ ምትሰራው በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @madinamadina2946
    @madinamadina29462 күн бұрын

    ከእህት ጥላት አላህ ይጠብቀን የምትሉ😂

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki

    @RijsiejHdjejjdj-by4ki

    2 күн бұрын

    አሚንንን❤❤❤❤😂😂😂

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    2 күн бұрын

    ,አሚን❤❤

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    2 күн бұрын

    አሚን❤🎉

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    2 күн бұрын

    አሚንንን

  • @rishane9576

    @rishane9576

    2 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ክፉ የሆነች እህት ኣለችኝ የኔ መልካም ነገር የማይመቻት ከባዶ ተነስታ ስሜን የምታስጦቅር ስሜ የምታጠፋ እረ ስንቱ በስመኣብ ልቦና ይስጣት ኣቤት

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd2 күн бұрын

    ዋው የኔ ጀግና አስተዋይ ሴት መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ልባ ሴቱን ማን ያገኛት ይችላል ልባም ሴት ቤቱን ትሰራለች አሁንም በርቼ እስከመጨረሻ ድረስ አብረሽና ሮታዬ ጌታ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸው አለው 😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k2 күн бұрын

    በዛም ትክክል በዚህም ትክክል ደህና ናችሁ😀 ሩታዬ መልስ አትስጫት ዝም በያት ❤

  • @user-qq2tv4uc1g

    @user-qq2tv4uc1g

    Күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @eseyineshtamir
    @eseyineshtamir2 күн бұрын

    የኔ ውድ ሁሉም ሰው ቀናተኛ ነው እህትሽም ብቶን እንደውም መሸሽ አለብሽ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa2 күн бұрын

    ሩታዬ አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ለቤተሰቦችሽ ደሞ ክብር አለሽ በቅርብ ትኬጃለሽ😍 ሜላት ፈጣሪ ልቦና ይስጣት🙏

  • @Fufu-vt9pt

    @Fufu-vt9pt

    2 күн бұрын

    አዳሚ ተጫጩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ❤❤❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ​@Fufu-vt9ደምሪኝ ማሬ❤pt

  • @Fufu-vt9pt

    @Fufu-vt9pt

    2 күн бұрын

    @@user-nq5ne9ik2d እሺ የኔውድ

  • @zhraa9432
    @zhraa94322 күн бұрын

    ምናለ ደውለሽ በውስጥ ብጨረሱ ቱቱቱቱ ከበተሰብ በላይ የለም ገልቱ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 күн бұрын

    ገልቱ ገልቱ

  • @BatyMamo
    @BatyMamoКүн бұрын

    የቤታችሁን አመል እዛው በየሶሻል ሚድያው ስለእናት ልጅ ስለእህታችው አታውሩ እፈ ባለጌ ስድ አደግ ሁላ❤❤❤❤

  • @user-jw2tf6hi4z

    @user-jw2tf6hi4z

    Күн бұрын

    ውሻ እናትሺን ብታከብሪ እደዚህ አትሆኝም። ጎዳና ነው።ያደግሺው ባለጌ ቅሌታም ውሻ ለማኝ እናት አባት ብኖርሺ እዲ አትሆኝም ሽርሙጣ ትል

  • @wuhash2684
    @wuhash2684Күн бұрын

    ሩት እንዴት ነሽ በቅድምያ መልስ መስጠትሽ ትክክል ነው እህትሽ ወረደች እንኳን አንቺ እኔ ሳላቃት ድርጊትዋ አፈርኩ ምን አይነት ጉድ ነው ብዬ ተገረምኩ ለመሆኑ ጤነኛ ናትም ብያለው ተመልካች የሚያውቃት በአብርሽ ነው። ብር ተራ ነገር ለመሰብሰብ በዚህ ልክ ወርዳ ቀላ የልጁን ስብእና በሚነካ መልኩ ስሙን ያላደረገውን ስሙን ማጥፋት መነገጃ ለይቱዩብ ብር መሰብሰብያ ማድረግዋ እጅጉን አሳምሞኛል በዚህ ልክ መወረድ አነበረባትም ባይበላስ ቢቀር በስመአብ የጂጂ ነገር መጣብኝ ሶሻል ሚድያ ላይ ልጅዋን ባልዋን አዋርዳ ይኸው ዛሬ በልጠዋት በከፍታ ናቸው። ወጥተሽ መናገርሽ ጡሩ ነው እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ለጊዜው መስሎዋታል ወደፊት ታፍርበታለች ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል ጡሩ አይደለም የክብር ጉዳይ ሚናቅ አይደለም። አይዞሽ ሩታ ፍቅር ያሸንፋል ወደፊት ነው መገስገስ እንደውም እስዋ ለናንተ እንደማንቂያ ደውል ተጠቀሙባት ።በስራኤል ላይ ሟርት በያይቆብ ላይ ድግምት አይሰራም።❤❤❤

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l2 күн бұрын

    ነገ እኮ ቅድሰት ደግል ማርያም ናአት እንኳን አደረሳችሁ የናአታችን ቅደሰት ድግልማርያም የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    2 күн бұрын

    አሜን 🙏እንኳን አደረሰን

  • @uiuu7425

    @uiuu7425

    2 күн бұрын

    ኣሜን👏🌄♥️​@@almazjanka8624

  • @user-yi3rs5ur9r

    @user-yi3rs5ur9r

    2 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-kp6ol5ih9o

    @user-kp6ol5ih9o

    2 күн бұрын

    አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን ​@@almazjanka8624

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    አሜን ውዴ ደምሪኝ❤❤❤

  • @FatemahFtuma-kx5lm
    @FatemahFtuma-kx5lm2 күн бұрын

    የወደደና ያበደ አድነው አሉ እሩታ እደኔ ስለህትሽ ምንም መልስ አትስጭ በሚዳ በውስጥ አውሩ እሷ ብታጠፋ አችም አታጥፊ ነገጦት ትገናኛላችሁ የምትሉ

  • @taybatayba1127

    @taybatayba1127

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @myhousepmyhousep

    @myhousepmyhousep

    Күн бұрын

    ድራማ እየመሰለኝ ነው

  • @Berket-uv8oi
    @Berket-uv8oiКүн бұрын

    ሩታዬ መልስሽ ትክክል ሆኖሳሌ የበተሰብ ጉዳይ በምድያ ባይሆን ጥሩ ነበር ግን ደግሞ አንች ምን ታረግዉ በመጡበት መንገድነዉ የመለሽላቼዉ ትክክል ነሽ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechaliКүн бұрын

    እሩታዬ ትክክናት ማንም ስው የማንም ስው ህይወት ውስጥ ገብቶ የመወሰን መብት ስለሌለው ❤❤❤❤

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb2 күн бұрын

    ድንግልን ልባም ሴት ነሽ ሩታዬ አንቺን የሚገልፅ ነገር የለም በዚ ዘመን የሚታመን ሰው የለም አንቺ መዳኒአለምን ብቻ ያዢ ሌላው ትርፍ ነው ግን ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TryH5DFG

    @TryH5DFG

    2 күн бұрын

    Eko yene jegina ❤❤❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ❤❤❤❤❤

  • @user-lu2pn3qd6g

    @user-lu2pn3qd6g

    2 күн бұрын

    wow❤❤❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    2 күн бұрын

    ትኽክል🥰🥰🥰

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    2 күн бұрын

    በትክክል❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar2 күн бұрын

    ሩታ የኔ መልካም ጀግና ሁሉም ያልፋል ከቤተሰቦቹዋ ትታረቅ የምትሉ ❤❤

  • @ghfy1881

    @ghfy1881

    2 күн бұрын

    ቤተሠብ,ቤተሠብአትበሉ,አያገባቸወም

  • @mehubajuhar

    @mehubajuhar

    2 күн бұрын

    ​@@ghfy1881ያምሻል እና ይሄ ድስት አፍ አድቀን አውጥቶ ቢጥላትስ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    ይታረቃሉ

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    2 күн бұрын

    መፋቀርም መለያዬትም አለ አትርሱ ወንድን ማመን ጥሩ አደለም​@@ghfy1881

  • @AsdAsd-ev8te

    @AsdAsd-ev8te

    2 күн бұрын

    jegina leyitachu iweku 2 tum balage nachewu

  • @Zedteub
    @Zedteub2 күн бұрын

    ክብር የሚባል ነገርኮ አለ ቢያንስ ትልቅ እህት ይከበራን እሽ ። ሲቀጥል መሰልጠን መሰልጠን አጫወተሽ ያሳደጉሽን ያላከበርሽ ክብር አለሽ ለማለት ይከብዳን።

