ህማማቱን አስመልክቶ በአዲስ ዝማሬ…ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ | Seifu on EBS
Ойын-сауық
ህማማቱን አስመልክቶ በአዲስ ዝማሬ…ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Пікірлер: 813
10 አመት ሙሉ መዝሙርህ እየሰማሁ ተጽናንቸበታለሁ 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🇪🇷❤
@selamawitgebretsadik3097
Ай бұрын
በጣም እኔም ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@BetiBetina-uf1mj
Ай бұрын
ስወደው ይኤን ዘማሪ❤❤❤
@salemethiopian4447
Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@BetiBetina-uf1mj
Ай бұрын
@@salemethiopian4447 አሜን
ገብረዮሐንስ ወንድሜ ከብዙ ዓመት በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏿
@user-nt3gt4cz7f
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውይይይይ ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ዝማሬዎችህ እኮ ለኔ ልክ እንደ ምግብ ናቸው እድሜና ጤና ይሥጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤ ቅመም የሆናችሁ ልጆች እናተም እደጉ ተመንደጉ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልላችሁ❤❤
@zehabesha7778
Ай бұрын
በጣም ኡፉፉ ቀኑን ሙሉ የሚጠጣ ነዉ❤
@saragirma5196
Ай бұрын
ውይይይይ በጣም 😢😢😢😢😢😢😢
@jdjjfjjr4379
Ай бұрын
❤
@KalMedia-qc7ug
Ай бұрын
ምን ላይ ነው መዝሙሮቹን እያስተላለፈ ያለው በስሙ KZread አለው ግን እየተጠቀመበት አይደለም ካወቃችሁ ሹክ በሉኝ
ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ገ/ፃዲቅ ዝማሬዎቹ የነብስ ምግብ ናቸው በጣም እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
ሰይፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ጨዎታዉ ቁምነገርን የሸፈነበት ይመስለኛል ሰይፉ በጣም ክብር የሚገባዉ በደንብ ሊመሰገን የሚገባዉ ምርጥጥጥጥጥ ሰዉ ነዉ ለብቻዉ ያደረጋቸዉን ነገሮች አስቡት እስኪ ለደቂቃ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ በልጆችህ ይክፈልህ
ሁላችን እንረዳለን መርዳት ብቻ አይደለም ሁላችን በየ እምነታችን ፀሎት እናርግ
@HK-ni1ko
Ай бұрын
Wanaw tselotu new. Biru mewatatu ayikerim
ሴፍሻ እጅግ አከበርኩ በሂወት ሁሉ ፈጣሪ ያክብርክ የሶሊ የአናናያ ሄራን ህክምና ተሳክቶ እደምናይ እጅግ ሙሉ ተስፋ አለኝ የድግል ማሪያም ልጅ መዳኒያለም የሁሉንም ልፋት ቆጥሮ የናታቸዉን ፀሎት ይቀበልልን 🙏🙏🙏🙏የልመናችንን ድምፅ ይስማን
መድሃኒያለም በሃኪሞቹ ላይ አድሮ ፈውሱን ያድልልን .....ተወዳጁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ....ሰይፍሻ ከዚህ በላይ የጽድቅ ስራ የለምና ከነቤተሰብህ በረከቱን ያድልልን
"እግዚአብሔር በዚህ መንገድ ስለፈለገኝ" ድንቅ ንግግር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ህፃናቶቹም ብርሀናችሁን ይግለጥላችሁ 🙏🏻❤️🩹
እሰይ እሰይ የኛ ምርጦች የኛ ተወዳጆች የተዋህዶ ፍሬዎች ማማራቹ❤❤በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም አሜን❤❤❤❤❤❤
@etsubbaye4253
Ай бұрын
Zare seyefu bewenet betam asedesetekegne Egzeabeher yesetehe beratalen❤❤❤❤
ዘማሪ ገ/ ፃድቅ ገብረ ዮሐንስ መዝሙርህ የስደት መፅናኛየ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤
