ህጻናትን ክርስትና ከማነንሳታችን በፊት እንደ ክርስትና አንሺ ማወቅ ያሉብን ኦርቶዶክሳዊ ግዴታዎች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንድ ልጅ ክርስትና ስናነሳ ያነሳነውን ልጅ ሃይማኖቱን አስተምረን ካላሳደኘው እና ልጁ እምነቱን ሳያውቅ ቢያድግ እና በቤተ ክርስቲያንም ሆነ በሃገር ላይ አጥፊ ቢሆን በዛ ልጅ ተጠያቂ የሚሆነው ልጁን ክርስትና ያነሳው የክርስትና አባት ወይም እናት ናቸው። በዚህ ቪዲዮ ክርስትና ከማንሳት ጋር በተርያያዘ በርካታ እውቀትን ያገኙበታል

Пікірлер: 2

  • @wintanatesfaledet2446
    @wintanatesfaledet244621 күн бұрын

    Kalhiwet yasemalen abatachn🙏🙏🙏

  • @magdalinaschindler6891
    @magdalinaschindler68916 күн бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі