❤ ለህይወታችን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት🌹 የዘመኑ ትዳር ለምን ፈተና በዛበት🌹ክርስቲያናዊ ቤተስብ ምንድን ነው??🌹መምህር ኢዮብ ይመኑ

Ойын-сауық

Пікірлер: 71

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus302622 күн бұрын

    እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው ስለሚሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን። የባከነውን ዘመኔን በንስሃ ተመልሸ ጉዞ ከአምላኬ ጋር ጀምሬአለሁ። በርታ በሉኝ እግዚአብሔር ያለልኝን እንድኖር።

  • @yoditgebru6872

    @yoditgebru6872

    21 күн бұрын

    በርታ

  • @Sgh1-pj2ec

    @Sgh1-pj2ec

    21 күн бұрын

    በቤቱ ያኑርህ ፣ፍጻሜህ ያሳምርልህ፣የጀመርከው ህይወት አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያግዝህ ፣ወለላይቱ ድንግል ማርያም አትለይህ :ጸሎትዋ ብርታትዋ ትስጥህ፣

  • @feker122

    @feker122

    21 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    21 күн бұрын

    ፈተናወች ሚበዙት ምን ያህል ጠካራ ክርስቲያን እንደሆንክ ለመፈተን ነው በጾም በጸሎት በስግደት ሁሌም ንስሐ አባት ጋር አለመለየት ቤተክርስቲያን አለመቅረት ከፈተና ለመውጣት እሔን እናድርግ አይዞህ እመብርሃን ትርዳህ በርታ

  • @Splee-wg8sl

    @Splee-wg8sl

    21 күн бұрын

    እግዚአብሔርያበርታህ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604321 күн бұрын

    ወይኔ የኖርኩበት የተማርኩበት ምስካዬ ህዙናን ቤተ ክርስቲያን ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ዛሬም ስላልተውከኝ አመሰግንሀለሁ በሰው ሀገር ሞገስ ሁነህ አቁመኸኛልና ለጀዠደጅህ አብቃኝ አባቴ🙏🙏🙏

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret246612 күн бұрын

    መምህር በአስተያዬተ አይቀየሙ በጣም አስፈላጊ ትምህርትነው በጣም ህዝብ የጠፋበት አርስትነው ይህ ለህዝብ እዴህእዱህ አይነቱ ትምህርት በጣም እስፈላጊነው ሁሌ ጥቅስ እይጠቀሱ የተደጋገመ ትምህርት ከማስተማር እዝብ የሚጠፋበትን ትምህርት ማስተማር ግድ ነው መምህር ግርማ ወድሙ የሚወደዱት በወቅቱ ህዝብ የተጨነቀበትን ብዙ ነገሮዥን እየመረመሩ ስለሚያስተምሩ ነው ሁሉም መምህር እዲህ ቢያደርግ ህዝብ ይመለሳል ቃላህይወት ያሰማልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604321 күн бұрын

    ኧረ ፀህዩልኝ እኔ በሀፅያት ፈተና ወድቄለሁ መውጣትም አልቻልኩ ለኔ የሆነው እግዚአብሔር እድሰጠኝ ለንስሀ እድበቃ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    21 күн бұрын

    አይዞህ መመለስ ካሰብክ መድረሻው ቅርብ ነው በጸሎት በጸሎት በርቱ በተለይ የወጣቶች ፈተና ብዙ ነው በስግደት በጾም ስጋህን አድክም እመቤታችን ትርዳህ

  • @birukgidey8805

    @birukgidey8805

    21 күн бұрын

    አይዞህ በርታ በፀሎት እግዚአብሔር ያበርታ ይርዳህ

  • @weyneshetkorcho6698

    @weyneshetkorcho6698

    20 күн бұрын

    ሁሉን የምችል የድንግል ልጅ ያውጣህ በፀሎት ባርታ 💔🙏🙇

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p21 күн бұрын

    ጌታ ሆይ የተባረከ አንተን የሚፈራ አጋር ስጠኝ በሉ ሁሌም ጸሎት ስታደርሱ ... መምህር ኢዮብ የዘመኑ ወጣት ፈተና እና ትዳር የምታስተምረን ብዙ ሰወች ተስፋ ከመቁረጥ ተመልሰዋል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህሬ 😊

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l7 күн бұрын

    በኡነቱ ለመምህረችን ቃለ ህዎት የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ue4pl4ii9u
    @user-ue4pl4ii9u21 күн бұрын

    መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አኛም የስማነውን በልብነችን ያስድርብን ❤❤❤❤❤❤

  • @amenbalcha9722
    @amenbalcha97228 күн бұрын

    እግዚአብሔር የሚፈራ ሰጠኝ ጌታ ሆይ መምህ ቃል በረከትን ያድልልን🙏🙏🙏

  • @AwekeTesfaye-gu5up
    @AwekeTesfaye-gu5up2 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @birukgidey8805
    @birukgidey880521 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አምላኬ ሆይ ትዳር ካንተ ዘንድ ነዉ መልካም ትዳር እና መልካም ባል ስጠኝ እንም መልካም ሚስት ለባልዋ ታዛኝ አደርገኝ እንደ ፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን፫።

  • @user-rs3oz6tg3c

    @user-rs3oz6tg3c

    12 күн бұрын

    Amen.amen.amen.lehulachenm

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d21 күн бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያላገባችሁ ስሙና ተጠቀሙበት እውነት ነው ከመቶ አስር ፐርሰንት የለም ያውም በዚህ ዘመን ቀርቶ ድሮም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይበለኝ 😢😢😢