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg2 күн бұрын

    ኮሜቶች ግን በሰላም ነው እህትሽ ነች ምናምን የምትሉት ነገር የፈለገችው እኮ ሜላት ናት

  • @user-jq9xw2rh1e
    @user-jq9xw2rh1e2 күн бұрын

    ለሩታ ትክክል ናት የምትሉ👍👍

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ቲጂየ ደምሪኝ

  • @amalnohaleb1405

    @amalnohaleb1405

    2 күн бұрын

    አንቺ.ባለጌ.ገረድ.ዝንበይ😏😏😏😏😏😏😏

  • @user-jq9xw2rh1e

    @user-jq9xw2rh1e

    Күн бұрын

    @@amalnohaleb1405 😜😏😉😉😉ክፍታፍ በየኮሜቱ የምዞሪ አይጥ

  • @SadaAthiobia

    @SadaAthiobia

    20 сағат бұрын

    😢እህቶን ስለተሳደበቺ

  • @hani8649
    @hani86492 күн бұрын

    አይ መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ ዝምታ ወርቅ #ሩታ እና አብርሽ እናተም ሽማግሌ ላክንና የሩታንም ክብር አስከብርላት ቤተስብ እና ቤተሰብ መቃቃር የለባችሁም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @almiwo3730

    @almiwo3730

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂 አለሌ የሆነች ወራዳ 😂😂😂😂😂

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 күн бұрын

    አልመሠላትም ልጅቷ ተያትማ መጨረሻዎ ትነፋረቃለች ሥት ሁነዉ ሥት ዎጋ ከፋለዉ ያሣደጓትን ቤተሠቦቿን ክዳ ብልግና ትተቻለች እህቷን በዉሥጥ ብጨርሥ ጥሩ ነበር

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    2 күн бұрын

    ​@@almiwo3730አቤትትትትት ክክክ

  • @Emnet865

    @Emnet865

    2 күн бұрын

    መጨረሻዋ ዉርደት ነዉ

  • @ALMAZSlLU
    @ALMAZSlLUКүн бұрын

    እሩታ የታናግርችው በጣም በትህትና ነው የተናግርች እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥልሽ የምትሉ

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p2 күн бұрын

    የህት ምቀኛ ሜላትን አየሁ😢አይዞሽ ሩታዬ የኔ ጀግና😢❤❤❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm2 күн бұрын

    ሩታ የፍቅር መምህር ናት እሚል አድሽ ላይክ😢❤

  • @user-yu1pq1jg6m

    @user-yu1pq1jg6m

    2 күн бұрын

    Fara😏😏

  • @adanechikassaye1973

    @adanechikassaye1973

    2 күн бұрын

    ኧረ ተይ እባክሽ ከቤተሰብ ምን አገባችሁ ብላ ወንድ ተከትላ ስለሄደች ነው የተማርሽው ደፋር ቤተሰብ እየተሳደበች

  • @sarahailo-zg8pr

    @sarahailo-zg8pr

    2 күн бұрын

    😂

  • @umemuaztube

    @umemuaztube

    2 күн бұрын

    😂😂😂በዲግሪ ወይስ በድፕሎማ😜😜

  • @MissZainab-oi5ei

    @MissZainab-oi5ei

    2 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-of5zq7zi7v
    @user-of5zq7zi7v2 күн бұрын

