ሀምሳ ሺህ ብር ያስከፈለኝ ፍቅር፡፡አፍቃሪዬ ስትጠጋኝ ሰውነትህ ይቆራርጣኛል አለችኝ፡፡ባለ ታሪክ ሙሉጌታ አበራ፡፡ክፍል 1

Пікірлер: 85

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob25 күн бұрын

    ሲያሳዝን ይህን ስምታ ዝም አትልም የፍቅር አምላክ ዳግም በፍቅር እንድትኖሩ እመኛለሁ

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬ❤

  • @FikirAbera-hk1wd
    @FikirAbera-hk1wd22 күн бұрын

    ባሌ ታሪኩ ነኝ እና ስለ ምክር, ሀሳባችሁ ከዉጭም ከሀገር ዉስጥም ለሰጣችሁኝ መልካም ምክር እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GemilaTemam-bo2qn

    @GemilaTemam-bo2qn

    21 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu766823 күн бұрын

    አይ ወንዶች ፍቅራቹ over በፍቅር ላይ ስትረማመዱም over😅😅😅 ሁሉንም በልኩ ለማረግ ሞክሩ እንጂ😊

  • @getehailu4694
    @getehailu469425 күн бұрын

    ልጁ ያሳዝናል ብዙ መሰዋትነት ከፍሏል ልቦናዋን ይመልስለት ፈጣሪ

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    ደምረኝ እህቴ ጀማሪ ነኝ🙏

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities2325 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @dubairak1164
    @dubairak116425 күн бұрын

    አይ ሴቶች እኛኮ የሚያፈቅረንን አናዉቅም ይሔኔ ያም ያም ሲጀነጅናት ነው ያማረ ሁሉ አይበላም ልቦና ይስጣት

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬ ጀማሪ ነኝ🙏

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    23 күн бұрын

    ​@@Almi_Almደምሪኚ እንዳመር

  • @narditube4378

    @narditube4378

    16 күн бұрын

    ዝም ባሉ ቅናት በሽታ ነው

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u24 күн бұрын

    ውይ እክብካቤው እዲህ ያለ ወድ ያለ አይመስለኝም ነበር በአሁን ሳአት መጨረሻውን ለማድመጥ ቸኩያለሁ

  • @SamiraTareq-hh1bn
    @SamiraTareq-hh1bn22 күн бұрын

    አይ ፍቅር አልተገናኝቶም ነገር ነውኮ

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s25 күн бұрын

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን ምን ሁና ነው? ለመፍረድ ያቅታል።

  • @tigetad5649
    @tigetad564925 күн бұрын

    በፀሎት ግራ ጎንህን ጠይቅ ተዋት ያንተ አይደለችም አንዳንዴ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ለበጎ ነው!!!

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬዋ🙏

  • @Tigist22
    @Tigist2225 күн бұрын

    አይ አይኑካ ገብቶልህ እኮ ነው ወንድም

  • @user-me3kp4kf2f
    @user-me3kp4kf2f25 күн бұрын

    Anichi irasishii fikirineshii😅😅😅dasi sitili💃💃💃💃💃

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k25 күн бұрын

    የኔ ጌታ ሢያሣዝን

  • @FikirAbera-hk1wd

    @FikirAbera-hk1wd

    22 күн бұрын

    Min ላርግ ብለሽ ነው

  • @user-ni5dc3ki6k

    @user-ni5dc3ki6k

    22 күн бұрын

    @@FikirAbera-hk1wd ያልፋል ሁሉም

  • @edenyemane3753
    @edenyemane375324 күн бұрын

    ገኒዬ ፀጉርሽ እንዲ በጣም ነው ምታምሪው❤

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z25 күн бұрын

    ወድማለም ወደራስህ ተመለስ ልጂቱ ሌላ ጨው ሳትቀምስ አልቀረችም 😅😅

  • @rutafruh6588

    @rutafruh6588

    25 күн бұрын

    ትክክል 🎉😂

  • @user-ir7kv7sg8f

    @user-ir7kv7sg8f

    24 күн бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @narditube4378

    @narditube4378

    16 күн бұрын

    😜😏😏👊እሷ ደግሞ ከሱ የመቶድ ነገር ከለስ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh658825 күн бұрын

    የጅል ፍቅር 😄😄😄😄

  • @senigi530
    @senigi53021 күн бұрын

    ሳይካትሪስት ያስፈልግሀል የራስህን ህይወት ለመጀመር

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta460125 күн бұрын

    ገኒ አምሮብሻል🎉

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon761925 күн бұрын

    ውይ በጣም የሚገርም ታሪክ

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    ደምረኝ እህቴዋ❤

  • @rozakebede2610
    @rozakebede261025 күн бұрын

    Lijinet lehon yichelal, eyebeseleche sit hed tetewaleche be tselot Egziabher endeiyasitekakelat teyik yetem atehedem bezi zemen legizew kalehone endante ayinet wend atagegnim betam tegesitegna neh geta yirdachu🙏

