ህውሃት እና ብልጽግና ምን ተስማሙ? ቆይታ ከጋዜጠኛ ዳደ ደስታ ጋር!

ህውሃት እና ብልጽግና ምን ተስማሙ?
ቆይታ ከጋዜጠኛ ዳደ ደስታ ጋር!
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 22

  • @semeregebre2835
    @semeregebre283521 күн бұрын

    የዛሬው የ Addis Compass 24 የዳደ ደስታ ቃለምልልስ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ምክንያቱም ዳደ ደስታ ብዙ ተመኩሮ ያለው mature & professional ጋዜጠኛ ስለሆነ ከስሜት እና ጥላቻ ነፃ ሆኖ የሚያደርገው ቃለምልልስ ቢያንስ እውነቱን ለመረዳት ይረዳል።

  • @Abdella700
    @Abdella70020 күн бұрын

    የሚገርም ትንታኔ❤

  • @tamratkahsayofficial
    @tamratkahsayofficial21 күн бұрын

    ኤርሚዬ በርታልኝ በጣም ብዙ ፕሮግራምህን እመለከታለው ደስም ይኛል ገለልተኛ ነህ🙏

  • @LemlemKahsay-ki7sd
    @LemlemKahsay-ki7sd21 күн бұрын

    Gazetega Dade 👍👍👍👍👍👍👍

  • @FitsumArya
    @FitsumArya21 күн бұрын

    ❤ ኤርሚ ጥሩ ውይይትና ቆይታ ነበር ጥሩ መረጃና ተስፋ ሠጪ ነገሮች እንድናደምጥ አድርገሃል እንግዳህንም እናመሠግናለን ፎልት ፋይንደር ብቻ ያልሆነ ፖስቲቭ ነገሮችም ማንሳቱ ደስ ይላል … የአጨቃጫቂው ወልቃይት ጉዳይ ላይ ግን የፌደራሉ መንግስትና የሁለቱም ክልሎች ከፍተኛ ባለስልጣናትን ያካተተው የማክሮ ኮሚቴው 14 የስምምነት ነጥቦች ላይ ከዚህ ቀደም እንዳነሣሃቸው ውሎች ላይ ሃላፊነቱን ለዛ ውል ባለቤቶች ቢተወው ጥሩ ነበር ። ቦታው የትግራይ ነው መመለስ አለባቸው ብሎ መደምደሚያ የሰጠበት ነገር እንደኔ እንደዛ አይነት ውሳኔ ምናልባት አካባቢውን ወደ ሌላ የጦርነት ቀጠና የሚወስድ ስለመሆኑ እኮ በአካባቢው ያሉ ሚሊሻዎች መሽገዋል የሚል መረጃ ካለ ውጤቱን አስቀድሞ መገመት ሣይችል የቀረበት ነገርን ብዙም እንደኔ አልወደድኩለትም … በተረፈ ጥሩ ነበራችሁ ባይ ነኝ❤❤❤ ኢንስፔክተር ፍፁም አርአያ ከአ/አበባ🎉

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie125520 күн бұрын

    Ye Etiyophiya Birokirasi ke debtera messebasebiyannet wede fitihawi aderejajet meqeyer giddi yilal.

  • @elitube8652
    @elitube865221 күн бұрын

    ለኢትዮጵያችን ሰላምን የማትፈልገው ኤርሚያስ ተስማሙ የ።ትባላዋ ቃሏ በራሱ አልተመቸህም።❤❤❤❤

  • @danielhailemariam5971
    @danielhailemariam597121 күн бұрын

    ኣብ ትግራይ ዳግም ኲናት ንምግባር ዓቅሚ ይኩን ማተርያል የለን ኢልካ ንጸላኢ በትሪ ምቅባል እንታይ ዝብልዎ ዕብዳንን ድንቁርናን እዩ ኣቶ ዳደ? ኣብ ፖለቲካ ረብሓ እምበር ሓቂ ኣይሰርሕን ኣንቱም ጋዜጠኛታት ኢና ትብሉ ሰባት።

  • @bengared2281
    @bengared228121 күн бұрын

    አቶ ዳደ ፤በወልቃይት ጉዳይ የወያኔ ጠበቃነትህን አደንቃለሁ። ወልቃይት ግን ቅዠት ሁኖብህ ይቀራል።

  • @gktakele8208
    @gktakele820821 күн бұрын

    እባክህን በኢኮኖሚስት ዓይን እዩት። ሰዉ ገንዘብ ከሌለው፣ ደመዎዝ የማይከፈል ከሆነ የጤፍ፣ ቲማቲምና ሽንኩርት ዋጋ ሰማይ ደርሶ እየገዛው ያለው ማን ነው?

  • @salomonbali8488
    @salomonbali848819 күн бұрын

    ኤርሚያስ በጣም ደካማ ከሐዲ ከዚህ በፊት ወልቃይት ወናው የትግሉ መዕከል ነው እያልክ ስትቀባጥር ነበር

  • @bengared2281
    @bengared228121 күн бұрын

    ኤርምያስ የ"ፍኖ መካሪ" ? ጉድ እንበል እንጅ¡¡

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin316421 күн бұрын

    😮😂🤔

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob921121 күн бұрын

    Dade is a typical TPLE politician , His opinion is clouded by narrow minded Tigray politics. There is no middle ground according to him... Sad!!

  • @junefirst500
    @junefirst50021 күн бұрын

    ኤርምያስ፤ እግዚአብሔር፡ ለኢትዮጵያ፡ ጠበቃ ተዋጊ፡ ባይሆንላት፡ ኖሮ፡ ሕውሓት፡ አሸንፎ፡ ጦራችንን፡ በትኖ፡ ነበር! አፍራሾች፡ ከስረዋል!

  • @mza2884

    @mza2884

    21 күн бұрын

    ኢትዮ ገደል ትግባ ህዠብ እየተፈጀ የምን ስለ ሀገር ፍቅር ነው የምታወራው ?

  • @mza2884
    @mza288421 күн бұрын

    አማራ ብቻ በሞኖፖሊ የተቆጣጠረውን መለወጥ የግድ ነው። ነገር ግን በኦሮሞ ስም ስልጣኑን የተቆጣጠረው የምኒልክ ግልገል አብይ አህመድ ይህን ያስፈፅማል የሚል እምነት የለኝም።

  • @bengared2281
    @bengared228121 күн бұрын

    አይቶ ዳደ ፡ ጥሩ የወያኔ አቀንቃኝ ነህ።

  • @bengared2281
    @bengared228121 күн бұрын

    በወልቃይት ምክንያት ትግራይ ትፈርሳለች።

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    20 күн бұрын

    Wolkayet lebalebetu tigraway kaltemelese Ethiopia tefersalech yemenabak tigray nat yemetefersew?anateh yefres denkoro denkurekur mehayem

  • @bengared2281

    @bengared2281

    20 күн бұрын

    @@alulajohannes6265 ወያኔ ከተጠፋ ትግራይም አትፈርስም ። በኢትዮጽያ አካልነቷ በሰላም እና በእኩልነት ትቀጥላለች :: ወያኔ ግን ትግራይን ይዞ ከ ፈረሰ; አማራም ድንበሩ ከመረብ ምላሽ ይሆናል። ቀደምቱ አክሱማዊ (አማራ) በማዕከሉ ይፀናል ። ለጤናችን11

Келесі