    ሚድያ ላይ አታውጡ ምንም ብትሆን የናት ልጆቺ ናቺሁ ወይኔ ጉድ😊😅

  • @Hdeh-mc9xw

    @Hdeh-mc9xw

    2 күн бұрын

    ያቺ ሜላት ተብየዋ አበዛይዉ ማማየ

  • @user-pb5tq6ow1z

    @user-pb5tq6ow1z

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @SalamSalamah

    @SalamSalamah

    2 күн бұрын

    ሜላትተብየዋ አበዛይውእኮ😮

  • @FgHj-hy3ke

    @FgHj-hy3ke

    2 күн бұрын

    ሜላት ይቺ ወራዳ

  • @maymay-ev2ix

    @maymay-ev2ix

    2 күн бұрын

    ሚድያላይ ያወጣችውኮ ታላቅ ተብየይቱናት

  • @hareguasege908
    @hareguasege9082 күн бұрын

    እሩታዬ. የኔጀግና በርች የኔዉድ ትዳርይበልጣል. ፈጣሪ. ይጠብቅሽ

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere77572 күн бұрын

    ዋው ሩታ ምርጥ ሰው። አግዚኣብሔር ይባርክሽ፡ሩታ አና ኣብርሽ ስለፈመሱ ነው።የአህትሽ የሜላት ነገር አንዳልሽው የቅናት መንፈስ ሊሆን ይችላል አና ጸበል ብትሄድ መልካም ነው። ስትታይም ትንሽ የኣአምሮ ችግር ያለባት ነው የምትመስለው።

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ሰላምየ ደምሪኝ

  • @Haymi113
    @Haymi1132 күн бұрын

    ሩታዬን አታስከፉብን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @user-hm9yz1ko1l

    @user-hm9yz1ko1l

    2 күн бұрын

    ሃይሚየ የኔ ቆንጆ በጣም ወድሻለሁ መቐለ ከመጣሽ ደሞ በርግጠኝነት እጋብዝሻለሁ በተለይ ኣሸንዳ ብትመጪ የሹርባው ወጪ በህትሽ ይሸፈናል ሩታየም እንዲሁ

  • @tagesechtagesech9173

    @tagesechtagesech9173

    2 күн бұрын

    የኔ ማር ❤❤❤❤

  • @EjurTt
    @EjurTt2 күн бұрын

    ካሁን ቡኃላ ምንም መልስ አትስጫት በጭራሽ ይህ ይበቃታል ከገባት እናተ ወደፊት ቀጥሉ❤❤❤❤

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5eКүн бұрын

    ቤተ ሰቦችሽ ልቦና ይስጣቸው እህትሽ ግን ክፉ ናት እጭ ከዚ ሰውረኝ😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114Күн бұрын

    ዋዉዉዉዉ አየሽ ሜላት ንግግር ይሉሻል እሄ ነው ፣ አሁንስ ማንነው ታላቅ ?

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg2 күн бұрын

    ሜላት ተረጋጊ ኮሜንት ለይም ፅፌልሻለሁ ስለ ሩታ ህይወት አንቺ አያገባሽም ሩታዬ ሚዲያ ለይ ባትወጪ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እኔም በዚ ህይወት አልፌበታለው ፍቅሬንም አጥቼዋለሁ ለሚወራው ነገር በፍፁም ቦታ አትስጡ መልስም አትመልሱ ዝም ብላችሁ የራሳችሁን ህይወት ኑሩ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    እህቶቸ ደምሪኝ

  • @samrihabshawit
    @samrihabshawit2 күн бұрын

    ታላቅ እህት የእናት ምትክ ናት ታረቁ የሚል 👍

  • @Tube-lv7sb

    @Tube-lv7sb

    2 күн бұрын

    መቸ ተጣሉና ነው ኮሜተሮች በሰው በማያገባን ጥልቅ እያልን ነው እጂ እነሱ ሽቀላ ነው የያዙት ተረጋጉ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ሱሱየ ደምሪኝ

  • @myhousepmyhousep

    @myhousepmyhousep

    Күн бұрын

    አዎ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu18102 күн бұрын

    ትክክል ሩቲ የእህት ምቀኛ አያድርስ ባይገባት እንጂ ያንቺ እድል ለሶም ጠቅሞታል ባንቺ ሰበብ ይመስለኛል የዩቱበር እድሉን ያገኘችው ልክ በዩቱብ ብር ሲተዳደሩ እንደነበር ልጁን ሊበሉት ደረሱ አንችንም ሰላም አሳጡሽ አንቺ የዋህ እነሱ ሌላ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus50722 күн бұрын

    በትክክል ሩታኮ አስተዋይ ነሽ ወላሂ የትንሽ ትልቅ ነች ሩታ ❤ እሁቷ ግን ሜላት ተብየዋ ዉርዴታም ናት የትልቅ ትንጥ ማለቴ ሜላት ናት 😂😂😂

  • @SonySony-ez7uz
    @SonySony-ez7uz2 күн бұрын

    ሩታየምታወራዉእዉነትነዉእምትሉላይክአርጉ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    እህትየደምሪኝ

  • @user-lj8sb8xf4d
    @user-lj8sb8xf4d2 күн бұрын

    እሩትየ የመለሰችዉ ትክክል በጨዋ መልኩ ነዉ የመለሰችዉ እምትሉ በላይክ አሰዩኝ ምቀኛወቻን ፈጣሪ ያርቅላት እምትሉ በላይክ አሳዩን🥰❤🌹

  • @Zehara9

    @Zehara9

    2 күн бұрын

    ውዷ ደምሪኝ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fdКүн бұрын

    እሩታዬ ተገቢ መልሰ ነዉ ትእገሰት ጥሩ ነዉ እሷንና መሰሎቿን ልቦና ይሰጣቸዉ ከቤተሰብ እግዜብሔር ቀኑ ሲደርሰ ይሰተካከላል አይዞሽ በርቱ እሩታዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @metizemenu
    @metizemenu23 сағат бұрын

    ሩታዬ ማርያምን ስወድሽ ደሞ ማንም ስላቺ ሂወት አያገባው ሩታዬ ባወራሽ ካቺ ብዙነገር ብማር ደስ ይለኛል ❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi59792 күн бұрын

    አብርሽና ሩታ 😢ተጋብታቹ እናታም እርፍ በሉ እኛንም አሰርፉን ያምትሉ ለይክ 😢😢ዘሬ ያስድብ መት ወርዶብናል😂😂😂😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    ያስብላል አሁንስ🎉

  • @user-mm4ch5fm7z

    @user-mm4ch5fm7z

    2 күн бұрын

    ይቺ ቁም ለቁም ሰደበችንኮ😂😂😂😂

  • @user-em6zn5or9v

    @user-em6zn5or9v

    2 күн бұрын

    ትክክል 😢😢😂

  • @SaraSara-oh2cp

    @SaraSara-oh2cp

    2 күн бұрын

    😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @ekrW

    @ekrW

    2 күн бұрын

    ተጋብተው የለደ አብረው እየኖሩ አይደለም

  • @user-cv8fr5ur2q
    @user-cv8fr5ur2q2 күн бұрын

    እሩት በጣም ጠንካራ ናት የምትሉ ❤

  • @NatiMan-yc3ul
    @NatiMan-yc3ulКүн бұрын

    እረ የቤተሰብ ታሪክ በውስጥ ጨርሺ አደባባይ በማውጣትሽ ትገርሚያለሽ አሁን ይሄ ለተመልካች ምን ያስተምራል

  • @user-ys6hu8rg3m

    @user-ys6hu8rg3m

    23 сағат бұрын

    Lijeto menm kiberi mebal negeri yelatm hulum neger camera fet😢

  • @Riyeti
    @Riyeti2 күн бұрын

    ቤተሰብ ቤተሰብ ነው በውስጥ ጨርሱ እባካቹ

  • @myhousepmyhousep

    @myhousepmyhousep

    Күн бұрын

    እውነት ነው

  • @LchiSweet
    @LchiSweet2 күн бұрын

    ትግስት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነዉ❤❤🙏🙏

  • @Hdeh-mc9xw

    @Hdeh-mc9xw

    2 күн бұрын

    ሳህ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ እህቴ❤❤❤❤

  • @user-hx6ux6sn1h

    @user-hx6ux6sn1h

    2 күн бұрын

    ትክክል❤❤🥰

  • @kkkk-pd9rh

    @kkkk-pd9rh

    2 күн бұрын

    የኔ አስተዋይ ሩታዬ❤❤❤

  • @user-xc5rd5ex1m

    @user-xc5rd5ex1m

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @HsjsjjskeHdhdjeke
    @HsjsjjskeHdhdjeke2 күн бұрын

    እሩታ ቤያንስ ለቤተሰብ ክብር ስጭ ዛሬላይ በግላጭ ብትነገሪ ነገላይ ወንድ ይቀየራል ስለዚክ ክቡር ስጫቸው

  • @user-vm6lz2zj9m
    @user-vm6lz2zj9mКүн бұрын

    ደስ ብሎኛል መልስሽን በመስማቴ የኔ ምርጥ በርቺ እ/ር አይለያቹ

  • @rehimakemal1672
    @rehimakemal1672Күн бұрын

    አንች እራስሽ ቢዝነስ እየሠራሽ አይደል በሆነ ባልሆነው አሁን በውስጥ መናገር እየቻልሽ በሚድያ በለፍለፍ ምን አስፈለገ ሲጀመር ቤተሠብሽን አክብሪ ቅድሚያ ለቤተሠብ የሠባት ባዳ ልጅ አምነሽ እንዳትከስሪ ለምን ሠው አይታመን ነገ ዙረሽ በተሰብሽ ጋር ልትመለሽ ትችያለሽ ህይት እንደሆነች አታስታውቅም እሽ እናትየ ዝም ብለሽ ማን አለብኝ አትበይ እሡም የሚያከብርሽ ቤተሠብሽን ስታከብሪነው እኔ በራሴ ስላየሁትነው እማ 😢😢😢❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube12 күн бұрын

    🤭🤭🤭🤭 ወይኔ ጉዴ የሳምሪና የጂጂ ኪያ ታሪክ ተደገመ እህትማማቾቹ አረ ተው😱

  • @rozimuslimgirl1237

    @rozimuslimgirl1237

    2 күн бұрын

    😁😁😁🤭🤭

  • @satgraway292

    @satgraway292

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @godolyas306

    @godolyas306

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂እግዚኦ

  • @user-ow3km6sp8w

    @user-ow3km6sp8w

    2 күн бұрын

    በትክክል የምር ቱ እህታማች እደዚህ ያስጠላል እች እሩት ተብየዋ ቢተሰቦቻን በወንድ ለወጠች እርካሽ ናት የምር

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    2 күн бұрын

    እኔም ስረ እየሰራው ትንሷ ጂጂ ሆናች ብዬ አሰብኩኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube7702 күн бұрын

    ሩታን እና አብርሽን በፍቅር የምትወዱ እስኪ 👍

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት❤❤❤❤

  • @user-uz3bi5fs4n

    @user-uz3bi5fs4n

    2 күн бұрын

    አልወዲም ባለየናቸዉ ለምን ይቀላቀላሉ ሽማግሌ ልከዉ መኖሮ ሲችሉ ዝሙት ሀፀያት እየሰሩ የሀፀያት ነጃሳ ተባባሪ መሆን አይደብርም ዲራማዉ አትቆጩም ባሌጌ ሁላ

  • @user-du8hd4ej1x

    @user-du8hd4ej1x

    2 күн бұрын

    ትክክልነሕወንድም​@@user-uz3bi5fs4n

  • @marykuki6319

    @marykuki6319

    2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2tКүн бұрын

    በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ሩታዬ ለቡዙ ነገር ምሳሌ የምቶን ❤ ናት የምትሉ ግጩኝ

  • @MemeruMeles-dd3po
    @MemeruMeles-dd3po20 сағат бұрын

    በቅ መልስ ሰላዳንቅ አለልፍም ሩታዬ 🙌❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga2 күн бұрын

    ውነት የእህት ምቀኛ ለዛውም በሚድያ ላይ ከባድ ነው ሩታ መልስ ባትሰጥ የምትሉ ላይክ አርገፕ😢😢😢😢😢

  • @user-cg3ok5jp9x

    @user-cg3ok5jp9x

    2 күн бұрын

    እኔም ያልኩ ይሄንን ነው

  • @zainabazainaba1936

    @zainabazainaba1936

    2 күн бұрын

    ታገሰች እኮእማ ምታርጋት

  • @user-nx4sj3cw8b

    @user-nx4sj3cw8b

    2 күн бұрын

    ከቤተሰብ ወቶ ሳያገቡ ቤት መከራየት ተገቢ ነው እደራሳችሁ እህት እዮ የምን ምቀኚነት ሳታገባ ወንድ ተከትሎ መሄድ

  • @user-nn3dm4uf8w

    @user-nn3dm4uf8w

    2 күн бұрын

    የማታውቁትን የእህት ምቀኛ አትበሉ የእትመ ምቀኛ የለም ብይ እየተባለች ነው

  • @hikmasaif8351

    @hikmasaif8351

    2 күн бұрын

    በቅንነት ሰብስክራይብ 🙏🙏

  • @Aaa-ib7usx
    @Aaa-ib7usx2 күн бұрын

    አብርሽ የኛ አስታራቂ እስኪ በእመቤቱ እነ ዘለቀንና ሙቢን አስታርቅልን ይህን ውለታ ዋልልን አንተ ስንቱን ስታበረታታ አልነበር ምነው አብሮአደጎቹን ዝም አልክ የምትስማሙ በላይክ ደግፉኝ❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb

    @DPo-fq3lb

    2 күн бұрын

    በውስጥ ታርቆዋል ተብሎዋል ውዴ🥰🥰

  • @Aaa-ib7usx

    @Aaa-ib7usx

    2 күн бұрын

    አንተ ካልክ ሙቢ እንቢ አይልም እባክህ አብርሽ

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    አብርሽ ያለበት ሁኔታ ይበቃዋል ዊናን ንገሪው ያስታርቃቸዋል

  • @FatumaTube-dp1sl

    @FatumaTube-dp1sl

    2 күн бұрын

    ያስታርቃቸዋል በጣም ይደብራል አብሮ አደግ ጋር መጣላትት

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    😮ይህ ጹሁፍ በየ ቦታው ሰለቸኝ ታርቀዋልልልልልልልል ግን አብረው መስራት አይፈልጉምምም ብለዋል በቃ ተውውውው ወይኔ፣

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe6972 күн бұрын

    ይችን ምላስሽን እውጫታለሽ የማትረቢ መጀመርያ ለባተሰብሽ ክብር አይምሰልሽ ፍቅር ያልቃል

  • @KsaRiy-rd1oo
    @KsaRiy-rd1oo2 күн бұрын

    የኔ ውድ አይዞሽ ያልፋል ተያት የቅናት ስሜት ተሰምቷት ነው😢😢

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q2 күн бұрын

    እህትሽ በሰው ግፊት ነው እንደዚህ የሆነቸው ተኋለዋ የሚገፋት ሰወች አሉ

  • @user-nn7ef2tg5i

    @user-nn7ef2tg5i

    2 күн бұрын

    በጣም ያብርሽ ጠላቶች እዛው በቡታጀራ ያሉ ሴቶች ናቸው ጠላት ከሩቅ አይመጣም

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    2 күн бұрын

    በጣም

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    @bdhhdhdbdhsjxbx9839

    2 күн бұрын

    አለችኮ ሩታዬ

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    2 күн бұрын

    አዎ ሩታም ብላለች የአብርሽ ጠላቶች እየገፍዋት ነው ግን አቁሚ ብላታለች፣

  • @anshaebrahim3901

    @anshaebrahim3901

    2 күн бұрын

    ቢሆንም ትልቅ ናት ለምን አታስተውልም

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv2 күн бұрын

    የሩታዬ መልስ ትክክል ናት ይምትሉ❤❤❤

  • @Bala-hf3tl

    @Bala-hf3tl

    2 күн бұрын

    በጣም ትክክል🎉🎉❤

  • @helenabadi9451

    @helenabadi9451

    2 күн бұрын

    ግን ትንሽ ግራ ያጋባ ንግግር አለ የኣ.ኣ ልጅ ነኝ ነበረ ኣሁን ተጣልታ ውድ ኣ.ኣ መሄድ ለምን እዚ ግልፅ ኣልተናገረች ሩታ የእህታ ስህተት ብቻ ነው የተናገረችው እና እወዳታለው ለሩታ ግን ግልፅ ያልሆነ ንግግር ኣለ

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ​@@Bala-hf3tl

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    2 күн бұрын

    ​@helenደምሪኝ ማሬ❤abadi9451

  • @Eyerusshewangzawengdasew

    @Eyerusshewangzawengdasew

    2 күн бұрын

    ትክክል አይደለችም

  • @cequa4067
    @cequa406721 сағат бұрын

    አታፍሪም ትንሽ እንኳን ከአዲስ አበባ ካንተ ፍቅር ይዞኝ ነው የመጣሁት አላልሽንም ከአብሪ ሽህት ጋር ለሱ ይቅርታ ጠየቃችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @danielandemariam-ew8qr
    @danielandemariam-ew8qr2 күн бұрын

    ሩታ መልስ መስጠትዋ ትክክል ነዉ ቡዙ ጊዜ ዉሸት ዝም ብሎ መሳለፍ ኡነት ይመስላል አዞሽ ሩታየ የምትሉት ላክ

Келесі