  • @asnaku123
    @asnaku12321 күн бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን እኛም የሰማንዉን በልቦናችን ይጻፍብን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን የሂወት ቃልንለመገቡን ❤❤❤

  • @muluyemogne6670
    @muluyemogne66707 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyrusi
    @eyrusi20 күн бұрын

    ደጋግሜ በዮዉ አልጠግብ አልኩኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አይጠጋብም ❤❤❤

  • @mmkk2469
    @mmkk24699 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤

  • @Splee-wg8sl
    @Splee-wg8sl21 күн бұрын

    ቃለህይወትያሰማልኝእድሜይስልኝመምህርነ

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv21 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ብሩክ ትዳር ን ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa59719 күн бұрын

    Waaqayyoon sagalee jirenyaa siin haa dhaagesisuu abbaa keenya 😍😍🙏

  • @ayelechmuluneh770
    @ayelechmuluneh77021 күн бұрын

    መምህር ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜበጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh20 күн бұрын

    ሁሉን ለፈጣሪ ፈቃድ መስጠት ከአባቶቼ አደረሰኝ በእውነት እጂግ አስለቀሰኝ😢 አሁንም እመቤቴ ካስረሺ መቼው አለማዊይ ሂወት ትጠብቀኝ ሁሉ ለክርስቶስ መተው መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማለን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-io5lw6qv4y
    @user-io5lw6qv4y19 күн бұрын

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ov4gu6md5q
    @user-ov4gu6md5q17 күн бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ይሰጥልን እኔ በሰደት ላይ ነኚ በትዳሬ በጣም መከራ ተቀብያለሁ ግን ለቀሪዉ ዘመኔ በጣም ተማርኩበት አመሰግናለሁ ወገኖቸ አሰተዉሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋሉን ይሰጠን አሚን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw16 күн бұрын

    ❤❤ Sagallee Jirenya nuu haa dhagechissu Barsiisa kenya

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c21 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @kekebaby618
    @kekebaby61821 күн бұрын

    ❤❤❤አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ትልቅ ትምህርት ነው ማግባት የምፈልገው ዘር ለመተካት እና ብቸኝነት ለመዳን ነበር አሁን ግን ትዳር የፅድቅ መንገድ መሆኑን እንዳውቅ ስለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret246612 күн бұрын

    ብግዝብሔር ሳይጮሁ ማስተማር እንዴት ጣዕም አለው ካለዛሁከት ይሆናል መጮህ ትክክል አይደለም ለማንኛውም ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-yd8fl7ps7f
    @user-yd8fl7ps7f10 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እ፣/ረ ❤❤❤❤❤❤❤❤ያውቃል

  • @mmkk2469
    @mmkk24699 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ለውጠኝ😢

  • @MeskeleLambebo
    @MeskeleLambebo19 күн бұрын

    Kale hiwetn yasemaln

  • @Aaaa-sm6ve
    @Aaaa-sm6ve22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤😢😢

  • @waaa4954
    @waaa495421 күн бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💐💐💐💐

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m5 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @harithfalah3716
    @harithfalah371619 күн бұрын

    ቃለሆይወት ያሰማልን🙏❤ ፀጋ በረከትን ያጎናጽፍልን🙏❤ እርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን🙏❤ መምህራችንን ቤተክርስቲያንንና እያን እሚያገለግሉበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @salubac7649
    @salubac764921 күн бұрын

    Amen Amen Amen kalhe heywoti yasemalign memiherachgn ❤❤❤

  • @user-vt2rv7ug1i
    @user-vt2rv7ug1i21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @weleteekidan1890
    @weleteekidan189021 күн бұрын

    Amen Bewnet kale hywoten yasemalen Memihirachin Bedmee betsega yakoyilen medanialm

  • @user-wx3pq2so3p
    @user-wx3pq2so3p8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤❤

  • @seniteghrmay7977
    @seniteghrmay797721 күн бұрын

    Kal hiwet yasemaln mehr Eghzabiher amlak ytebkut

  • @yrgg1047
    @yrgg104721 күн бұрын

    be ewunet le memehirachn tsegawun yabazalot egzbiher erjima edamen tena yesatot 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u16 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን

  • @MesertNugse
    @MesertNugse15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit2821 күн бұрын

    ድንቅ መምህር ቃለ ይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰

  • @atsedekindie
    @atsedekindie19 күн бұрын

    ቃለህወትንያሰማልንበሞገስ በፀጋውያገልግሎትዘመኖትይባርክልንየኛምዐይነልቦናችንንያብራልንሰምተን ለመተግበርእርሱባለቤቱይርዳን፡፡

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6j22 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e20 күн бұрын

    አሜን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw16 күн бұрын

    Amen AmenAmen❤❤❤

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x19 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መማህራችን አሜን

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h17 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c12 күн бұрын

    Abetu.getahoy lene.yalken.stegni

  • @weyneshetkorcho6698
    @weyneshetkorcho669820 күн бұрын

    የጌታዬ እናት እናቴ ህይወቴ ሁሉ ነገር እርሶ ታቀለች 💔😢😭

  • @Rhk321
    @Rhk32119 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy809121 күн бұрын

    ❤❤😂😂😂🎉😢😢❤❤😂🎉🎉😢

  • @azmeraamen6989
    @azmeraamen698911 күн бұрын

    መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን❤❤❤❤

Келесі