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria8924 күн бұрын

    ወይ ጉድ

  • @hayu684
    @hayu68425 күн бұрын

    ሀምሳ ሽብር ያስከፈለኝ ፍቅር😂ሴቶች ስንት መቶ ሽብሮች ይበላሉ መሰለህ በአታላይ ወንዶች ምን ይገርማል

  • @Almetshay

    @Almetshay

    20 күн бұрын

    ሰው በአለው ነው እሱ የገንዘብ መጠን ሊያወራ አደለም የመጣው በሰው ህይወት አታሹፉ

  • @medhaneefrem1357
    @medhaneefrem135725 күн бұрын

    ሲያሳዝን😊

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra537825 күн бұрын

    Wallaggaa hoorro guduru koo ❤❤❤😊

  • @memet2739
    @memet273919 күн бұрын

    I love this show she is the best

  • @yodittekelemariam9628
    @yodittekelemariam962825 күн бұрын

    Betam yasazenal egzybher wode lbau yemlsate 😢

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd18 күн бұрын

    ፍቅር ከአገር ይጥፋ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana256224 күн бұрын

    Geny ❤fikr yehulet wegen newu Huletunim band lay bikerbu melkam neber Lelawu Lemeklit yidresilign addis yerasish ye hig ankets Mesritesh abatachihun Yemitarequbetin menged Dagim mesreg kasfelege ene esatefalehu Bergit Mule ebet eyemeta endemigobegnachu awukalehu Tselote band TILA SIR ENDIHONU NEWU

  • @semirewiz5387
    @semirewiz538724 күн бұрын

    part 2

  • @FikirAbera-hk1wd

    @FikirAbera-hk1wd

    22 күн бұрын

    TElekual

  • @Tigist22
    @Tigist2225 күн бұрын

    ወንድማችን ኮሜት የምታነብ ከሆነ በፀሎት በርታ ኦርቶዶክስ ከሆነ ፀሎት ስታደርግ በክርስትና ስሟን እጅህ ላይ እየፃፍክ ፀልይ ስከድ ከቻልክ ሱባኤ ገብተህ እግዚአብሔር ጠይቀው ምክንያቱን እስከመፍትሄው ታገኛለህ ፍቃደኛ ከሆንክ ገጠመኝ ብለህ ዩቱዩብ ላይ ስርች አድርግና አዳምጥ ያንተ አይነት ገጠመኝ የገጠማቸው ሰወች እንዴት ብለው የትዳር አጋሮቻቸው እንዴተ ፍቅረኛ ሆነውባቸው ሚስጢሩን አግተው አሁን በሰላም ንፁህ ፍቅርን እየተጎናፀፉ የሚኖሩ ሰወች አሉ

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    25 күн бұрын

    በቅኒነት ደምረኝ ማሬ❤ ጀማሪ ነኝ🙏

  • @sigtgul4474

    @sigtgul4474

    22 күн бұрын

    ወንድሜ እ/ር ያበርታህ።ኦርቶዶክስ ከሆንክ ሱባኤ ገብተህ በፆም በፀሎት ጠይቅ መልስ ታገኛለህ ምናልባት አንተ ሆንካት እንጂ ላትሆንህ ይችላል።ትዳር ከእግዚኣብሔር መሆኑንም አትዘንጋ ፍቅራችሁን ያወቀ በመተትም ጣልቃ ሊገባ ይችላል ጠርጥር ሰው ያለምንም ምክንያት በዚህ ፍጥነት ሊቀየር አይችልም።'ሰውነትህ ይቆርጠኛል' የሚለው አማርኛ ሦስተኛ አካል መሀከላችሁ እንደገባ የሚያሳይ ነው በእርግጠኝነት ።መልሱ ለፀሎት በመንበርከክ ብቻ ነው ወዳጄ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-bh9pl3si1o
    @user-bh9pl3si1o24 күн бұрын

    oh....

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw25 күн бұрын

    ፍቅር እኮ የምር በጣም ከባድ ነው ግን እኔ ወንድ ልጅ ሆድ እንጂ ልብ ኖሮት የሚያፈቅር አይመስለኝም ነበር ልጁ ግን ገብቶለታል ከአወራሩ ይለያል 😁

  • @nike7267

    @nike7267

    25 күн бұрын

    ሆዳም ሆዳም የሚቀርቡሽ😅😅😅

  • @beedan865-zs3yw

    @beedan865-zs3yw

    24 күн бұрын

    @@nike7267 😁ትክክል እኔጋ የሚመጡት እነሱ ናቸው

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede605723 күн бұрын

    ሰዉነትህ ይቆራርጠኛል የምለዉ ጉዳይ እእእ ቢቻ ማለት ነዉ።

  • @akberethaile9072
    @akberethaile907225 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta460125 күн бұрын