ገብረዮሐንስ ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእዉነት 😢😢😢 በጠም ደስየሚል መዝሙር ነዉ እግዚአዚአቤሔር ፀጋዉን የብዘልክ
ሰይፉ ከዚህ vedio view ላይ የሚያገኘውን ገቢ ለህክምናቸው ይስጣቸው የምትሉ
@user-hh8yw2nw6c
Ай бұрын
እውነት ነው በእውነት
@kidist1955
Ай бұрын
ኣረ እንዶው ውይውይውይ 😢
@BezaBelaynhe
29 күн бұрын
ከገንዘብ የበለጠ ትልቅ ስራ ነው የሰራላቸው! እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሳጠው! ልጆቹን ያሳድግለት።
እዬን ዘማሪ ግን እንደኔ ሚወደው አለ
ዛሬ ሰይፍሻ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ዘውትር ዝማሪውን የማዳምጠው ዘማሪ ገ/ዬሐንስን ስላቀረብክልን እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ስራ ሰራህ ምስጋና ለልዐል እግዚአብሔር
ሴፉሻ ቀልደኛና ቁምነገረኛው እናመሰግናለን❤❤❤
@user-lf5ni6kb9d
Ай бұрын
በጣምሰይፊእኮይለያልውላሂ
@yeshumethiolove275
Ай бұрын
@@user-lf5ni6kb9d አይነገርለትም እሱም እንዲነገር አይፈልግም እንጂ በበጎ ስራዎች የሚሳተፍ ጎበዝ ሰው ነው
@user-dk2sy8xs5c
Ай бұрын
በጣም የሹምየ ሰይፍ ያልተነገረለት ግን የፈጣሪ ይበልጣልና ሚንዳዉን ከእሱ ያግኝዉ
@yeshumethiolove275
Ай бұрын
@@user-dk2sy8xs5c ዘይኑዬ በትክክል የፈጣሪ ይበልጣል
@BetiBetina-uf1mj
Ай бұрын
እውነት ነው ቀልደኛ ስለሆነ አይታወቅለትም እጂ ደግ ነው በጣም❤❤❤❤
ሰላም ለ ደጉ የ ኤትዩ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@user-gw4up6qw7n
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Today's show "THE BEST SHOW EVER"🥰🔥🔥🔥
@peacelove4778
Ай бұрын
100%👌
ፈጣሪዬ ይርዳቹ እኔ የነሱን ደስታ ማየት እንደቸኮልኩኝ አምላኬ እኮ ደግ ነው
ህፃኖቹ እግዚአብሄር አንተ ብርሃናቸዉን መልስላቸዉ ላንተ የሚሳንህ የለም ❤❤❤❤ ገብሬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏❤
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እርዳቸው እደት ደስስስስ እዳለኝ ሳላስበው አለቀስኩ😢😢😢😢 አይ ኢትዮጵያዊያንኮ ማርያምን ቅንነታቸውኮ ሰላማችንን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤
ቤተቅኔ ቲዩብ ላይ የዘማሪ ገብረዮሐንስ መዝሙሮችን ሁሌ ነው የማደምጣቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገብሬ
አመብርሃን አደራሽን ለዚህልጆች ብርሃንን ላኪላቸው አቤትድምጥ መዝሙርህ ስሰማ እባዬ ይመጣል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሰላም ለሰው ልጆች አሜን
እጅግ የምወድህ ዘማሪ የ አገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን, እነ ሶሊ ያለ ምክንያት ወደ ሚዲያም አልመጣችሁም, በሰው ልብ ውስጥም አልገባችሁም, እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ የኔ ልበ ብሩሀን ❤️❤️❤️
ገብረዮሐንስ ወንድሜ ገብርዬ ❤❤❤ እርጋታና ዝማሬህ ሁሌም ያረጋጉኛል 🙏🙏🙏
@zehabesha7778
Ай бұрын
በጣም
❤❤❤❤የምወድክ ዘማሬ ወንድሜችን እግዚአቤሔር ጤና ይስጥክ ❤❤❤❤❤ሰይፍ ተባረክልን እናመሰግናለን
ያረቢ የኒህን ልጆች ብራሀን ፍንትዉ አድርገህ ይበልጥ እምንደሠት አድርገን🤲
አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሪ ያሠማልን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤ በጣም የምወደወ ዘማሪ😘😘
በአንተ ዝማሬ ሁሌም ቤተሰቦቼ እንደተባረኩ እንደተፅናኑ ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ባለቤቴ ልጆቼ ሀገር ቤት ስንመጣ ማግኘት ይፈልጋሉ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤
ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በጎነት ነው እግዚአበሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይችላል
በጣም ጀግና አናት ነሽ አምላክ እንዳው ልጆችሽ በምፈልጊው ደረጃ ያርግልሽ አንዳንቺ አይነት ሴት አይቼ አላቅም በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤
እመኑኝ በርሜል ጊዎርጊስ ውሰጃቸው። እናትየዋ እባክሽሽሽ ለምንሽ እባክሽ አይናቸው ይበራል
@fayroz7658
Ай бұрын
በጣም እሩቅ እኮ ነው አሉ እዛ ወደ ጎንደር መሰለኝ ደግሞ አሁን መንገዱ ወደዛ ለመሄድ ሰላም አይመስለኝም እኔ እራሱ እናቴን የሚወስድልኝ ባገኝ ደስታዬ ነበር😢
I cannot wait to see these beautiful children to look at the mirror & see how beautiful they are!👏🏾🙏🏿💗🍀
ስበከት እኮ ነዉ መዝሙርህ ከልብ ላደመጠዉ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ 😢❤❤
እባክህን ሰይፉ ይህንንን መልካም ዘማሪ በፕሮግራምህ ላይ ብታቀርበው ተወዳጅ እና ልብን የሚገዛ ግጥሞችና ዝማሪዎችን ያቀረበልን እንቁ ወንድም ነው
እሪች ተባረኪ መታደል ነው በፀሎት እንረዳለን ድንግል ከነልጇ ትድረስላችሁ ይሞላል።
እኔዴት እንደምወደው ሁሌም የሱን መዝሙር ነው የምሰማው❤❤❤❤❤
ሁሌም ማግኘት የምፈልገው ዘማሪ ገብረ ፃዲቅ ገብረ ዮሀኒስ ነው እግዚአብሔር በሰላም ከአገር ስመለስ
እምዬ፣ማርያም፣ከልጃ፣ታሥታርቀን፣ጨርሦ፣ይማራቹ
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የሱን መዝሙሮች ሰምቼ አልጠግባቸውም❤❤
@user-cx2ql7so9i
Ай бұрын
❤
@yonathan2895
Ай бұрын
Protestant ነኝ የሱ መዝሙር በጣም ነዉ የማዳምጠው እግዚብሔር ይባርክህ ።ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እግዜአብሄር ይባርካችሁ ታድለቹአል ምን የመሰሉ ዘማሪዎች አሉአችሁ
@Kidist-rn2xc
Ай бұрын
@@yonathan2895ክብረት ይስጥልን
@netsanetsimoenztewahdo2045
Ай бұрын
❤❤❤
@mahi4154
Ай бұрын
Mezmuroch Erasu Wengel'n new misebkut kelbesh admechiw mnalbat Wede tekeklgnaw menged yemerash yehonal enate!
ሴፉ ገብረ ዮሐንስ ድጋሚ ጋብዝልን ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ለኔ ይለኛል
በጣም ተወዳጁ ዘማሪ ለመጀመሪያ ግዜ ነው በተብው ደረጃ ቀርቦ ያየሁት ልታይ ልታይ አይልም በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
እውነት ሴፍሻ እስከዛሬ ካቀረብካቸው ሾዎች ሁሉ የእነዚህ ህፃናት ፐሮግራም ይለያል እናመሰግናለን 🙏ከረጅም ጊዜ በኋላ ዘማሪ ወንድማችንን ገ/ዮሐንስን ስላየሁት ቃላት የለኝም❤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ተባብረን ከፈጣሪ ጋር ብርሃናቸውን እንመልሳለን 🙏
መድሃኒአለም አባቴ እንዚህን ልጆች አይን ብርሐናቸውን መልስላቸው😢😢 የምወድህ ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን😢❤❤❤
እጂግ የምወድዉ ዘማሪ የአገልግሎት ዘመን ይባረክ❤❤❤❤
እውነት ደስ የሚል ተግባር እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዉን ያሳምርልን በእርግጥ እነሱ ልበ ብርሃን ናቸ ይህን ፍቅር እናታቸዉ እና ልጃቸዉ እንዲያዩ ይርዳን ከምለው በላይ ውስጤ ተደስቷል እንዳዩ ነው ሚታየኝ❤❤❤
አምላክ የምድሩንም የሰማዩንም ሂወት ያሰማምርልህ
እመቤቴን አልቅሼ ልሞት ነዉ😢 እመብርሀን እጆችሽን ጣይላቸ አይኖቻቸዉ ላን🙏
@zehabesha7778
Ай бұрын
አሜን 🤲
ዘማሪ ገብረዮሀንስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
ገብረዮሃንስ የፈጣሪ ስጦታቸን መዝሙርህ ሂወታቸን ነዉ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክው ወንድሜ ❤❤
እነዚህ አገር ተረካቢ ትውልድ ናቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ባለን ሁሉ እንረዳለን እንፀልያልን ነግ መልካም ነገር እንሰማለን እናያለን ተባረኩ
በጣም የምወድው ይማከብረው ዘማሪ ገብረዮሐንስ እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ::🙏🏽
ዝማሬ መላዕት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋመንግስተሰማያት ያውርስልን
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💖🤲💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ገብረዮሐንስ ወንድሜ ከብዙ ዓመት በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር በነዚህ ምክንያት ገና ብዙ መንፈሳዊ ነገር እናያለን ምርጫቸው መዝሙር መሆኑ ደግሞ ፈጣሪ የልባቸውን ይሙላላቸው።ሰይፉ አንተንም እናመሰግናለን።
ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ ስለምታደርገው መልካም ስራ
እንዚህ ብላቴናዎች ሳያቸው አይኔ በንባ ነው የሚሞላው የምወዳቸው ልጆች እግዛብሄር ያስተካክለዋል እርግጠኛ ነኝ እንፅልይላቸው ክርስቲያኖች እንለምንላቸው እንደሃጢያችን ሳይቆጥርብን እንዚህ ብላቴናዎችን ይፍውሳቸዋል ግን የምጓጓው አይናቸው ሲበራ እናታቸውን ሲያዩ ምን አይነት ስሜት ይስማቸው ይሆን እናትየውስ ስታያቸው የሚስማትን ማየት እፈልጋለሁ እናት ልዩ ነሽ የኔ ጀግና ጠንካራ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ብራሃናቸው አንቺም ነሽና ብርሃን እንደሆን ዘመንሽን ኑሪ ክብር ላንቼ ይገባሻል
ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩበትና እረፍት ያገኘሁበት መዝሙር ነው
ሰይፎ ክብር ያድልህ የእኛ አባት ትለያለህ አንተደጉ ሰው
ዶክተር ወርቁ በጣም ጉበዝ ዶክተር ነፍሱን ይማረው
@selamawitgebretsadik3097
Ай бұрын
ውይ በህይወት የሉም?
ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን. የምወደው ዘማሪ እድሜ ከጤና.እነኝ ቆነጃጅት ልበ ብርሃን የናንተ ደስታ ያሳየኝ ፈጣሪ.
እግዜብሔርን ልናመሰግንበት ክብሩ ሊገለፅበት ነው ብየ ነው የተቀበልኩት ።በመገዳችሁ በነዚህ ህፃናት ጉዳይ ለተሳተፋችሁ ሑሉ መድሀኔለም በምትሔዱበት ሑሉ ተባረኩ ይቅደምላችሁ
የምወደው ዘማሪ ገብረየውሃንስ መዝሙሩ በጣም፡ነው መንፈስን ምያድሰው እና በጣም ነው ምወደው ልበ ብሩህ እድሜና ጤና ይስጥህ መዝሙርህ ዝማሬ መላእክት ያደርግልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher mn ysanewal yhonal .
መቼም ፡እናታቸውን፡ለማመስገን፡ቃል፡የለኝም፡በእውነት፡የእናቶች፡ሁሉ፡ቁንጮ፡ናት።ልፋትሽን፡ጌታ፡በብርሃን፡ያሳይሽ።በእውነት፡ሰይፋንም፡ሌሎች፡እንግዶች፡ሁሉ፡ክበሩልኝ።
ገብርዬ ያንተ መዝሙር ሰሰማ ልቤ ሀሴት ያደርጋል❤
ናታኔም ነኝ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ፃዲቅ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰይፍዬ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ እናመሰግናለን
ቸሩ እግዚአብሔር ይመሥገን ተዋሕዶ ኦሮቶዶክሥ ያደረከኝ አምላክ የድንግል ልጅ ይመሠገን ዘማሬ መላአክት ያሠማልን አይናችሑን ያብራዉ ቸሩ እግዚአብሔር❤❤❤
ገብረፃዲቂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋ ይብዛል
ይችላል እግዚአብሔር , 🙏ለሱ ምንም አይሳነዉም ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢።
ገብረ ዮሐንስ የምወደው ዘማሪ♥️♥️♥️ መዝሙሮችህ ህይወትን ያድሳሉ ያፅናናሉ🌾🕊♥️
One of my favorite G.Yohanes 💙🙏
ሰይፉ ፉንታዉን ከሚለቅሱም ከሚደሰቱ ሰዎች ጀርባ ሁሌም አለ ስለሱ የሚናገር ግን ሰዉ የለም በጣም ባለዉለታ ነዉ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖና ጠብቆ የሚዘምር ዘማሪ ነህ እድሜ ይስጥልን
ሰይፋሻ ቀልደኛ ቁምነገረኛዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ገ.ዮሐንስ ፀጋውን ያብዛልህ my fev.singer❤
@hayatworku1009
Ай бұрын
He's not singre 😂😂😂😂zemari nw
@user-lc5ov5uy5e
Ай бұрын
@@hayatworku1009 በአማርኛ "ዘማሪ" በእንግሊዝኛ "singer" ከተሳሳትኩ አርሚኝ
@yonathan2895
Ай бұрын
@@user-lc5ov5uy5e singer ዘፋኝም singer ነዉ ምባለው ለዛ ዘማሪ በል ያለችህ
በጣም የምወደውና የማከብርህ ዘማሪ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ጥዑም ዝማሬ። ዶክተር ወርቁ ባልቻ ኣስመራ የ ኣይን ስፔሻሊስት በሂወት የሉም። ነፍሳቸውን ይማር።
@momethio3664
Ай бұрын
😢ነፈሳቸውን ይማር
@HK-ni1ko
Ай бұрын
Wow so sad.
@abrhamfishaye3103
Ай бұрын
ዶክተር ወርቁ በዚህ ዓለም የሉም ።ነፍሳቸው ይማር
@Tsehay6773
Ай бұрын
አማዘን ተካ የሚባል ታውቂያለሽ አስመራ ውስጥ@@abrhamfishaye3103
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዘማሪ ገ/ዩሐንስ❤❤ ልበ ብርሀኑ🙏 እግዚአብሔር አምላክ የነሶሊ አይናቸው በርቱ በዚሁ መድረክ እግዚአብሔር ለማመስገን የሚመጡ ያድርጋቸው የእግዚአብሔር ምህረት ለመመስከር ያበቃቸው🙏 የሁላችን ፀሎት ነው
እጅግ በጣም በጣም እምወደው ዘማሪ😥🥰🙏
ዋው ስላየሁት እጅግ በጣም እምወደው ዘማሪ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ገ/ዮሐንስ በእውነቱ አዲሱ መዝሙር አንደቀድሞው ጣፋጭ ነው አጥንትን የሚያለመልም ነው ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ተባረክ
ወይኔ ይህንን ዘማሪ እንዴት እንደምወደው ከ10 አመት በላይ በቀን አንዴ እንኳን ሳላዳምጥ አልውልም መዝሙሩን ❤❤❤
በጣም ምወደው ዘማሪ ጸጋውን ያብዛልህ ከእድሜጋ ተባረክ❤🙏🙏🙏🇪🇷
ከጭንቅላቴ አልወጣ ያለኝ መዝሙር ነዉ፡፡ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ፡፡
የሰይፉ ለየት ያለ ፕሮግራም ብርቅ የሆነብኝ የነሄራን እና ሶሊያና የዛሬው
የኔ አባት ውይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንዳንተ ልበብርሀን ያላቸውን ያብዛልን
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘማሪ ገ/ዮሐንሰን የምወደው ዘማሪ ነው ልደታ ማርያም ደጅ እያመሰገነ ነው የማቀው እዚህ ደረጃ መድረሱ ደስ ብሎኛል
ገብረዩሐንስ ስላየውህ ደስብሎኛን
ገብርሽዬዬዬዬየኔ ጌታ የኔልበ ብሩህ 🎉መምህር ዬ በህይወቴ ላይ ውዶቼ ሁላችሁንም ውድድድድ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ በሱ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት ሁላችሁም ተሳተፉ
ገብር አምላክ ገብር ይሆንስ ልዮ እኮ ነው ዝማሪው በምንም ሚድያ አታቀርቡትም ነበር ዛሬ ደስ አለኝ❤❤❤ ስይፉ የኔ መልካም
ሕፃናቶቹን እግዚአብሔር ይማርልን ለዘማሪያችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
የገብረ ዩሀንስን መዝሙሮች ስወዳቸው ገደብ የለኝም ጠዋት ጠዋት ሳዳምጣቸው ልቤ በሀሴት ይሞላል ወንድማችን ዘመን ሁሉ ይባርክልን