    ሳስበው ያንተ እና ሚስትህ አይነጥላ ነው። እንዳትስማሙ የሚያረግ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ጸበል ይዘሀት ግባ ። ካልሆነ ደሞ ሌላአይታለች ማለት ነው በተለይ እንደነ እገሌ ልበስ የምትልህ ከሆነ ሰውነትህ ሸከከኝ የምትል ከሆነ ሌላሌላ ቀምሳለች ተከታተላት እና ከሕይወትህ አውጣት ። ደሞ ዝም ብለህ ጥፉባት አትደውል ጠፉሽ ምናምን አትበላት

  • @liduabebe7669

    @liduabebe7669

    24 күн бұрын

    What is ayine tila can anyone explain?

  • @amelworkdesta4601

    @amelworkdesta4601

    24 күн бұрын

    @@liduabebe7669 አይገባህም ባማርኛ ነው

  • @mamimami1739
    @mamimami173925 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😢

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube18 күн бұрын

    50000? Anchi endet Bizu Nw Bakish! Hooo!?

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz25 күн бұрын

    ዛሬ ሞልቶልኝ መጄመሪያ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    25 күн бұрын

    እኳን ሞላልሽ😅❤❤

  • @MeKdiYouTube-lw9oe

    @MeKdiYouTube-lw9oe

    25 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    24 күн бұрын

    ሁሌም ይሙላልሽ😀😀💋

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN24 күн бұрын

    የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ ልክ እንዳአንተ ነበር ቅናቱ ለያየን እንጂ

  • @FikirAbera-hk1wd

    @FikirAbera-hk1wd

    22 күн бұрын

    Wow sory gin iko ine mikinat new yakategn mekinat iko yemewuded megelecha new yibalal

  • @narditube4378

    @narditube4378

    16 күн бұрын

    ​@@FikirAbera-hk1wdከቅናት የበለጣ ምን በሽታ አለ እኔም 6 አመት ባኔ ይሄ ነው የማይባል መስዋትነት የከፈለ ልጅን በቅናቱ የተነሳ ሀገር ለቅቄ ጠፋውለት ኡፍ ማፍቀር ብቻ ትርጉም የለውም ነጻነት አትንሱን

  • @narditube4378

    @narditube4378

    16 күн бұрын

    ​@@FikirAbera-hk1wdትምህርት እንድትማር መፈለግህ ጥሩ ነው ግን ልጅ እንደትወልድ የፈለኩት እንደትሰበር ነው ለልካው የማይመስል ነገር ነው ዋናው እንክብካቤ ነው ለሴት

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc25 күн бұрын

    የኦሮሞ ሴት በተለይ የወለጋ ሴቶች እንደዚህ ናቸው። በል ተወጣው ወንድሜ። ከቻልክ ትግሬ አግባ እነሱ አይቀየሩም።😅

  • @user-ur7hp7sl9q

    @user-ur7hp7sl9q

    25 күн бұрын

    😂😂😂😮

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    25 күн бұрын

    Sew besewunetu.ejj betewuled.botawu.ayewosenem. ehete.ena.ehet.ekan.yeleyayal

  • @MandRGeneralplc

    @MandRGeneralplc

    24 күн бұрын

    @@abetu_maren2682 የሱ አይነት ብዙ ታሪክ ስለሠማሁ ነው። ካላመንሽ ጠይቂ እስቲ።

  • @user-dl6ik6ft9y

    @user-dl6ik6ft9y

    24 күн бұрын

    Ari hani tigri lijjj latgir lijj naw mangbi .::

  • @gene6075

    @gene6075

    23 күн бұрын

    አረ ኣይባልም ማንም ሰው ክልል ወይም የተወለድበት ቦታ ኣይወክልም :: ኣንድኣንዴ ውስጣችን ኣለመዳመጥ ነው እንጂ ::

  • @BeezaB
    @BeezaB25 күн бұрын

    እኔ አለሁ በቃ ቤብ 😢

  • @user-rr9rr9if1m

    @user-rr9rr9if1m

    24 күн бұрын

    አላለይም ቤብ😂😂

  • @MizanTube-cw1df

    @MizanTube-cw1df

    24 күн бұрын

    ስብስክራይብ አረጊኝ ቤዚ

  • @FikirAbera-hk1wd

    @FikirAbera-hk1wd

    22 күн бұрын

    🙏

  • @fitsumk9592
    @fitsumk959224 күн бұрын

    Only because of your daughters channel advertisement stop watching you videos

  • @PurimPurim-ye8of

    @PurimPurim-ye8of

    23 күн бұрын

    Why?

  • @fitsumk9592

    @fitsumk9592

    23 күн бұрын

    @@PurimPurim-ye8of because it's to much it reminds me of ETV 😞

Келесі